Тёмный

ዴመቁና ዴመቀ ክፍል 9 DEMEKUNA DEMEKE PART 9 ethiopian drama 2020 

Business man የስራ ሰዉ
Подписаться 106 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

ተወዳጅነትን ያተረፈው ምርጥ አስቂኝና አስተማሪ ድራማ

Опубликовано:

 

28 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 353   
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 2 года назад
በርቱ ቀጥሉበትየሚወደዲነዉ
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 4 года назад
ጦልጧላ ተመችቶኛል የደመቁ ስድብ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@tiruyedesta1266
@tiruyedesta1266 4 года назад
አንተ ጠልጧላ ሏ ደቡሼ ው ቆፍጣናው ገበሬ አቀመሰው ትዝታየን ቀሰቀሰው በርቱልን
@user-zt1rm6bs2x
@user-zt1rm6bs2x 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክ
@user-gp4uo8sj2b
@user-gp4uo8sj2b 4 года назад
ደምሩኝውዶች
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
አንች እራሡ ጦልጧላነሽ
@zewdidessalegn1755
@zewdidessalegn1755 2 месяца назад
❤❤❤
@user-ku7bx3xs9p
@user-ku7bx3xs9p 4 года назад
ቀጡልበት ሠላማችሁን ያብዛልን ደቂቃውን አሥረዝሙልን አገሬ ናፈቀኝ ወይ ኮረና ጠፉቶ ሁላችንንም ለአገራችን ያብቃን በስዴት ያለን እህቶች
@hayathayat8087
@hayathayat8087 4 года назад
የኔማሮች በርቱልኝ ስወዳቸው በጣም ሀገራችችን በሀላችንን ያሳዩናል በርቱልን የኔቅመም ደመቁየ ስወዲሽ ውድድድድድድድ
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 года назад
ለኔ የኢትዮጵያ ድራማ ፊልም ብዙ ጊዜ አንድ አይነት ነው ሲጀምር ካየኸው መጨረሻውን ሳታይ መናገር ትችላላቹህ ምንልታዘዝን አይጨምርም ይህ ደግሞ ቱባ ባህሌን ነው ሚያሳየኝ፣ ደመቀ፣ደመቁ ፣ቃላት የለኝም በርቱ ("ካሽሜሯን ልብስ አንዳንዴ በአገር በቀል ልብስ ደመቀች በጥጥ በተሰራ ቀሚስ ቀይሩ")
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 года назад
ደግ አደርክ ድንቡሺየ እሂን የፍቅር መቀሰ ሰባበርከው😘😘😘😍😍😍👍👍
@fatimahussain6287
@fatimahussain6287 5 месяцев назад
ዲቡሸ በሳቅ ደገልክኝ በስደት ደብሮኝ ተክሸ ነበር ፈታ አደረከኝ❤❤😂😂
@taibalara9393
@taibalara9393 3 года назад
የገጠር ቆንጆዎች በርቱ
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 4 года назад
እረ በሳቅ ሞትኩ ደመቁና ድንቡሸ ውይ ወሪያቸው እንወዳችኋለን ኑሩልን ሀሀሀ አዎ እውነቱን ነው ከመሞት መሰንበት ተነሱና ጥፉ በሰላም ተመለሱ ውድድድድ ቀጥሉበት
@yenineshtesfaw1630
@yenineshtesfaw1630 4 года назад
እናመሰግናለን ማሮቼ ምርጥ ድራማነው ያቀረባችሁልን 👍👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 года назад
ድቡሽ ተመችተህኛል ይመችህ አቦ
@solomondestaw1823
@solomondestaw1823 4 года назад
አረ ታምራላችው ባልጠበኩት ሁኔታ ነው ያገኘዋችው ዋውውውው👌👌👌
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 года назад
እስኪ እንደኔ በገጤሬነቱ የሚኮራ Sube አድርጉኝ
@haetkatr1533
@haetkatr1533 3 года назад
ገጠረ መዉለደ ያኮራኛል
@enatenatye7434
@enatenatye7434 4 года назад
ስወዳችሁ ማሮች ገጠር ዉስጤነዉ 💚💛❤️😍😍😍😍🤣🤣🤣❤️❤️😍😍ድቡሸ🤣🤣🤣🤣
