Тёмный

ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ+++ ልዩ የቀጥታ (Live) ጥያቄና መልስ ስርጭት በFacebook ከድምፀ ተዋህዶ የሬዲዮ ፕሮራም ስቱዲዮ 

Gere3025
Подписаться 199 тыс.
Просмотров 155 тыс.
50% 1

ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ+++ ልዩ የቀጥታ (Live) ጥያቄና መልስ ስርጭት በFacebook ከድምፀ ተዋህዶ የሬዲዮ ፕሮራም ስቱዲዮ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 499   
@saram1104
@saram1104 6 лет назад
ሽ አመት ኑርልን የሀይናኖቱ ገበሬ ጀግና የተዋህዶ ልጅ
@ማርታአብርሀምየበሰቃዋ
Sara M አሜን አሜን አሜን
@banesbanes4188
@banesbanes4188 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነው የናትና አባቴ
@mollaasmare8552
@mollaasmare8552 5 лет назад
amen amen kale hiowt ysmalen
@marthasmarthas4074
@marthasmarthas4074 5 лет назад
አወነት፡ሺ፡አመት፡ኑረልን፡የኝ፡ጀግና፡አመቤቲ፡ቅድስት፡ድግል፡ማረያም፡ትጠብቅልን፡አሜን
@shimoy4984
@shimoy4984 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lam3886
@lam3886 4 года назад
ሺ አመት ነርልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን የተዋህዶ አርበኛ 👏👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@serkalembeyene7317
@serkalembeyene7317 6 лет назад
የሀይማኖቱ ገበሬ ጀግና የተዋህዶ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን!!!
@weinygelena4876
@weinygelena4876 6 лет назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@marya4461
@marya4461 6 лет назад
እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች በጣም ነው የምኖድህ የምናከብርህ ጌታ ይጠብቅህ
@ክርስቶስፍቅርነዉየድንግል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነትህ ነዉ ያደረሰኝ እስከ ዛሬ ።
@ethioethio869
@ethioethio869 6 лет назад
ክርስቶስ ፍቅር ነዉ የድንግል ልጅ ቃልህይውት ያስማልን አሜን
@zobagulay8135
@zobagulay8135 6 лет назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ስለ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እባክህ የሆነ አድርጋ።
@كاديوالمتابعين
@كاديوالمتابعين 6 лет назад
በእዉነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
@ethiopiasweet1208
@ethiopiasweet1208 6 лет назад
መምህር ዘበነ ለማ ኑርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜንንንን
@ፈንቱደገፈ22
@ፈንቱደገፈ22 6 лет назад
Ethiopia Sweet አሜን
@muhmadmhmhn2149
@muhmadmhmhn2149 6 лет назад
ዛሬ ለመጀመሪ ጊዜ ስመለከት ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን ሰአቱ አነሰ።
@etalemahugirma3623
@etalemahugirma3623 3 года назад
Memihir edmen yistilin amlak Zare liteyik yefelekut tiyakeye tselot sinitseliy min min madres endalebin yetu kedmo yetu endemiketelim biyasredun eyalku betihtina eteyikalehu
@azmachsileshiyedinglimarya1306
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 😍😍😍😍 ምርጥ የተዋሕዶ ልጅ ጀግና ፈጣሪ ያኑርልን ይጠብቅ
@አለምነሽየድንግልባርያ
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@munatilahun412
@munatilahun412 6 лет назад
አሜንእድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ
@ወዲኤርትራዊ
@ወዲኤርትራዊ 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ምሥጋናለማርያምመቅደሥየተ
መምህር አንተ አምላክ ነው የመረጠህ ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክልሕ
@grandneoplus6386
@grandneoplus6386 6 лет назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 😍 የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል እስከመጨረሻው በእምነታችን ያፅናን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@ሊገድልህየመጣብህንግደል
የሃይማኖታችን ጠበቃ ከሆኑት አንዱ ነዎት። በተለይ በመናፍቃን ላይ ያለዎት ንቃትና ጠንቃቃነት የሚደንቅ ነው።ለሁሉም መምህራን ንቃትዎን ቢያጋሩዋቸው የበለጠ መስራት ይቻላል።
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
መምህራችንቃለሂወትያሰማልንዉዲየተዋህዶእቁእረጂምእዲሜከጤናጋይስጥልንአሜንአሜንአሜን
@jaxmilo6306
@jaxmilo6306 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔ ስም ከአጽናፍ ዓለም እስከ ዐጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስት መንግስት ሰማያትን ያዉርስልን የቅዱሳን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🙏
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
በእውነት ለውድ መምህራችን አሜንን አሜንንን አሜንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 1000 አመት ኑርልን ሁሌም እንወድሀለን ♥♥♥
@saram1104
@saram1104 6 лет назад
በውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ያድልልን ረዝሙን የማቱ ሳላምን ያህል እድሜ ይስጥህ የማይሳነው አምላክ
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 6 лет назад
በእውነት ለአሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁ ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@azmachsileshiyedinglimarya1306
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
አባታችን ቃለሂወት ይሰማልን በእውናት እርጅም እድሜይሰጥልንንንንን 10000 አመት ኑርልን
@woseneyeyis12
@woseneyeyis12 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን መምራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን
@seloalsos6642
@seloalsos6642 6 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@dinkneshnega2946
@dinkneshnega2946 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን አሜን!!!
