Тёмный

#ጀነራሉ_ስለ_ተዋህዶ_መሰከሩ 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 150 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 799   
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 7 месяцев назад
ውንድሜ እባክህን ይህን እንዳውም ይህን በሚዲያ እንደዚህ ስታይለት ለሱ ለዚህ ዝቃጭ ጭቃ ክብር ነው እባክህ እሱ በመግስት ድጋፍ ያለው ስለሆነ ፈራጁ እሱ መደሀኒያለም ይፍረድ መቼስ ገንዘብ እማያረገው የለ ይችም ትንሽ አጉርሶት ነው ልቦና ይስጥሽ
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 7 месяцев назад
ዝምመባሉጥሩአይደለም
@RoseAzza
@RoseAzza 7 месяцев назад
ያገሬው ሰው ምን ሁኔታ ላይ እያለ ያውቃል ከጠንቋይ ተላ ቃለች መዳኛ እየሱሰ ክርሰቶሰን አግኝታለች የዳን ሰው ደግሞ ከዚ በላይ ያም ልከዋል የዳነ ሰው እንደት ያስችለዋል እየሱሰ ያድናል ኑ ወደ እየሱሰ
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 7 месяцев назад
@@RoseAzza የናንተ እየሱስ ሀሰተኛውነውእናንተየዳቢሎስመንገዱጠራጌዎችናቸሁ።
@JamilaAndalous-rh1rd
@JamilaAndalous-rh1rd 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@hanamarew
@hanamarew 7 месяцев назад
ጴንጤ ነኝ። ያገሬ ህዝብ ሆይ ይሄ የመጨረሻው ዘመን ነው። ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቀድሞ በመላእክቱ እንደነገረን በክብር ይመለሳል። እኛን ለመለያየት ሰይጣን የሚጠቀምባቸው እንደ አብይ አህመድ: እንደ ኢዩ ጩፋና የመሳሰሉት ሰዎች በግልፅ እየሰሩ ነው። ያገሬ ህዝብ ሆይ እንንቃ። ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ይለፋሉ በመጨረሻም ይጠፋሉ። ለእውነት ስንቆም ለተገፉት እንቆማለን። እየተገፉ ያሉት እነማን ናቸው? ኦርቶዶክስና የአማራ ህዝብ። እግዚአብሔር ይደርስልናል። አይዞን። ሰው ነኝና ሰው ላይ የሚደርሰውን በደል እቃወማለሁ።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 7 месяцев назад
ለዚህ ያበቃን 😢😢😢መሪያችን ነው 😢የሱን እድሜ ያሳጥርልን 😡😡😡
@LemlemAga
@LemlemAga 7 месяцев назад
ነጋሽ ወንድሜ ዘንድሮ ማናየዉ ማንሰማዉ ጉድ የለም ለሁሉም ልቦና ይስጠን እነዚህ አንደኛቸዉን አብደዋል ዋናዉ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 7 месяцев назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እኮ ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም ቅድስት ድንግል ማርያምን አመስግኖ አምስግኖ አምስግኖ አምስግኖ አላልቅም ሲለው ጌታ ሆይ አቁምልኝ ብሎታል እኛም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መች አምስግነን ጨረስን ገና እናመሰግናታለን ስሟን ለልጅ ልጅ እንጠራልን 😢😢😢😢😢ምን አይታችሁ ❤❤❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 7 месяцев назад
💕💕💕🙏🙏🙏🕊️🕊️♥️
@YemaneDegu
@YemaneDegu 4 месяца назад
ያንተ ድንግል ማርያም ደግሞ ከመጽሀፍ ቅዱሷ ማርይም ትለያለች።ይገርማል።
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 4 месяца назад
@@YemaneDegu አዎ ቅድስት ድንግል ማርያም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለች አላነበብንም ብላችሁ እመኑ መናፍቃን እንጂ አሁንስ አበዛችሁት አንብቡ እንጂ ፖስተራችሁ የሚገረውን ክፉ መርዝ ይሆነ ቃል ሲናገር አሜን ከምትሉ ማንበብ ሙሉ ያደርጋል ግራ ከመጋባት ያወጣል
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 7 месяцев назад
እኔ ላልቅስልሽ እናቴ ስምሽን ስጠራው አለቅሳለሁ ወላዲተ አምላክ የኔ እናት
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 7 месяцев назад
ደሙ ስለሰው ልጅ የፈሰሰው ተጠማሁ እያለ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቀታኒ እያለ የተሰቃየው ልጇስ እንደው የከፈለው ዋጋ ከንቱ ነው ኧረ አሁንስ በዛ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 7 месяцев назад
@@emebetgebremariam153 ፍቅሯ ስለገባኝ በምክንያት ነው እኔ የማለቅሰው ለድንግር ማርም አንቺ ካልተመቸሽ አትምጪ ሰው ቤት
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 7 месяцев назад
ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወውና ፥አንች የጎጃሟ ግን አንችን አያርገኝ እውነትጎጃም አንችን አበቀለ ብዬ አላምንም አንች ማለት ጉግ ማንጉግ ነሽ 😂😂😂
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 7 месяцев назад
maramn Awo😂😂😂
@אבאחבתה
@אבאחבתה 7 месяцев назад
ስንት ተከፍሏት ይሁን እዩ የሀሳዊ መሲህ መንገድ ጠራጊ ጥሩ የሀይማኖት ቁማርተኛ ነው ወዮልህ የቀለድክበት ያላገጥክበት ኢየሱስ ዋጋህ ይሰጠሀል
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 7 месяцев назад
ጩፋ የሚባለው በቀቀን ÷ ከጴንጤነት አልፎ አጭበርባሪ ሀሳዊ መሲህ÷ በመጨረሻው ዘመን በስሜ ይመጣሉ ከተባሉት አጭበርባሪዎች አንዱ ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም::ነገር ግን ጥጋቡ የፈላበት እና የሚያደርገውን ያሳጠው ይሄን አሰማ ሃይ ባይ መጥፋቱ ያሳዝናል!!!
