Тёмный

ድርሳነ ገብርኤል📗 እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም 📒 ለጥር 19 በስንክሳሩ ተዘክረዉ ለሚዉሉ 📕ቅዱሳን አደረሰን 

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
Подписаться 93 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @yekidusanzekere5159
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@senaitberaki-uw8zp
@senaitberaki-uw8zp 8 месяцев назад
Thanks you for the prayer. It's very strong prayer. When I Hear I was feeling funny. I felt all kinds of stuff it's very hard to explain but I feel with God grace I will be pain free and breast cancer 🎀 free..God bless you
@belynshme5452
@belynshme5452 13 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selam-j6r
@selam-j6r 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ገብረአል በረከቱ ይደርበን👏❤❤
@mdfsffda5885
@mdfsffda5885 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል መልአክ በያለንበት ይጠብቀን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 8 месяцев назад
ቅዱስ ገብረኤል ያሰብነዉን ይፈፅምልን አሜን አሜን አሜን አችን እነደሰማሺ እኛንም ዪስማን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@sabla5202
@sabla5202 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤የመላእኩ የቅዱስ ገብርኤል❤❤❤በረከቱ ረድኤት አመላጅነቱ 🎉🎉🎉አይለየን 🎉🎉🎉መምህራችን እድሜ ከጤና❤❤❤ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤
@driftdub9230
@driftdub9230 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች የመላኩ ቅድስ ገብርኤል በረከት ረድኤት አይለየን ለዘላለም አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥልን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ።
@madimadi4218
@madimadi4218 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ መምህርችን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️✨
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 8 месяцев назад
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@ሁለትእየሱስ
@ሁለትእየሱስ 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለቅዱ ገብረኤልመታሰቤያ ባል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💒💒💒💒💒💒💒💒💛💛💛💛💛
@mulufetene6844
@mulufetene6844 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የዝክረ ቅዱሳን ቤተሰቦች ለሊቀመላክት ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊይ ክብረ ባዓል መምህርዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማል እንወድሀለን ኑርልን❤❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 8 месяцев назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እግዚአብሔር እንኳን አብሮ አድርሰን አደረሳችሁ አሜን የቅዱስና ጸሎቴች በርካታዎቹ የድንበን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን በርካታዎቹ የድንበን አሜን እግዚአብሔር ክብርና ሞገሰን ይሰጣል አሜን እውነት ❤❤❤
@SfisfRigis
@SfisfRigis 8 месяцев назад
አሜን❤አሜን ❤አሜን ያምላክላችን ስም ይመሥገን አተለይምና እናተ ክብር ምስጋና ለሳ ይሂሁን አሜን❤❤❤እካን ለሊቅ መላይክት ለቅዱስ ገብርኤል የመታሳባ አደርስን አደርሳቹሁ
@mikyasabreham1474
@mikyasabreham1474 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 8 месяцев назад
እንኳን አደረሰን አምላኬ ቅዱስ ገብሬል ጠብቀኝ ክፉ ከመስራቴ በፊት ተመስረቴ በፊት ይጠብቀኝ አምላኬ በይወቴ የሚሆነው ሰው እውነተኛ እንደሆነ እንዳወቀ አብራሪ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@requiredtyefg
@requiredtyefg 8 месяцев назад
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 8 месяцев назад
እንኳን አደረሰን ለቅድስ ገብርኤል አምላኬ ጠብቀን በቅርብ ያለ ነው ጠብቀን ወንድም እህት እናት አባት ሁሉም አለም ያለው ክርስቲያን ሂተማመን ባህል ተመስጌን ቅድስ ገብርኤል ተመስገን ለዘሬ ለዘልአለም አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 8 месяцев назад
❤❤❤ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ቅደም ከፊቴ ማረኝ እጂ አትቆጣኝ አባቴ አስታርቀኝ ከአምላክህ ከፈጣሪየ እኔ ሀጢያተኛነኝ በደሌ የበዛ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ማረኝ ጥፋቴ ገብቶኛል ማረኝ😢😢😢
@Tsehay-x7e
@Tsehay-x7e 8 месяцев назад
የሰላም አብሳሪው መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም አብስራት የደስታ አብሳሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 8 месяцев назад
ደምሩኝ ዉዶቸ
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 8 месяцев назад
