Тёмный

ድህነት ያልበገረው የእንጀራ እናትና የልጅ ፍቅር @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, RU-vid channel and website www.eyitatv.com for more.

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 323   
@eyitatv
@eyitatv Год назад
ውድ የእይታ ቤተሰቦች እንግዶቻችንን ወ/ሮ ደመቀች እና ልጇን መቅደላዊትን መርዳት የምትፈልጉ - አቢሲንያ ባንክ - 139170849 ስልክ 0991425592 ። ሙሉ ስም Demekech Adamo - ደመቀች አዳሞ። እናመሰግናለን
@accacc5974
@accacc5974 Год назад
ሰልክ ቁጥር አሰቀምጡልን
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Год назад
እህት ስልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ የስደት ስቃየን ላውራሽ ???
@NikiTg
@NikiTg Год назад
I’m trying to contact this family to help with what I can please contact me or massage me or there phone number thank you
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
ስልክ ቁጥር አስቀምጡ😢😢😢😢😢
@accacc5974
@accacc5974 Год назад
@@fatimaswa3171 ayzushe enateya
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Год назад
ፍቅር ድህነት አይገድበውም መልካም እናትና ልጅ አብሽሩ ያልፋል ኢቢኤስ ላይ ይቅረቡ የምትሉ
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
እሚገርም ታሪክ ነው ድህነት ያልፍል ፍቅር ግን ዘላለማዊ ነው ደስ እምትይ እናት ነሽ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ እናት የእንጀራ እናት ብዙ ጊዜ በጥሩ አይን አትታይም አንቺ ግን ትለያለሽ እንቁ እናት ነሽ ❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑሪላት ለልጅሽ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
ልጅቱም በጣም ጡሩ እና ጨዋ በጣም ቆንጆ ልጅ ነች የልጅ አዋቂ አስተዋይ ነች አላህ እርዝቃችሁን ያስፋላችሁ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 Год назад
ይሄንን የምታዩ ሁሉ በጌታ ፍቅር ሁላችንም እጃችንን እንድንዘረጋ በጌታፍቅር እጠይቃችሁአለው በጣም ልብ ይነካል
@neima2690
@neima2690 Год назад
🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ሰው የኔ እናት መረዳት አለባቸው😢😢😢😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
የኔ እናት ጸበል ብቻ ሳይሆን በጸሎት ትጉ 😢😢😢አይዞዋችው በእግዚአብሔር ቤት ጸንታችሁ ቁሙ ብዙዎቹ ቤት ነዋይ ሞልቶ ፍቅርና ሰላም ዬለምና ቸሩ እግዚአብሔር ጤንነታሁን ይመለሰው መቅደላዊትዬ ተባረኪልን የእንጀራ እናት ብቻ ሳይትሆን ልጆችን መጥፎ አስትሳሰብ ያላችሁ አሉ
@hiwotabejemhirete9210
@hiwotabejemhirete9210 Год назад
ውይ እኔጃ እንደዚህ አይነት ስርአት የሚገርም ስብእና በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅር በሌለበት ሰዓት እንደዚህ አይነት የሚያስቀና ፍቅር እግዚአብሄር የጎደላችውን ይሙላላችው አይዟችው ፈጣሪ አለ 🙏
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Год назад
የኔ እናት ለልጂትዋ የገለፁበት አገላለፅ ይገርማል እንዲህ አሉ አጉል እድሜ ስላለች በብስጪት ምንጌድላይ እንዳትወድቅብኝ እሰጋለሁኝ አሉ አንጅቴን አላወሱት ኡፋ ጌታ እግዚአብሔር ሙሉ ሰላም ይስጣቹ አሜን🙏❤🙏 እባካቹ ኢቢኤስን በአዲስ ምእራፍ እንዲያቀርባቸው ሸር አድርጉላቸው አድራ የኛ ርዳታ ዘላቂ ስለማይሆን ቢያንስ በቤትና በቋሚ ስራ ኢቢኤስ ብቻ ነው ዘላቂ መፍትሂ ያለው ሽር ሸር በፍጠራቹ?🤔🙏❤🙏