@aysha9629
@aysha9629 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄ አለኚ እኔ እናተ እያላችሁ መናፍቅን ተዋዱጋ ዘፈን ይዘፍናል ከኛ ስወጥ አለማዊ ነበርኮ ይላሉ ለምን የኛ አባታችን ለም ይፈቅዳል
@arsonexplosive1707
@arsonexplosive1707 4 года назад
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን!!
@SohaTsoma
@SohaTsoma 6 лет назад
እኔ የምለው መምህራችን ግን በጣም እንወድዎታለን እናከብርውታለን ግን ስለ መምህር ግርማ አስቦበት በሚድያ ሆነ በማንኛውም ባታ ተሰሚነት አላችሁ እናንተ ካልተናገራችሁ ማን ይናገር እስከ መቼ ዝምታ መምህር ግርማን አገልግሎት ይመለሱ ተባበሩ ማባርር በዛ
@salwasaad5837
@salwasaad5837 6 лет назад
ልክ ብለሻል እህቴ
@muhmadmhmhn2149
@muhmadmhmhn2149 6 лет назад
የማይክ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው የመምህር ግርማ ጉዳይ ምነው ዝም ያላቹት እውነቴነው እኔ ባልድነም የወገኔ ከዳነ እኔ እንደዳንኩ ነው ምቆጥርው የሚገባው ክፈል ዝም ያለው ለምንድነው።
@yeeyesusenatmariamemebete5931
@yeeyesusenatmariamemebete5931 6 лет назад
መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ለመሆኑ ሲኖዶስ ልማታዊ ጳጳሶች ናቸዉ ገዷቸዉ በህግ ተዋህዶን ሊያስከብሩ ማን ነዉ በገንዘብ ፈሰስ እነ በጋሻዉን እና ቢጤዎችን የበተነዉ ማን ነዉእና ማሕበረ ቅዱሳንን እግዚአብሄር አዘጋጀ ተዋህዶ እንዳትጠፋ ተዋህዶ እስከ ምፅአት እየተጋደለች ለክርስቶስ ትቆያለች
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንንህን ያርዝምልህ የተዋህዶ እንቁ
@ማርታአብርሀምየበሰቃዋ
እግዚአብሔር። አምላክ ይጠብቅህ የኛ የተዋህዶ። ፍሬ። ስንቱን። አስተካከልክ። አቤት። ስንቱ ኢ,,,አማኝ። እድው። የፈታተኑታል። ምክንያቱም። የተዋህዶ። ጀግና ስለሆነ። በርቱ የተዋህዶ። ልጆች።
@እግዚአብሔርመልካምነ-ሠ5ደ
አሜን መምህር በርሶዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን ያባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን አብታቶ ይባርክልን በእውነት የሰማነውን ቃል ለህይወት ያድርግልን
@معاذالعتيبي-و1ب
@معاذالعتيبي-و1ب 6 лет назад
እግዚአብሔር መልካም ነው
@akberegoitom4308
@akberegoitom4308 6 лет назад
Egizabern edmena tina yesiteh
@classicphone5908
@classicphone5908 2 года назад
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ያባርክሎት አሜን ፫
@mhgh6221
@mhgh6221 4 года назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መምህር። ዶክተር ዘበነ ለማ።የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
@እናቴሁሌምበውስጥነሽሽህአ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያወርስልን አሜን ሸህ 1000አመት ንሩልን
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የ#ድንግል #ማርያም#ልጅ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችንም የህይወትንም ቃል ያሰማልን ጸጋውንም ያብዛልን ለእኛም በሰማነው ፴\፷\፻ም ያማረ ፍሬን እንድናፈራም ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
እግአብሔርይመስገን።አባታችን።እርሜናጤናይስጥልን።
@ክርስቶስፍቅርነዉየድንግል
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tezaymamo239
@tezaymamo239 6 лет назад
መምህራችን በውነት ቃልህይወት ያሠማልን እመብርሀን ፀጋውን ያበዛሎህ
@ድልበቀራኒዮተጠነቀቀ.ሁሉ
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማን እመቤቴ ትጠብቅልን በተቀደሰች ሐይማኖታችን ያጽነን አሜን.