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 года назад
ትክክል እኔም ውስጤነው
@enatenatye7434
@enatenatye7434 4 года назад
@@user-fe6fw2er3q 💚💛❤️😍👍
@user-vq4lr5iz1x
@user-vq4lr5iz1x 4 года назад
ትልቅ እህቴ እኮ 2እናት ናት የኔ ቆንጅ
@eff7478
@eff7478 4 года назад
ምርጦች መጣችሁ ድቡሽ የድራማው ድምቀት የደመቁ ስድብ እና እርግማን በሳቅ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 года назад
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለሰው ዘር በሙሉ
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 4 года назад
😁😁😁😁😁 አይ ድቡሼ 😁😁😁😁😁😁. ደመቁ ደመቄ. እንዲህም ማንንቴላይ አደፍርሥ ሆንህ እምትሰራው ሁላቺሁንም እውዳቺሆለሁ
@yotor2abissiniya127
@yotor2abissiniya127 4 года назад
እርስ በእርስ በመደማመር ለስኬት አብረን እንስራ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 года назад
ምጦች ስታስቁኝ አብ ምችት ይበላችሁ እህቶችና ወንድሞች የ6 ና ሴቶች ቀዷ ፆም እደት ይዟችሁአል አብሽሩ አላህ አጂሩን ያብዛልን
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 года назад
አሚንንንን አሪፍ ነው ሁቢ
@assass287
@assass287 4 года назад
በጣም ዳሥ ትላላችህ ኖሮልንን የአገራች ብሀል የምታሥታሡን ዳመቁ አናዳመቀ ሁላችህም ታምራላችህ ኑረለን።
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 года назад
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ደመቁና፣ደመቀ፣እዲሁም፣ዲቡሼዬ፣ጦልጧላ፣አለች፣ደመቁ፣ደስ፣ስትሉ፣በጣም፣ነዉ፣የምወዳችሁ፣ሰላማችሁ፣ይብዛ፣ሀገራችንን፣ሰላም፣፣ያዲርግልን
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 4 года назад
_ደመቁና ደመቀ እንኳንሰላምመጣቹ _666' በአለምላይ እደሰደድእሳት እየባሰየመጣውን ኮሎራበሽታ _እራሳችሁንጠብቁ _ድንቡሼ ዋው በጣም ይመችክ _ስድብክ ቶስታሳ ድገመው።
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 года назад
ደመቁየ የኔ ቅመም ደስ ስትሉ ያባቴ አምላክ።ብን ያርክህ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
ክክክክክ ድቡሽ ጉድህ ፈላ አታርፍም ሀሀሀሀሀ እኳን ደና መጣችሁ ክክክክክ ሰወዳችሁ በለዉ በጋዝከዉጉላ ክክክክክክ አይ ድቡሽበእዉነት ደብሮኚ ነበር እሶን ብሎ ጨቅላ ክክክክ
@user-to5db7dv4w
@user-to5db7dv4w 4 года назад
ድቡሸዋ የኔ ውድ ስወድህ ሁሉም ነገርህ ይመቸኛል
@tube896
@tube896 2 года назад
እውይ ይሄንን ጥበብ ልብስ ስወደው
@MTMT-xs6vl
@MTMT-xs6vl 4 года назад
ዋውውው መስቀላችሁ ሴያምር ታወቂ ስትሆኑ እዳታወልቁት
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 года назад
እንኳን ደህና መጣቺሁ ደጉ የሀገሬ ሰው ክፉ አይካቺሁ😍😍😍
@seni2156
@seni2156 4 года назад
ደመቁየ አምባር ጭቃ ቅባትን አስታወሽኝ ስወዳችሁ እኮ ውስጤ ናችሁ
@SalamSalam-nx1kp
@SalamSalam-nx1kp 4 года назад
በጣም ደስ ሲል አዝናይ ነወ ተረቱ
@abuusuy7424
@abuusuy7424 4 года назад
ውይ ስወዳችሁ እኮ 👉💋🥰🥰🥰
@ttaiba147
@ttaiba147 4 года назад
ዋውሥታምሩበርቱ፡ድቡሸውሥጤነህ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 4 года назад
ዉይ ስወዳቸዉኮ ማነዉ እንደኔ ደመቁየን እሚወዳት የከተማ ሰዉ ነኝ ተብየዉ ሲያስጠላ
@awelmusa3397
@awelmusa3397 4 года назад
