Тёмный

ገንፎ ሰራን ቃልየ በጣም ተደሰተች 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 348 тыс.
Просмотров 170 тыс.
50% 1

ይህን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@-haddiszema
@-haddiszema Год назад
ቪዲዮውን ወደዳችሁት ሼር ላይክ እያረጋችሁ አቤል ጥበብ 👇👇👇👇👇👇👇 ለመደወል 👉0941259716 👉0901919069 ለመፃፍ 👉t.me/Sege8 ቻናሉን ሼር ለማረግ 👇👇👇👇👇👇 t.me/abmeaz
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 Год назад
በጣም ነው ያለቀስኩት እናት እንደ አባት የሚሆን ቤተሠብ አላት ግን አለቀስኩኝ በጣም እመብርሃኔ በሰላም ሁለት ያድርጋት የኔ እመቤት💋💋💋💋💋💋💋💋
@Freepress12
@Freepress12 Год назад
እንዴ ኦርቶዶክስ እኮ ስርአት አላት። የመዝሙር መሳሪያ ስላላችሁ ብቻ ደስ እንዳላችሁ አትዘምሩ። ቀኖና ጠብቁ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Год назад
ቃል እመቤቶ ትግረብሽ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@tsehaybelay1051 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@Freepress12 ውዴ ደምሪኝ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Год назад
ጤነኛ ልጅ ይሰጥሸ የምትሉት👍
@nuhamineterefe9710
@nuhamineterefe9710 Год назад
Wanaw esu new
@binitube9429
@binitube9429 Год назад
ቃልዬ የኔ እህት አዱ ወንድሜ ያ መልካም ቀን ደርሶ አንተም አባት እኔም አጎት ለመሆን ያብቃን። ደስታችሁ ሁሉ ደስታዬ ነው።ቃልዬ የጭንቅ አምላጇ ትቅረብሽ
@Yasuprank
@Yasuprank Год назад
Bini antem mirt program new yemtakerbew berta
@fekermedia870
@fekermedia870 Год назад
መዝሙሩ ሙሉውን ይለቀቅ የምትሉ በ 👍👍አሳዩኝ እስኪ ደስ ሲል
@tufg556
@tufg556 Год назад
ኣዎ የለቅቅለን
@haethio8005
@haethio8005 Год назад
Awo yelakake
@እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ
ይለቀቅ
@ayehuyebezaenat6818
@ayehuyebezaenat6818 Год назад
እና ምን ሊያደርጉት ነው ይለቀቃል እንጂ
@adiialmas8979
@adiialmas8979 Год назад
Waaqayyoo goftaan sii walin haa taa.uu qulquletii dubaroo mariyamaa nagaa siyaa hikituu qailiyee sinboo enya
@meskimeski4026
@meskimeski4026 Год назад
የአጥር ወፍ አትስማሽ ቃልዬ❤❤❤ መዝሙሩ ይለቀቅ የምትሉ👍👍 እስክሰማው ጓዋገው🤲
@mulimuli6211
@mulimuli6211 Год назад
በእውነት መዝሙሩ በጣም ደስ ይላን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃልየም እመቤቴ ምጥሽን ታቅልልልሺ
@hiwotmoges8480
@hiwotmoges8480 Год назад
እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
መዝሙር አይደለም እህቴ
@ማህሌትግርማ-ሠ1ኈ
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል ሙሉውን ልቀቁልን አዲስ እና ቃልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ ቃልዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በሰላም ተገላግልሽ ቃልዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulefentaw7800
@mulefentaw7800 Год назад
እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ አዲስና ቃልዬ ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሄ ማህጸን ይርዳሽ መዝሙሩ ደግሞ ይለቀቅልን
@qwas9970
@qwas9970 Год назад
ቅዱስ ሩፋኤል የወላድ ፈታህ ማህፀን አለሁ ይበልሽ እህትዬ በሰላም ሁለት ታድርግሽ እመ ብርሃን
@አጋፔዮቱብ
@አጋፔዮቱብ Год назад
እመብርሀን በሰላም ልጃችሁን ታስታቅፍሽ አይዞሽ የኪዳነምህረት እለት ትወልጃለሽ እኔ የእመብረሀን እለት ማለቴ የአስተሮ ማርያም እለት በሰላም ወልጃለሁ እሶን ያመነ ምንም አይሆንም
