Тёмный

#ገዳሙ_ሊወሰድብን_ነወ 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Развлечения

Опубликовано:

 

14 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 27 дней назад
አሜንአሜንአሜን
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g Месяц назад
በጣም በእንባ ታጅቤ ነው ያየኋቹ እግዚአብሔር ግን እኔን ሰው አድርጉኝ ያንን በረከት ቢያሳትፈኝ ብዬ ተመኘው መንፈሳዊ ቅናትም ቀናሁ ወይኔ ማጣቴ እንኳን ኢየሩሳሌም ይቅርና ያገሬን ቅዱስ ላልበለ ማየት የማልችል ደካማ ነኝ ግን አምናለሁ እግዚአብሔር አንድ ቀን ሰው ያረገኛል 😢
@emnetbeyesus8492
@emnetbeyesus8492 Месяц назад
እሬ ወንድሜ ሰዉ ሰዉ የምሆነዉ ምድራዊቷን እየሩሳሌም ጎብኝቶ ሣይሆን ሰዉ ሰዉ የምሆነዉ በክርስቶስ እየሱስ አምኖ ለሰማያዊዋ እየሩሳሌም ስዘጋጅ ነዉ።የምድሩ ያልፋል የሰማዩ ግን የዘላለም ነዉ እሱ ስላለ ወንድሜ በሱ ተጽናና እስት አሁን ቶሎ በልና የኤፌሶንን መልእክት ምእራፍ ሁለትን አስተዉለክ አንብብ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!!!!
@meserettaye4804
@meserettaye4804 29 дней назад
አንካን በሰላም ገባቹዉ
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 29 дней назад
መምህር ደረጀ ነጋሽ ወንድሜ ዛሬ እህቶቸ እናታችንን ከኤርትራ አሜሪካ አምጥተው እየሩሳሌም ለምን እንደወሰዷት እድሜ ለእናንተ ዛሬ በደንብ ገባኝ እህቶቸ በጣም አመሰግናለሁ መምህር በእውነት በምናብ በደንብ እኮ ነው ያሳዩን
@asterwordofa236
@asterwordofa236 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ ጥሩ አጋጣሚ የተወረሰውን ይዞታችንን ለማስመለስ መ ምህር ደረጄ እንደጠቀሱት በ ታዋቂ ሰዋች መግለጫ አውጥቶ በጉን መንግስት ሀላፊነቱን በመውሰድ ማስመለስ ! እግዚአብሔር ይጨመርበት ❤
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 29 дней назад
የተፈቀደለት ብቻ ነው ቅድስት አገርን የሚያይ May God gives us a chance to be part of this blessing 🙏
@MeniTadesse
@MeniTadesse 29 дней назад
ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር 🎉🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚያብሔር ትዘረጋለች ❤❤❤ አያሳፍራትም !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 29 дней назад
በጣም የምወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እንዴት ድንቅ ነዉ በእዉነት መታደል ነዉ እኛንም ለደጁ ያብቃን ደስ ነዉ ምትሉት ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 29 дней назад
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቸሩ መድሃኔዓለም ኢየሩሳሌምን ሳታሳይ አደራህን አትግደለኝ
@genetaredo7255
@genetaredo7255 29 дней назад
አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን እንወዳችኋለን
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ደረጄ ነጋሽ ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እማምላክ ትጠብቃቹሁ መታደል ነወ እችን ቅድስት ሀገረ መረገጥ መመረጥም ነወ ማሪያም እንባ እየተናነቀኝ ነወ የሰማዋቹሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ ቦታችን ቢመለሰልን ደስታችን ወደረ የለውም እግዚአብሔር ይርዳቹሁ አባቴ መዳኒዓለም ለሀገራችን እሚስብላት እሚራራላት የመንግስትን ልብ ያራራልን በእውነት ለቅድስ ሀገረ እየሩሳሌም ያብቃን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩልን በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@abugida794
@abugida794 29 дней назад
አየ ኢትዮጵያ ይኸ ሁሉ ታሪክ እያለን __አልባ ሆን😢😢😢
@user-vu3fp6wk9z
@user-vu3fp6wk9z 29 дней назад
Ebakih Negash mutansa mar kidus Mikael lekahnat erdata tebilo neber man yikibelegn
@falkmayer1723
@falkmayer1723 29 дней назад
እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ይህንን ቅዱስ እግር ለመሄድ ያብቃኝ አሜን❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 29 дней назад
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 29 дней назад
የዴር ሱልጣን ይዞታ ማስጠበቅ የነበረበት ቤተክነቱ ሲኖዶሱ ከማንም በላይ አላፊነት ነበረባቸው ሲሆን ጠንከር ብለው መንግሥት እንዲያግዛቸው ማስገደድ ነበረባቸው ግን እንዳለመታደል ሆኖ እንኳን ባህር ተሻግረው በሀገር ውስጥ ተፅኖ ፈጣሪ ለመሆኑ የማይቻላቸው ሆነዋል ብቻ ፈጣሪ ለኢትዮጶያ እና ለቤተክርስቲያናችን ትንሳኤው ቅርብ ያድርገው
@etifasefa2886
@etifasefa2886 29 дней назад
ስለሁሉም ነገር አምላክ ይመስገን
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 29 дней назад
ከ15 አመት በፊት እስራኤልን ጎብኝቻለሁ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ለሚቀጥለው ዓመት በድጋሚ ለመሄድ አስባለሁ ለዚህም ፈጣሪ ይርዳኝ my favorite two persons
@user-wj6cp3jn4o
@user-wj6cp3jn4o 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ለደጁ ያብቃን ነጋሽ መስቀሉን ይዛችሁ ስትሄዱ እየተከታተልኩ ነበር የኤድ ሱልጣንን እኔ ልጀምር ነጋሽ ትንሽ ጠጠር እንድጥል እርዳኝ አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k 29 дней назад
እንኩዋን በሰላም ተመለሳችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ረዴታችሁ ይደርብን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 29 дней назад
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g Месяц назад
እንኳን ደና መጣቹ በድጋሜ በረከታቹ ለኛም ይድረሰን በእውነት❤
@Fufuabcd
@Fufuabcd 29 дней назад