አሽጀምረው እንዳስጨረስን ተመስገን አምላኬ በይወቴ የተፈጠረ ያለው አንተ ታውቃለህ እውነት እንደሆነ እንዳውቅ አድርገኝ ለሁሉም ነገር ተመስጌን ዛሬ ለዘለዓለም አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saharm119
@saharm119 8 месяцев назад
ሥለሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን በሠላም አውሎ ለዜችሥሀት እድንዘጋጅ የፈቀደልን የድግል ማሬም ልጅ ክብርና ምሥጋና ይገባዋል ኑርልን መምራችን ክነበተሠቡችህ መላኩ ቅዱሥ ገብሬል ይጠብቅልን ክሠንበት በረክት በያለንበት ይደርብን ለሀገራችን ሠላም አድነትን ይላክልን 💒💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲📚📖🤲🤲🤲🕊🌹
@getemasfen237
@getemasfen237 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳቹሁ የቅዱስ ገብርኤል በረከት እረዴቱ ይደርብን መሞህረችን ቃለ ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናትን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦችን🙏♥️ ገናናዉ መለአክ ቅዱስ ገብርኤል በአማላጅነቱ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን፫🙏🙏🙏♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ🙏♥️♥️♥️
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር የኃይል የመላእኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከቱ ረድኤት አማላጅነቱ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 8 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 8 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@hiwottirfu5716
@hiwottirfu5716 8 месяцев назад
Amen amen amen ❤kalehewt yasemalen ❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ساراع-ص1ث
@ساراع-ص1ث 8 месяцев назад
❤❤❤❤ኣሜንንን ቅዱስ ገብረኤል ኣባቴ ሰላም እደዋልከኝ ሰላም ኣሰድረን
@fah5400
@fah5400 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደርሰን ማምራቺን ቃል ህይወት ያሰማልን የ ቅዱስ ገብርኤል በርከት ኤርደት ከ ሀገርቺን ኢትዮጵያ ጋራ ና ውዴ ተዋይዶ ልጆች ጋራ ይሁን 🙏🙏🙏♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@WMym-s6y
@WMym-s6y 8 месяцев назад
AmeniAmeni Ameni 🤲 🤲 🤲 ❤❤❤Enkuhani Abirwo aderseni Adersachu ❤
@nuramuhammed3888
@nuramuhammed3888 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Dubaidxb-i2i
@Dubaidxb-i2i 8 месяцев назад
እሜን።አሜን።አሜን።እክዋን።አደረሳቹህ።አደረሰን
@amarchgirmaa
@amarchgirmaa 8 месяцев назад
Unkane abero adarsee betesabchachen mesracho gabelee 🙏🙏❤️
@mekonenig1331
@mekonenig1331 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮአደረሰን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድም።
@YemikirWorku
@YemikirWorku 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሜን 🎉🎉🎉🎉አሜን ❤❤❤❤❤አሜን
@xssa6895
@xssa6895 8 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ይህ የምትስሙ በሙሉ ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ አሜን 🥰✝️🙏
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የሁላችንን የልባችንን መሻት ይፈፅምልን
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 8 месяцев назад
Amen amen amen
@AsA-oh9qb
@AsA-oh9qb 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💘💘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘💗💗💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@samhalkabrakorostas8848
@samhalkabrakorostas8848 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 месяцев назад
አሜንንን🙏❤🙏
@MaryamBaqele
@MaryamBaqele 8 месяцев назад
አሜንአምንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saragetahun7648
@saragetahun7648 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እንኳን አብሮ አደረስን የቅዱ ገብርሄል በረከቱ የቅዱሳን ዝክር የአባቶቻችን በረከት አይለየን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@SifaSifa-yg4md
@SifaSifa-yg4md 8 месяцев назад
እኮን አደረሳቹ ለቅዱስ ገብረኤል መታሰቢያ የክርስቶስ ቤተሰቦች ሼርና ላይክ አድርጉ 🙏🙏🌹
@myfano
@myfano 8 месяцев назад
እሽ❤❤❤
@Fitgf
@Fitgf 8 месяцев назад
እንኮን አብሮ አደረስን የቅዱስ ገብረሄል በረከቱ የቅድሳን ዝክር የአባቶቻችን በረከት አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmeeFkr-vp3lc
@AlmeeFkr-vp3lc 8 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤
@zozhhj2758
@zozhhj2758 8 месяцев назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤
@AlamAlam-q2m
@AlamAlam-q2m 8 месяцев назад
አልልልልልልልልልልልልልልል አዃን አብሮ አዳርሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል እንቃቅልሼን ፍታልኝ ወንድማችን ቃለህ ሕይወት ያስማልን ❤