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@workieyeshiwas7313
@workieyeshiwas7313 Год назад
እንኳን ለዚች ቀን አደረሳቹህ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ መዝሙሩ ሙሉው ይለቀቅልን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሪኝ
@princesss7977
@princesss7977 Год назад
እመብርሃን ትቅረብሽ ቃልዬ በሰላም ተገላገይ💖 መዝሙሩ ሙሉውን ይለቀቅልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን አዲስዬ🙏
@samimehari5572
@samimehari5572 Год назад
በጣም ታድላቹ እግዚኣብሄር የባረካቹ ናቹ በውነት ድያቆስ ነኝ የሚገርም ነገር ነው ምጽፈው ያለሁት እርሱ ደግሞ ! ህልሜ የነበረ በቅስና እግዚኣብሄር ለማስመር በጣም ነው ምኞቴ የነበረ ሁኖ ግን እግዚኣብሄር የማትፈራ ገንዘብ እምነቷ የሆነች ሴት ኣገባሁኝ እሄ ተመልክቶ ደግሞ እግዚኣብሄር በ ዉሉድ ኣልባርከንም ! የህልሜ ሂወት በነዚ ድንቅ ሰዎች ሳይ በጣም ነው የቀናሁት ! ለዘልኣለም እስቲ ትዳራቹ ይባርክ እየሱስ ዮዳሄ !
@bezawelloyew5123
@bezawelloyew5123 Год назад
ማርያምን እያለቀስኩ ነው ያየሁት ቃልዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ለኔም ፀልዩልኝ መልካም ትዳር እዲገጥመኝ
@fikirhairstylist4690
@fikirhairstylist4690 Год назад
egzeabhar yetmgnshwen Melikam tidare yesitesh😘😘😘😘😘
@fukadu1832
@fukadu1832 Год назад
Eme amlak ende munyetsh targlsh ❤🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
አሜን ይግጠምሽ
@bezawelloyew5123
@bezawelloyew5123 Год назад
Amen wudoche
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 Год назад
ዬኔ ውድ እንደው እግዚአብሔር ምጡን የቅልልሽ በሰለም ታጋላግላሽ ላማዬት ያብቃኝ እንዴት እንዴ ምወድሽ ልናግርሽ ወደለሁ ዬኔ ልሁልት
@sumyea2880
@sumyea2880 Год назад
🌹 ፀባይሽ 🌹 ዉበትሽ ሣቅና ፈገግታሽ ሁሉ ተደማምሮ አልወጣ ብሎኛል ልቤ ዉስጥ ተቀብሮ ወሏሂ ብዬ አምልልሻለዉ ከነፍሴ አብላጬ በጣም ወድሻለዉ ♥♥♥♥እወድሻለሁ ♥♥♥♥ የኔ ዉዴ እህት አላህ በሰላም ይገልገልሽ ዉዴዴ ፈገግታሽ ብቻ ወርቅ ነሽ እኮ ❤️❤️❤️💐💐💐💐❤️❤️❤️
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሪኝ
@gedam626
@gedam626 Год назад
ሰላምአዲሰ እና ቃል የአጥር ወፍ አትሰማሸ ክረስትነዉን ለኔ በጣም ነዉ የምወዳችሁ😘😘😘😘😘😘😘
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Год назад
አቤት መዝሙሩ አድሰየ ጸጋዉን ያብዛልህ ዉድማችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌸
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
በዝህ 3👈 አመት ውስጥ በመዳም ዋይፈይ ስንቱን አጋባሁ ስንቱን አስወለደኩ ስንቱን አፈታሁ💪💪😂😂😂😂😂😂 ለማንኛወ ማርያም በስላም እሁለት ታርግሽ🤲🤲🤲🤲 ቃልዬዬዬዬዬዬ💋♥️♥️♥️🙏🙏
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
መዝሙሩ አጀት ይበላን አምላክሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ ለንስሀ ለስጋው ደሙ አብቃን አሜን(3)💒🤲💒🤲
@flowerrose5074
@flowerrose5074 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ
አሜንአሜንአሜንዉዴ⛪️🙏🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@flowerrose5074 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@kiyayemaryamlij3585 ውዴ ደምሪኝ
@emanmandefro
@emanmandefro Год назад
የነቃል ቤተሰቦች እስኪ በቃልየ ይሁንባችሁ እኔንም አበረታቱኝ ቃልየ የኔውብ ውድድድድ ነው እማረግሽ የኔፍልቅልቅ
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
እሽ የኔዋ ጃማ 😍😍
@emanmandefro
@emanmandefro Год назад
@@bzu4394 አመሰግናለሁ ውደ
@madina4756
@madina4756 Год назад
ቃልዬን እንደኔ በጣም የሚወዳት 👍🙌
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 Год назад