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Amin amin
@tediwon
@tediwon Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የነዚህ ቤተሰቦችን ህይወት ይቀይርላቸው እጅግ ልብ ይነካል ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ ሁሉ ነገር አላፊ ነው ፍቅርን የሚያህል ምንም የለም
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
እግዚአብሔር ታሬክ ይራል ድንቅ አምላክ አለን አይዞሐችሁ 🙏❤❤❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Год назад
የምጀምርያ ጊዜ እየጀራናት ስሟሲቀየር ❤❤❤
@sisayneri1431
@sisayneri1431 11 месяцев назад
ዋው በችግር በበሽታ የማይበገር መቆራኝት ፈጣሪ ይርዳቹ እኛ የቻልነውን መርዳት እንፈልጋለን የባንክ ቁጥራቸውን ያስቀምጡልን የልጅቷ ፈገግታዋ ሁሉን ያስረሳል በችግር ውስጥ እያለፈች አይመስልም ዳይ የቻልነውን እንርዳት ሳይሆን የአገር የኢትዮጵያዊነታችን ግዴታ ነው በምንችለው አቅም እናግዛቸው
@hirut758
@hirut758 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ማንም ሰው አይጣ😭😭😭የኔ ቆንጆ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ቤተሰቦችሽን ከዛም አልፎ ለአገር እንድተርፊ ፈጣሪ ይርዳሽ🥰🥰🥰🥰
@hiwotalehlegn5658
@hiwotalehlegn5658 Год назад
ዋው እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ በዚህ ዘመን እንደዝህም አለ በእናትሽ እስኪ ከቻልሽ ኢቢየስ ላይ ይቅሪቡ ብዙ ተከታይ ስላላቸው ሰው በደንብ ይረዳቸዋል በእናትሽ ተባበርያቸው
@habibagh
@habibagh Год назад
ፍትህ በየቦታ ለሚሰቃዩ ምስኪን ህዝቦቻችን ፍትህ ለሚፈርሱ መስጊዶቻችን
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
አብርሃሙ ስላሴ ቤታችን በበርከት ይሞሉታል አይዞቹ በገንዘብ የማይተካ ፍቅር አላችሁ መቅደላዊት እንደስምሽ መቀደላዊት ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አይዞሽ ትልቅ ፈተና የምታሊፈበት ዘመን ነው በርቺ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Год назад
የኔ ቆንጆ መቅዲ በዚህ እድሜሽ እንደዚህ በስለትና ማመዛዘን ይገርማል ፍቅር ይጨምርላችሁ ገንዘብ አስፈላጊ ቢሆንም ፍቅር አይገዛም አይዞአችሁ ችግር ያልፍል። በርቱ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል❤❤❤
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
የኔ እናት እፍፍፍፍፍ ብርቱ እናታችን አይዞሽ ድህነት ከባድ ነው ትዚ አለኝ ግን ከሁኑ ጀምሮ ይቀራል እማየ
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Eshi enamesgnalen mekdi negn 🙏🙏
@meryemtube3873
@meryemtube3873 Год назад
የዋህነቷ የኔ እናት ትንሽ ቋንቋ ይዟት እንጅ ብዙ አለ ውስጧ ምርጥ እናት
@makidaskidane
@makidaskidane Год назад
እግዚአብሔር ምህርቱን ይለክለችሁ ቤተስቦቼ በእውነት ከጥሩ ቤተስብ ነው ልጅቶው የተወለደችሁ አባትዬው በምግባር ያስደጋት እመቤቴ ማርያም ቤታችሁን ትሙላለችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Год назад
አዉነት ነው ሰዉ አንደተቸገረ አይቀርም እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ልጅቷ ደግሞ እግዚአብሔር የበረካት ብታገኙም ፀባያችሁንና ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ ጤናችሁን ይስጣችሁ አይዟችሁ እኔም ከእናቴ ጋር የሳለፍኩት ችግር ነበር ግን እግዚአብሔር ታሪካችንን ቀየረ ክብርና ምስጋና ይግባዉ አሜን
