Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
“ብልፅግና ራቁቱን ቀርቷል” አመራሩ፣ “መረጋጋት አልቻልንም” ጄኔራሉ፣ ከወለጋ ወደ ጎጃም የሸሸው ጦር፣ የጠፉት የም/ቤት አባል የተመረዙት ፖለቲከኛ| EF
18:06
''ዐቢይ ጌታቸው አሰፋን ሲፈሩም፣ ስብሰባ ሲረግጡም'' የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሥነልቦና ችግር በፕሮፌሰር ሕዝቅኤል|ETHIO FORUM
16:57
Почему корейцы так любят дошики
00:53
Редакция. News: 120-я неделя
52:26
Чёткий Нивасик обзор🔥 продажа
00:25
Napoletano Pizza w/ Vincenzo Capuano & @Lionfield
00:39
''ገና ያልተዋጋ ተጠባባቂ ጦር አለኝ'' ዐቢይ ፤የብልጽግና ቅጥፈቶች በጎርጎራ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 776 тыс.
Просмотров 137 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...
Опубликовано:
13 май 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
416
@ZelalemDesta-gz9mo
27 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ :ድል ለትግራይ ህዝብ :ሞት ለገዳዩ ብልጽግና
@user-qj5sb9cy4f
27 дней назад
አንተ የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ የሚገርም ትንተና እና አገላለፅ ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን ያየሰው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይሄን የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ያንሳልን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን 🙏
@tesfayewoldemihret1034
27 дней назад
ምስጋና ይገባሃል፣ እጅግ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ። እድሜና ጤና ይስጥህ።
@user-hz2bf2km4k
27 дней назад
ማርያምን የዚን አብይ የሚባል ሰውዬ ንግግር መስማት ሰላም ይነሳል ድል ለአማራ/ፋኖ ከጉራጌ ዘርማ❤
@UaeUae123-nz6iz
27 дней назад
ኧረ ዘመዶቸ የኸን አሳማ ያሣልን ለማንምአይበጅም
@miminigussie4971
27 дней назад
እኔም ሁሌ ድንገት ሳየዉ “ልሳንህን ይዝጋዉ!’ እንዳልኩ ነዉ። ፈጣሪዬ ስራዉንም ስለሚያዉቅ እድሜዉን ያሳጥረዉ።
@user-lz6hu6vi1x
27 дней назад
አሜን፡ፋጣሪ፡ይገላግለን❤❤❤
@ebsamohamed5845
27 дней назад
Remember Abiy Nabiy Hands off Ethiopia? Oh amhara hypocracy never people who have no principles whatsoever as a people
@miminigussie4971
27 дней назад
@@ebsamohamed5845 ቀባዣሪ አራጅ
@kalkidan8
27 дней назад
እንዳንተ ያለ እውነተኛ እና ለህዝቡ ታማኝ ሰው ከቶ ከወዴት ይገኛል ያዬ ኑርልን
@user-gg4bb8ls5d
27 дней назад
እሱን ቁጭ ብለው ከሚሰሙት ሆዳሞች በግፍ የተገደሉና በየእስር ቤቱ የሚማቅቁት ወገኖች የበለጠ ክብር አላቸው
@demismuktar
27 дней назад
ብልፅግናዎች ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ፣ መሪያቸው ደግሞ እብድ እብድ ነው። ❤❤❤
@Yesh-ux2ii
27 дней назад
እብዶች ካልታሠሩ ሠውይ ጨርሳሉ እውነት ነው
@hanayemaryam12
27 дней назад
ኢትዮ ፎረም ድል ለተጨቆነ ህዝብ ሰላም ለትግራይ ❤❤❤❤❤
@JhhJhv-ek7ts
27 дней назад
ድል ለፍኖ❤
@negussietewoldemedhin3708
27 дней назад
Ethio forum exposing the truth! Well done yayesew!