ቃልዬ ወርቅ በእውነት ሁለም አያቸዋለሁ ግን አንድቀን ኮመንት ሰጢቻቹ አለቅም ግን ከእግዚአብሔር ፍቅር በታች ወድ ነው የአጥር ወፍ ትሰማሸ ❤❤❤❤ ቤተሰቦቹ በጠቅላይ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ ⛪️⛪️የክርስቶስ ፍቅር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤።
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም😍
@samiragenber9749
@samiragenber9749 Год назад
በእውነት መዝሙር በጣም ደስ ይሉን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ቃልየም እመቤቴ ምጥሽንታቅልልሽ❤️❤️
@sammasamma9216
@sammasamma9216 Год назад
,wowowowoooww
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@sammasamma9216 ውዴ ደምሪኝ
@mesertkojoogolo1844
@mesertkojoogolo1844 Год назад
, ማርያም በስላም ተገለግሊሺ
@mesertabedthanks707
@mesertabedthanks707 Год назад
እንኳን ለዚህች ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እመቤታችን ድንግል ማርያም እሷ ትዳብስሽ እሷ ትቅረብሽ ቃልዬ በድጋሚ የአጥር ወፍ አትስማሽ እልልልልል እልልልልልልል ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ከነመላው ቤተሰባችሁ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድላችሁ አሜን
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 Год назад
የኔ እህት ቃልዬ በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ለመሥማት ያብቃን ስታምሩ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
@የክርስቶስባሪያ-ፈ7መ
ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ቃልይ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ❤️❤️❤️
@tsehaytube
@tsehaytube Год назад
ውይይይ ሀዲስ ዝማሬወችህ ልብ ያቀልጣሉ😥😥😥 ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ለሁለት ታድርግሽ እህቴ
@almaz7677
@almaz7677 Год назад
🌳💐🌳🌳🌳💐💐🌻🪷🪷🌼🌼🌺🌺🌺🌸🌸🌸🍀🌻💐🍀🍀🏵🌿💮💮🌷🪷🌻🌻💐🌳🌳🌳🍀🏵🏵🌳💐💐🌿💮🌻🪷🌷🌷🌼🌼🌺🌸🌸🥀☘️☘️🌄🌄💯💯💯💯💯💯💖🌾🌾🌾🌾🌾
@edele3982
@edele3982 Год назад
እንኳን ለዛሬው ቀን በሰላም በጤና አደረሰን።እግዚያብሄር ይመስገን ሰላም ላገራችን🙏🙏🙏ቃልዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ።ድንግል ማርያም ትቅረብሽ።
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሪኝ
@Ayall12
@Ayall12 Год назад
ደስስ ስትሉ ቃልየ የአጥር ወፍ አትስማሽ ፈታሂ ማሕፀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል አይለይሽ❤❤💓🌹❤❤❤
@marat144
@marat144 Год назад
ወይኔ መዝሙሩ በተክልዬ እመብርሀን ትቅረብሽ ቃልዬ❤❤❤❤
@marryreta3849
@marryreta3849 Год назад
አሜን ያአጥር ወፍ አትስማሽ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 Год назад
kkkkkkkkkk bota tesasteshal/hal
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
@@asugualkeshi2082 😂😂እኮ ባደክም ጥርነበር🙊🙊🙊
@salama9687
@salama9687 Год назад
መሐመድ ነብስ ይማር😂😂😂😂
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
@@salama9687 🙆😁😁😒😒😘
@መቅደስ-ከ4ዸ
@መቅደስ-ከ4ዸ Год назад
ድንግል ማርያም በሠላም ትገልግልሽ ቃልየ😍😍😍😍💕💕💕💕😍😍💗💗💕💕💕❤❤❤❤❤❤💕❤❤💕
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
አቤቱ መዝሙር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትግላግልሽ
@sarayaqoub
@sarayaqoub Год назад
በሰላምእመቤቴያድየእናትበሰላምትገላግልሽስሞንእየጠራሽስታምጭእሶንየጠራያመነአያፍርምናእህቴአሁንምበድጋሚበሰላምተገላገይ
@GalilaRout
@GalilaRout Год назад