@NoorNoor-kt4cq
@NoorNoor-kt4cq 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤
@BirkeShete
@BirkeShete 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜአሜንአሜንእልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@RujiAkther-x7q
@RujiAkther-x7q 8 месяцев назад
አገራችን. ሰላም ያርግልንቅዱስገብሬል❤❤❤
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አብሰር መላክ ቅዱስ ገብርኤል ከኝይ አይ ለዬን አሜን ይጣብቀን አሜን እንዲውም በዛሬ ቀን ተስቦ የሚ ዉሉት ቅዱስን ፃሎታችሆ ይማሬን አሜን በርክት ርአዴት ፀጋ ይዴርብን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕዎት ያሰማልን አሜን አበታችን አግዚአብሔር ይበርክልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰⛪⛪⛪⛪
@MyMy123-uf1ev
@MyMy123-uf1ev 8 месяцев назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@saraabebe5829
@saraabebe5829 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን ❤❤❤
@BeReketKelat-lb1kp
@BeReketKelat-lb1kp 8 месяцев назад
🙏🏻ኣሜን 🙏🏻ኣሜን 🙏🏻ኣሜን 🙏🏻🕊️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊️ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊️
@BirkeShete
@BirkeShete 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልል
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏❤🙏❤🙏❤🌅💙🌅💙🌅💙🌅💙💒💝💒💝💒💝🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌳🌳🌳🌳🌳🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌳🌳🌳🌳🌳🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌳🌳🌳🌳🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌳🌳🌳🌳🌳🍀🌿🌿🌿🌳🌳🌳🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🌳🌳🌳🌳🌳🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@ppppppid3di
@ppppppid3di 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@birukabi7016
@birukabi7016 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdi-k3k
@mekdi-k3k 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሩ አደረስን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@SmsCell-gu2vq
@SmsCell-gu2vq 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@sabahaddis295
@sabahaddis295 8 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲🤲🙏
@Honor-if2sf
@Honor-if2sf 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንክርስቴኗችበሙሉእኳንአደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
@fghjthhjk9650
@fghjthhjk9650 8 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሊቀ መእክት ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ደስታን ያብስረን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 8 месяцев назад
አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ❤
@Asiresash
@Asiresash 8 месяцев назад
Amen ❤️Amen ❤️Amen ❤️🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️🌹🌹🌹🌹❤️
@aakk5861
@aakk5861 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መታሰብ ቅዱስ ገብርኤል በዓል እደርሰን አሜን
@tesfageta9965
@tesfageta9965 8 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Amen Amen Amen Amen 🙏
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን እህታችን ላንቺ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን አብሳሪው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም የሀገራችንን ሰላም አብስረን አሜን አሜን አሜን የመላኩ ቅዱስገብርኤል እረዴቱ በረከቱ ይዋል ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@firozmohammed2618
@firozmohammed2618 8 месяцев назад
Amen amen amen ❤❤❤❤
@rchrch4397
@rchrch4397 8 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ አይኑ በስከሉ ይዳሳት እንኮን ለጊታችን ለመዳኒት አችንለይሱስ ክርስቶስ በራማው ኑጉስ ቅዱስ ገብሬል አደርሳችሁ የድግል ማርያም ልጆች 🎉
@MamiChaka
@MamiChaka 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@almazd2273
@almazd2273 8 месяцев назад
አሜን በእውነት ለእህቶቻችን የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ይደረስልን እመቤታችን እና አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ይድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ፀጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz Месяц назад