@mulu4495
27 дней назад
Thank you Ethio- forum! A voiçe for the voiceless
@yewondwossenbitew4253
27 дней назад
እናትህ ደጋግመው ይውለዱ ያየሰው
@user-sv8hr1gr8y
27 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ። እውነት እንዴት እንደሚጣፍጥ ስለ እውነት ነጻ ሆነህ....
@tinadina6358
27 дней назад
ያዬ የዘመኔ ምርጥ 👏👏👏🙏
@bergvinetsegay1744
27 дней назад
ድል ለአማራና ትግራይ
@abduleadership
26 дней назад
ጥሩ እይታ ነው በርቱ ethio forum 👍👍👍
@cathyjohnson4792
27 дней назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ። ለብልብ 🔥🔥🔥🔥🔥
@yohanishabite
27 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤መንግስታዊ ማጭበርበር ህዝብን ለእልቂት ይዳርጋል❤❤❤❤❤❤
@Inspired.2024
27 дней назад
ይሄ የማይረባ መናኛ ወፍሬ ሰውየ ይሄንን ሁሉ ህዝብና እጅግ በጣም ብዙ ችግሮች ያለባትን ሀገር ብቻውን እንደፈለገ ሲያረጋት የሚያሳየው ነገር ምን ያህል ኢትዮጵያውያን በሙሉ እጅግ ጥልቅ ሀገራዊ ድባቴ ፣ ተስፋ መቁረጥና ፣ ፈፅሞ አቅም ማነስ ውስጥ እንዳለን ያሳያል።
@cathyjohnson4792
27 дней назад
የቆጨው ሁሉ ፋኖን ተቀላቀል። እብዱን ወደ ፍርድ አቅርቡ።
@user-wn1ce3lf7i
27 дней назад
ድል ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ
@MekedesBerhaun
26 дней назад
ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አቅኛ ሚድያነው በጣም ነው ምውዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@bantayehu19
27 дней назад
ስወድህ!!!ትንታኔህ ለእኔ ልዩ ነዉ!!!
@SolomonKidane-ch4px
27 дней назад
ተባረክ
@helenwoldeab2868
27 дней назад
Yaye God bless you!
@Ibrahim-ec4oo
27 дней назад
በጣም ትችላለህ ኢትዮ ፎረም ይመችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
27 дней назад
Selam selam viva viva viva My family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohanesdemese4143
27 дней назад
የእውሸት መጨራሻ ውርደት ነው። ድል ለአማራ ፋኖ !!.
@demismuktar
27 дней назад
I am Gurage fano(Zerma). We shall win together!!!❤❤❤
@Gracefull-ok9lr
27 дней назад
የጉራጌ ጅልነት ይገርማል።😂 የነሡን ክልልነት የሚደግፈውን ኦነግን እየጠሉ። ጨፍልቄ ማንነታችሁን ልንጠቅ የሚለውን ቆምጬ ወራሪ ይደግፋሉ😂 የት እንደምትደርሱ አብረን እናያለን😫
@Gracefull-ok9lr
27 дней назад
@@user-fx8sp8ol4c ዝጋ ወራሪ ቆማጣ ለማኝ😂
@Revivalgebereegziabher1929
27 дней назад
ማን ጨፍላቂ እንደሆነማ አየን@@Gracefull-ok9lr
@demismuktar
27 дней назад
@@Gracefull-ok9lr ጥንብ____? ነሕ
@cathyjohnson4792
27 дней назад
Join Fano.