ቃልዬ የኔ ❤ውብ ❤ የሴት ❤ወይዘሮ እመብርሐን በስላም ትገላግልሽ❤ ልኡል እግዚአብሔር ተስሙ እማይጠገብ ልጅ ይስጣቹ ❤❤❤❤
@aminakonjooo220
@aminakonjooo220 Год назад
አላሕበሰላምይገላግልሽ የምር ምርጥዳችናችሁ በተለይበሀይማኖታችሁ ጠካራናችሁ ወላሁ እኔበምነቶጠካራላልሆንእችላሁ ግንበሀይማኖቱጠካራሰውደስይለኛል ምንምያምልክ ብቻበመነበት ካራሱሆንደስይለኛል የምርመዝሙሩለየትያለነው ግንአድስ ከሶእስነውየተጨነቀእሚመስለው አላሕበሰላምገላግልሽ እኔምበራሴ የጥርወፉአትስማሽብያለው ቃልየ
@GenetZoubi
@GenetZoubi Год назад
እመቤን ለሊት ሁላ በእቅልፍ ልቤ ሳነሳቹ ነበር ቃልዬ የኔ ተናፋቂ በጣም ነበር የናፈቅሽኝ እመብሀር በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውዶች
@muluneshmesfin708
@muluneshmesfin708 Год назад
Kalye menga edelganshi embrhan tekerbshi beslam tagelagelshi ❤❤
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Год назад
ቃልየ የአጥር ወፍ አትሥማሽ❤ አዲ ቃለህይወት ያሠማልን🥰🥰🥰🥰🙏መዝሙሩን ሙሉውን ይለቀቅልን🙏
@የድሀልጅፍቅርMገጠሬዋ
እግዚአብሔርን እዮባ እንደኔ ሸረኛ ነው እኔም ከቤተሰብ ጋር የሆነ ነገር ተወዳዳሪ ካሉን ሸሬ በስመአብ አይቻልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
ትዝታ ቀሰቀሳችሁ ለእህቴ እኔ ነበርኩ ከአንድ ጉረቤት ጋር አገንፍቼ ጉረቤት ያበላሁት ተመሥገን ይሄንን ክብርም እኔም እንድቆደሥ ድንግል ትርዳኝ ከሥግደት መልስ
@ሙሌአለም
@ሙሌአለም Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስም ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@samritube645
@samritube645 Год назад
*እመብርሀን ትፍታሽ ሌላው አልታየኝም አልተሰማኝም ውይ መዝሙሩ ልዩ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን*
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋው
@sarayaqoub
@sarayaqoub Год назад
ቃልየየኔደርባባእኒከመዉደዴበላይእመወድሽማማተብሽበደብአማትቢካንችብዙእሚማሩእምንማርስላለን
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
ያጥር ወፍ አትስማሽ ቃልየ እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ ደስታሽንታሰማኝ እመብረሀን ስደተኛዋ እህትሽ ከጆርዳን
@hiwotbiruk3031
@hiwotbiruk3031 Год назад
kalye ye atir wef atismash mariam beselam tigelaglesh enate btm ewedachuhalehu
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Год назад
መጀመሪያ ገንፎ የሚለዉን ሳይ የወለደች መስሎኝ ነበር ቃልየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@ketelazemed3478
@ketelazemed3478 Год назад
አረየአቤላም፡ደርሳለች፡እኔበስደት፡እድሜን፡ጨረስኩ፡ስንቱ፡አገባወለደ፡ተመስገን፡ይሁን፡ለበጎነዉ
@سارهمحمد-ط2ي2ي
@سارهمحمد-ط2ي2ي Год назад
ቃልዬ የኔ ፍልቆ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ 🙏💞😍 በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏😍 የኛ መልካም ቤተሰቦች💞💞💞💞💞
@senaytgtube3979
@senaytgtube3979 Год назад
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህታችን ሲቀጥል 👀🙉🙏እንየምለው ከየት የመጣ ነው እንዲ ተገትራቹ መነሳት ለስሙ ቤቱ የጸናቹ ናቹ ደካማው ከናንተ ምን ይማር ሊቃውንት ኣባቶች እሚያስተምሩን እርጉዝ ነኝ እያላቹ በየሜዳው ኣትሰጡ እንደናቶቻችን ለዩትዮብ እያላቹ ዘመኑ ግን ወዴት ነው እንጃ ብቻ ግራ ያጋባል ብቻ
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Год назад
ቃልዬ የኔ ወርቅ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ💖💕💕💕 ፍቅር የሆነ ቤተሰብ😘😘😘😘 በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Bemnet649
@Bemnet649 Год назад
ቃልየ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሃን ትዳብስሽ ወልዶ ለመሳም ሁላችንንም ያብቃን መዝሙሩ ይለቀቅ ???????