@etet6961
@etet6961 6 лет назад
መምህር ዘበነ:ቃል ህይውት ያስማልን
@ethiopiaethiopia4514
@ethiopiaethiopia4514 6 лет назад
ለመ/ር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጸጋ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@mazaretmoula5324
@mazaretmoula5324 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 6 лет назад
ቀሲስ : ዘበነ : እውነት : የመምህር : ግርማ : ወንድምን : በእግዚአብሔር : አምላካችን : በስሙ : ኃይል : የሚያደርጉትን : ድንቅ : የማዳን : ስራ : አይተህ : አታውቅም ?
@mntewabfreewte3750
@mntewabfreewte3750 6 лет назад
ለመምህራችን ቃለህወት ያስማልን እኔግን ጥያቄየ ለምድንዉ ካቴደራል ቤትክርስትያን የሚባልዉ?
@maritumolla8813
@maritumolla8813 6 лет назад
መምህር ዘበነ ለማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይስጥልን በውነት አንተን ለኛ ያኑርልን
@አበባሙሉ
@አበባሙሉ 6 лет назад
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትያሠማልን እረጅምእድሜይስጥልን
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
አሜን ቃልይወት ያስማልን
@ጉዞእመብርሀንይዞእግዚአብ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ይህወት ያሰማልን በእድሜ ጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖት ይበርክልን
@tsetitam3270
@tsetitam3270 6 лет назад
ጉዞ እመብርሀን ይዞ እግዚአብሔር ፍቅር ነው memeher mena edeme yisetelen
@preemedanalemmedanalem1737
@preemedanalemmedanalem1737 6 лет назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እናም ጥያቄ አለኝ በአረብ ሐገር ያለነው በሞባይል ነው ፀሎት የምናደርገው የቅድሳንም የእመቤታችንም አርጋኖን እናም በሞባይል መፀለይ የማይቻል ከሖነ ምን እናድርግ 🙏?
@comceil5329
@comceil5329 4 года назад
የተዋህዶ እንቁ ሽ አመት ኑርልን ጸጋውን ብዝዝት ያድርግልህ በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን 🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@jsj4341
@jsj4341 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን እንቁ የተዋህዶ አርበኛ እግዛብሔር አምላክ ባለህበይ ስላምህን ብዝት ያድርገዉ አሜን፫
@mekedestefera2961
@mekedestefera2961 6 лет назад
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግሥት ሠማያት ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን !!!
@አፀደማርያም-ነ7ፈ
@አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰመልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ::
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 года назад
ኦርቶዶክሰ ፓትራሪያርክ እንዲህ በየአገሩ ገዳማትን ሲወሰድ በኦርቶዶክሰ አባሳት የኦርቶዶክሰን ህግና ሰርአት እያፋለሱ ብዙ ህዝብ ተከታይ ሲመሰርቱ ዝም የተባሉት ለምን ነው?