አሜን አሜኔ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ገብረኤል አባቴ አንተ ታቃለህ
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤ገብርኤል አባቴ አንተ ድረስልኝ❤❤
@danielbelete1311
@danielbelete1311 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንን
@merryteklu4717
@merryteklu4717 8 месяцев назад
አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል❤ መልካሙን ሁሉ ለኛ ልጆች ሰጠን ከሚነደው እሳት መቅዘፍ አንተው ተረዳን ❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏አሜን
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሰንን
@MAZAYAPHonE-z9g
@MAZAYAPHonE-z9g 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
@zewidetutadese2878
@zewidetutadese2878 8 месяцев назад
አሜን 🙏🙏አሜን አሜን እንኩዋን አበሮ አደርስን adersachehu kali hewoti yasemalen memeheri🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@gjds-sy1rp
@gjds-sy1rp 8 месяцев назад
❤❤❤አሜንአምንአሜን
@tazebechmekonen1059
@tazebechmekonen1059 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከቱ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ
@meseretnigusu5662
@meseretnigusu5662 8 месяцев назад
Amen Amen Amen qalehiwet yasemalin memihirachin Eilllllllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን ከሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በእለቱ ታስበዉ ከሚዉሉት ቅዱሳን ሁሉ በረከት ያሳትፈን ቸሩ ፈጣሪያችን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@abukwt8360
@abukwt8360 8 месяцев назад
Amen amen amen enkuwen abro aderasan kelahiwot yesamalin bedime betsaga yakoyilin ❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 месяцев назад
አሜንንን እንኳን ለሀያሉ ለደሰታ አብሳሪ ለሊቀ መላክት ለቅዱሰ ገብርኤል አባቴ አደረሰን አሜንንንን ደሰታን ሁሌም ያብሰረን ጥበቃው አይለየን አሜንንን🙏❤🙏
@dgggfghu4460
@dgggfghu4460 8 месяцев назад
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ababachbamba2808
@ababachbamba2808 8 месяцев назад
Amen Amen❤❤❤Amen Amen❤❤❤Amen Ameb❤❤❤Amen Amen🕊🕊🕊❤❤❤🙏🙇🙇🙏🙏🙏
@MerMer-rm4md
@MerMer-rm4md 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለ መምህራችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 месяцев назад
አሜንንን የደሰታ አብሳሪነቱ ጥበቃው አይለየን በረከታቸው ይደርብን አሜንንን🙏❤🙏
@MussieAnbessie
@MussieAnbessie 8 месяцев назад
Ammen amme amen
@TgstKahsay
@TgstKahsay 8 месяцев назад
አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን ኢኮን ለቅድስ ገብሪኤል ወራህዉ ባአል አበሮ አደረስን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Mahder-y6k
@Mahder-y6k 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አኳን አብሮ አደረሰን 👏👏👏 መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን 💖💖💖💖💖💖💖💖
@salmeyeg
@salmeyeg 8 месяцев назад
እልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ ሙስጉን እግዝኣቢሄር ይመስገን ❤❤❤ እንኮን ኣብሮ ኣደረሰን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወቱ ይስማልኝ❤❤❤ የልቀ መልኣክ ቅዱስ ገብሪኤል ረዲኤት ምልጃ ኣይለየን❤❤❤
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 8 месяцев назад
Amen kale hewt yasemalen 🙏💚💛❤️
@misganazerayhuruy4638
@misganazerayhuruy4638 8 месяцев назад
Redetun bereketun nay kudus gebrel ayfeleyena 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 месяцев назад
አሜንንን ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ በረከታችሁ ይድረሰኝ🙏❤🙏
@የራያዋ
@የራያዋ 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሺ መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@jumanajumana4123
@jumanajumana4123 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንእንኳን ለመላኩ ቅዱሰ ገብርኤል አደረሳችሁ ወንድምችን እድሜ ከጤናጋራ ይሰጥልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@Fakartslasy
@Fakartslasy 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ምልይክት ይስምልን ቅድስ ክብርል ኢንን ክዝህ ዲውይ አድንኝ ኢን ስልትህን አስግብልው ብጥልት አስብስ ፍቅርት ስላሴ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Далее
Wildest 10 SECONDS OF HIS LIFE 🤯 @TomIsted
00:14
Просмотров 2,7 млн
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 872 тыс.