Тёмный

ድክመትህን ድክመቴ ብለህ አታስቀምጠው! መቅደላ መኩሪያ  

Dawit Dreams
Подписаться 575 тыс.
Просмотров 159 тыс.
50% 1

Watch our most recent videos
www.youtube.co....
Welcome to the official RU-vid channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RU-vid channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RU-vid channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com....
Facebook ;- / . .

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 134   
@haregwoineasfaw47
@haregwoineasfaw47 Год назад
ዋዉ በጣም ጎበዝ እዉቀቱን ጥበቡን ያብዛልክ በጣም ብልህ አስተማሪ ነክ እይታክ በጣም የረቀቀ ነዉ!!!
@melatzerihun3102
@melatzerihun3102 Год назад
L
@user-xv1dw3qj4l
@user-xv1dw3qj4l Год назад
ኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋ
@user-xr6gr7sj6i
@user-xr6gr7sj6i Год назад
ከልቤ ነው እስከመጨረሻ ቁጭ ብዮ ያደመጥኩህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አመሰግናለሁ ♥️♥️♥️
@rahel7771
@rahel7771 Год назад
እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ግሩም ምክር ነው!👌 ክቡር ዶ ዳዊት የቐንየልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ እግዚኣብሔር 😍😍
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s Год назад
የአይምሮ ምግብ ስለ መገባችሁን እናመሰናለን እኛንም ለሀገራችን ገብተን በአካል ለመማር ያብቃን
@Senper_media
@Senper_media Год назад
ምርጡ መምህራችን መቅደላ ለሰጠኋን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
@enatyemaryamlj2283
@enatyemaryamlj2283 Год назад
ሚገርም ድንቅ ሰው ነው ከምር እያንዳንዱዋ ቃላቶችህ እርጋታህ የማስረዳት ጥበብህ ከቃላት በላይ ነው 😢 እውነትም ይሄስ ከላይ ነው የተሰጠህ 😢 ደጋግሜ ብሰማህ አልሰለችህም 😢 እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያስተምራል ብዙዎችን እንደምታነቃ ተስፋ አለኝ
@user-ok8et7oi3e
@user-ok8et7oi3e 7 месяцев назад
ድንቅ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አከብርሀለሁ🙏🙏🙏
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Год назад
አንደበትህ ይባረክ የተረጋጋ ሰው ምስጥ ብዬ ነው የሰማውህ
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 7 месяцев назад
መቅደላዬ ትምህርት አሰጣጥህ የሰዉንአይምሮ በርግደዉ የመግባት አቅምአለዉ በጣም አመሰግናለሁ።በርታልንደ።
@etsehiwotbizuneh3363
@etsehiwotbizuneh3363 Год назад
ተረጋግቶ እንዲዚህ በጣም የሚደንቅ ትምህርት ክብረት ይስጥልኝ እውነትም መምህር
@BezaDesta-fr8fz
@BezaDesta-fr8fz Год назад
56yy
@hassen4264
@hassen4264 Год назад
መቅደላ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው
@bosenaderso6633
@bosenaderso6633 Год назад
Amaizing life lecturer, God bless u, thanks a lot u r unique ethiopian
@user-xv1pz4dx2b
@user-xv1pz4dx2b 8 месяцев назад
Amen thank you merdela Kudus azgabiher ymesgene yhun
@Melia_Mer
@Melia_Mer Год назад
This is a life-giving talk. Thank you, Mekdela and Dawit DREAMS. 🙏
@habenhab9980
@habenhab9980 Год назад
0
@seblegetachew2477
@seblegetachew2477 Год назад
Am listening to it again and again ❤❤❤
@kelemetube70
@kelemetube70 Год назад
በጣም ወድጀዋለሁ። እስከመጨረሻው አዳምጨዋለሁ ተግባራዊ አድርጌ ህይወቴን እለውጣለሁ።
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Год назад
ይህን የመሰለ ትምህርት በነጻ. ማግኘቴ እድለኛ ነኝ በገንዘብ ቢተመን ስንት ዋጋ ሊበቃው ይችላል የምር አሰብኩት ። Thunkyou when you teach me ,❤👌
@abrahambizualem3813
@abrahambizualem3813 Год назад
እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ግሩም ምክር ነው
@etheth8142
@etheth8142 Год назад
ዋው ድጋሜ ተጋበዘልን
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk Год назад
እሩቅ ነው ያለሁት ግን ቋሚ ተከታታይ ነኝ ።ከእርጋታህ ፣የአገላለፅ ችሎታ ለ 4ኛ ጊዜ ነው ያየሁት አንጀቴ ውስጥ ነው የገባው! ደክቴን እንደበረከት ጥንካሬ አድርጊ… ይህንን ኮመንት እስክሪን ሹት አድርጊ ለምስጋና እመጣለሁ። THANK U DAV!!!!!!!!