እረወይኔ ደመቁ አትሰላቢ ክክክክክክክክ በጣም ታምራላቺሁ ቀጥሉበት
@erbvv9762
@erbvv9762 4 года назад
ዋውውውው
@user-kd4to6ed5r
@user-kd4to6ed5r 4 года назад
በረቱ ደሞ ደመቁ ስላቢ እያለች የመተስደበው በጣም አስቁኝል በርቱ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 3 года назад
ደገማችሁይ
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 4 года назад
ትችላላችሁ የእውነት ልጆቼ ትችላላችሁ በርቱ፡፡ በወቅቱ ካለው ክፉ መንፈስ ወጣ እንድንል አድርጋችሁናል፡፡ ድንቡሼ ማር ነህ እኮ ደመቁ የፎገላውን ከተምኛ እኮ ልታቀምሽው መስሎኝ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ያግዛችሁ፡፡ በማንኛውም አቅጣጫ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ
@alemalem7864
@alemalem7864 4 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ ጥሩ ነው
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 года назад
ደመቁየ ደመቀየ ድንቡሺየ አወይ እድሌ ሰወዳችሁ እኮ
@tsehaykinde5812
@tsehaykinde5812 4 года назад
I live it all production so beautiful 👍👍👍
@user-dg3zu7xt5h
@user-dg3zu7xt5h 3 года назад
በርቱ
@goodnews9572
@goodnews9572 4 года назад
ኧረተው ዴመቀ ተው ኧረ ተው በርቱልን እወዳችኋለሁ ቀጥሉ
@fatimalove9002
@fatimalove9002 3 года назад
ፍየልም ስጠብቅ ታስረህነዉ ድንቡሸ
@ssmm6483
@ssmm6483 4 года назад
Fiqr..new yametam.
@ssmm6483
@ssmm6483 4 года назад
😁😁🤪🤪
@user-ln7yh6oi3e
@user-ln7yh6oi3e 4 года назад
ዋውውውው በርቱ በጣም ደሰትላላቹ👌
@0ahh858
@0ahh858 4 года назад
ማነው እደኔኮሜት ማንበብ የሚዉድ
@user-kt1vg6yy5n
@user-kt1vg6yy5n 4 года назад
👍👍
@user-pq3vs7ng1s
@user-pq3vs7ng1s 3 года назад
እኔ
@user-vx9kj2lo8d
@user-vx9kj2lo8d 4 года назад
ሽቅል ላይ ነበርኩ እንኳን በ ሰላም መጣችሁልን ማሮችየ
@0ahh858
@0ahh858 4 года назад
በርቱደሜ ደመቁ እንወዳችዋለን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 года назад
ድቡሽዬ የኔ ጀግና ክክክክክ መመመመመ በበበበበ
@user-lc5rj2wm1l
@user-lc5rj2wm1l 4 года назад
ምረጣችየ ትዝታወቸን ቀሰቃሺ ሀገሪ ኢትየጰን አሰታዋሻች ኢትዮጱያ ለዘዘላለም ትኑረ ኮሮነንም ከዘረ ከሰሩ ይቀልልን
@user-tt1rn8gp3n
@user-tt1rn8gp3n 4 года назад
የኔ ብርቅየ ወች አቤት ስወዳቸውኮ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 года назад
ድቡሸንና፣ደምቁን ስወዳቸው
@aymentube2133
@aymentube2133 4 года назад
ሀሪፍ ነው በርቱ
@balayiyegetaliji5367
@balayiyegetaliji5367 4 года назад
Dubushiyee sitimachagni eko😙
@madinah7367
@madinah7367 4 года назад
እልልልል እስከማየው ቸኮየ ነበር እንኳንደህና በጣችሁ
@tsehaykinde5812
@tsehaykinde5812 4 года назад
ጦልጦላ ክክክክክክ ድቡሽየ ማንነቲ ላይ ጡል ጡል ሲል ያምርበታል ይሂ ነው የናፈቀኝ የነበር አይ አሜሪካ ውልትፍ የለም ታስረሻላ ያለችው ክክክክክ የቁም እስረኞች👍👍 ስወዳችሁ ❤❤❤
@yahoalfalah8688
@yahoalfalah8688 4 года назад
ድቡሽ ስብርብር አደርከው ይህ የፍቅርመቀስ ክክክክክ አህያው በሬው ደመቁና ደመቀ
@user-td2il4ci4l