@yiftutek7479
@yiftutek7479 Год назад
ድንግል ትቅረብሽ ቃል😍እኛንም ትስማን🙏
@almasa2668
@almasa2668 Год назад
እመቡረሀን በሰላም። ትገላግልሸ እማ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️❤💞💞💞💞መዝሙሩ ይለቀቅ ደሰይላል ይመቻቸው
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Год назад
አንደኛ ነኝ ቃልዬ ናፍቃኝ ስለነበረ ነው 😂😂😂😍😍😍😍😍
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Год назад
ሁሉሞ ነገር ሰው ያለየው ነገር ደስስስ የሚለው እውኝ እውኝ አትበይ ለልጅቱም ጥሩ አይደለመም የሠው አይን ጥሩ አይደለም እናቶቻችን እኮ ጡት ሳጠብ እራሱ ልጀቱን በኮረያ ሸፈነው ነው የማጠብት ግን ባሁን ግዜ ገና እርጉዝ መሆኖን ስታቅ ሆስብታል ሂዳ የልጀቱን ፃታ ያቃሉ እረ ተው እግዚአብሔር እንፍራ😭😥
@mekditube9733
@mekditube9733 Год назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ? ቃልየ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Год назад
አሜን መቅዲዬ
@aminetube7843
@aminetube7843 Год назад
እዚህ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ማሻአሏህ የፋሚሊ ፍቅር አይለያቹህ ቃልዬ በሰላም ሁለት ሁኝ !
@shashezinabe8220
@shashezinabe8220 Год назад
ቃልዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ፍልቅልቅ♥ የጢጦው ጨዋታ😂😂😂😂
@Ekiram-vq7kq
@Ekiram-vq7kq Год назад
ሙሥሊምነኝ ግን ቪዶአቸውን በጉጉት ጠብቄ እስከመጨረሻ የማየው ይህንየመሠለቤተሠብያደለን
@kidisttekluterega9753
@kidisttekluterega9753 Год назад
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል❤❤🌹🌹
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Год назад
ቃልዬ የአጥርወፍ አትስማሽ የእናቶች ወዳጅ ሊቀመለአክ ቅዱስሩፋኤል ማህፀንሽን ይፍታልሽ እመብዙሃን ትቅረብሽ
@__-wj7zq
@__-wj7zq Год назад
*_እንኳን በስላም መጣችሁ ቃልዩ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ🥰🥰🦋_*
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሪኝ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Год назад
መዝሙር በቃ እንዲህ ሆነ የግልን ፍላጎት መግለጫ አረጋቹ ስንት ዘማርያን አሏት ኦርቶዶክስ ግን ለግላቸው ለሰርጋቸው ስማቸውን አስገብተው ለእርጉዝ ሚስታቸው ሲዘምሩ ሰምቼ አላውቅም ግን መዝሙርንም እንደዘፈኑ የሚቆጣጠሰው የለም ማለትነው።
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Год назад
ደስስትሉ የጭንቅ አማላጅቷ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@selamdessie7094
@selamdessie7094 Год назад
ኧረ እንደዉ ተዉ የሁለት አለም ሰዎች አትሁኑ እስኪ አሁን ይኸ የምን ምሳሌ ነዉ ? ሲላችሁ ቆርባችሁ ከኛ ተማሩ ትላላችሁ በእናታችሁ አንዱን ምረጡ በቤተክርስቲያን ስርዓት ይህ ምንድንነው ?እናንተን ብሎ........