@raheltatye7663
@raheltatye7663 3 года назад
Yehuachenm tiyakenew
@ወርቄፍቅሬ
@ወርቄፍቅሬ 6 лет назад
ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል አግዚአብሔር ሰሞ ይተመሰገነ ይሁን አሜን ለመምህራቸን ቃል ህይወት ያሰማልን በአድሜ በጤና ያቆይልን
@yimertadesse3720
@yimertadesse3720 6 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሳማልን!!! መምህራችን በእውነቱ በዘመናችን እግዚአብሔር ለትውልዱ ያስነሳህ ትልቅ መምህር ነህ ከዚህ በለይ ፀጋውን ያብዛልህ፣ ከዚህ በፍት ሌላ ሀይማኖት ተካታይ ነበርኩኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ትምህርት ወደ እውነተኛው እምነት ወደ ተዋህዶ መጥቻለሁ መምህር ከጥፈት ስላስመለጥከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ራጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ሌለ ደግሞ መምህራችን ለተዋህዶ ልጆች በፀሎትህ አስበን አሁንም ብዙዎቹ ትምህርትህን አየሰሙ ከጥፈት መንገድ እየተመለሱ ወደ እውነተኘው ሀይማኖት እየተመለሱ ነው ። በርታ አሁንም ብዙዎችን ከጠላት ወጥመድ ታስመልጠቸዋለህ።
@belaymolla7543
@belaymolla7543 2 года назад
ቃለ ህወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎዎት ያገልግሎት ዘመንዎን ሳብ ረዘም ያርግልን መምህራችንየ
@senayaynalem2876
@senayaynalem2876 6 лет назад
berta nurilin yebegoch tebaki anite neh
@የኪዳንቃልኪዳነምህረትክብ
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድመ በጤና ይጠብቅልን
@aishquen4214
@aishquen4214 5 лет назад
አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በድሜ በጤና ያቆይልን እግዛቤር ያባርክህ እረዥም እድሜ ይስጥሌን
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ እድሜውን ያርዝምልን ፈጣሪ
@web4924
@web4924 4 года назад
ሰላም እንምን አደራቹህ በዓለም ላይ ያላቹህ የኦርቶዷክስ አማኞች ሁሉ ለመህምር ቄስ ዘነበ ለማ ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን ፈጣሪ አምላክ ለንሰሐ ያብቃን ልቦናችን ወደእሱ ይመልሰን ⛪💚💛❤
@abemhaile2195
@abemhaile2195 6 лет назад
በመፃፍ ቅዱስ ዉስጥ ብዙ ማርያሞች አሉ እና የነሱም የስም ትርጉምም አንድ ነው
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
abem Haile ፩ አይሆንም እንጂ ትርጉሙ የሁሉም ለምሳሌ አብርሃም ማለት የብዙሃን አባት ማለት ነው በሌላ በኩል ደሞ በምድራችን ላይ ብዙ አብርሃሞች የሚባሉ ስሞች አሉ ታድያ እነሱ ሁሉ የብዙሃን አባት ሊባሉ አይችልም ስማችን በብዛት ግብራችንን አይገልጸውምና
@elizabethmichael8768
@elizabethmichael8768 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ውድ የተዋህዶ ልጅ መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያኑርልን !!!
@debebgetnet7596
@debebgetnet7596 6 лет назад
እግዛቤር ይጠብቅህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ነፍሥ እያዳንህ ነው በርታ እግዛቤር ያበርታህ
@ruitayelaw5515
@ruitayelaw5515 6 лет назад
Egizabher yagelgilot zemnhinwon yibarklowt memhir... Melkam yetwahido abat newot..