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 7 месяцев назад
Tinishi gize new wagawun yagegnal !
@Fufuabcd
@Fufuabcd 7 месяцев назад
ግዜውን ይጠብቅ ይህ ኮተት ጩፋ
@abayimulu5918
@abayimulu5918 7 месяцев назад
Egzabeher bozegeym mikedemw yilm firdu yetbek
@EmebetHailemeskel
@EmebetHailemeskel 7 месяцев назад
አዳሜ ተሰብስቦ ሲያቦካ ሲጋግር በአለም ነገር ሁሉ በነዋይ በገንዘብ እራሱም ግራ ገብቶት ሰውን ሲያደናግር እኔ ምን አገባኝ የድንግልዬ ነኝ ይብላኝ ለደላሎች ለገንዘብ ላደሩ ላበላቸው ምስጋና ለሌላቸው ወጭት ለሰበሩ ተመስገን አምላኬ የማርያም ላረከኝ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 7 месяцев назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏♥️♥️💕
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 7 месяцев назад
ነጋሽየ የኔ ወንድም እራስክን ጠብቅ እነዚህን እብዶች ልቦና ይስጣቸው😢😢😢
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 7 месяцев назад
ነጋሽዬ በመድሀኒአለም እርዳኝ እዩጩፉን እና ዬናታን እሚባሉ ሴጣኖች ሳይ ያመኛል በእውነት ነው የምልህምን ይሻለኛል
@RMetica
@RMetica 7 месяцев назад
አልገባኝም😢
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 7 месяцев назад
Ayzosh 😂wustesh yalewu Aganent be Eyesus sem wegahu! Beywo Yewetaleshal.
@RMetica
@RMetica 7 месяцев назад
ዱሮስ አጋንትን አይተሽ ምን ሰላም ጠብቀሽ ነበር እህት ለማንኛዉም እመብርሀን ከነልጇ ካንቺ ትሁን አይዞሽ ለሰይጣን ቦታ አትስጭ የሞተና የወደቀ መንፈስ ነዉና አትጨናነቂ እመብርሀንን ተማፀኛት
@Meseret-w2o
@Meseret-w2o 7 месяцев назад
ድንግል ማርያም አማላጂቱ ወላዲት አምላክ እናታችን ዝቅ ብለን እንሰግድልሻለን አንቺንም የናቁ ከእግርሽ ስር ይወድቃሉ❤❤❤
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 7 месяцев назад
እውነት ነው አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው ምልክቱንም እያየን ነው ።አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋሕዶ ልጆች እንወድሻለን ዝቅ ብለን እንሰግድልሻለንም።❤❤❤
@tsionabate6609
@tsionabate6609 7 месяцев назад
ነጋሽ ወድማችን መምህር ተሥፋየን ጋብዝልን ሌላው ደሞ፣የወርቅ አፈራሁን ቻናል አሥተዋውቅልን እሡንም ጋብዝልን ጥሩ ሥራ እየሠራ ነው አበረታታልን ወድማችን❤❤❤
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 7 месяцев назад
ወንድሜ❤ነጋሽ❤ ተባረክ❤❤❤❤❤
@reyotamhara
@reyotamhara 7 месяцев назад
ነጋሽ ላንተ ያለኝን ክብር ስናገር ቆይቻለሁ አሁንም ስለስብአዊነትህ እና ስለሁሉነገሬ ስለሆነችው ቅድስት ቤተክርስቲያን የምታደርገውን እንኳን እኛ የዘመኑ ሀይማኖተኞችም ጥሩ ምስክር ናቸው ። ነገር ግን ቤተክርስቲያን እየደረሰባት ያለውን ነገር ማስቆምና ክብሯን መመለስ የሚቻለው አሁን ያለውን መንግስት በየትኛውም መንገድ ማስወገድ ስንችል ብቻ ነው ምክንያቱም የችግሮች ሁሉ መንስኤ መንግስት መሆኑ በርካታ ማሳያዎች አይተናልና በዙፋኑ ላይ በቆየ ቁጥር በእርግጠኝነት እናያለን 😮😮😮
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 7 месяцев назад
Tiru asteyayet new ! Gin hulachinim yeminchilewun madreg alebin !
