Тёмный
No video :(

"ገናን የምናከብረው የይቅርታ እና የምስጋና ቀን ነው ብለን ነው"/መምህር መስፍን የሀገር በቀል እውቀት ተመራማሪ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Опубликовано:

 

8 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 года назад
መምህር መስፍንን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በእዉነት ኢትዮጵያ እደዚህ እንቁ ብርቅ የሆኑ ልጆች አላት እኔ እሳቸዉ ኢንተርቢዉ ሲደረጉ ተመስጬ ነዉ የማዳምጣቸዉ እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በጣም እወዶታለዉ አከብሮታለዉ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማል እርግት ያለ አስተምሮ ለጆሮ የሚጥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መምህር መስፍን
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 года назад
በጣም እምወዳቸው መምህር ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና እመኝሎታለሁ
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistjemal3062
@tigistjemal3062 3 года назад
መምህር ትምህርቶ ተሰምቶ አይጠገብም ኑርልን
@manallaaa1651
@manallaaa1651 3 года назад
በጣም የምወደውና የማከብረው ውዱ መምህራችን መምህር መስፍን እንኳን ደህና መጣህልን ስታወራ ብትውል የማትሰለች እንቁ የተዋህዶ ልጅ አንደበተ ርቱ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
መምህር መስፍን ሰለሞን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልን መምህሬ 🙏
@yoanngripon5797
@yoanngripon5797 3 года назад
እግዛብሄር ይባርክህ ቃል ወት ያሰማልን እርግት ያለ መሳጭ ንግግር ነው
@manallaaa1651
@manallaaa1651 3 года назад
በናታችሁ ክፍል 2ቀጥሉ
@vxfvbb7432
@vxfvbb7432 3 года назад
ኡፍፍፍ ደስ ሲል ስያስተምሩ መምህራችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እፍፍፍ ስአቱ አነስብኚ ምን አለ እርዘም ብታደርጉት
@mesekeremmamo1538
@mesekeremmamo1538 3 года назад
መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 3 года назад
መምህር በጣም ነው የምወደው እርጋታ ትትና አንደኛ
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት የሰመልን
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 3 года назад
መምህር እርጅም እድሜ ከጤና ይሠጥልን ዘመኖትን ይባርክልኝ እኚህን የመሠለ መምህር ሠለሠጠን እግዝሐብሔር ይመሠገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 года назад
Ethiopia have a beautiful rich culture & religion .
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጦዎት
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 года назад
እናቴን አሙብኛል በፀለት አሰቡኝ በሰት የቤተሰብ ከፉ አያሰማችሁ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 года назад
እግዚአብሔር እናትሽን ይማርልሽ ድንግል ትጎብኛት
@yoanngripon5797
@yoanngripon5797 3 года назад
ቃል ኢወት ያሰማልን እርግት ያለ መሳጭ ንግግር እግዛብኤር ይባርኮት
@yoanngripon5797
@yoanngripon5797 3 года назад
ቃል ኢወት ያሰማዎት እግዚአብሔር ይባርኮውት
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 года назад
@@user-mt2cf8yi5s አሚንንን
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@saraabey1480
@saraabey1480 3 года назад
mimir kal Eyiwti yasemalin Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 года назад
ዘመንህ ይባረክ
@igo1071
@igo1071 3 года назад
ትክክል አሜን💚💛❤️🙏
@jyservices8762
@jyservices8762 2 года назад
Amen Amen Amen ❤️❤️❤️👏👏👏👏
@net8360
@net8360 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@alexmaalouf6325
@alexmaalouf6325 3 года назад
ቃለ ህይወት ያማልን
@Meklit27
@Meklit27 3 года назад
Ebs እናመሰግናለን እንዲህ የበሰሉ ለሌላው የሚተርፉ በእግዚአብሔር የተባረኩ ታላላቅ የእውቀት ምንጮችን ሁሌም ብታቀርቡልን ጥሩ ነው::👍🏽
@igo1071
@igo1071 3 года назад
💚💛❤️❤️true ትክክል
@tesfayemisker2882
@tesfayemisker2882 3 года назад
መምህር ረጅም ዕድሜ ይስጦት,,,,ተንቀሳቃስ ቤተ መጽሐፍ ኖት
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 года назад
አሜን፫
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 3 года назад
ድንቅ አንዴቤተ ርትዑ መምህር
@abdulkadirnurhusen6242
@abdulkadirnurhusen6242 3 года назад
በዚህ ስሌት የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ሌሎች የእምነት ተከታዮች አይወክልም ማለት ነው ?
@teddydamtew205
@teddydamtew205 3 года назад
Wodaje, look on the bright side.
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
መከተል አለመከተል የራሳቸዉ ፍላጎት ነዉ ግን ደግሞ ዘመን አቆጣጠር ክርስትና ጋር አባቶች አመሳጥረዉ የሰሩት የኦርቶዶክስ አባቶች ናቸዉ ከዓመተ ፍዳ ወደ ዓመተ ዓለም ብለን የምንቆጥረዉ ከልደተ ክርስቶስ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ነዉ ወራቶቹም ሁሉም ትርጓሚያቸዉ ያወጡት የእለታት ስያሜ የወራት የሁሉም ማለት ነዉ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
ያዉ እስከዛሬ እየተጠቀሙበት ነዉ
@sabasabu5697
@sabasabu5697 3 года назад
Ethiopia malet all East Africa new biblical lay
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 3 года назад
Wey. Yhnn. Sew swdew
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 3 года назад
ኤጩ ያነዚህ ስዓት ደግሞ ስክዶ ነው
@ET_habeshan
@ET_habeshan 3 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ውድ ኢትዮጵያን አዲሱን ቻናሌን ይቀላቀሉ አዳዲስ ቪዲዮው subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ
@betawef9713
@betawef9713 3 года назад
እሄ ሰውየ ሸለመጥማጥ ነወ የድሮው የኢትዮጵያ ሰልጣኔንና ጥበብን ጠል ነወ አሰመሣይ ነወ
@tewodrostedaethiogirma1702
@tewodrostedaethiogirma1702 3 года назад
Zim bey chigeram shele
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
የነ ጀማነሽ ኤልያሰ መጣ ነዉ ምናምን የሚሉት ተከታይ ነሽ ለካ😂
@betawef9713
@betawef9713 3 года назад
ዝም ብሎ ነጠላ ለባሸ አማኝ ነወ ሰላልገባው ነገር ሁሉ ነወ ሜዘባርቀው የነጀማነሸን ሀገር በቀል ጥበብ ጠል ነወ
Далее
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 92 млн
НАСТЯ КРАСИВАЯ?? #shorts
00:22
Просмотров 315 тыс.