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Год назад
ይሄ ሰው ሲያስተምር ሰው እንዲገባው ነው ተባረክ
@binitse5446
@binitse5446 Год назад
Endet des yelal egziabher yebarekh❤❤❤❤
@fithawihabte8074
@fithawihabte8074 Год назад
Yemyasgerm tbeb new yaleh. thanks very much dear brother.
@betishokonjo3801
@betishokonjo3801 Год назад
betam Denk meleket new thank you❤❤❤❤🙏God bless all
@manayetilahun7981
@manayetilahun7981 Год назад
በጣም ጠቃሚ ውድ የሆኑ ትምህርቶች ናቸው አስተዋይ ከሆን
@Mechanic21
@Mechanic21 Год назад
ትክክል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Год назад
የታደልክ ነህ ሲጀመር ከአያትህ ጋ አብረህ መዋልህ እኔ ዕድሜ ሁሉ ሲቆጨኝ ያለዉከአያቴ ጋ አድጌ ምክራቸዉ ሳልሰማ ብዙ ተጎድቻለሁ ለሁሉም መታደል ያስፈልጋል ብድሩን ይስጥህ አንተም አያት ሆነህ የልጅህን ልጅ አይተኽ እንደዚሁ ብዙ ታሪክ ብዙ ትምህርት ታስተምረዋለህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤
@dawitake4827
@dawitake4827 Год назад
እዉነት ነው እወዳቺሁዋለሁ ❤️
@jerrytube1640
@jerrytube1640 Год назад
እናመሠግናለን
@አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ
ወይ የሚመሰረጥ ፕሮግራም ፈጣሪ ዘመናችሁን ይብርከው ሌላ ቃል የለኝም
@GetamesayAlemayhu-yz9si
@GetamesayAlemayhu-yz9si 8 месяцев назад
Sweet 🎉ieda Tank you bless 🎉
@helenbraids8901
@helenbraids8901 Год назад
Omg 😳 ደስ የሚል ትረካ ነዉ የሚመስለዉ 🥰
@Grass.God111
@Grass.God111 Год назад
እሺ የትረካው ምርኮኛ ።ሃሃሃሃሃሃ
@helenbraids8901
@helenbraids8901 Год назад
@@Grass.God111 😂
@Bire1221
@Bire1221 Год назад
እውነትም መምህር ክበርልኝ
@positivethinkertube8179
@positivethinkertube8179 Год назад
በጣም። ትክክል አጠገብ ወይም። ባካባቢያችን ያሉ። ሶዎች የእኛን እድገት ወይም ህልማችንን ለማሳከት በምናሳካበት ጥረትላይ በጎ አስተያየታቸው ወይም ደጋፊዎቻችን ሊሆኑ ይገባል አለዚያ መልሱ(ውጤቱ) በተለይ ለእንደኔ አይነቱ ግልጽ ነው።
@user-bd8pq5wt1z
@user-bd8pq5wt1z Год назад
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ምርጥ አስተምሮት ከዉስጥህ ያለ ነገር ነው የምትናገረዉ ረጋ ብሎ በደንብ የሚገባ
@BMW-yj8nr
@BMW-yj8nr Год назад
ስነ ወርቅታየን አቅርቡልን የምሉ
@AlphaSpeech12280
@AlphaSpeech12280 7 месяцев назад
Golden Generation
@bint4181
@bint4181 Год назад
ትክክል ስዉ ትምህርት ቤት ነዉ
@geme0927
@geme0927 Год назад
Thanks mekdela🎉🎉🎉
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Год назад
What a great advice and talk. Thanks a lot!