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 7 месяцев назад
ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዚህን የወረደ የተዋረደ ሰው መስማት ከተውን ቆይተናል።ኦርቶዶክስን ካልሰደበ እርዳታ አያገኝም የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ነው እርሱ አጋሰስ
@FissihaGashawbeza
@FissihaGashawbeza 7 месяцев назад
የእዩ ጩፋ ሥራዎች ሁሉ በልምምድ በሥልጠና ተዘጋጅተውበት የሚተውኑበት የውሸት ፀረ ክርስትያንያዊነት ድርጊት ናቸው። በአጭሩ ሠይጣናዊነት ነው።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@belayhaile5467
@belayhaile5467 7 месяцев назад
በህይወቴ ያየሁት ድንቅ ድራማ ይህ ነው።
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 7 месяцев назад
ለግዜው ስለተመችንብቻበህዝብላይመቀለድ😢😢😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 месяцев назад
ትክክል እነፍልፍሉ እንካን እንደዚ አልሰሩም ምድር ቀዳዳ ሌባ ገመዳፍ ዝቃጫም አርፍሸ ሶራሸን አትሰሪም ካሰሜዳ ጠጅ ቤት የአርሴናል ደጋፍ ጪፍ ኧር እፍሩ ብጥርቆች ጅላጅል ጅላንፍ ሁላ ናይት ክለብ እንካን እንደዚ አይጨፍርም ነጋሸዬ አትቃጠል ለይሁዳ ቦታ ከሰጠክ ታብዳለክ ጴንጤ ማለት የቻይና ጫማ ይሻላል ምድር ሌባ ጥርቅም 😂😂😂😂😂
@ashtieba1585
@ashtieba1585 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ashtieba1585
@ashtieba1585 7 месяцев назад
👏🤲🤲💪
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 7 месяцев назад
መርከብ፡ ሞተር፡ ሳይክል፡ ነው፤? ወይስ፡ ፈረስ፡ ጋሪ፡? ልቦና፡ ይስጣችሁ፡ ከማለት፡ ውጪ፡ ምን፡ ይባላል፤፤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 месяцев назад
ወንድማችን ነጋሽ ሰላም ላንተ ይሁን በርታልን ወጥር
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂 weter?! 😅😅😅 menun Kinatun? Hametun? 😂😂😂R.I.P NEGASH KINAT LIGELEH NEWO ABEDK EKO
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 7 месяцев назад
@@betelhembeyene6040selagaletacehu new aceberbare hule endefeneta endezelel leba tekaye new😂😂😂😂😂😂😂😂
@mahletdagmawit8247
@mahletdagmawit8247 7 месяцев назад
ነጋሽዬ የክርስቶስ አላማ ሲኦልን ባዶ ማድረግ ነው እኛ ታድያ የጌታ ተከታዮች አይደለን ስለዚህ አንዳንዴ ፕሮቴስታንቶች ጥሩ ምግባር ከመጣባቸው ዳግም ልመለስ እንኳን ቢሉ እድል እስከማሳጣት ትሰጣቸዋለህ ይሄ ደግሞ አምላካችንን ደስ አያሰኘውም ና ግድ የለህም በስጋ ሳትሆን በመንፈሳዊ አስተሳሰብ ሆነን እናልቅስላቸው አልያ ከነሱ በምን እንሻላለን
@dawitdagne7957
@dawitdagne7957 7 месяцев назад
Enatea zemenune wagute geletute yelale eko ye diyabelisn sira agalto hezbun madane nw yemn zm bel nw
@MesretWebeshet
@MesretWebeshet 7 месяцев назад
ነጋሽ ወንድማችን እመቤታችን ትጠብቅ ❤❤❤
@Abeya-n9u
@Abeya-n9u 7 месяцев назад
Atasradafimngdgirafaxidatmob
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 7 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህልን
@SaraAA-k9y
@SaraAA-k9y 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ከቤቱ ነው የሚጀምረው ፅዳቱ እሱንም ጀምሮታል ወጥተው ፀጋቸውን ይነጠቃሉ እኛ መጨረሻችንን ያሳምረው ወንድሜ
@ashtieba1585
@ashtieba1585 7 месяцев назад
😂😂😂
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
ኣሜን❤❤❤
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 7 месяцев назад
ተዋህዶ እንዴት ፍፁም ፍቅር ናት !!! አሜን ።
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
እዉነት❤❤❤❤
@hw6899
@hw6899 7 месяцев назад
ግን በእዉነት እግዚአብሔር በዚ ሁኔታ ነዉ የሚመለከዉ የድንግል ልጅ ማስተዋልን ይስጣችሁ ሴትየዋ ጥሩ ተዋናይ ናት
@mesheshaabera6661
@mesheshaabera6661 7 месяцев назад
ነጋሽ ተባርክ ወንድሜ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 7 месяцев назад
እር እዩ ጩፋ የናይጀራ መ ይጥቁልና መዳኒት ስውቹን እይቀባ ነው ሚስለፋችው አትፈርዱባቸው
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 7 месяцев назад
ተዋህዶ የሆነ ይሠደዳል እነእዩ እንደፈለጉ እየሠደቡና እየረገሙ በነፃነት እየፈነጩ ይኖራሉ የተዋህዶ መከራ መች ነው የሚቆመው ፈጣሪዬ ድረስልን
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 7 месяцев назад
እውነት ትሳደዳለችግንአትጠፋም
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 6 месяцев назад
እዉነት፡ጠትጠፋም፡ቢበዛ፡ቁጭ፡ብላ፡አረቂዋን፡መጠጣት፡ነዉ፡መጣት፡ልብን፡ደሰ፡ያሰኛል።
@TayechZeynu
@TayechZeynu 7 месяцев назад
ሁሌም ኦርቶዶክስን በዚ ልክ እንደዚ ማንቋሸሸ ለምንድነው በህግ የማይጠየቁት???
@אבאחבתה
@אבאחבתה 7 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@MalefiyaStotaw-f3r
@MalefiyaStotaw-f3r 7 месяцев назад
ነጉዬ ተባረክ የተዋህዶ ጠበቃ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 7 месяцев назад
ታውቸው ጠኳር እና አዳል ሞቲ 😅😅😅
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ 7 месяцев назад
ነጋሽ ሚዲያ ተባረክ
@tigist3498
@tigist3498 7 месяцев назад
እስኪ ማነው ነጋሽ ሚዲያን በጉጉት የሚጠብቅ የልቤ ብየካለሁ ለማንኛውም ክበርልኝ
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 7 месяцев назад
አቤት ዘንድሮ መደሀኒአለም የማያሰማን ጉድ የለም
@እናቴሂወቴማርያም
@እናቴሂወቴማርያም 7 месяцев назад
😢እውነት እመቤቴ ስል አለቅሳለሁ በጣም ነው የምወዳት 😢😢😢 እናቴ ስቂ 😢❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ከባድ ነው የናት ፍቅር እመቤቴ የኛ ነገስት ሰወዳት ልኪ የለሁም
@ናኒ
@ናኒ 7 месяцев назад
ማሪያምን እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂 ዋው ትወና ግን አልቻለችበትም ገራሚው ግን አሜን እያለ እራሱን የሚፎግር ህዝብ 😅
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 7 месяцев назад
Awo enzelalen Le Egziabhare kiber Penteewoch Enzelalen enchihaln dessss yelenal. Ena Gojame negne Demom pentee negne. Yetenagerechewu Tekekel newo.
