Тёмный

ድምጻዊ ዳን አድማሱ ስለቴዲ አፍሮ ምላሽ ሰጠ 

Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

ተወዳጁ ድምጻዊ ዳን አድማሱ ከካሌብ ሾው ጋር ያደረጉት አሪፍ ቆይታ

Опубликовано:

 

24 апр 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@welelademese5407
@welelademese5407 6 лет назад
እጅግ በጣም የማደንቀውዘፋኝ ነው ዳን ደግም እዪኝ እዪኝ የማይል ስነምግባር የተላበሰ ነው ረጅም እድሜ እመኛለሁ።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 лет назад
ዳን በራሱ የሚያምር ድምፅ ያለው ግጥም የመፃፍ እና የዜማ ተሰጦውም ድንቅ የሆነ ልጅ ነው። ቴዲያችንን የሚመጥን ሰው ያስፈልገናል እንደቴዲ ድንቅ ስራዎችን የሚሰራ! ዳንም ይስራልን ፌመስ ይሁን !! እንወድሀለን 😍😍
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 года назад
ለኢትዮጵያኖች አንድ አስተያየት ልስጥ። ምን አልባት ድምጹ ከቴዲ ጋር የሚመሳሰልበት ሁናቴዎች እና የአዛዜም ሊኖር ይችላል። አንዳንዴ እኮ በተፈጥሮ ሰዎች ይመሳሰላሉ። እኔ ይሄን ልጅ ሰ ሰማው ፍጹም የራሱ የሆነ ቀለም እና የአዘፋፈን ስልት ያለው ነው። እኔ እጅግ በጣም ልብ ብዬ ዘፈን እሰማለሁ። ስለዚህ አንዳንዴ የግድ ለጆሮችን ተቀራራቢ የሆነ ነገር ልንሰማ እንችላለን ከቴዲ ዘፈን ጋር። ነገር ግን ልጁ የራሱ የሆነ ቀለም አለው አንዳንዴ የተሰማቹህን መግለጹህ ባይከፋም አስተያየታቹህ ድምጽ ቀነስ ባለ አገላለጽ ወይም ፍረጃ ባልተላበሰ ባታረጉት እመርጣለሁ። ይሄ ልጅ የራሱ የሆነ ነገር ነው ያለው። ስለዚህ ቴዲን ሳታስቡ ከሰማቹሁት ታገኙታላቹህ።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 года назад
tirusenu Mariye አንተ ለባላገሩ አይዶል ዳኛ ተመርጠሀል
@BS-rv4qn
@BS-rv4qn 5 лет назад
Very talented and decent musician.Keep it up Dan.
@fraoltasew1087
@fraoltasew1087 3 года назад
Very talented musician Dan A. the legend man ...
@dirshaynati8744
@dirshaynati8744 5 лет назад
የዜማና የግጥም ደራሲ እዲሁን ድምፃዊ ዳን አድማሱ። በጣም አሪፍ ጎበዝ በርታየምትዘፍናቸው ዘፈኖች እጅግ በጣም ደሳስ የሚሉ ዘፈኖች ናቸው ሁሉንም።ዘፈኖችክን እደዳቸዋለው በተለይ ደሞ ከፍቶሽ እዳላይ የሚለውን አብዝቼ እወደዋለው አቦ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልካለው!!!ጎበዝ በርታ በርታ!!
@user-bl6jb1ke4g
@user-bl6jb1ke4g 4 года назад
ደስ የሚል ዜማ በርታ
@tigistgetabalew504
@tigistgetabalew504 6 лет назад
Wowwww... Betam konjo dimts alh berta Dan Thank you Kaleb!
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад
ምርጥ ሰው ❤
@hanamiskir5972
@hanamiskir5972 5 лет назад
ዳን እንደዚህ አይነት ቀጣይነት ያለው የማይሰለች ስራዎቹን በእጅጉ አደንቅለታለው!
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 4 года назад
I like his decebline God bless your job and you life.😀👌
@merrytafarra1479
@merrytafarra1479 5 лет назад
Yene konjoo Berta Arif dimate Alhck Betam 👍
@hiyawf8413
@hiyawf8413 2 года назад
Unlike Teddy, Dan is so classy, humble and respectful.
@DailyLife833
@DailyLife833 5 лет назад
አቤት ድምጽ፣ በርታ፡፡
@wshetalwedmwshetalwedm1012
@wshetalwedmwshetalwedm1012 6 лет назад
ዋው......በርታ ቆንጆ ድምፅ አለክ መጀመሪያ ግን ነጠላ ዜማ ብታወጣ ጥሩ ይመስለኛል የሚያስተዋውቅህ እሱ ነው በተረፈ ቀጥሉበት....መልካም ሥራ ይሁንልህ።
@berrybayou7563
@berrybayou7563 5 лет назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk Album yesera sew eko nw
@niggaz4life635
@niggaz4life635 4 года назад
single ayasfelgewm
@sweetyamane2646
@sweetyamane2646 6 лет назад
huletegh teddy u will be star love ur voice
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
sweet yamane youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@workugashaw6948
@workugashaw6948 3 года назад
4 ኪሎ ዘፈኑን በጣም እወድለታለሁ ምን አለ ቀደም ብለፍ ተፈጥረህ ኖሮ ይህ ዘፈን 4 ኪሎ ከመፍረሷ በፊት ክሊፑ ቢሰራ ኖሮ ለማንኛውም በርታ በነገራችን ላይ ዳን ምግባረ ሰናይ እንደሆነ ከሚያውቁት ሰምቻለሁ ግን ግን ድምፁም ሆነ አሳሳቁ ቴዲ አፍሮን ይመስላል ምግባረ ሰናይ + ድምፅ + ኣሳሳቅ = ዳን አድማሱ = ቴዲ አፍሮ ለፍቅር አዋቂ ካላነሰ ወዶ፣ ምን ያደርጋል ፊደል ያኮፋዳ ባዶ' የአውራ ዶሮ ቁንጮ ስሙ ነው ኮከን፣ ስንቱ ቆቡን ጫነ ያልተማረውን'
@user-uv4nz4xd6l
@user-uv4nz4xd6l 5 лет назад
Yay
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 2 года назад
በጣም መታወቅ ይገባዋል
@asuyes6456
@asuyes6456 6 лет назад