@foziyaayalew1589
@foziyaayalew1589 Год назад
ማሻ አላህ ልጂቶ በጣም ቆንጆ ነች ፈገግታዋ 👌👌👌👌😘😘😘😘😘
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Amesgnalhu
@b.p8546
@b.p8546 Год назад
የኔ እና ት ደስ የምትል ናት አላህ ጤናሺን ይስጥሽ መቅድየ አንችም ጥሩ ፀባይና አስተዳደግሽ እጅግ በጣም ጥሩ ፀባይ ስላለሽ ከማንም መኖር ስለምትቺዮ ነዉ አላህ ለናትሽ ትልቅ እድሜ ይስጥሽ።
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Amin ema amin yemarlshi beygn
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
የኔ ፍቅሮች!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!! አንቺንም እግዚያብሔር አብዝቶ ያክብርሽ የኔ ቆንጆ ከቻልሽ እባክሽ በሌላም ሚዲያ እንዲቀርቡ አግዣቸዉ ራሔልዬ ተባረኪልን!!
@martamarta8383
@martamarta8383 Год назад
❤❤❤❤
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
ኢቢኤስ ወይም ሸገር ኢንፎ ቢቀርቡ ጥሩ ነው እኛም ያቅማችን እንርዳቸው
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Год назад
ሌላም ዩቱብ ላይ ይቅርቡ
@היוטקסה
@היוטקסה Год назад
አፈር በበላሁልሽ የእኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል የእኔ ጀግና አይዞአችሁ❤❤❤
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 10 месяцев назад
ጠላትሽ ...እግዚአብሄር ይድረስላቸው ውይይይ ልብ ይሰብራል
@bert932
@bert932 Год назад
እግዚአብሔር የጎደላቸውን ይሙላላችሁ ።ደስ እሚል ቤተሠብ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እና ይሄን ፍቅር የይለበት ኑሮአችሁን ያልችግር እንድትኖሩ ይድርጋችሁ
@HaiatH
@HaiatH Год назад
የኔ ቆንጆ ልጅቱዋ በጣም አስተዋይና ስረአት ያላት ልጅ ነች 😍😍😍😍😍😍
@blueblue8966
@blueblue8966 Год назад
የኑሮ ውድነቱ ከጊዜ ወደጊዜ ህዝባችንን ወደጎዳና ወደልመና አወጣው ሌላውን በሽተኛ አድርጎ ጨረሰ በጭንቀት ጭንቅላታቸው እየለቀቀ እረ ፈጣሪ ታረቀን እባክህ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Год назад
ሰዎች ሳይሆን እግዛብሄር ነዉ ያሰመለጣቹሁ ክብሩን እሱ ይዉሰድ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Год назад
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ህይወታችሁን ይቀይርላችሁ ጤናችሁንም ይመልስላችሁ የመድሃኔአለም ተአምር ተው ሁት ሰዎች እግዚአብሔር መላእክት ናቸው የተላኩጅ እጅማ ጅብ መች በሰው ይመለሳል ሎጥን ከሰዶም ሁለቱን መላእክት ልኮ እዳወጣው እደዛ ነው
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk Год назад
እኔምበጀራእናትነውያደኩት ነገርግንእደናትሁናነውያሣደገችኝ 😢😢😢😢
@ms2736
@ms2736 Год назад
እኔም
@medna308
@medna308 Год назад
ያአላህ አብሽር መልካም ኢትዮጵያውያን እባቸውን እንበስ እኔ እያለሁ ወገኔ አይራብም
@አማራፋኖኢትዬጵያ
ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል ግን ደግሞ ለመኖር ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል የድግል ማርያም ልጅ ያልታሠበውን ይስጣችሁ ጤናችሁንም ይስጣችሁ
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
@Ebc ይቅረቡ ልብ የምነካ ታርክ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
የኔ እናት ፊቱ ያሰተውቃል ምን ያህል ጉዳት እንዳለበት አይዛሸ እማ
@Gunatube
@Gunatube Год назад