@lmerhawi3973
@lmerhawi3973 Год назад
ቃልየ ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻእኪ💞💞💞
@fjdf9143
@fjdf9143 Год назад
እመብርሀን ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ቃልዬ የኔ ሴት እግዚያብሔር አምላክ ይሄን ቤተሰብ በሙሉ ይባርክ ይቀድስ እወዳችዋለው
@destadesta64
@destadesta64 Год назад
ቃልዬ እመብረሃን በሰላም ትፍታሽ⛪❤❤✅
@asgr1638
@asgr1638 Год назад
ገንሮ ሳትውልጂ ሲገነፋ የማርያም መቀበያ ይባላል ምክኒያቱም ምጥ ሲመጣ እናቶች ስንጨው አትጪው ማርያም ማርያም በይ ይሉናልና ማርያም ትቅረበሽ የኔ ውድ እግርሽን ለመሰብስብ ያብቃሽ
@ማርያምስሚኝሶልያና
ውይ መዝሙር ደስ ሲል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏
@edenletiybelu192
@edenletiybelu192 Год назад
ሰላም እንዴት ናቹ ሁሌ ለአዲስ መንገር አለብኝ የማስበው ነገር አዲስ ስታሸበሽብ በጣም ትፈጥናለህ እና የእራስህ የመዝሙር Videoእየውና ትረዳዋለህ አመሰግናለው ይቅርታ ወንድሜ
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
ማነው ይሄንን ቤተሰብ እንደኔ የሚወድ 👍👍
@ሕይወትትዛዙዘሚካኤል
ዜማ መስራት ድምፅ ስላለህ ብቻ ከቤተክርስቲያን የወጣው መዝሙር እያልክ አታዝገን ሀይ የሚልህ ጠፋ እንዴ ምርቃት ብለህ ዝም ተባልክ አሁን ደግሞ የሰርግ መዝሙር ያልከው ራሱ መስመር የለቀቀ ነበር እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@tube-su3zc
@tube-su3zc Год назад
ናፍቃችሁኛል ከምር❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤🌹❤🌹❤ሰላም ተገላገይልኝ የኔ ጣፋጭ
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ Год назад
እግዚአብሔር ብሰላም ይገላግልሽ ቃልዬ እኛ ጋ ግን ከተወለደ በሶስተኛ ቀኑ ነው ጎነፎ ምናገነፋ ብትግራይ ክልል እንኳን ለዚ አበቃሽ እያሉ እናቶች ይበላሉ ከዛ ይዘምራሉ በራሳቸው በሽሉምሽ ታውጣሽ ይላሉ ከዛ መጨራሻ ላይ
@ZedKahsay
@ZedKahsay Год назад
እመቤተ ብሰላም ትገላግልኺ ቃልዬ ❤
@umiabdellahas-selefiya9613
@umiabdellahas-selefiya9613 Год назад
ስብስባችሁ ደስ ይላል በርቱ እኔማ ወልዳ ይሆንደ ብየ እያሠብኩ ነበር ስጠፉ በውስጥ ልጠይቅ ከዛሬ ነገ እያልኩ ፈራሁ ደሞ ተውኩት እና በወለደችባን ደቂቃ ቪድዮም ባይሆን ፃፉልን አደራ የምለው ልጃችሁን ቶሎ ሚድያ እንዳታወጡ ትንሽ አደግ እስከሚል ነግሪያለሁ እናታችሁ እቴቴ ደሞ ጥሩ እናት ነች ብቻ አይገልፃትም ያላት ትህትና ለወደፊቱ ስፊ ከዛም ሰፊ ከዛም ሰፊ ቤተሠብ ብዙ ብዙ ቤተሠብ እንድትሆኑ ምኞቴ ነው አሏህ እዚች ዱኒያ ላይ አኸይራም ላይ የሚጠቅመንን ኸይር ሁሉ ይስጠን
@saramehamed8754
@saramehamed8754 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቀችሁ ውዶችየ👌👌👌
@messifantahun6576
@messifantahun6576 Год назад
ቃል የኔ ዉዴ እመብርሀን በሰላም ተገላግለሽ በጣም ናፈቃችሁኝ ነበር ሰሞኑን በጣም ደስ እምትሉ በተስብ ናችሁ እኔ የናተን ቬደወ ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይበዛል በተረፈ አትጥፉ አወዳችኋለሁ
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
መዝሙሩ እዴት አንጀት ያርሳን አዲሰየ ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ደምሪኝ
@kasahd5271
@kasahd5271 Год назад
@@jemilaatube1904 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@enatcherenet8117
@enatcherenet8117 Год назад