ዳን አድማሱ i dont know his music , but i can tall you even when he speek even he would like to be like Tedy afro .....
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 лет назад
yes asfaw Leave him alone he is his own person, has his own flavour
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 5 лет назад
እጅግ በጣም የማደንቀው ዘፋኝ ነው ዳን በስራዎቹ እንደኔ የተደመመ አለ ብየ አላስብም ገና ቁጥር አንድ የሰራው አልበሙ በራሱ የሚያምር ድምፅ ያለው ግጥም የመፃፍ እና የዜማ ተሰጦውም ድንቅ የሆነ ልጅ ነው። በጣም አሪፍ ጎበዝ በርታየምትዘፍናቸው ዘፈኖች እጅግ በጣም ደሳስ የሚሉ ዘፈኖች ናቸው ሁሉም።ዘፈኖችክን እደዳቸዋለው በተለይ ደሞ ከፍቶሽ እዳላይ እና መሳይ እና አፈቃል አብዝቶ የሚለውን
@emulove9736
@emulove9736 5 лет назад
Nice
@samicoock2392
@samicoock2392 4 года назад
Dan betam haref sera !!!
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 6 лет назад
ሆ ሆ ስለቴዲ ያለውን ለመስማት ብቻ ሙሉውን አዳመጥኩ
@aminaamina-df4km
@aminaamina-df4km 6 лет назад
Kalbya enamesegenal gruman entabkalen
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 лет назад
ምን ላርግህ የኛ ውድ የቴዲያችን ምትክ ነክ
@nejatabdu6622
@nejatabdu6622 6 лет назад
thank you kaleby ante raseh denk neh
@lijbitle5358
@lijbitle5358 5 лет назад
shut up
@desalegndemis7961
@desalegndemis7961 3 года назад
dani magna
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 5 лет назад
ሲስቅ እራሱ እደቴዲ ነው
@mimiyferuza6311
@mimiyferuza6311 5 лет назад
Kaleb show mrt prpgram
@nejatabdu6622
@nejatabdu6622 6 лет назад
Bezu ymanakwen eysawken new bertalen kaleby
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 лет назад
Enema min aynet dimis liseman new biye mafreya arfeh cobblestone sira guregha
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 3 года назад
ኧረ ካሌብ ቴትራሳይክል መስለሀል💊 ግን ጥቁሩና ቀዩን
@nejatabdu6622
@nejatabdu6622 6 лет назад
Alwkewem neber gen wdedkut
@Mona-dt7uk
@Mona-dt7uk 5 лет назад
ከፍቶሽ እንዳላይ ለሁሉም እንስት ሴቶች
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 лет назад
4 ኪሎ
@merci1093
@merci1093 5 лет назад
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ይሄኔ ቴዲ ቢዘፍነው ኑሮ ሰው ሁሉ ጉድ ይል ነበር
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 лет назад
@@merci1093 እኔ በጣም ነው የወደድኩት ልጁ ጥሩ ድምፅም አለው ቴዲማ ቢሆን ሰው ፐ
@raeifkattouaa3151
@raeifkattouaa3151 5 лет назад
Men abaaty ladrg melt lej
@helenhelenhelen7936
@helenhelenhelen7936 6 лет назад
Www efrem bedbi zefkiw telikfaliw demxik layii ergaa yalik liji beritaa
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 6 лет назад
እኔ ግን አላቀውም ነበር ያለዛሬ
@miza2139
@miza2139 5 лет назад
Hayat jemal me too!
@a.a2319
@a.a2319 5 лет назад
Ini damar hulatachin
@geeznesh2703
@geeznesh2703 5 лет назад
ዳን አደማሱ ገራሚ ሙዚቀኘ ምችት ነው የምትለኝ ንግግር ግን አትችልም
@mekdisweet3165
@mekdisweet3165 6 лет назад
I have big respect for u but Please be yourself every ur reaction same to teddy afro.
@yohannisbirhane7792
@yohannisbirhane7792 5 лет назад
ke tedim belay neh
@impelhabesha632
@impelhabesha632 6 лет назад
የዜማ እና የግጥም ደራሲ ነኝ እንዴት ይባላል....ሰው ያንን ይመስክርልህ እንጂ
@miza2139
@miza2139 5 лет назад
dj kingdaye that is his job! !!
@miza2139
@miza2139 5 лет назад
How do we know his job unless he telling us.
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 лет назад
እንዴ አንድ አካውንታንት ወይም ዶር ሞያውን ይናገር የለ እንዴ?! ደሞ ስራውን ለመናገር ምስክር ሊያስፈልገው??? ቀልደኛ!
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 лет назад
ከሆነ ግድ ነው ሞያህ ምንድነው dj? ነኝ ማለትህ ስለ ማይቀር ነው
@Meklit27
@Meklit27 5 лет назад
በራስ መተማመን ነዋ! ያውም ምርጥ ደራሲ!
Далее
Zebenay
5:18
Просмотров 251 тыс.