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 7 месяцев назад
እመቤቴ እናቴ የመስቀሉ ስር ድንቅ ስጦታዬ ድንግል ማርያም ለኔ ልዩ ነሽ እናቴ ያደረግሽልኝን ብመሰክር ከሰውልጅ አይምሮ በላይ ነውና ክብር ይግባሽ ወላዲተአምላክ እመ ብዙሀን የኔ አማላጅ የክፉቀኔ ❤❤🙏🙏🙏
@haimont9075
@haimont9075 7 месяцев назад
ምን ብዬ እንደምኮምት ጠፋብኝ የነዚህ ሰዎች ነገር እስቲ እናንተ ኮምቱ እኔ ላንብብ ልቤን እያመመኝ ነው ኡፍፍፍ
@sebeleatnafu7196
@sebeleatnafu7196 7 месяцев назад
ወንድሜ እነዚህን ሰዎች በአንተ ፕሮግራም ባታቀርባቸው እና እውቅና ባትሰጠሀቸው ጥሩ ይመስለኛል ጌታ መድህኒተ አለም ይፈርዳል እሱ በዙፋኑ አለ።
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 7 месяцев назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት የጴንጤዎች ድራማ በሳቅ ሊግሉኝ😅😂 አይ ሀገሬ እዩጩፋ አጨለላችው ፈጣሪ ብቻ ይማረን😢😢
@gechmangech
@gechmangech 7 месяцев назад
ወንድሜ ነጋሽ ኣንቴ ለገንዜብህ ህዝቡን ደግሞ ወደ ዘለዓለም የህይወት ጥፋት😭😭😭😭ውይይይ በጣም ያማል😭😭👈ይቅር ይበልህ❤❤❤አስመሳይ ነህ ደግሞ እየሱስ ሲመጣ ዋጋውን ትቀበላለህ100%☝☝☝ ለሚጠፉት ነፍሳት ተጠያቅ አንተና መሳዮቹ😭😭😭የወንገል እውነቱ ካልገባህ ተማር👈
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 7 месяцев назад
ድሮስ አሸብር ብሎ ስም ስምህ እራሱ መሀት ነው ይዞብህ ሚመጣው ደነዝ አባረረችህ ከቤቷ ገና ይን አየህ ጠብቅ ብቻ ደነዝ
@tigistandualem9493
@tigistandualem9493 7 месяцев назад
ይህን አስተያየት ብታነበው በጣም ደስ ባለኝ ወንድሜ ምስራቅ ጎጃም ማለት እኔ ከሀገር ከመውጣቴ በፌት ባለው አንድም የፔንጤ አዳራሽ የለም ከዋናው ቢል አይገርምም።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 месяцев назад
😅😅😅 ድራማ ተመክራ ነው የትኛው ፅድቁ ነው ዋናው ቦታማ እጅ እየጫኑ የነሱ መጋዘን ነው እጂ ገመድ አፍ የሆነ ስር በጣሽ መተተኛ እሱነው 😅😅 የእግር ኳስ ደጋፊ ጩኸት ጉዳቸው አያልቅ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 месяцев назад
ሰይጣን ጥሩ ይናገራል?😅😅😅 እረ መንፈስቅዱስ አፏን ከፍቶ አናግሯት ነዉ። ቆይ ዼንጤዎች እዮጩፋ ያድናል እያለች ነዉ ለምን አታመልኩትም። ከዚህ በላይ ጣኦት ማምለክ አለ? ማርያም የጌታ እናት ታድናለች ስትባሉ ግን ያማችኃል ለ እዮጩፋ ግን ይቻላል። 😬🤭😋🤣🤣🤣🤣
@lunaamor5354
@lunaamor5354 7 месяцев назад
ሰላም ወንድም ነጋሽ እንዴት ነህ በጣም የማከብርህ ወንድሜ ነህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የምትሰራቸዉ ፕሮግራሞች ጭራሽ ያላየነዉን እና ያልሰማነዉን ሁሉ ያሳወከን ነዉ እንደዉም ጥሩ ማስታወቂያ ሆንክላቸዉ እንደነዚ አይነቱን ንቀህ ካልተዉከዉ ስለነሱ ባወራህ ቁጥር የበለጠ ታዋቂነታቸዉን እየጨመርክላቸዉ ነዉ እና የአየር ሰዐት በመስጠት አትተባበራቸዉ እዉነት ለመናገር አብዛኞቹን ካንተ ላይ ነዉ የማያቸዉ እና እባክህ ሌላ ጠቃሚ ፕሮግራም አዘጋጅልን ለነዚና መስሎች ጊዜ አታጥፋ
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 7 месяцев назад
ደቡብ ጨፈረ ብለህ ሁሉን ትጨፈልቃለህ እስክስታውንም ሌላውንም አሳየና መሰሎችህን ለማስደሰት የምታደርገው ጥረት እግዚአብሔር ይፀየፈዋል ምነው ሲዘምሩ ምድር የሚንቀጠቀጥላቸው እነ ተስፋዬ ጋቢሶ እነ አገኘሁ ይደግ እነ ታምራት ሀይሌ ሌሎችም የዘመሩ አሉ ብትል ጥሩ ነበር እንድላይ መጨፍለቅ በጎ አይደለም ስለማርያም እውቀትህ ውስን እንደሆነ እያየሁ ነው ቤቱን እንዲያፀዳ የተላከው በደሙ የኃጢት ስርየት እንድናገኝ አብ የላከልን ጌታ ኢየሱስ ነው ማርያም እንደ እኔ እና እንዳንተ በ9 ወር የተወለደች በዘመኗ እግዚብሔር ያላትን ፈፅማ ያለፈች ብፅዕት ወይም ምስጉን ተባለች እንጂ የእብ የወልድን የመንፈስ ቅዱስን ቦታ ወስዳ ሰሚ አድራጊ ፈፃሚ አይደለችም ዘፀ 20;1_5 አንብብ ለተሳለ ወይም ለተቀረፀ ምስል አትስገድ ይላል ብታነብ ትጠቀማለህ ቢያንስ ሚዛናዊ የሆነ ነገር አቅርብ እንከን ቢፈለግ እናንተም ቤት ሞልቷል እሱ አይጠቅመንም
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 7 месяцев назад