@user-lm3dm8vz6r
27 дней назад
እውነትም የኬጂ ተማሪዎች ይመስላሉ እሱ ፓወር ፖይንቱን ባንቀሳቀስ ቍጥር አይናቸው ቁልጭልጭ ይላል እነዚህ የሆኑ የእንግዴ ልጆች ናቸዉ ደናቁርት ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@user-lz6hu6vi1x
27 дней назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@berihutadesse9549
27 дней назад
Many thanks Ethioforum
@bekeletadese-9398
27 дней назад
ጋዜጠኛ ያየሰው ሸመልስ ክበርልን እድሜጤና ይስጥክ ምርጥ ተንታኝ ነክ ትችላለክ
@user-nm2xj6jg1v
27 дней назад
ይሄ ሰው ወደፊት የሚወለደውን ትውልድ ሁሉ ቢያመጣ ፈፅሞ ፋኖን ንቅንቅ የለም ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@Ibrahim-ec4oo
27 дней назад
ምርጥ እዉነተኛ ኢትዮ ፎረም❤
@biniamayele-4622
27 дней назад
Ethio forum,,,you r matured zan z whole pupets,,,,,
@Ahmed-wj9rz
27 дней назад
ልብ አድርስ ትንታኔ እናመስግናለን
@sinkibeyene4943
27 дней назад
Thank you young mann
@melakunegash7556
27 дней назад
ያየሰው ፧ይህ ሰውየ በመፈንቅለ መንግስት ካልተወገደ የኢትዮጵያ ሰቆቃ በቅርብ አያበቃም። በምርጫ እንዳይባል ተቃዋሚን አስሮ ወይም አጭበርብሮ ስልጣኑን ያራዝማል!
@amarchmesert6757
27 дней назад
ድል. ለአማራ. ህዝባዊ. ሀይል. ፋኖ. ! ዉድቀትና. ሞት. ለሰዉበላዉ. ዳቢሎስ. ለደምገባሪዉ. ለአብይ. አሕመድና. ለተላላኪዎቹ. ።
@YA2O23
27 дней назад
Number one Ethio Forum!
@user-ck8us1cz1i
27 дней назад
Woo wonderful explained
@Ayal-dt9ni
27 дней назад
እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ እድሜ ለአንተ
@FekeFeke-mo7lr
27 дней назад
ፋኖዎች ይህን ከብት ገለውት ያስደስቱናል ብዬ ስጠብቅ አመለጣቸው አይደል ግዴለም አንድ ቀን ይሣካል
@user-fe3gd6tc1s
27 дней назад
Our voice ❤❤❤
@AnwarAnwarhassen-id4nu
27 дней назад
ያየ ምርጡ ሰላምህ ይብዛልን ባለሽበት ይመችሽ አንች መረቅ
@berndadesta9679
27 дней назад
ከተስብሳቢዎቹ አንድም ወንድ ወንድ የሚሽት ስው የልም ሁሉም በሆድ የሚታለል ነው:: ስለ ኢትዮጵያ መውደቅ ተጠያቂዎች ናቸው
@simoncarlos9437
27 дней назад
ግምለግም አብረህ አዝግም አለ የሀገሬ ሰው ።
@bruktadesse1832
27 дней назад
🇪🇹 ታሪክ ህዝብ በመጨፍጨፍ ብቻ የተሻለ ሪከርድ ያለው ስርዓት ነው።# በበታችነትና በስልጣን ወዳድ #የአዕምሮ በሽተኛ ሰው።👎👎👎
@madnezzmanny2860
27 дней назад
Well done
@jerryking1825
27 дней назад
It’s awesome info.
