Тёмный

ጉበት ቅባት መያዝ እና የስኳር በሽታ Fatty Liver and  

Dr. Desta seba
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 221   
@simachewbelete8091
@simachewbelete8091 21 день назад
ከኢትዮጵያ እጀግ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው እባክህን እንዳታቋርጥ የሚገርም አቀራርብ ነው ያለህ ።❤
@fikirteginjo4332
@fikirteginjo4332 День назад
ከጣሊያን ነው እጅግ አመሰግናለሁ እጅግ አድናቆት አለን ላንተ ዶ/ር ደስታ ሰባ❤🙏
@Worku-x4z
@Worku-x4z 4 месяца назад
FROM ADEMA(Nazareth )
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 месяца назад
ዶ/ረ አመሰግናለሁ እኔ የምኖረው አዲስ አበባ ነው የምትሰጠን ትምህርት በጣም ጥሩ ነው እ/ረ ይስጥህ ተባረክ
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 4 месяца назад
አቦ እድሜና ጤና ይስ ጥህ ቁጭ ብዬ እየደጋገምኩ ነው የምሰማህ እኔ አልኮል አልጠቀምም ግን አነተ የምትለው ምልክት ሁቹ ይታይብኛል ግንቀደም ብዬ እንደገለፅኩልህ የስኳር ግፊት ኮሌስትሮል ታማሚ ነኝ እርዳታህን በአፋጣኝ እፈልጋለሁ
@geremewgutema
@geremewgutema 3 дня назад
ኢ/ያ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ
@fikirteginjo4332
@fikirteginjo4332 День назад
ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ የኔ ውድ ሰው🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@yewbdareberhanu8239
@yewbdareberhanu8239 4 месяца назад
ተባረክ
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 4 месяца назад
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት አእምሮ በጣም እንመሰግንለን እኔ የስኳር ታምም ነኝ ብዙ ትምህርቶችን አግቻለው ክበርልን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ከይቅርታ ጋር ❤❤❤
@danielteklu1136
@danielteklu1136 4 месяца назад
እኔ ከዱባይ ነኝ እአመሰግናለሁ በርታልን ወንድማችን
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 4 месяца назад
ከ እንግሊዝ ነዉ የምከታተልህ በጣም ነዉ የማመሰግን ደሰ የሚል ገለፃ ነዉ የምታሰተምረን እግዚኣብሔር ይባርክልን Dr Desta❤❤❤❤❤❤
@bettybongerandreash433
@bettybongerandreash433 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተረ በዚህ ቀጥል በጣም ጠቃሚህ ትምህርት ነዉ የምትሰጠዉ🙏🏾
@woldegeorgisashagre9972
@woldegeorgisashagre9972 4 месяца назад
ይህ ችግር ላለብን ሰዎች በጣም ጥሩ ሙያዊ ማብራሪያ እና ትምህርት ነዉ። ከአሜሪካ
@alemferie6218
@alemferie6218 4 месяца назад
ክብር ይስጥልኝ ። ዶክተር
@tila8143
@tila8143 4 месяца назад
ከአሜሪካ :: እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር :: ብዙ ጊዜ የቪዲዮህ መጨረሻ ላይ ሳይታሰብ በድንገት ወይም በመቻኮል ነገር ነው የምትጨርሰው:: የመልዕክትህን ዋና ነጥብ በማጠቃለል ብትጨርስ በጣም ጥሩ ይሆናል እላለሁ:: It will be very clear if you conclude your video by summarizing the main point.
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 4 месяца назад
Your comment is well taken!
@hailemichaelgabretekle6772
@hailemichaelgabretekle6772 4 месяца назад
Ethh.
