Тёмный
No video :(

ድንቅ ስብከት በመጋቤ ሀይማኖት ኢዮብ ይመኑ 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 1,9 тыс.
50% 1

ድንቅ ስብከት አፍ ላይ ይኑር ……..! ልብ ላይ ግን አይኑር !
“ያለፈው ዘመን ይበቃል” 1ኛ ጴጥ 4፡3
በመጋቤ ሀይማኖት ኢዮብ ይመኑ
studio.youtube...
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@user-kp7pf5tk5w
@user-kp7pf5tk5w 11 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamyoutub
@selamyoutub 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@endaleabera9960
@endaleabera9960 11 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን።እያደረጉ ያሉት አገልግሎት ለብዙዎች በሐይማኖት እንዲፀኑ የሚያተጋ ነውና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ብርታት ያድሎት።
@aynisoly21
@aynisoly21 11 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን 🙏
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-yz7yz8qf3o
@user-yz7yz8qf3o 10 месяцев назад
ቃልህይወት ያሰማልን ረቡኒ ለኛም ለሰሚዎቹ ማስተዋሉን ያድለን
@fitsummelkie8252
@fitsummelkie8252 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏿
@muniyeshiferaw106
@muniyeshiferaw106 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!
@ermiassolomon6924
@ermiassolomon6924 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@user-wb6lv2rh6o
@user-wb6lv2rh6o 11 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።ያገልግሎት ዘመኖትን ይጨምርልን
Далее
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 3,9 млн
Oxxxymiron, ooes - журавли
00:19
Просмотров 57 тыс.
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 3,9 млн