@user-td2il4ci4l 4 года назад
ድብሼ የኔ ድብሽብሽ. እውድሀልሁ😜😝😝😜😜😛😛😜😜
@yotor2abissiniya127
@yotor2abissiniya127 4 года назад
endemamer eski
@user-cx6vg4yd9r
@user-cx6vg4yd9r 4 года назад
ስወድሽ እኮ ዴመቁ ውስጤ ነሽ
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 года назад
ድንቡሼ ወይ አያርፍም ወይ አያፍርም ሁሉም ሴት ያምረዋል ሆሆሆሆሆ ስወዳችሁ በፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤😘😘😘💋💋😘😘😘😍💋💋💋❤❤❤❤❤😍😘💋💋😘😘😘💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
አመታቱ አሳቀኝ 🏌🏻‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️ ድብሸ 🤣🤣🤣🤣 ታሰቀኛለህ 🤣🤣🤣🤣🤣 በርቱ እኛ አለን ለላይኩና👍 ለሰብሰክራይቡ 💋 ውድድድድድ💋💋💋 ነው የማርጋችሁ ገጠር መሆን እኮ መታደለ ነው
@user-zt1rm6bs2x
@user-zt1rm6bs2x 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክ አወ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
@@user-zt1rm6bs2x 😂😂😂😂
@happy7316
@happy7316 4 года назад
ደሥይላል ቀጥሉበት
@estergeoushy8336
@estergeoushy8336 4 года назад
የዲቡሸ ከዘራ ስታስቀኝ አይ ቤት እኔም ገና ከገጠር እያለሁ ከከተማ ፎቅ የናቴ እስር ጎጆ እምርጥ ነበር። እና ጋሸ የጋሸ መረጋጋት ግን ማመን አቃተኝ ክክ በሊላ ፊልም መሰረቴን ሊገባ ብሎ ጠፍተው ሲሂዱ ተከትሎ መንገድ ላይ ልጁን ፍንክቶ መሰረትን ከቤቱ ወስዶ አግቶ ምናምን ስላየሁት እንዲህ በቀላሉ ይረጋጋል አላልኩም ነበር ድንቡሸ አለቀለት ብየ ነበር ጋሻ አባቴን አስታወስከኝ እንደዚህ ሰው ከሰደበኝ ከመታኝ በስመ አብ የሚመልሰው ሰው የለም ለገልጋይም አይመችም አባቴ ማለት ነው እና በጣም ዘና ብየለሁ ይቀጥል እኔ አሁን ወደሀገር ልመጣና ከእናንተ ጋር ታሰሩኛላቹህን
@abebamamo8106
@abebamamo8106 3 года назад
በሮቱ. ስታምሩ
@user-ig8pp6zu3c
@user-ig8pp6zu3c 4 года назад
ይመቻችሁ አቦ. ቀጥሉበት
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 4 года назад
ድንቡሸ የኔ ድንቡብቡሽ
@xhhdhhdhd6714
@xhhdhhdhd6714 4 года назад
ማሮች፣ቀጥሉበት
@user-if7in9pr3o
@user-if7in9pr3o 4 года назад
😅😅😅😅😅😅😄የኔምርጦች ስታምሩ❤👌
@saaadasaadam1365
@saaadasaadam1365 4 года назад
ወይ ዲቡሸ ፈታ ነው ያደረገኝ
@jej7909
@jej7909 4 года назад
ስወድቺሁ የኔማሮይ
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 4 года назад
ስወዳችሁ ድቡሼና ደመቁን ደመቀንም ጨምሮ በርቱልን እንዲሁም በካሜራ ጀርባ ያላችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን
@godislove5271
@godislove5271 4 года назад
አሪፊ ነው በርቱ
@rikiriki1483
@rikiriki1483 4 года назад
ደስ ሲሉ በፈጣሪ
@user-zu4ml8ix9i
@user-zu4ml8ix9i 4 года назад
አይ ድቡሺ ወሰዳት እኮ ጎበዝ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 года назад
ደመቁ ዴመቀ ድንቡሽ 😍
@Zenat-nb6zp
@Zenat-nb6zp 4 года назад
ክክክክዲቡሽየእደትእደምታስቀኝ ኑሩልንየኛመፅናኛናችሁ
@user-td2il4ci4l
@user-td2il4ci4l 4 года назад
ወይ ደመቁ ስውድሽ💖💖💖💖💖
@user-zq9uo6wn6d
@user-zq9uo6wn6d 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 года назад
የገጠር ማሮች በርቱ👍👍👍
@zinetademadem4805