@user-rp2du5ib5x
27 дней назад
ድል ለአማው ፋኖ ነፃነት ለብሄር ቢሄረሰቦች
@Tom-lg1uf
27 дней назад
"ግጭት ሳንካ ፈጣሪ ስለሆነ፣ግጭትን ለማስቀረት" ሲል ድምፀቱንና አካላዊ ቋንቋውን (body language) አስተውሉና ካንጀት ነው ካንገት የሚለውን ለመለየት ሞክሩ። ለማያቅሽ ታጠኚ! ብያለሁ በበኩሌ። እያንዳንዱ ክልል ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ዜጋ እግሩ ስር ወድቆ እጅ እየነሳለት ጃንሆይ ! ብሎ ሲጠራው በአይኑ በብረቱ እስኪያይ የህዝብ ፍጅት ጉዳዩ አይደለም ብቻ ሳይሆን የንግስናው ማፅኛ አድርጎ ነው የሚያየው። ከህዝብ ህይወት ይልቅ የፓርኮቹ ደህንነት የሚያሳስበው፣ አንድ ፓርክ ውስጥ የሚገኝ ዛፍ ተቆረጠ ከሚሉት 10000 ሰው አለቀ ቢሉት የሚያገበግበው ፍጡር ነው።
@demismuktar
27 дней назад
Abbey Ahmed is the mad king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano!!! ❤❤
@abnetzeweli6480
27 дней назад
ፈጣሪ ምንም ይሁን አንድ ቀን ይፈርዳል ሲፈርድም ተአምር በሆነ መልኩ
@tigstchikssa9981
26 дней назад
የኢትዮጵያ ችግር እራሱ ሰውየው ነው ጦርነቱም የሚቆመውና ሀገሪቱ የምትረጋጋው እነዚህ መርገምቶች ሲወገዱ ነው አቦ ተባረክ ጋዜጠኛው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ፋኖ
@user-yo3mp8qp4z
27 дней назад
ምን አይነት ሰው ነህ እውነት አንተ ትለያለህ ያዬ ሰው የፕላኔታችን ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ
@HaileFentabil
27 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ😂 Victory for Amhara Fano!❤
@user-bh1yb9di8z
27 дней назад
ድል ለመላዉ አማራ ህዝብ❤❤❤❤ድል ለጀግናዉ ፋኖ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሽንፈት ለአብይና ለተከታዮቹ
@Yoniweyanew-zxkp
27 дней назад
የምናባህ ድል ነው 😂😂😂አፍጫህ ድረስ መጥቶ አዋረደህ እኮ😢
@FilimonTemesgen
27 дней назад
@@Yoniweyanew-zxkpድል 😂😂😂😂
@Yoniweyanew-zxkp
27 дней назад
@@Snako-cb1zn ምን ያሳድብሀል እውነታ ነው ፋኖ = የጠላ ቤት አክተር🤣🤣🤣
@bekureadera7578
27 дней назад
@@Yoniweyanew-zxkpTilam kulkualam be shimik wegya indashemedemednew eyetaweke. Indenate Yan Hulu gebren Yale wete 😂 anaweram
@Yoniweyanew-zxkp
27 дней назад
@@bekureadera7578 ዝምብሎ ሰው መፍጀት ለውጥ አያመጣም በርህ ላይ መጥቶ ሲሰድብህ እና በቀጥታ ስርጭት ሲናገር የት ነበራችሁ ከድሮን ለማምለጥ ሩጫ🤣🤣🤣🤣🤫
@wenshettamerate642
27 дней назад
EF the best midia ❤❤❤❤❤
@TigestMengesha-zp4ku
27 дней назад
ኢትዮጵያን ሆይ ይህን መሪነኘ ባይ ከብት ሰዉ የማናይበት የት እንሂድ???!!!
@tootshreef1064
27 дней назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤
@brhanuhaile2902
27 дней назад
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ ኢትዮጵያ ምን እየሆነች ነው....?
@alemayehu8764
27 дней назад
ያደግንበት "ኢተዮዽያ ለዘለአለም ትኑር " በሚለው ያማረ አገላለጽ እንጂ "ኢትዮዽያ ትፈርሳለች ፣አትፈርስም" በሚለው መፈክር አይመስለንም።
@yegledemissie9469
27 дней назад
❤❤
@BayeTube-bt
27 дней назад
ድንቅ ትንተና👍
@user-tb8ul1gd1k
27 дней назад
አባቢ ያየሰው ነፍሴ አንተ በጣም ነው የምችለው ማርያምን በቃ አንተ ትተነትነዋለህ👍
@ismael.umaar..