@seblechernet
@seblechernet 4 месяца назад
ከኢትዮጵያ
@HayatMuhammde-m9h
@HayatMuhammde-m9h 4 месяца назад
ከአሜሪካን እናመሰግናለን ዶ/ር
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 4 месяца назад
ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi 4 месяца назад
በጣም በጣም ጥሩ ትንታኔ ነዉ አመሰግናለሁ በሚቀጥለው sign of fatty liver ብትነግረን በጣም ደስ ይለኛል
@zakiidris7555
@zakiidris7555 4 месяца назад
Ke Canada 🇨🇦 😊
@aberazewde8325
@aberazewde8325 4 месяца назад
ስለትምህርቱ በጣም እናመሠግናለን ከአዲስአበባ
@birunaelbiruk8788
@birunaelbiruk8788 4 месяца назад
Harar ethiopia
@MisrakGetachewShibeshi
@MisrakGetachewShibeshi 4 месяца назад
አዲስ አበባ ነው ያለሁት ጌታ ይባርክህ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ዘመንህ ይለምልም
@TeshomeGMariam-y2h
@TeshomeGMariam-y2h 4 месяца назад
From Addis Aaba
@AbabaAsfaw
@AbabaAsfaw 3 месяца назад
ደኩተር አመሰግናሎህ እኔ አ/አ ነዉየምከታተልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ ቀጥልበትግን አንተ አድራሻህ የት ነው ልናገኝህ እንችላለን ከይቅርታ ጋር
@AkibertGrma
@AkibertGrma 14 дней назад
ዶክተር እኔ ከትግራይ ነው የምከታተልህ ትምህርትህ በጣም ነው የሚገባኝ እና በጣም አመሰግንህ አለው ምግብ አልበላም ነበርኩ አሁን ግን እየበላሁ ነኝ የሚበላና የማይበላ ስለነገርኸኝ
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 4 месяца назад
በጥሩ ሑኀጨኔታ አብራርተሐል እናመሰግናለን
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 месяца назад
እኔ አ/አ ነኝ ዶክተር ሁሌም ስለምትሰጠኝ ትምህርት አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ጌታ ይባርክህ
@SolomonYigezu-yz6pm
@SolomonYigezu-yz6pm 4 месяца назад
ከአዳማ ኢትዮጵያ ጉበቴ ቅባት አለው በምን ማጽዳት ይቻላል
@kukutilove
@kukutilove 4 месяца назад
ከአሜሪካ❤
@user-gi9bt8nn1b
@user-gi9bt8nn1b 4 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥልን:: የባህላችን ምግቦች የሚጎዱና የሚጠቅሙትን ብትጠቁም ይጠቅመናል???
@yuseramohamed2090
@yuseramohamed2090 4 месяца назад
ከኢትዮጲያ ነው ምከታተለው ፈጣሪ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ነገር ተምራለው
@embetfeyessa5786
@embetfeyessa5786 4 месяца назад
እኔ ከኢትዮጵያ ነዉ ዶክተር በርታ አመሰግናለሁ
@nounoulemma6806
@nounoulemma6806 4 месяца назад
From Ethiopia Addis Ababa
@tesfayemengistu1577
@tesfayemengistu1577 4 месяца назад
FROM ETHIOPIA
@mesitube2677
@mesitube2677 4 месяца назад
ከአዲስ አበባ ነው የምከታተልህ አንተን ማግኘቴ ተጠቃሚ አርጎኛል አመሠግናለሁ
@safronyaya8261
@safronyaya8261 3 месяца назад
From AA
@AsratAbraha
@AsratAbraha 4 месяца назад
ከአሜሪካን በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ግልፅ በሆነመንገድ ነው ያስረዳህን እግዚአብሔር ይባርክህ
@adefriswolde3484
@adefriswolde3484 4 месяца назад
አደፍርስ እባላለሁ ከአዲስአበባ እግዚአብሔር ይክፈልህ ጸጋ ሕይወትን ያድልህ።
@BakanaDasalu
@BakanaDasalu 4 месяца назад
It is nice education . bekana from etiopiya sululita
@TiruworkWmedhin
@TiruworkWmedhin Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን
@RahelGidey-z6i
@RahelGidey-z6i 4 месяца назад
ደክተርየ እናመሰግናለን❤❤❤❤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: ከ ኢትዮጽያ
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 4 месяца назад
ለጉበት የሚጠቁሙ ምግብ ፈሳሽ የሚስማማውን ንገሩን ዶ፣/ር እናመስግናለን❤
@elsabethgebramariam3581
@elsabethgebramariam3581 4 месяца назад
Good job
@AbebaGiday-xm2tr
@AbebaGiday-xm2tr 4 месяца назад
From Adiss Abeba
@ahmedsirage773
@ahmedsirage773 4 месяца назад
ከእውሮፓ
@HimanotAlemayw
@HimanotAlemayw 4 месяца назад
ከኢትዩጵያ ነው የምከታተልህ እልዚአብሔር። ይባርክህ
@ZeynebTemam-ys6cy
@ZeynebTemam-ys6cy 4 месяца назад
ብትረዳኝይ
@Hguyy-ol3zu
@Hguyy-ol3zu 4 месяца назад
ከኢቲዮጲያ
@hameretujuba6902
@hameretujuba6902 4 месяца назад
ከኢትዮጵያ ነው የምከታተለው ግን መፍቴው ምድ ነው ጉበት ላይ ላለው ቅባት በምድነው አስታመን የምድነው ምክንያቱም ጉበትሽ ላይ ብዙ ቅባት አለው ተብያለሁ ወይም በቅባት ተሸፍኖል ተብያለሁ መፍቴውን ንገረኝ።
@kariyawbariyaw7726
@kariyawbariyaw7726 23 дня назад
እኔም ተብያለው እባክሽ መፍትሄውን ስትሰሚ እድር ንጉሪኝ
@fikirteginjo4332
@fikirteginjo4332 День назад
እኔ የተባልሎኩትን ልንገርሽ የምጠቅምሽ ከሆነ?