በአፈር የተለወሰ የድመት ካካ የመሰለ ተገንፍቶ ተረሰቶ የተበላሸ የመሰለ ቱርቦ ለመብርሐን የውሸት አለቀሰኩ አላለም ኦርቶዶክስ መሆን ይከብደዋል እንደነዚህ አይነት ሆዳሞች ቤተክርስቲያን ውሰጥ ተጠቅጥቀዋል ገና ይጸዳሉ ለእመብርሐን እኮ ሰይጣን አያለቅሰም እንዲህ አይነት ነውሩን በአድባባይ ይገልጻል እንጂ ታድለህ ነበር ፍቅሯ ገብቶህ ቢሆን ኖሮ የእመብርሐን አልታደልክም የጌታን እናት ማወቅ ህይወት ነው። ዝም ብለህ አሁን ሳትሳቀቅ በነጻነት ሳትደበቅ አሳማ ያገኘኸውን ዋጥ ።የተበላሸ ገንፎ
@berhaneasres219
@berhaneasres219 7 месяцев назад
ይች ተከፋይ ዉሻ ነች ከዝንብ ማር አይጠበቅም ውሻዉሻ ነች !!!!
@Wude-he3uc
@Wude-he3uc 7 месяцев назад
እኔ ማርያም ስል መላ ሰውነቴን ይወረኛል እንኳንስ እንደዚህ ሊባል ቀርቶ ሁላችንም ድንግል ትጠብቀን
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 7 месяцев назад
ከጩፋ ፍቅር ይዙዋት ነው ተዉዋት።
@user-to9eb6pp3f
@user-to9eb6pp3f 7 месяцев назад
ሌቦች
@haimont9075
@haimont9075 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@Mastawesh
@Mastawesh 7 месяцев назад
Leba new​@@user-to9eb6pp3f
@Mastawesh
@Mastawesh 7 месяцев назад
Leba mane new
@AsterAbrham-sy3tw
@AsterAbrham-sy3tw 7 месяцев назад
ሰይጣን ነው ያዘለላት
@getahunpolicy5437
@getahunpolicy5437 7 месяцев назад
Lemamlak yemialeks ema mininya yetadele new!! bendante aynet simuan eyeteterach atnorim yenya enat yante aynetu lenate malkes ayigebatim mikniatum kante ayin yemifesew enba asid new gebah alkashaw??
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እመቤቴ እመብርሀን እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ይግባሽ አንቺ ስለስጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@AntenehGetasew
@AntenehGetasew 7 месяцев назад
እውነቱን ነው እዛ ያለው ህዝብ አልሰማም ስላቸው ይሆናል
@hanasolomon2863
@hanasolomon2863 7 месяцев назад
እማዬ እናቴ ማርያምዬ እወድሻሉሁ ።
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 7 месяцев назад
ሰው እንዴት ራሱ ላይ ይመሰክራል የማለቅሰው የውሸት ነበር ብሎ :: እግዚአብሔር ይድረስልህ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትመልስህ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 месяцев назад
እዩ ተመግስት የተላከዉ 666 አዉሬ መፈስ ያጋንት አገልጋይ ነዉ
@MimiMaklit
@MimiMaklit 7 месяцев назад
እመቤቴንፍቅራንማወቅመታደልነው
@merymerry3747
@merymerry3747 7 месяцев назад
ኣቤትቱ ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለን ኣያቁምና ይቅር በላቸዉ🙏 የስራሽን ይስጥሽ
@ሚኒልክጥቁርሰው
@ሚኒልክጥቁርሰው 7 месяцев назад
ነጉ....እኔ ምን አስባለው መሰለህ ....በቃ ስንዴውን ከገለባው የሚለየው ጌታ እስኪመጣ የነሱ መለያ የሆነውን ጭፈራና ዳንሳቸውን ጩኸትና ኡካታቸውን ይዘው ይቆዩ ለሁላችንም እንደየ ስራችን ይክፈለን ሰላሙን በምድራችን ሁሉ ያስፍንልን አሜን
@MeseretWondimu-t6z
@MeseretWondimu-t6z 7 месяцев назад
ሰላም ነጋስ ወንድሜ ሲጀመር ሴትዮዋ የጎጃም አክሰንት የላትም ተላላኪ ናት
@umsaif6623
@umsaif6623 7 месяцев назад
አይ እዩጩፋ ሰይጣን ሰጋለብሶ ማለት እሱ ነው
@kidusmesfin3371
@kidusmesfin3371 7 месяцев назад
ይህን ዘማሪነኝ ባይ አቀዋለ ሁለትሺ ሶስት ላ እነ አሰግድ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርሲትያን መጥተው ተጣልተን ነበረ እናም አሰግድ በሀሰት ከሶን ምስክሩ ይህ ብክስ ተቀብቼ ነበር የማለቅስው ብሎ ሲናገር ዳግም ውሸቱን ነው ያረጋገጠልኝ
@HirutShitu
@HirutShitu 7 месяцев назад