የምትዘምረው ለገንብ ማግኛ እንደሆነ አውቀናል! ድምፃቹሁ አጥፍታቹ አነበረም እንዴ አሁን ከየት ብቅ አላቹ? ከየትኛው ወገን እደሆናቹ ሚናችሁን መለየት ያቃታቹ! በሁለት ማሊያ መጫወት አይቻልም በአንድ እንጂ፣
@tarytary495
@tarytary495 Год назад
ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ውይ መዝሙሩ ደስስ ይላል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Год назад
አመብርሃን ትቅረብሽ ቃልየይ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀንሽ ይባርክልሽ አማየይ አሜን 👏👏👏መዝምሩ ሙሉ ይለቀቅልን
@heymi6970
@heymi6970 Год назад
መዝሙሩ ደሥ ሲል😢
@memelolo6214
@memelolo6214 Год назад
የምንግዜም ተከታያችሁ እና አድናቄችሁ ሰደተኝዋ እህታችሁ ነኝ ነገር ግን ኮመንት ሰጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን በእንባ እየታጠብኩ ነው አይቸ የጨረስኩት ቃልየ እመቤት ትቅረብሽ
@sarkalemeshetu4499
@sarkalemeshetu4499 Год назад
መዚሙር ደስ ሲል ዝማር መለእክትን ይሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማርያምን ቲቂሪቢሽ የኔ መልካም ነገር
@yohanamama4838
@yohanamama4838 Год назад
እመቤቴ ትቅረብሽ ከሆድሽ አውጥታ በጀርባሽ ታድርግልሽ ቅዱስ እሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን በሰላም ይገላግልሽ
@ሶስናተሸሞ
@ሶስናተሸሞ Год назад
አሪፍ ነው ግን ቤቢ ሻዎር የምታደርጉ ሰዎች ተጠንቀቁ በደጉ ሀገራት ለምን እንደሚደርጉ ብታውቁ ኖሮ እጅግ ኣሳፋሪ ነው ለመዘርዘር ይደብረኛል
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Год назад
ሀዲስዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ በተክሊል ያገባ ሰው የአጥር ወፍ አትስማሽ የሚለው የገንፎ ስራቱ ቢያከብር ችግር አለው????
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Год назад
ቃልዬ የኒ ቆጄ አላህ በሰለም ተገለገዪደስተዉን የሰመን ቤተሰቡሁሉ እዲሜ ከጤና ዪስጠቹሁ በጠምነዉ እምወደቹሁ
@መቅድየተዋህዶልጅ
የምር ቃል እመብርሀን ትቅረብሽ የናተን ቪዶ አይቸ አለቀስኩ ኤኔም ይህ የሴቶቹ ወግ እድደርሰኝ ፀልዩልኝ እኔ ስደትኛ ሁኘ ከባዳ ሀገር ስኖር ካናሾቸ ሁሉ ወለዱ
@teteteqeat9713
@teteteqeat9713 Год назад
ቃልየ ነው ውድ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤት በሰላም ትገላግልሸ በተረፈ በጣም እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም 💘💘
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💝💝💝👏👏 በጣም አሳቃችሁኝ 😄 ቃልዬ እመብርሀን ትቅረብሽ
@mooo4741
@mooo4741 Год назад
ይችን የመስለች አማት ሳይሆን እናት የሰጠሽን እግዚአብሔር አመስግነው ቃልዬእመብርሀን አትለይሽ
@የእመብርሀንባረያነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣችሁ ቃልየ እመቤቴ ማርያም ትቅርብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ አሜን
@rahawaalem9908
@rahawaalem9908 Год назад
የኔ ልዪ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እናንተ አይደለም ለነዳያን እናንተ ትለያላችሁ እኔ ምስክራችሁ አለሁ
@sinkesebsibe9242
@sinkesebsibe9242 Год назад
ቃልዬ የኔ ልጅ አእመብርሃን ትቅረብሽ ቅዱስ እሩፋኤል የወላድ ማሕፀን የሚፈታዉ መላአክ አይለይሸ እሱ ይቅረብሽ
Далее
የልጁን ፆታ ሲያውቅ አዲስ አለቀሰ
19:14
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 225 тыс.
የጭንቅ ቀን መጣ
19:33
Просмотров 319 тыс.