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 Год назад
wowo it's so amazing he give it to us a nice words thak you very much we refect the a teacher🙏
@menberehailu5457
@menberehailu5457 10 месяцев назад
thank you a million
@dechasorchannel1402
@dechasorchannel1402 Год назад
Realy I want to express my praise,thank you for your teach us, it deserves to you .
@mmfantahun9724
@mmfantahun9724 Год назад
ምርጥ ትምህርት ነው ። ወንድሜ ተባረክልኝ።
@user-uq1ff1ti6s
@user-uq1ff1ti6s Год назад
ድንቅ ትምህርት ነዉ ።ፈጣሪ ይባርክልን ። ክቡር መምህር መቅደላ ከእርጋታዉ ጋር ፣ የሚያስተላልፋቸዉ መልዕክቶች ፈትፍቶ ማጉረስ ያህል ነዉ ።በጣም እናመሰግናለን።
@MesiTagele-fg5fo
@MesiTagele-fg5fo Год назад
እናመሰግናለን ❤❤❤
@dawitdreams
@dawitdreams Год назад
ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!
@Nisirsport
@Nisirsport Год назад
መቅደላ የዉነት አመሰግናለሁ እራሴን እንድፈልግ እንድነቃ አረከኝ
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 Год назад
Waaw it's amazing thanks 🙏🙏👏👏👍👍
@hanankemal7361
@hanankemal7361 Год назад
Enamesagenale Betam Tekami Hasab Nawo
@bekiyerasebekikab
@bekiyerasebekikab Год назад
ዋው! ወንድሜ በጣም አሪፍ አቀራረብ የሚገርም ጥበብና ብቃት በሚገርም አቀራረብ እናመሰግናለን ክበርልኝ
@charugadissa9298
@charugadissa9298 Год назад
woow betam desi yemile temrit new enemseginalen
@user-bf2ve1kt2b
@user-bf2ve1kt2b Год назад
ስሜቴን ነዉ የተናገርከው ደስታ ልበለው ምን ግን አስለቀሰኝ 😢 እዚህ ነሽ እዛ እየተባልኩ ዛሬ ግን እዚህ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Mekdeye my friend, nice to see you here. We used to work together. I miss you so much!!
@tizitadaniel8575
@tizitadaniel8575 Год назад
መቅደላ እናመሰግናለን ተባረክ
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Год назад
Thanks 👍
@kidtolosa5810
@kidtolosa5810 Год назад
No words to express how much is this! Thank you so much! You, people, are our blessing of this century! Long life with a more fruitful life!
@BirhanuBeyene-kx2cv
@BirhanuBeyene-kx2cv 10 месяцев назад
Amazing.....
@yengustube
@yengustube Год назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በእውነት !
@haimanotabeje5883
@haimanotabeje5883 Год назад
IT WAS VERY AMAISING WE WAIT FOR 3RD ROUND MR. MEKDELA. THANKS, DAWIT YOU & YOUR TEAM SO GREAT
@TheHabeshawi
@TheHabeshawi Год назад
What a delivery ! He surely knows his stuff !
@positivemindset1994
@positivemindset1994 Год назад
በጣም አመሰናለሁ!!! መስማት ያለብንን ነው የነገርከን!!
@user-rt9cu2nt6y
@user-rt9cu2nt6y Год назад
የናንተን ትምህ በሰማሁ ቁጥር ህመሜ ይጨምራል ስሜቴ ይቀየራል እደምቀየርም አምናለሁ ፈጣሪ ይባርካቹ ሌላ ቃላት የለኝም
@emuemu1805
@emuemu1805 Год назад
Tebarek bewunet❤
@aydaawle1924
@aydaawle1924 Год назад
እናመሰግናለን
@siyammohammed5416
@siyammohammed5416 Год назад
Thanks a lot
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Год назад
Thanks 🙏 bless you more!
