Тёмный
No video :(

ዱባይ አላይን ያጋጠመኝ ነገር ሰርፕራይዝ ሆንኩ OMG 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ዱባይ አላይን ያጋጠመኝ ነገር ሰርፕራይዝ ሆንኩ OMG

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 7 месяцев назад
ቀሚሱን ለማዘዝ +251969066071 ወይም +971 52 644 8244 ደውሉ ከነገ አርብ ጀምሮ በዱባይ ጥምቀቱ የሚከበርበት ቦታ ራሳል ኬማ የጥምቀት ቀሚሳችንን ይዘን እንመጣለን ይዘዙ ዋጋ እስከ ባጉ 300 ድርሀም ብቻ ትልቅ ዲስካውንት ለእህቶቼ
@merrymerry7104
@merrymerry7104 7 месяцев назад
Enam efelgalew Dubai new yalhot saba semotelshi enatewa gonder yemilewn
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 7 месяцев назад
@@merrymerry7104 +251969066071 ደውይ
@melkamelka23
@melkamelka23 7 месяцев назад
እህትአልኢን ጥቅምት ይክበራል
@awerubegom7346
@awerubegom7346 7 месяцев назад
አረ ጥፍርሽ ወደዛ ነቅለሽ ጣይው ምን አይነት ነገር ነው
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 7 месяцев назад
ተይው ማንኪያ ነው ለሩዙ😂😂
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ኧረ ተዉ ኮሜንቶች kkkkk
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 7 месяцев назад
የዳስፖራ ምልክትነው😂😂
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 7 месяцев назад
የሷማ ያዉም ደና ነዉ የሊሎቹን አላየሽም😅😅😅😅😅😅
@user-sp7td9tl6w
@user-sp7td9tl6w 7 месяцев назад
ከከከከከከከከ
@user-bx7ix2gb4y
@user-bx7ix2gb4y 7 месяцев назад
ሳባ አርቲፍሻል ባትጠቀሚ በጣም ቆጆ ነሽ ዉበትሽን ዪጠፍዉ አርቴሽነው በማሪም የራስሽን ውበት ዪዘሽነይ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 месяцев назад
ጥፍርሽ አያምርብሽም ይገባኛል አንቺ ዘመናዊ ለመሆን እየሞከርሽ ነዉ ግን እራስሽን እያጣሽ ነዉ መዘመን ከፈለግሽ ትምህርት ተማሪ እስፖርት ስሪ ቆንጆ ቆንጆ ምግብ ብይ ጥፍሩ ግን ጭራሽ ካንቺ ጋር አይሄድም!
@EheteBekele-oy8ox
@EheteBekele-oy8ox 7 месяцев назад
ውይ የማያብርሽን ጥፍር ሰክተሽ መዘመንሽ ነው ምግብ ላይ ጥፍር ባታሣይ ምናለ
@almasbh6100
@almasbh6100 7 месяцев назад
ድሮ ኑሬባታለው ኤምሬት ገጠር የሚባል ቦታ የለም ሁሉም የሠለጠነ እና ነጹህ አገር ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 месяцев назад
❤❤
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 7 месяцев назад
ክክክክክ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 месяцев назад
😂😂😂😂የኔ ቆንጆ ባየሽ እራስል ኬማ ዝባላ ነው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 месяцев назад
😂😂😂😂​@@marmaryeheyabenat1796
@almasbh6100
@almasbh6100 7 месяцев назад
@@marmaryeheyabenat1796 እውነት አሁን ይሆናል
@zzzz8346
@zzzz8346 7 месяцев назад
የጥፍርሽነገርይደብራል❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 7 месяцев назад
ልመጅ በርች ስሪ እህታችን ግን ጥፍርሽን ቀነስ ያለ አድርጊ በክፉ አትይብኝ ሶሪ❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 7 месяцев назад
ውይ ሳብዬ እኔ ደግሞ አላይንን ስጠላው አይሩ አይስማማኝም በርቺ
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 7 месяцев назад
ከጓደኘየ ጋ ነፍሰጡር ሁናወክ እምንወጣበት አካባቢ አላይንን በጣም ነውእምወዳት ለስራ ሌላቦታ ስሄድ ይጨንቀኛል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 месяцев назад
እው ልክነሽ ሳባ እላይን ይመቻል እኔም ስራሁበት። ድባይ መርካቶ ነው
@torrastiti
@torrastiti 7 месяцев назад
እረ አላይን አደለም ጥምቀት ራስ አልኬማ ነው የተከበረ ዘንድሮ
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 7 месяцев назад
ሳባየ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች በሰላም ወደሀገርሽ ተመለሽ እናትዋ ጎንደር በጣም ያምራል
@SameeraS-ly3ld
@SameeraS-ly3ld 7 месяцев назад
saba
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 7 месяцев назад
ዋውውው በጣም ያምርል በርች ዘና ፈታ በይ መልካም ጉዞ ❤❤❤
@AstrSeliman-nm3rj
@AstrSeliman-nm3rj 7 месяцев назад