@ae-wi1os
@ae-wi1os 6 лет назад
Debeb Getnet ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እግዚአቤር አደለም ተብሎ የሚፃፈዉ እግዚአብሔር ተብሎ ነዉ የሚፃፈዉ እግዚአ ማለት ፈጣሪ ጌታ አምላክ ማለት ነዉ ብሔር ማለት ደግሞ ህዝማ ማለት ነዉ
@ae-wi1os
@ae-wi1os 6 лет назад
አንድ ላይ ሲነበብ የህዝብ አምላክ የህዝብ ፈጣሪ ማለት ነዉ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
Amen kale hiwet yasemaln! Memhr xegawn yabzalot Egziabher yakbrln
@haiatto1497
@haiatto1497 6 лет назад
አሜን
@marshatesfaye2163
@marshatesfaye2163 6 лет назад
መምህራችንቃለሒወትያሰማልን
@frehiwotsultan5125
@frehiwotsultan5125 6 лет назад
ስለ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@metimengistu4919
@metimengistu4919 6 лет назад
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 6 лет назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን በእውነቱ
@tegsttegss6248
@tegsttegss6248 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
አባታችንመምህራችን፣ሺአመት፣ይኑሩልን፣ስለቃሉየቃሉ፣ባለቤት፣የድንግል፣ማርያምልጅ፣ክብር፣የተመሰገነይሁን፣።
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 6 лет назад
መምህር የመምህር ግርማ ጉዳይ አንድ ይበሉ መምህር
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ሰምተን የምንጠቀምበን ያድርግልን አሜን አሜን
@hayatu6544
@hayatu6544 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስልን አሜን
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
የድግልማርያምልጅየተመሰገነይሁን።ቃለሕወት።ያሰማልንአሜን።እኔፌስብክየለኝምእስኪበዋሳፕ።ላኩልኝ።ወገኖቸ
@טשגרוונדה-ז7ק
@טשגרוונדה-ז7ק 6 лет назад
መምራችን አድሜና ጤና ያድልልን
@ወለተተክለሃይማኖት
ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር ዘበን ግን ላለምፍጠን የሞከሩ ማስታወሻዎች ለመያዝ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@እግዚኣብሄርጓሳይየይእዩ
Amen amen amen kali hiwat yesmalina xeguo yabizali memhirachin
@haiatto1497
@haiatto1497 6 лет назад
እግዚአብሔር። ይጠብቅህ
@haiatto1497
@haiatto1497 6 лет назад
ስልም። ጢና ይስጠልን። ክስተት አዱ ይቱ ነው
@እግዚአብሔርይመስገን-ጠ3ኀ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በፆለታችሁ አስቡኝ ሁለተ ማርያም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጀ
ቃለህይወት ያሰማልን መምር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን
@fafinegn3473
@fafinegn3473 6 лет назад
Kalehiwot yasemaln memhr egziabher yetebkln
@abbaymolla4571
@abbaymolla4571 6 лет назад
በእውነትመምህራችንቃለሂወትያሰማልን
@Rgebray
@Rgebray 3 года назад
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን እንዲሁም ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ያለበት ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ ነው መላአኩ ርህሩህ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሽ አሜን አሜን አሜን በህልሜ አንድ ቄስ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ለእዝቡ ተናገሩ ቅዱስ ሚካኤል የአንዲት ሴት ቤታን ሞላላት በወርቅ በዘይት እያሉ መሰከሩ እኔም ደስ ብሎኝ ስሰማ በድንገት አለ አጠገቤ ምስሉ በጣም አድንቄዋለው ቅዱስ ሚካኤል በህልም መርቶኝ በውን ደረሰልኝ ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ ስም ብርሃን ርህሩህ ደግ መላአክ ሰልፉ የእርሱ ነው እርሱ ብቻውን ያሸንፋል ቅዱስ ሚካኤልን ለምኑት አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በህልም አሳየኝ መራኝ ክብር ምስጋና ይድረሰህአሜን አሜን አሜን ስሙ ገናና ሚካኤል ሚካኤል ድንቅ መላአኩ ሚካኤል ሚካኤል በሉ ተግታቹሁ በሰማይ አየውት ሚካኤል ሲበር ወደ ቀኚ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮዺያን ጠብቃት ሚካኤል ከፈሰሰው አውሬ ሚካኤል