የኔ እጀራ እናት አለች እጅ የዳቢሎስ ትንሽ እህት😢😢ሀገር መግባት ሳስብ የሱዋ ክፋት ድርድር ብሎ ይታየኛል 😢
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Год назад
አይዞሽ እማ ከባድ ነው
@hjtube2467
@hjtube2467 Год назад
አይዞሽ የራሥሽ ሂወት ኑሪ አትድረሺባት
@elsases8756
@elsases8756 Год назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የገለፅሺበት ቃል አሳቀኝ. እኔም አለችኝ በእውነት. ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢 ክፋ ነበረች. በአባቴ ንብረት እርሃብ ብቻ. አሁን እስዋን አላስብም ብትፈልግም አታገኘኝ. አሁን. ደግ ናት. ለእህቴ. በፊት ያሰቃየቻትን ግን. ደሞ. ወንድሜ ሚስት አለችው ለልጁ ከናት. በላይ ናት. ልጀ እንጂ ልጁ ብላ አታውቅም ጎርምሶ ብር. ሰርቋት. ጠፍቶ ሲመለስ ሰው አታስገቢው ሲል. እንዴ ልጀ እንኳን መታ ብላ እናት. ናት ግን. ብዙየጀራናት. ክፉ. ነው እናም. ልብ ይስጣቸው
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Год назад
አብሽሪ 😂😂
@selina4853
@selina4853 Год назад
​@@elsases8756 😂😂
@ሰላምአሰፍ-ቈ3ሰ
@ሰላምአሰፍ-ቈ3ሰ Год назад
ደስያላሉ ልጅቶም ምራጥሰው ነች አዳዱልጅ ከልጅ በላይ አሳድገው እጀራናቱን ለመግደል ይመኝል ሁሉ እጀራልጅ አዳይደለም የልባችሁን ፈጣራ ይሙላላችሁ
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 Год назад
ቁስልን ፈዋሽ ስልጣን የተሰጠው ቅዱስ ሩፋኤል ያድንሻል ጠበሉን ጠጭ እምነቱን ተቀቢ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
ሰላም እድህም አለ ለኬ የጀራ እናት እየተባለ በብዙ ጊዜ ወቀሳ ነበር የምሰማው ከነዛ መካከል እደዚህ ያለች እናት መሆን መታደል ነው ለናተ ያለው ሲሳይ ይሥጣችሁ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
እግዚአብሔር ህይወታችሁን በእውነት ይቀይርላችሁ መቅድ በጣም በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ እናትሽን የመጥምቀ ሞሎኮትን እምነት አምጭላት በእውነት ትድናለች
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Eshi enate
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Eshi enate
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq Год назад
ማርያም ስንት ፈጣሪውን የሚፈራ ሰው አለ
@ሰአዳመሀልአባ
@ሰአዳመሀልአባ Год назад
ኢቢኤስ ይቅርቡ አድስ ምእራፍ። የምትሉ
@نجاتنجات-ك8ص
@نجاتنجات-ك8ص Год назад
ልጅቱን ሳላደቅ አላልፍም በጣም አስተዋይ ናት❤❤❤
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Betam amesgnalehu mekdi negn 🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 месяцев назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢እናት ሰትከፍ ማየት ያማል።😢😢😢😢😢😢😢የኔናት።
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
❤❤❤❤❤❤የኔ እናት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
እመብረሀን ይህን ቤት ጎብኚ በአንድያ ልጅሺ እንበየን መቆጣጠር አልቻልኩም
@wendesengetaneh5971
@wendesengetaneh5971 Год назад
Amen ❤Ene rasu Alchalkum😢
@judjjd644
@judjjd644 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@bashat5742
@bashat5742 Год назад
ፍቅረቹ ደስለል እኔቴ እነ ሁለት ዉንድሞቼ አንድ ግዜ ጅብ በላቶ ነበረ ፈጣረነዉ አወጠቾ እግዠአሐቤሬ ደግነዉ
@heywet
@heywet Год назад
Amen!