ዋውው በጣም ይምራል በራች ሳባ ዛሬም እንግዲ ይህን ምግብ በይና አላቅም አላቅም ነው እንግዲህ
@hgh8912
@hgh8912 7 месяцев назад
አላይን በጣም ነው ደሰ የሚለው❤❤
@woynshetkebede69
@woynshetkebede69 7 месяцев назад
ዋው ዋው ሳባ ታምራላችሁ ❤❤❤❤
@asniasni5459
@asniasni5459 7 месяцев назад
ሳቢ ባገኝሽ ደስይለኝነበር ቻርጃ አልመጣሽም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 месяцев назад
ይሄምኑ ያምራል ጥፍራችሁ ሹካ አሥመሥላችሁ ሢያሥጠላ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 месяцев назад
ሹካ 😂😂😂😂ይማችሽ
@add9654
@add9654 7 месяцев назад
ክክክክክክ ወየውእኮ
@user-vc3wo7tw4e
@user-vc3wo7tw4e 7 месяцев назад
ቻርጃዋ ናፍቆኛል
@mariyamenate3997
@mariyamenate3997 7 месяцев назад
አላይን ነው እደ ጥምቀት የሚከበረው
@monashmeis8445
@monashmeis8445 7 месяцев назад
እስቲ በናትች ውደኝ እና ከእናንተገረ ልስራ እኔ ቤሩት ነው ያለውት በካሚራ ፈቅራችሁ ያስቀናል
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 7 месяцев назад
የጎንደር ቀሚስ በዶላር ስንት ነው
@zeritutube
@zeritutube 7 месяцев назад
የተባረከ ይሁን ሳቢ❤
@astertube5406
@astertube5406 7 месяцев назад
ሳባ ኦሜጅ አትበይ ስሙን ጥሬው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 месяцев назад
ዋውው ያምራል በጣም ሳባ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 7 месяцев назад
ስራሽ ጥር ሳለ እኔን የሰይጣን ጥፍርሽን የማላይበት እንዲያው በማሪያ አውልቀሽ ጣይው ሰይጣንን ተሸክመሽ እዴት ነው የምተኘው
@nastanettube
@nastanettube 7 месяцев назад
ሠላም ሠላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያምራል
@jujuhabeshawit
@jujuhabeshawit 7 месяцев назад
ሳቢ ኩዬትስ አትመጭም ወይ
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade 7 месяцев назад
እርየትአካባቢነሽ ሳራ እፈልግሻለው
@habibah9637
@habibah9637 7 месяцев назад
ሳኡዲ ብትመጭ ኩላሊቴን ነበር የምሠጥሽ😂😂😂😂😂😂
@gdg8314
@gdg8314 7 месяцев назад
እኔምንአገባኝ😂😂😂😂😂ለብርሽብለሽ እረወይእኔ
@muluhaile6536
@muluhaile6536 7 месяцев назад
Saba Milano ese maca nawe yamtemcwe?
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 7 месяцев назад
Wel come to alain sabi😅❤
@user-sr2lz2mw3z
@user-sr2lz2mw3z 7 месяцев назад
ሰላም ሳብየ ነጭአጭ ሽቲ ላኪልኝ እስቲ
@madi2644
@madi2644 7 месяцев назад
ሰላምናችሁ
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 7 месяцев назад
Wwww nice❤❤❤❤❤❤
@SameeraS-ly3ld
@SameeraS-ly3ld 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@itema5680
@itema5680 7 месяцев назад
❤❤❤
@assa5521
@assa5521 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 7 месяцев назад
👏👏👏👏❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dibora658
@Dibora658 7 месяцев назад
Bretu
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 7 месяцев назад
ሻርጃ አልታሁን
@seadltube2433
@seadltube2433 7 месяцев назад
እንደማመር ቅመሞችየ❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
እንደማመር
@seadltube2433
@seadltube2433 7 месяцев назад
እሽ
@kedjatube9725
@kedjatube9725 7 месяцев назад
በጅሽ አትብይ ጥፍርሽ ተሰብሮ እንዳትበይ
@hophad3783
@hophad3783 7 месяцев назад
በእግሯ ይሻላል በቃ😂😂
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 7 месяцев назад
ክክክክክክ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 месяцев назад
​@@hophad3783😂😂😂😂😂
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 7 месяцев назад
በእግሬ እበላለሁ😂
@mbet1840
@mbet1840 7 месяцев назад
ጥፍሩ እኮ ምቾት አይሰጥም ሲበሉ ሻሁር ሲወስዱ
Далее
Wife habit 😂 #shorts
00:16
Просмотров 36 млн
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
13:27