ደብቀን በክንፍህ ሚካኤል ፈጥነህ በድንገት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል ተረፍኩ ከጭንቀት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል ብርሃን ሞላ ቤቴ ሚካኤል ፀአይ ነህ ብርሃን ሚካኤል ደግ ርህሩህ መልአክ ሚካኤል እርዳን እዳንወድቅ ሸፍነን በክንፍህ ለእዝም የምትቆም ታላቅ ነህ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ ሚካኤል ሰላምን አምጣልን አይማኖታችንን ጠብቃት እዳጠፋ ኢትዮዲያን ከጦርነት አድናት ተዋጋላት በክንፍህ ሸፍናት አሜን አሜን አሜን ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በጣም ደጎች ፈጥነው የሚደርሱ እኛን የሚረዱ የማማልዱን የሚማጸኑልን ስንድን ደስ የሚላቸው የሚጠብቁን በስለት ደስ የማሰኙን በጣም አመሰግናቸዋለው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@sarasenat27
@sarasenat27 6 лет назад
Kale hewat yasemalen edema ena Tena yestelen
@Rgebray
@Rgebray 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን ልህልቲቱ የንጉሱ እናት በሰማይ የወርቅ ካባ የለበሱ አክሊል የጫኑ አክሊላቸውን አውርደው በክብር ሲዘምሩላት አይቻለው ደግሞም እንደ እርሱ ሞትን ቀምሳ እንደርሱ ተነስታ መልአክቶች ቅዱሳኖች እየዘመሩላታ በክብር አርጋለች ደግሞም ከልጃ ከወዳጃ ጋር ትመጣለች በመልአክቶች በቅዱሳኖች ታጅበው መምህራችን ቃለ ህይወት እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ነው ፀጋውን ያብዛሎት ሺ ዓመት ኑሩልን እምትደክሙት ነፍስን ለመገብ ለማዳን ነው አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስ ኢየሱስ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማይ አይገባም ተጠንቀቁ ባላቹሁበት ጽኑ በፈተና እዳትወድቁ ትግታቹሁ ጸልዩ ለመላካም ትጉ ክፉን ተጠየፉ ደስ ካለው ደስ ይበላቹሁ ካዘነው እዘኑ በመከራ ታገሱ በተስፋ ደስ ይበላቹሁ በደካማው አትፍረዱ ይፈረድባቸዋለ ጠላታቹሁን ውደዱ ለሚረግማቹሁ መርቁ የሚወዱሃቹሁን ብትወዱ እርሱ ምን ጥቅም አለው አዛብም እንዲሁ ያደርጋሉ ህይወትም መንገድ እኔ ነኝ በእኔ ያአለ የዘለዓለም ህይወት አለው እውነተኛወ ዋናው መንገድ ጠባብ ናት ይህ ማለት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ናት እርሳ እጉን የጠበቀች አምላካን ከፍ ከፍ የምታደርግ የሃይማኖት አክሊል ናት ይጾማል ይሰገዳል ንስሃ ይገባል ነፍስ ይያዛል እነርሱም ይጸልዩልናል ይመክሩናል ለስጋ ደሙ ያዘጋጁናል ደግሞም ቸር ረቂቅ አምላካቸውን ይለምኑታል ያስፈልጋል ጥምቀት ቁርባን አለ ስለዚህ ጠባብ የማይደላ ይከብዳል ሰፊው ብዙ ትዛዝን ሽሮ ዓለም እደሚፈልገው ይኖራል ደግሞም ትክክሉን ይነቅፋሉ ጌታችን ተጠምቃል በቅዱስ ዮሐንስ እጅ እኔ በአንተ እጅ መጠመቅ ሲገባኝ አንተ ወደእኔ ትመጣልህን አለ ቅዱስ ዮሐንስ ጌታም አለ መሆተ የሚገባው ሁሉ ይደረግ ብሎ ተመቅን አምላካችን ጌታንኝ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ክብር ላአንተ ይሁን ለዘለዓለም አሜንአሜንአሜን ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ አለን በቤቱ ተወልደን ቆረብን አደኩ እኔስ የሚደንቀኝ በዙፋ ያአለው ጌታ አምላኬ ነው ጌታ አምላኬ ነው ፈጣሪዬ የሰማይ አባቴ ባአንተ እኖራለው ሁሌም ተደግፌ ጌታችን ሁሉን አስተምረህናል መክረህናል እኔ የመጣሁት እግን ላፈርስ እዳይመስላቹሁ አባት ከልጁ እናት ከልጃ ሴት ልጅ ካአማታ ላለያይ ነው የመጣውት እኔን ከሁሉ አብልጦ ያልወደደኝ ለእኔ መሆን አይገባውም ህይወት መንገድም እኔ ነኝ ተጠንቀቁ ብዙ ኢየሱስ ይመጣሉ በእርሱም ብዙ እዝብ ይሄዳል በሰፊው መንገድ እዳትሄዱ ተጠንቀቁ አሰተ ኛው ኢየሱስ ይመጣል የእኔ የሆኑት አይሰሙትም አይከተሉት አለ ደግሞ ለቅዱሳኖች ቃለ ኪዳን ሲገባላቸው በእናተ ቤተክርስታኔን አቆማለው የሲሆል ደጆች አይችላትም ደግሞ በእናተ ስም ደሃን ያአበላ ያጠጣ ሰንበታቹሁን ያከበረ የጻድቁን ዋጋ ያገኛል አሜን አሜን አሜን ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን ርህሩህ የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጁ ስለሆንኩ የምድር አባት አላውቀውም በልጅነቴ ስለሞተ የሚረዳኝ የማስተምረኝ ጊዮርጊሴ አባቴ ስለው ፈጥኖ ወደ እኔ መጣ ደገፈኝ አኬሜ ወታደሬ ጠበቃዬ የሚማለድልኝ የሚመራኝ አማላጅ አባት ተሰጠኝ በእርሱ የሰማይ ሚስጥ ተገለጠልኝ በውነት አምላኩ ከእርሱ ጋር ነው ከፍ ከፍ አድርጎታል ስለ እርሱ ሁሉን ፈጽማል አድርጎልኛል ቸር ፍቅር ርህሩህ ደግ የዋህ አዛኝ ታጋሽ ከነኃጣቴ ላፈቀርከኝ አምላክ ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@romanbeyene8612
@romanbeyene8612 6 лет назад
Memhirachin kale hiwote yasemalin.