@የክርስቶስበራያኔኝ
እግዚአብሔር አምላክ ፈቅረችሁን የጨምረለችሁ ከዝህ የበለጣ ይህ ሰዉ ሰይሆን እግዚአብሔር ነው የመጣው አቤት የእርሱ ስራ አይዞሽ ያኔ እንተ ፀልዩ እግዚአብሔር ይረዳችኋል ፀበል ብች ሰይሆን ታግታችሁ ከፀለየችሁ የጅቡ መንሴ እረሱ ትረዳላችሁ መቼም የኛ ህዝብ አይሰማም ግን ገጠመኝ የምል ፕሮግራም አል ገብተሽ አደምጪ በፀሎት እንድትታግ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Год назад
ለሌሎች እንጀራ እናቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ
@مبيت-ل7ض
@مبيت-ل7ض Год назад
በጣም ደስ ምትሉ እናትና ልጅ ነቹ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🥰🥰
@konjetabate6813
@konjetabate6813 Год назад
ብዙ እንጀራ እናትና አባት ከወላጅ የበለጠ በፍቅር አይን የሚያሳድጉና ቁም ነገር ላይ የሚያደርሱ አለ በርግጥ አሉ ጥቂት ጨካኛች መውለድ ቋንቋ ነው
@habibagh
@habibagh Год назад
አላህ ጥሩ ኑሮ ይስጣቹ የማታ እጀራ
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
አላህ ያሽርሽ የኔደግናት ❤
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 10 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ ባለቤትሽንም ሙሉ ጤነኛ ይድርግልሽ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
እግዚያብሄር የጎደላችሁን ይሙላላችሁ
@naimaemamemam-kp8qw
@naimaemamemam-kp8qw Год назад
❤❤❤በጣም ነዉ እምትደነቁት
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Год назад
እውነት ውብ ልጅ ነሽ ❤
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Amesgnalhu
@hayuhabesha9467
@hayuhabesha9467 Год назад
ያረብ ታሪካችሁ ተቀይሮ ያሳየኝ 😥
@سبحانالله-ط4م5ص
ስለናንተ ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ እግዝ አብሄር አምላክ የጎደላችሁን ይሙላላችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤❤
@enanuale4683
@enanuale4683 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ayzwachu hulum yalifal...fikrachu lebizu betseb tmhirt yihonal...ahunm egzabher yebelte fikir yichemirlachu❤❤❤
@fkrteshifera3820
@fkrteshifera3820 Год назад
የኔ ደግ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አንቺንም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያድልሽ
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Amin
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад
ደስ የሚል ፍቅር በድህነት ቢሆንም የማያልፍ ነገር የለም እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺ
@habibagh
@habibagh Год назад
ኢብኤስ ትቅረብ የምትሉ👍
@toibaebrahim3849
@toibaebrahim3849 Год назад
ባአላህ ስልካችውን አስቀምጡ
@eyitatv
@eyitatv Год назад
ውድ የእይታ ቤተሰቦች እንግዶቻችንን ወ/ሮ ደመቀች እና ልጇን መቅደላዊትን መርዳት የምትፈልጉ - አቢሲንያ ባንክ - 139170849 ስልክ 0991425592 ። ሙሉ ስም Demekech Adamo - ደመቀች አዳሞ። እናመሰግናለን
@tgze2435
@tgze2435 Год назад
ጥሩ አ ናት ነሽ የኔ ሚስኪን አይዞሸ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Год назад