May God bless u and all i can't wait 🙏 ❤️
@AbebawTsega
@AbebawTsega Месяц назад
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። የኔ እንቁዎች እኔኮ የተዋሕዶ አርበኞች ስል በምክንያት ነው በቃ ክበሩልኝ አሜን ።
@asdasdc2671
@asdasdc2671 Месяц назад
Slemayineger Stotaw egziabhar yimesgen Amen memhr qale hiyiwet yasemaln bereketachu yiderbn
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 29 дней назад
እኳን ደህና መጣችሁ በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይድረሰን🙏
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 29 дней назад
ተባረኩ
@loza-so4qg
@loza-so4qg Месяц назад
ይለይብኛል ሚካኤል አወ ይለይብኛል🙏🙏
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 29 дней назад
እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 29 дней назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 29 дней назад
ኑሩልኝ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@kassahuntadesse4508
@kassahuntadesse4508 Месяц назад
ጤናይስጥልን መምህር የዘካሪያስን የቅድስት ሀገር ታሪካዊ ቦታዋች የሚለውን መዐሀፍ እግረ መንገድህን ብታስተዋዉቀው
@kassahuntadesse4508
@kassahuntadesse4508 Месяц назад
አስተዋዉቀው
@Fufuabcd
@Fufuabcd 29 дней назад
Wow amazing ❤❤❤❤
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 29 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@sebleabera4939
@sebleabera4939 29 дней назад
እልልልልልልል
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 29 дней назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 29 дней назад
❤❤❤❤
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 Месяц назад
እንኳን ደህ መጻክሙ
@desulakew5200
@desulakew5200 28 дней назад
Tinish techemalekachu girisaw indirect girisaw nachu
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Месяц назад
💚💛❤🙏ይሕን ላደረገ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባዋል የረገጣችሆት ምድር በረከት ይደርብን 💚💛❤🙏🙏🙏
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 29 дней назад
Enamsgenalen mamehrachen bartulen fatry ahunem sagwne yabezalchu hugrchenen Ethiopian tadgulen kabag lamed labshoch adrchehune
@fevenmesele1495
@fevenmesele1495 Месяц назад
ከዚህ በፊት የፃደቁ አባታችን የአብነገረመፈሰቅዱሰ ቤተክርስቲያን ማሳሪያ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ነበር በአጋጣሚ ቁጥሩ ሰለጠፋበኝ ቁጥሩን በተለኩልኝ። አመሰግናለሁ ።
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 29 дней назад
አሜን፫ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 29 дней назад
Wandema nagshe fatry fekadu kahona lahugra kabkang hugra eyrusalmen lamayte efalgalhung gen endat now mahde yamechalaw
@yenedz7264
@yenedz7264 29 дней назад
አዘጋጁ ታሪኩን ለእንግዳው ብትሰጥ ምን አለበት አረ እንግዳውን አስወራው
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g Месяц назад
Darsuletanenema yeha tewoled liadenew ged yelal. Anda gebsochu betam ailew baschegerubet giza Besu Abune Matawos Yerusalam yastedaderu selenebere Le Amarica tekuroch ytekuroch tarik letefa newna deresulen belew bemastelalefachew enesu chimer tegel adergew new eskahun endikoi yehonew. Abune Pawolosem telek tegel adergewal bezihu giza malet new.Ahun gin enezh tenkarawochu abatoch tarikun tebekew akoitew selalefu yalachihut neketachihu metebekged yemil yehonal
@SenaitJira
@SenaitJira 29 дней назад
መሪውን መሆን አይቻልም በካህን ልብስና በነጠላ ስር የጀመራችሁትን ውይይት መጨረስ
@SenaitJira
@SenaitJira 29 дней назад
ፖለቲካና ሀይማኖት አብሮ አይሄድም
@user-yz8lr6ff1m
@user-yz8lr6ff1m 29 дней назад
አገር ማለት የኦርቶዶክስ ብቻ ነው ወይ
@zemegisla
@zemegisla 29 дней назад
መሪ ከፈጣሪ ብቻ ይሰጥልን? እንደዚያ ከሆነማ አረማውያን መሪዎችን ማን አስነሳቸው? እግዚአብሔርን የከዳ ብዙ መጥፎ መሪዎችን የሚያስነሳ ከሆነ ፈጣሪ ጨካኝ ነው ማለት ነውን?
@FekeFeke-mo7lr
@FekeFeke-mo7lr 29 дней назад
ኧረ መምህር ዬድ ማለት ጉራጊኛ ነው
@woyniyetube441
@woyniyetube441 29 дней назад
እባክዎ የእግዚአብሔር ህቡእ ስሙን መዝሙረ ዳዊት ላይ ያንብቡ.
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 26 дней назад
ሀይማኖት የሌለው መንግስት ነው ያለን የእስራኤሉን ተውት የኢትዮጵያ ሀይማኖት እያጠፋ ያለው አብይን የማስወገድ ካምፒየን ጀምሩ 😢😢😢😢😢
@Fufuabcd
@Fufuabcd 29 дней назад
Wow amazing ❤❤❤❤
Далее
NAYEON "ABCD" M/V
03:42
Просмотров 7 млн
Each found a feeling.#Short #Officer Rabbit #angel
00:17
She showed him coke lifehack🥤
0:23
Просмотров 13 млн
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Просмотров 4,8 млн