27 дней назад
❤❤❤❤❤gud
@aziebsolomon7360
27 дней назад
Ethio Forum ❤
@AbiAd-hy1ys
27 дней назад
አተአደኛነህ አቦጤናህንይስጥህ
@selamlalem2062
27 дней назад
❤
@fikadu8675
27 дней назад
ቀጣፊው ኦነጉ ብልፅግና ሿሿ አለቀበት ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ።
@heidshop4103
27 дней назад
🙏🙏🙏
@asemahgnterefe
19 дней назад
betam arif tntena new
@teshomekahssay866
27 дней назад
ኢትዮ፡ፎርም፡አዘጋጅና፡አቅራቢዎች፡እንዴት፡ናችሁልኝ፡በጣም፡ነው፡የምወዳችሁ፡የማከብራችሁ፡በርቱልኝ።ተመስጬ፡ነው፡ሁሌ፡የማዳምጣችሁ።
@seifumeles3503
27 дней назад
🙏👍🙏👍
@getahunzewde790
27 дней назад
የብልፅግና ስብከት ተመችቶኛል
@asmelashtesfay5931
27 дней назад
ያየሰው ብልህ ሰው ስራህ ደስ ሲል
@user-wl4mp6wh2n
27 дней назад
ኧሯ አለ ጎጃሜ በጣም ትችላለክ
@seidawol1871
26 дней назад
አንተ ልጅ ብቻ ዕድሜና ጤና ይስጥህ!
@gezahegnwube1739
27 дней назад
ጎርጎራ የገባው የክልል ተወካይተቀምጠው ነበር በትንሽ ካርቶን ላይ ልክ እንደ እቃ በካርቶን ተሸገው ሙሥጠፌ ጎርጎራ ማነው ያደረሠው በአንድ ግለሰብ የሚነዱ ከብቶች የማረጃ ቀኑን እየጠበቁነው ልክ እንደበጎች በጣም ያሣዝናል የኢትዮ ጉዳይ በጸሎት መኖር ነው እያየን ወደላይ
@jemilnesru5769
25 дней назад
ያዬ Thanks 🙏 ይሄን ዋሾ እንጭጭ ራቁቱን አስቀረው
@DuduThe
27 дней назад
❤❤❤
@AhmedRedwan-lk5id
27 дней назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bitiwededworku8943
27 дней назад
ያየሰው ሽመልስ እውነትም ያየሰው ይሄንን ዝርክርክ እና ምንም ነገር ባለማወቁ እራሱን በህይወት ያለ መስሎት የሚዘላብድ ግለሰብ እየተከታተልክ ድራሽ አባቱን ስለምታወጣልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለው።
@samrawitlisanu6396
27 дней назад
🙏❤️💛
@user-zz9wb6in2h
27 дней назад
ፋኖ ያሽንፋል፡ጠላትይዋርዳል
@feedelband205
27 дней назад
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ21 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው እነዛ 17 የደንቢዶሎ ዬንቨርስቲ ሴቶች ተማሪውችን ደብዛቸውን አጥፍተው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@esseyhailu6323
27 дней назад
ያየ❤ አንተ የአማርኛ ቃላትን ገልጠህ ተራቀቅበት!👌 ጥያቄዬ በኢትዮጵያ የሆነብንን "ክፉ" እውነት የሚችለው ሚዛን አለ ወይ???😭 እስከመቼ??? እግዚኦ የሀቅ አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር አይበቃንም ወይ???🙏😭
@Abel-jx6vn
9 дней назад
Keburayu
@user-gc2os5vd7n
27 дней назад
❤❤❤❤❤ Ethio Forem ❤❤❤❤❤+++++
@user-kf7di4rz1v
27 дней назад
❤❤❤❤
@solomonraya8823
27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xg3uy8en9n
27 дней назад
እንኳን አዲስአበባ ባህርዳርን መያዝ ያልቻለ ፋኖ
@tesfayelemma9734
27 дней назад
Why does this government always talk about starting wars? Civil wars! Why?? I need answer please 🙏!