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 6 лет назад
Drmm Bemejemeria sletmrto betam enamesegnslen kesis dr. Zebene ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ከግብጽ ኦርቶዶክስ ምንድ ነው ልዩነታችን በታም ማወቅ አፈልጋለሁኝ ምክንያቱም አኔ አነሱ ጋር ነው ምከታተለው ቁርባንም በነሱ በ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው የምወስደው። አንዲ ስል ግን ሰንበት ትምርት በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገለገላለሁኝ። አንዲ ሁኖ ሳለ የሚያስተምሩን ዲያቆናት ራሱ ኣንድ ኣንዶቹ የግብጾቹ ጋር ዪሄዳሉ ስጋ ወደሙም ዪወስዳሉ፡ አማይሄዱ ደሞ ኣሉ ። ኣሁን አኛ በማሀል ትንሽ ግራ አየገባን ስለሆነ በደንብ ኣድርጎ አንዲያብራሩልን ነው በታም ኣመሰግናለሁኝ። አግዝኣብሔር ይስጥልን ውዳሴ ማርያም ነኝ።
@salemsalem506
@salemsalem506 6 лет назад
ለመምህርችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልን
@bezambachew7119
@bezambachew7119 6 лет назад
Kale hiwot yasemaln
@ሮዝአማረሮዝ
@ሮዝአማረሮዝ 6 лет назад
Salem Salem ቃለ ህይወት ያሰማልን
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 6 лет назад
አሜን.አባታችን.ቃለህይወትያሰማልን
@ashexaweke12
@ashexaweke12 2 года назад
ኢየሱስ ስያርግ ምን ነበር ለደቀመዛሙርቱ ያዘዘው ወንገል እንድሰበክ ነው ወንገል ኢየሱስ ነው ዶ.ር እባኮትን ወንገልን ይስበኩ
@yonasgebremichael745
@yonasgebremichael745 6 лет назад
ኣሜን ቃለሂወት የስመዓልና ኣቦና
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
የእኛ እንቁ ኑርልን ቃለ ህይወት ያስማልን።
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 2 года назад
ወንጌልን አይሰበክ በቀደሙት ብዙ ዘመን ሁሉ አይሰበክም ነበር አሁን ምእመኑ ሲባንን ጊዜ ትውልዱም እንዳያቶቻችን ሳያውቅ አይሞትም ያነባል ለዚህ መሸወድ አትችልም ሰው በሠው ሳይሆን በመፅሀፍ ቅዱስ ነው መመራት ያለበት እንደገና በፉክክር ተነስተህ ወነጌለን አታጣም አትኮርጂ የስድብና የጥላቻ አስተማሪ በገዛ እጂ ተገመገምክ አንድ የተማረውን ሲያስተምር አላየሁም አንድ አይነት ስሜታዊነት ወንጌል ፍቅርና ጥላቻን አይሰብክም ለዚህ ነው የሚመጡት
@hanihabeshawit3278
@hanihabeshawit3278 2 года назад
ለጠያቂወቹ እህት ወንድሞቻችን ለምትመልሰው መምህራችንም ቃለሒወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
Далее