ድህነት አይንህ ይጥፋ።
@lalalie7280
@lalalie7280 Год назад
ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጡልን የማዘርን የኔ እናት እጀቴን በላችኝ
@eyitatv
@eyitatv Год назад
ቪድዎው መጨረሻ ላይ ያገኙታል ። እናመሰግናለን 🙏
@s3s3aas6
@s3s3aas6 Год назад
😢😢😢😢😢 ወይ ህይወት እንዴዚህ ናት አሏህ ይርዳችሁ😢😢😢
@ZebibFiker
@ZebibFiker Год назад
የኔና የናቴ ታርክ የኔ እናት በድህነት መከራዋን አይታ ለኛ መልካም ያረገች ናት በምን ላመስግናት ምን ላርግላት ተው በኮመንት ንገሩኝ
@tekyaahmed1050
@tekyaahmed1050 Год назад
አቅምሽ የቻለውን ደስ የሚላቸውን ነገር አድርጊላቸው
@Zamzam-xk1ut
@Zamzam-xk1ut Год назад
ከድማትኢስከማጨራሸ
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
ዋናው ፍቅር ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል😢🙏
@AlemituMamuye-ds4ic
@AlemituMamuye-ds4ic Год назад
ሚያስደምሙ እናት እና ልጅ❤❤❤❤❤❤
@لبنبنبينين
@لبنبنبينين Год назад
የኔናት በጣምደስምትሉ ቢተሰብናችሁ አላህ መጨራሻችሁን ያሳምርላችሁ አፋችሁን አላህ ይስጣችሁ
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Amin
@hiwotabejemhirete9210
@hiwotabejemhirete9210 Год назад
የምር እግዚአብሄር እናተቤት ነው ያለው 🙏
@montaha1976
@montaha1976 Год назад
አላህ ይጨምርላቹ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ በቱ❤❤❤❤
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ❤
@ፍቅርኢትዮጵያዩቱብ
እኔም እንጀራ እናት አለኝ ቀርቤ ስለሷ መናገር እፈልጋለሁ❤❤❤
@ማርዘነብ-ዸ5ነ
@ማርዘነብ-ዸ5ነ Год назад
አላህ ያሽርሽ ጤናሽን ይመልስልሽ ልጅቱም የምትገርሚ ነሽ ከአይን ይጠብቅሽ የኔውድ እንዴት እንደወደድኩሽ አጠይቂኝ ወላሂ ( ሴት ) ነኝ ብዙ አስለቀሳችሁኝ
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk Год назад
የኔእመቤት ልጅቷ አንጀቴን ነው የበላችው የኔናት
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Год назад
በጣም እያለቀሰኩኝ ነው አማዳምጠዉ በእዉነት አንርዳቸዉ
@hgfthgg5994
@hgfthgg5994 Год назад
እመብርሀንህወታችሁንትሙላላችሁሁሉምያልፋል
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Год назад
ለክታሮቱ የሞቀ ውሀ ላይ ትቀመጥበት ፣እና ነጭ ሽንኩረት ሞቅ አድርጋ ከወይራ ዘይት ጋር ተጠቀሚው በሏት
@hgffvggf9238
@hgffvggf9238 Год назад
እግዚአብሄር ጤናቹህን ይመልስላቹ ቸሩ አባት መቅዲ በጣም የተባረክሽ ልጅ ነሽ ልቦናሽን አይለውጠው❤❤❤
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Amin 🙏🙏
@uaesharjah
@uaesharjah Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን ተረፋሼልን አይዛቸው
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Eshi enamesgnalen
@rukiya7187
@rukiya7187 Год назад
ኢቤይስ ይርዳቸዉ plessssssssssssssssssss😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bl1yn6wc9k
@user-bl1yn6wc9k Год назад
በጣም ነው ልቤን የነካው😢😢የኔ እናት😢
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 10 месяцев назад
በጣም በጣም
@saharm119
@saharm119 Год назад