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ግን የሰይጣን ዘመን ነው እነዴ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад
እነዚህ የተረገሙ አሰተኛ ነብያት እግዚአብሔር ከፊት እየመራው ፋኖ እየመጣ ነው ጠራርጎ ይጥለዋል ጠብቁ።
@PhiliposLegese
@PhiliposLegese 7 месяцев назад
ነጋሽ ወንድሜ የቤተክርስቲያን እና የሀገር የቁርጥ ቀን ልጅ አብሬህ ብስራ ደስ ይለኛል7:52
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 7 месяцев назад
አገልጋዮችን ስንነቅፍ እንጠንቀቅ።
@NuryegemalJemalturuneh
@NuryegemalJemalturuneh 7 месяцев назад
ይችኮ የነሱው አጨብጫቢናት አውቀው መሥቀል ሥላሠረች አትመኗት ይች ዝቃጭ ቆሻሻናትጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 NEGASH 😅😅😅 ASAZENKEGNE BETAM KISARA LAY NEH. LEMEN METSEHAF KIDUS ATANEBEM.
@tigistfissaha4269
@tigistfissaha4269 7 месяцев назад
Negash I don't know why you keep on promoting Chufa? I am just wondering how the intelligent journalist like you stay in a reaction video ? Where is that energy and the contents you happen to come up with?
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp 7 месяцев назад
አንተን የጠንቋይ ተወካይ ማን አረገህ!!!
@banchikasaeh6624
@banchikasaeh6624 7 месяцев назад
እራሡም አዞነውየሚመስለው
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 7 месяцев назад
ነግዬ ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ይህችን 5አመታት ያላየነዉ ጉድ የለም ጌታ ሆይ አስበን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ኢትዮጵያን ዝም አትበላት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 месяцев назад
እውነት ነው ኧር የምንሰማው የምናየው እግዝዬ ነው የሚያሰብለው ምድር ሌባ ወንበዴ ሁላ ታሪካችውን ሰሙ አይ ጴንጤ ናይት ክለብ በእየሱ መነገድ እርዲት እግዛብሄር ይርዲክ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
ኣሜን❤❤❤
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 7 месяцев назад
ምን ጉድ ነው አገራችንን የወረረው ወላዲተ አምላክ በስመ ስላሴ 😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል በእውነት ወንድማችን ነጋሽ 🙏
@woinshetbelachew6533
@woinshetbelachew6533 7 месяцев назад
.😂😂ነጋሽዬእኔ፡አማኝ፡ነኝ፡እነዚህ፡ከንቱዎች፡አይወክሉንም፡ሰይጣ፡ነው፡ዉደላይ፡ያነጠራት፡ተባረክ፡አሰዳቢዎች።
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 7 месяцев назад
የሚዘል፣ጴንጤ፣አላቅም፣ትላለህ፣እንዴ፣አንተደሞ፣ሥራቸው፣ምንሆነና፣ደሞ፣የትኛው፣ህግነው፣የሚጠይቃቸው
@HirutShitu
@HirutShitu 7 месяцев назад
እናቴ ድንግል ማርያም አለቅሳለሁ ሁሌም እናቴ ለኔ እናቴ
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 6 месяцев назад
እኔ።እስከዛሪ፡ሰካራም፡አድርጎ፡ያሰቀረኝ፡ኦርቶዶክስ፡ሐይማኖት፡ነዉ፡አንዲት፡ልዉጣ፡ከዚህ፡ነገረ፡ካልጠጣሁ፡ደሜ፡አይሰራም።ሴት፡አዳሪዉ፡ቂሱ፡ሁሉ፡ጠጭ።አዲሰ፡አበባ፡ስልካች፡ጨብጠን፡ሌባ፡ሐይማኖት፡ዉሸታምች፡የራሳቸዉን፡ወታደር፡የሚገድሉ።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 7 месяцев назад
ወይያየናይጄሪያው ጠንቋይ ናቸውመናፍቅመዝልአደለበዛላይአብደዋልበናትክ ተዋቸው
@elizabethayalew4445
@elizabethayalew4445 7 месяцев назад
ወንድማችን ነጋሽዪ እውነተኛ የኢትዮጵያ ንፁ የኦርቶዶክስ ልጂ እግዚአብሔር በጎ ሃሳብህን ሁሉ ይሙላልህ 🙏🏽
@AyeleErmiyas
@AyeleErmiyas 7 месяцев назад
እውነት ነው!!እናተ ቤት ምን ዓይነት እውነት የለም!!!እናተ ውስጠ ኢየሱስ አለ!! እኔ እንደምረዳው ከሆኑ የለም!!በነጭ ልብሰ የምታምነው እናተ ናቸው!!! አትቅደዱ!!!
