Тёмный

ዶ/ር አብይን በአንድ ቃል ግለፁት ተብለው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የሰጡት አዝናኝ መልስ | Street Quiz Ethiopian Funny Videos 2021 

MELKAM ENTERTAINMENT
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

Welcome to Melkame Entertainment RU-vid Chanal. We Are Here to Deliver Amazing and Quality Ethiopian Musics and Movies to You.
We Produce, Record, and Promote Quality Music, Movies, Tv Shows And Help Our Artists to Get to the Next Level.
SUBSCRIBE NOW For the Latest Ethiopian New & Hot Musics.
Contacts us: Melkamdires46@gmail.com
#የተጠየቁት ጥያቄዎች መልስ
1.ገና የሚለው ቃሉ ትርጉም ምን ማለት ነው ?
ገና የሚለው ቃል የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ልደት ማለት ነው ነገርግን በአማርኛም ላልቶ (ገና ) ብለን ስንጠራው ያልደረሰ ማለት ይሆናል
2.የገና መጫወቻ ኳስ ምን በመባል ትታወቃለች ?
ሩር በመባል ትታወቃለች እንደየ አከባቢውም በተለያየ ስም ትጠራለች
#Melkaentertainment

Развлечения

Опубликовано:

 

4 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@tebtatube3875
@tebtatube3875 3 года назад
የክረምት ፀሐይ የሚገርም አገላለጽ ። !!!!!
@AshuAshu-lw6zr
@AshuAshu-lw6zr День назад
የክረምት ፀሀይ በደንብ ገልፀሽዋል እህቴ
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እፍፍፍፍፍ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂😂
@mekdeskonjo6244
@mekdeskonjo6244 3 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አብይ የኔ ጀግና ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል የገና ኳሷ ደግሞ በጣም ታዝናናለች
@kalebtesfaye9309
@kalebtesfaye9309 3 года назад
Gen lemen kegeter yenetuten sewun lemasake teyeyekalachu gen arif
@Amy-ku4wm
@Amy-ku4wm 3 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችው ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🙏🇪🇹እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😃ብቻ ካሜራውን ሲያዩ ተደናግጠው ይሆናል የቪዲዮ ቅንብር ግን እንዴት እንዳሳቀኝ 😃😃😃😃😃😃 አብይ ባጭሩ መግለፅ ያቅታል ለኔም ብቻ ፈጣሪ ያኑርልን
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 года назад
አብዛኛው። አያቅም። ውይ ውይ ቂሶች። ምድነወ ስራቸወ ያስተምሩም። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 года назад
ቲክቶክ ላይ እየተጣዱ ምን ያውቃሉ አንተ እራሰህ መልሱን መጨረሻ ላይ መናገር ነበረብህ በርታ ይመቻል
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 года назад
ዶክተር አብይ። የክረም ጽሀይ ነወ ያልሽ በጣም በጣም። ተሠቸሽኝ። አችን። መሸለም አለብኝ። እናቴትሙት። ከምሬነወ አብይ። በጣም አወዛጋቢ። ነወ
@user-nd7fc6gw7j
@user-nd7fc6gw7j 2 года назад
እረወዳ ዶክተር አብይ ማለት የአማራ ጥላት ነብሰበላ ነው በሰው ሂወት ላይ የሚቀልድ
Далее
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 15 млн
Поём вместе с CLEXXD🥵 | WICSUR #shorts
01:00
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Stay on your way 🛤️✨
0:34
Просмотров 13 млн