@tonymerne8125
27 дней назад
Bertu
@wondafrashmulatu128
27 дней назад
Ymeysafer sera
@samuelhaile6500
27 дней назад
Berta fano
@user-db3co1uo4d
27 дней назад
lekso bet
@user-li3eb6ul5k
27 дней назад
ከእናተ ጊዜ 100% ይሻላል
@AsheTube-13k
27 дней назад
ያያ ወንድሜ ሳልወድ ሱሰኛህ አረከኝ ማይገባኝን እና ማሎደውን ፖለቲካ እድከታተል እንድወድ አድርገኸኛል ወንድሜ አባቴ አቦ እወድሀለው ሳ ከ አ.አ
@teteberhane6571
27 дней назад
ምናለበት ምን አልበት ዝም ቢል በጣም ያስጠላል ውሽት ደሙ ነው ስው ነው
Далее
18:06
“ብልፅግና ራቁቱን ቀርቷል” አመራሩ፣ “መረጋጋት አልቻልንም” ጄኔራሉ፣ ከወለጋ ወደ ጎጃም የሸሸው ጦር፣ የጠፉት የም/ቤት አባል የተመረዙት ፖለቲከኛ| EF
Просмотров 119 тыс.
16:57
''ዐቢይ ጌታቸው አሰፋን ሲፈሩም፣ ስብሰባ ሲረግጡም'' የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሥነልቦና ችግር በፕሮፌሰር ሕዝቅኤል|ETHIO FORUM
Просмотров 131 тыс.
00:53
Почему корейцы так любят дошики
Просмотров 1 млн
52:26
Редакция. News: 120-я неделя
Просмотров 2,1 млн
00:25
Чёткий Нивасик обзор🔥 продажа
Просмотров 1,1 млн
00:39
Napoletano Pizza w/ Vincenzo Capuano & @Lionfield
Просмотров 749 тыс.
19:15
“የምመራው ዉጊያ የለም” ጌታችው፣ የዐቢይና ደመቀ መኮንን ጉዞ፣ “4 ኮለኔል ገድለናል” OLAና ፊልድ ማርሻሉ፣ የኮማዶዎቹ ስልጠና፣ ፡ የሓውዜኑ ፍንዳታ| EF
Просмотров 144 тыс.
38:47
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
Просмотров 22 тыс.
1:05:52
‹‹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሽግግር መንግስት ንግግራቸው ዕድላቸውን አበላሽተዋል ›› #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Просмотров 16 тыс.
31:29
ሰበር ዜና | Ethiopia News ዛሬ | Ethiopian Daily News June 11, 2024
Просмотров 755
16:50
''ቀጣዩ መሪ እኔ ነኝ'' የሚሉት አማካሪ ፤‘’ከመናፍቃን ጋር የዋለ መታከም አለበት’’ ዳንኤል ክብረት|ETHIO FORUM
Просмотров 173 тыс.
15:18
መለስ፣መንግስቱ፣ደርግ፣ኢሕአዴግ፣ብልጽግና ፤ ፖለቲከኛው ግንቦትና ፖለቲከኞቹ|ETHIO FORUM
Просмотров 116 тыс.
1:22:37
ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa
Просмотров 234 тыс.
10:49
Ethiopia - ከመልቀቅያው ጀርባ ሰነድ ተገኘ! | እቃቸውን ጭነው ከኤምባሲ ወጡ! | “ብቻዬን ቆምያለሁ”
Просмотров 241 тыс.
1:06:09
“አማራ ቢደመጥ ፋኖ አይነሳም ነበር" | “ሕዝብ በቃኝ የሚልበት ሩቅ አይደለም” |"የእናት ሆድ እንኳን ከሞት አላዳነንም” | ዶ/ር ራሄል ባፌ Ethiopia
Просмотров 41 тыс.
1:12:47
Narendra Modi's full speech at the NDA meet as he lays out his vision for next 5 years
Просмотров 19 тыс.
00:53
Почему корейцы так любят дошики
Просмотров 1 млн