@fikirteginjo4332
@fikirteginjo4332 День назад
አረንጓዴ ሻይ ለምሳሌ አረንጓዴ ሻይ የናና ሻይ ሽፈራው ሻይ ለላም ....
@israeltadesse9903
@israeltadesse9903 4 месяца назад
From Ethiopia Adis ababa
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 4 месяца назад
ከአሜሪካ ነወ በጣም አመሰግናለወ
@mesfinbogale1980
@mesfinbogale1980 4 месяца назад
በጣም አመስግናለሁ ምርጥ ግንዛቤ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 4 месяца назад
BLESSES You ♥️🌹🤲👏✊🤞✌️❤️‍🔥💪💯 🌹ዶር ደስታ🌹
@ShafiHassen-vl1zk
@ShafiHassen-vl1zk 4 месяца назад
ከአዳማ
@romantsehayou1795
@romantsehayou1795 4 месяца назад
Amesgnalhu Dr you gave us alot of good information.
@miskoutesfaye1930
@miskoutesfaye1930 4 месяца назад
ከጣሊያን ነው የምከታተለው በጣም አመሰግናለሁ አብዝቶ ይባርካችሁ
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 4 месяца назад
YOUR VOICES 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 🎼🎸 with out music 🎼 ❤️‍🔥keep going 🎉
@teramjehabtamu7515
@teramjehabtamu7515 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከድ/ደዎ
@asgedomhaile8256
@asgedomhaile8256 4 месяца назад
ዶክተር እኔ ከካናዳ ቫንኮቨር የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ኣድናቂህ ነኝ ❤️🙏🏼
@silmabefekadu942
@silmabefekadu942 4 месяца назад
I am following you from America. Thank you for this important information God bless you.
@marthat6031
@marthat6031 4 месяца назад
ዶክተር ሰላምህ ይብዛ ለህብረተሰብህ ለምታካፍለው ትምህርት እንደሁሌው አመሰግንሃለሁ እኔ የምከታተልህ ከ USA Minnesota ነው
@MeyemMohammed
@MeyemMohammed 4 месяца назад
ከMeklle ነው እናመሰግናለን ኣላህ እድሜና ጤና ይጨምርልህ
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 4 месяца назад
ተመስግና እግዚአብሔር ይስጥልን ለትምርቶዎ ዶክተር አ❤
@meseretguyo3950
@meseretguyo3950 4 месяца назад
From kcmo
@fesehahailu8229
@fesehahailu8229 4 месяца назад
ሰላም አናመሰግናለን ከፓሪስ ነው ❤❤❤❤
@debasifisahayesmedhanye8394
@debasifisahayesmedhanye8394 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@AyaluSmith
@AyaluSmith 3 месяца назад
From USA New York
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 4 месяца назад
ዶክተር ከኢትዮጵያ አለልቱ
@Roza-sq7wu
@Roza-sq7wu 4 месяца назад
Doctor betam amesegnalehu sletmhryh
@ZeynebTemam-ys6cy
@ZeynebTemam-ys6cy 4 месяца назад
From south sudan
@Addisababa-nz4uc
@Addisababa-nz4uc 4 месяца назад
k Isreal tnx you are help us
@ruthtesfai682
@ruthtesfai682 4 месяца назад
Houston,Texas 🇺🇸
@MamoGebremichael
@MamoGebremichael 4 месяца назад
Sauth Africa 🌍
@girmaymehari1723
@girmaymehari1723 3 месяца назад
ከመካከለኛውምስራቅ ነው የምከታተለው
@HosaenaAseffa
@HosaenaAseffa 4 месяца назад
አ.አ ነኝ የምትሰጠዉ ትምህርት እከታተላለሁ አመሠግናለሁ