@LidiyaJesus-ps3mi
@LidiyaJesus-ps3mi 7 месяцев назад
Awo gojam xonqay yebezabet Hager waana bota nw kezh bohala gin wongel yiworsatal
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 7 месяцев назад
ምስራቅጎጀም ለግዚአብሔር አይመችም ደሞበሱመጡ ጥሮግሮእሚበላ የሠዉየሆነ እማያምረዉ ጅሎች እንደነሡአይነቱን ጎጀም ዙሮአያየቸዉም
@EyeruszinabuEyeruszinabu
@EyeruszinabuEyeruszinabu 7 месяцев назад
ነጋሽ አትፍረድባቸሁ የሚያገጉቱን አያውቁምና የወንጌል ደላላ ናቸው የሀዛብ ስብስቦች ናቸው
@TsedaleAhmed
@TsedaleAhmed 7 месяцев назад
እኔማርያምን በጣም ነው የምውዲት አኩብኝ
@Seife370
@Seife370 7 месяцев назад
አልቻልክበትም በቃ ኦርቶዶክስ ማለት ተሳዳቢነት አይደለም የምትጠቀምበትን ቃላት ተጠንቀቅባቸዉ ከቻልክ ፀልይላቸዉ
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 7 месяцев назад
በትክክል እዩ ጩፋ አማራን እየሰደበ ነው የሚነካው አማራን ነው እሱ በትክክል ሀይማኖት አይደለም የሚያስተምረው
@SamsonAmdu
@SamsonAmdu 7 месяцев назад
እኔ ከሚሳደቡት ይልቅ ሰዎች እናንተ ለዩቲዩብ መሸቀያ ብላቹ የምታቀርቡ ሰዎች ናቹ ቤተክርስቲያንን የምታዋርዱት
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ሁሉም ነገር ይቅር በለን ❤❤❤
@Hskel-p2o
@Hskel-p2o 7 месяцев назад
Ara wonidim zenbile atilefilifi iyu chufa kibirachun alinekam mexafi yemilawuninawu milawu sile iyu atawor yesu tiri kelayinawu
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 7 месяцев назад
ድንግል ማርያም አማላጅ ናት አኛየምናውቀው የተባረከየተቀደሰ ሐገርነው እነቅድስ ማርቆስ አርባራቱ ታቦት መልስ ይስጥህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 7 месяцев назад
አረ ከምንም አትቁጠረው!!! ልጅትዋምየተከፈላት ትመስላለች እያነበበች ነው!!!
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 7 месяцев назад
አሁን ካሉት ትንንሽ አርቲስቶች እናንተ በራሳችሁ የምትቀልዱ ምርጥ አርቲስቶች ብያችሁዋለሁ
@JerryHalo-k2y
@JerryHalo-k2y 7 месяцев назад
ይኤ ስውዬን ገብርኤልን በቅርብ ታዩታላቹ እውነት ወላይታ ይኤ አጭበርባሪ አይመጥናትም
@YemaneDegu
@YemaneDegu 4 месяца назад
ታዲያ አንደዚህ ለማርያም ከመዘመር በወላይተኛው ለኢየሱስ መጨፈር አንድ ሚሊዬን ጊዜ አይሻልም።
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya 7 месяцев назад
እሷን ያዋረደ አራአሡ ይዋረዳል !!!እሱቤት የከበረ መሥሎታል!!!ወራዳ!!!???????
@naseematariq2142
@naseematariq2142 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አዳዲስ ነገር ስለምታሳየን እናመሰገናለን🌻💯
Далее
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 565 тыс.