@z.z6853
@z.z6853 Год назад
ዋው ደስ የሚል ትምርትነው አመሰግናለሁ
@tameryehonal3464
@tameryehonal3464 Год назад
ለሰው መፍትሔ ስሰጥ ለራሴ መሖን ተቸገረኩ በሚገርም ሑኔታ እራሴን ያገኘሑ ይመስለኛል እራሴን ማዳመጥ የቻልኩበት መንገድ ጀምሬኣለው አርምሞ ሱባኤ ከራስ ለመነጋገር መፍትሔ መስሎ ታየኝ በዓት አንዴ ቢቻል 7ቀን ብንሞክር እየሞከርኩነው መልካም ሑሉ ለናንተ ተመኘሑ
@yelidetafre5852
@yelidetafre5852 Год назад
Selam ebacachu adrasha yeti edemitgegu tsafu
@betelhem9651
@betelhem9651 Год назад
great tips great site !🙏❤
@bekelediriba9616
@bekelediriba9616 Год назад
Really amazing
@gualteklay9042
@gualteklay9042 Год назад
I like him , thank you mekdela
@yohannesafework2138
@yohannesafework2138 Год назад
what is my passion ? what can I make easily than others? what i want to do even if i do not get many ?? what make me happy when I doing it ? How can I relate my hobbies with my job? take time for ur self ask advice for peoples use ur weakens ....and work on taht .
@hafimahmed3829
@hafimahmed3829 Год назад
Dawit derms amseglewa sela metkrebln neger hulu 🙏🙏🙏👌👌😍😍
@yasina63
@yasina63 Год назад
Wow, sounds good. Thanks a bunch.
@hanabeby1777
@hanabeby1777 Год назад
Degagme new msemah mekdela edmena tena ysth.tebarek
@swswit2309
@swswit2309 Год назад
ላይክ ላይክ ላይክ አርጉ አይከፈልበትም
@amrellahabdullah5867
@amrellahabdullah5867 Год назад
am interested in your way of presentation good boy
@user-bd8pq5wt1z
@user-bd8pq5wt1z Год назад
ምነው ተማሪ እያለሁ አንተ ብታስተምረኝ የት በደረስኩ ነበር
@setegnaddis1575
@setegnaddis1575 Год назад
Thank You So Much!
@melatabraha1364
@melatabraha1364 Год назад
ante betam tleyaleh migerm ewket new🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulushi9642
@mulushi9642 Год назад
እኔም ምስክር ነኝ በጣም ቅን፣ ጎበዝ እና ሀላፊነት የሚሰማው አስተማሪ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀው 🙏
@richorich9978
@richorich9978 Год назад
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ነገረ ተምረበታለው thank you so much❤dawit betam nw yemnwedih betam nw yemtasflign betley areb hager lmninor dreslin....ezi gizachin glbatachin edemachin be kentu eyegdelin nw yalenew so pleass help us
@wondewossen8325
@wondewossen8325 Год назад
Great concept! Thanks a lot
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Год назад
Betam enameseginalen ❤️❤️❤️❤️
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Год назад
Waw amazing bless you more 😍😍😍😍
@melatfitsum6136
@melatfitsum6136 Год назад
wow wow wow yamegarem ewekat naw yasatahane tnx you
@leroabayneh7383
@leroabayneh7383 Год назад
U r Amazing
@enelanteantelene9536
@enelanteantelene9536 Год назад
Enamesegnalen memhr
@biniyamtsegaye3742
@biniyamtsegaye3742 Год назад
Fetare ewkitune abelito yichemrlike
@erikenmedia
@erikenmedia Год назад
#Wow Amazing idea
@Nevinhope
@Nevinhope Год назад
😮wow impressive
@abdrezaktariku8783
@abdrezaktariku8783 Год назад
Wow betam dnk betam..... Mn bye lgleseh bicha betam amesegnalehu
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Год назад
Meregagetik masredatek wow
@-..__--
@-..__-- Год назад
ከጀርባ የሚሄደውን ሙዚቃ አጥፉልን !!! ንግግሩን እንስማ ወይስ ሙዚቃውን !!!
@negatuatadesse9255
@negatuatadesse9255 Год назад
❤️❤️❤️🙏🙏🙏💐🌿🌹🌿💐🌿🌷
@kfysifigufi2654
@kfysifigufi2654 Год назад
👍👍👍👍
@mesitudemeseretendale5500
@mesitudemeseretendale5500 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገባቸውን ምግብ ቀላል አይደለም ያወቃቹት ስላሳወቃቹኝ አመሰግናለሁ
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Год назад
Very nice program. Moreover instead of giving on semiskilled hobby and business why not high skilled works it needs talent
@TUBE-fn7wo
@TUBE-fn7wo Год назад
💯🙏🙏🙏❤
Далее
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41