@WubeneshKaley
@WubeneshKaley 4 месяца назад
Australia God bless you 🙏
@Serkalame
@Serkalame 4 месяца назад
ከአሜሪካ በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ደስታ
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 4 месяца назад
ስርላም ዶክተር ስለምሰጠን ጠቃሚ ትምህርት እናመሰግናለን ። የምከታተልክ ከ ኖርዌ ነው
@samsongebremariam5500
@samsongebremariam5500 4 месяца назад
Ke Sweden
@oumermohammed268
@oumermohammed268 4 месяца назад
ከአዲስ አበባ
@latinahonewallatina7923
@latinahonewallatina7923 4 месяца назад
Lerina ke eirop nen aemesegnlu ❤❤❤❤
@chanalewgessese9485
@chanalewgessese9485 4 месяца назад
From Australia
@tigisttadesse1291
@tigisttadesse1291 4 месяца назад
Tanks so mace my brother you so good Jesus is lord 🙏
@yoditassefa6485
@yoditassefa6485 4 месяца назад
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ።
@alemasrate1876
@alemasrate1876 4 месяца назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምሕርት ነው
@GetahunGetahun-j6x
@GetahunGetahun-j6x 4 месяца назад
ዶዬ ክበር እድሜ ሰላም ቤተሰብኸን አምላክ ይባርክልኸ ትምኸርትኸ ግልፀኝነት ያለው የሚገባ ነው ስልክኸን አስቀምጥልን ማማከረም በክፍያ እንመጣለን ስራ ነው ስለዚኸ ጀምርልን እባክኸ ዶክ በረታልን ኑርልን
@TS-bd2ny
@TS-bd2ny 4 месяца назад
ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን አሰተምሮ በጣም ነው የምናመሰግንህ እግዚአበሔር ይባርክህ! እኔ ከለንደን ነው የምከታተልህ አመሰግንሀለሁ ።
@fikrelovely7089
@fikrelovely7089 4 месяца назад
Ke Harer
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 4 месяца назад
From U S A♥️🇺🇸♥️ ATLANTA 🎉
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 4 месяца назад
From Ethiopia, thank you so much for this educational podcast!
@Nuria-m8h
@Nuria-m8h 4 месяца назад
አነ ካብ ሳኡዲ እየ ዝከተተልካ ጋል መቐለ አመስግናሀሎህ። ምርጥ ዶክተር
@hanazgeye4284
@hanazgeye4284 4 месяца назад
Thank you doctor i live in isreal
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 4 месяца назад
ከጀርመን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 месяца назад
እኔ ከአውሮፓ ተባረክልኝ❤
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 4 месяца назад
ዶክተር ብጣም እከታተልሃለው ትምህርትህ በጣም ጥሩነው እኔ የስካር በሽታ ታይፕ 2 ህመምተኛ ነኝ ከስካር ጋር 15አመታት ሳሳልፍህክምናዬን እከታተላለሁየምኖረው በአሜሪካንነው ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህትንሽ ምግብ ስመገብ የማቅልሽለሽና የመድከም ስሜት ይሰማኛል ምን ትመክረኛለህ ብዙ ቅብት እልመገብም
@טדלהאברה
@טדלהאברה 4 месяца назад
Thanks From Israel
@GueshAndey
@GueshAndey 22 дня назад
thanks for everything bro
@Hirut-e1i
@Hirut-e1i 4 месяца назад
ከኢትዮጵያ ዶ ር አመሠግናለሁ ❤❤❤
@mahderetsegaye8820
@mahderetsegaye8820 4 месяца назад
ከአሜሪካ ተባረክ ዶክተር ።
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45