@zinetademadem4805 3 года назад
ክክክአረበሳቅ
@wubwubalehwalewubalechwale5836
@wubwubalehwalewubalechwale5836 4 года назад
ሥወዳችሁከልቤነው በርቱ
@user-jf2in4fh6o
@user-jf2in4fh6o 4 года назад
Des sitilu yemri betam temchalachu🇪🇹
@beretuberetu8662
@beretuberetu8662 4 года назад
Ewdachewalehu selamachehu bezetezet yebeleliga
@Hope20437
@Hope20437 3 года назад
ድምቡሼና ዴመቁ በሳቅ ሊደፉኝ ነው 😂😂😂😂😂
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 4 года назад
ድንቡሸ በሳቅ ፍርስ ነው የምታደርገኝ😂😂😂
@fetayehusen60
@fetayehusen60 4 года назад
ድንቡሸክክክክክክ ቀጥሉልን
@user-mi7ef7ow1h
@user-mi7ef7ow1h 4 года назад
ይመቻችሁበጣም ደሰ ይላል
@weraabili7712
@weraabili7712 4 года назад
ሣታምንኝ ነው የሮጥሺው ይበል
@masaretyilink6735
@masaretyilink6735 4 года назад
ክክክክክክ አይ ድብሸ በሳቅ ገደልከኝ
@user-yz3zz8qr9b
@user-yz3zz8qr9b 4 года назад
እንኳን ደህና መጣቺሁ የኔማሮች ሰወዳችሁ እኮ ዉድድድድድ
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 года назад
እንዴዉ ሢያሥቁ የኔ ማሮች
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
አይ ደመቁ ክክክክክ አሳቃችሁኚ ደመቀ በደብ እሽት አድርገዉ
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 года назад
ውይ ስወዳችሁ ድቡሽ ጉድህ ፈላ
@fatemhtggjfrs3387
@fatemhtggjfrs3387 4 года назад
መጣቹህ
@user-by4xr2qh7i
@user-by4xr2qh7i 4 года назад
እኔ ምለው የድቡሼ መደነባበር ምነው ተቦቀቦቃ ክክክክክክ ደሞ አይኑ እንደ እቁራሪት ከላይ ቁጭ ብለዋል ሁሌም ነው እንዴ ሚመነቅረው ክክክክ
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 года назад
ክክክክክክ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 года назад
ድቡሸን የሚወድ ሰብስክራይብ አድርገኝወንድምእህትቶቸ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 года назад
🤣🤣🤣
@user-by4xr2qh7i
@user-by4xr2qh7i 4 года назад
@@You-ex5rk ደስ ይበልሽ አደረኩሽ እኔማ ሳይሉኝም ዝም ብሎ ስብ ማድረግ ደስ ይለኛል ማለቴ ውጪ ስለሌለው ማለት ነው
@nanyynany6069
@nanyynany6069 4 года назад
ምርጦችየ
@user-it6ui6sg1j
@user-it6ui6sg1j 4 года назад
እንደው ስወዳችሁ የኔ ማሮች አይ ድብሽየ ክክክክክ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 года назад
እናመሰግናለን በርቱ
@fatumaali8829
@fatumaali8829 4 года назад
ድቡሽየጉድፈላክክክክክ
@meskremtsegaye8582
@meskremtsegaye8582 4 года назад
የኔ ምርጦች
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 года назад
ወይኔ ደመቁን ስወዳት አቦ አገናኙኝ አድራሻዋን ፅደቁብኝ
Далее
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Просмотров 16 млн
ዴመቁና ዴመቀ 6 DEMEKUNA DEMEKE 2020
26:42
Просмотров 220 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
Просмотров 397 тыс.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Просмотров 16 млн