እግዚአብሔር የልባቹሁን🎉ይፈጽምላቹሁ እድሜናጤና🎉ይሥጣቹሁ❤❤❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Год назад
የእኔ. እናት. እዲሜና. ጤና. ይሰጥልሸ. ❤❤❤❤❤❤
@GoogleUser-co7um
@GoogleUser-co7um Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፍቅር አላችሁ ጤናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይማራችሁ አይዟችሁ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
አምላኬሆይ እደው ማልቀስ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sameera151
@sameera151 Год назад
Ebs ይቅረቡ😢😢😢😢
@sosinna4618
@sosinna4618 Год назад
ውይ እስኪ ስልካቸውን ስጡኝ ያቅሜን ላግዛቸው❤ኡፍ ፍቅር እኮ አቅሙ ከባድ ነወሰ ማጣት ግን😢😢ክፉ ነው ግን ፍቅርን አይበልጠውም❤😢
@eyitatv
@eyitatv Год назад
ስልክ 0991425592 ። ሙሉ ስም Demekech Adamo - ደመቀች አዳሞ። እናመሰግናለን
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Год назад
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤❤❤❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
👍👍👍🎉🎉🎉
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
amin amin🙏🙏
@toibaebrahim3849
@toibaebrahim3849 Год назад
አላህ ያሽራችሁ
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
ምንም አደለም እናታችን እግዚአብሔር ይርዳን እና እናግዛቸው ትንሽ ትንሽ
@አስመራደምሴ
@አስመራደምሴ Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Год назад
መታደል እኔ እንጀራናት ነው ያሳደገኝ ግን በስቃይ ነበር ያለፍኩት እይይ አሁን የእጀራ እናት ሲባል ሁሉም ጨካኝ ይመስሉኛል
@elsases8756
@elsases8756 Год назад
ብዙው ክፋ. ነው. 😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍ
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Год назад
@@elsases8756 በጣም እኔ ከ3አመቴ እናቴ ስትሞት የጀመረ እድሜየ ለስደት እስኪደርስ ድረስ ስቃይ
@elsases8756
@elsases8756 Год назад
@@ብሌንጎጃሜዋ እናት የሌለው ልጅ. ምን ዋጋ አለው. እኔ በሂወት እያለች ተለያይተው አባቴ. ለናቴ አልሰጥም ብሎ ከናት በላይ ሁኖ አባቴ. እናትም አባትም ነው ግን. እሱ ሁሉንም አይሆንም ክፍትዋ ቃል የለውም እንጀራ ወደጨለማ አዙራ ትሰጠን ነበር. እኔና እህቴ. አባቴ ከሌለ ቤቱም ያስጠላኛል. ባይመሽ ደስ ይለኝ ነበር. በ5. ነው እናቴን ለመጨረሻ ያየኋት እኔም ሞተች. እንደናፈቅኋት ብቻ. ኡኡኡኡኡ ሰው ከወለደ መለያየት የለበትም የጀራናት የምሆኑም እንደ ልጅ ካላዬ ልጅ ያለው ሰው ባያገቡ
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Год назад
@@elsases8756 አይዞሽ አንችም እናትሽን እየሄድሽ መጠየቅ አለብሽ እድሜሽ ከፍ ታለ ስደትም ከሆንሽ ስትመለሽ
@elsases8756
@elsases8756 Год назад
@@ብሌንጎጃሜዋ እይ ገና 11 አመቴ አረፍች በሰላም ትረፍ እናቴም አባቴም ላይመለሱ ሄዱ የጀራናቴ ልጆችዋ እቤት አሉ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Год назад
ኡፍፍፍ የሚገርም ታሪክ
@KiduseYohanse-s9h
@KiduseYohanse-s9h Год назад
ይህ ታሪክ የቀረበው መቼ ነበር
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh Год назад
Ke 2wer befit
@አምላኬሆይበመንገዴሁሉስላ
God bless you 🙏 stay strong
Далее