Тёмный
No video :(

ጉድ ሳይሰማ. .. ! በዘማድኩን እህቴ ተደፍራለች ... ነጭ ነጩአን እያለ ነጨን የብዙሐን ምስክርነት በስልክ መስመር ጉድ ነው. 

Golgota Tube ፡ ጎልጎታ ቲዩብ
Подписаться 1,1 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ወዳጆቼ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይደግፉ ላይክም ያድርጉ
አሳ አጥማጅ ዘንዶ ያወጣል ነው የሚባለው ብቻ ተረት ላይ ብዙም ኣይደለሁ አስተካክሉት ይሕውላችሁ የሰውን ስም ነገር በአደባባይ ሲያጠፋ እግዚ አብሔር የራሱን ተደብቆ የተቀመጠውን ሚስጥር እያጋለጠው ነው ።
ሰው ከወትሮ ለወጥ ብሎ ከተቅበዘበዘ ሊሞት አልያም ካለበት ክብር ዝቅ ሊል ነው በሰው ያለውን ተወዳጅነት በገዛ እጁ ሊጥለው ነው ። ብቻ መጨረሻውን ያሳምረው ገመናችህንን ደብቀን በውስጥ መወያየት ሲኖርብን እዲ ሰድቦ ለአሰዳቢ አሳልፎ መስጠቱ የውነት ያስከፋል በጣም ያሳዝናልም ፍርዱን ለሁሉም አለቃ ሰጥቻለው!!

Опубликовано:

 

27 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@meseretabet4307
@meseretabet4307 2 года назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ማስተዋሉን አድለን 🤲😭በመጨረሻው ዘመን ፍቅር ትቀዘቅዛለች ተብሎ የለ ፍቅር ጠፍቷል ከምድር ላይ ሰው ካጠፋም መምከር ማስመከር ስድብ ምን ማለት ነው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ🤲😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@naollgebremareyame3402
@naollgebremareyame3402 3 года назад
በጣም ያሳዝናል እጅግ በጣም ሰው የዘራውን ያጭዳል ለማየት ያብቃን ደም ዕንባ እያለቀሰ ይቅርታ ይጠይቃል
@abiyusetargew
@abiyusetargew 3 года назад
ለኛ ለሀጢያተኞች ሁሉ የፍርድ ቀን ስለመጣ በማንም አልፈርድም እኔ ግን መጭውን በነገሩኝ በአባቴ በነብይ አምሃ እየሱስ በንጉሴ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ በመምህሬ ተክለ ኪዳን የተነገረኝን ትንቢት አምናለሁ በቅርቡ በኢትዮጵያ ምድር እውነተኞች ብቻ ይቀራሉ ከንፍሮ ጥሬ ከተረፍኩም እሰየው ብሞትም ግልግል ነው አማሟቴን ሰማዕትነት ያርግልኝ ።
@naollgebremareyame3402
@naollgebremareyame3402 3 года назад
ዋናው ቁም ነገሩ ከአባቶቻችን ልዩ የሆነውን ወንጌልን እና የሰይጣንን ድብቅ ሴራ የጠላትን የተደበቀ የማጥቃትን ስልትን በሚገ እንዲታወቅ አድርገዋል ይህን በተግባር ያየ ህዝብ ነው ዛሬ አንድ ተራ በምቀኝነት በቅናት መንፈስ የተያዘ ሰው እንደሆነ በእምነት ያላችሁ ትረዱታላችሁ
@user-mv5yl5gj8q
@user-mv5yl5gj8q 3 года назад
የሽበር ቁጥር 1 የጠንቆይ ደጋፊ አትሁን ፤ የውልህ የሽበር እውነተውን ለማወቅ ከፈለግህ ስለ አባ ግርማ ፣አባ ዮሀንስ የገዳማት አባቶችን ጠይቅ እውነቴን ነው ስለ ዘመድኩን ለመደገፍ ሳይሆን ጠይቅ ጠይቅ።
@wediwedi3584
@wediwedi3584 3 года назад
እውነት የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ባዶውን ያስቀርልን
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 3 года назад
🤣🤣
@meseretabet4307
@meseretabet4307 2 года назад
ክፉ ስራም ከለ ለምን በሚዲያ ወንድም እህቶቻችንን እነዋርዳል ኧረ ተው ልብ ግዙ በስማም
@robeltekle8754
@robeltekle8754 3 года назад
Amen. Amen. Amen. God bless. Brother.
@bemyself7818
@bemyself7818 3 года назад
ዘመድኩን ማለት ዱርዬ አጭበርባሪ ለህወሃት ተላላኪ የነበረ ነው ።መንቃት ያስፈልጋል
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 года назад
አፈር ያስበላችሁ። የራሳችሁን ችግር ለምን እዛው ተነጋግራችሁ አትፈቱትም።አሳልፋችሁ አደባባይ ለአህዛብ መሳለቂያ የምታወጡት ለምንድን ነው??? ስታስጠሉ በናንተ ምክንያት ቤተክርስቲያንን እና ሀይማኖታችንን ማሰደባችሁ ነው የሚያናድደኝ።
@wediwedi3584
@wediwedi3584 3 года назад
ጉድ ይሄ ብስብስ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 3 года назад
ንገሩት ለዝህ እከክ ማከክ ለሚወድ መዘባዘብ እጂ አያውቅም መውደድ አጋንት ነው የሲኦል ዘመድ
@yohannesg.medhin687
@yohannesg.medhin687 3 года назад
የአረብ ሀገር ሴቶችን ብር እያጭበረበረ በልቷል። መርዝ ይብላና
@creativitytube5671
@creativitytube5671 3 года назад
ትክክለኛ መረጃ አለሽ ማለት የደረሰበት ሰው
@yohannesg.medhin687
@yohannesg.medhin687 3 года назад
@@creativitytube5671 ሞልተው። እናንተ ሰው ነው የምትከተሉት አይናችሁ ታውሯል።
@meseretabet4307
@meseretabet4307 2 года назад
ኧረ ተው አትሳደቡ 😭
@enyattilhun4837
@enyattilhun4837 3 года назад
Ewenet yashenefale manem nsu yelem anterasek yawe nek Sher aregu yemetelew antes kehametengochu men teshalek aceberbari hula huleshem egziabher yiferedebachu
@Kans-ih4eb
@Kans-ih4eb 3 года назад
Bemserga yetnger zemd tellallhcu memer grema eykorben newu esu eydfer newu
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 года назад
ወይ ፈጣሪዬ አባቶችን መሳደብ ይችላል😭በቃ
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 года назад
😭😭😭😭😭
@mamegebremichael4437
@mamegebremichael4437 3 года назад
ውሸታሞሽ እግዝአብሔር ይቅር ይበላችሁ የሰው ስም አታጥፋ
@elsamengesha2201
@elsamengesha2201 3 года назад
እሷ አይደለችም መንፈሱ ነዉ
@user-rb2zp8yz3p
@user-rb2zp8yz3p 3 года назад
Like eyaderegachhu
@HelloWorld-yt4yp
@HelloWorld-yt4yp 3 года назад
Dish washer!!
@adumaklove7475
@adumaklove7475 3 года назад
እረ በፈጠራችሁ ሐይማኖታችንን አታዋርዱ ባካችሁ እርስ በእርስ
@birtukantekola6942
@birtukantekola6942 3 года назад
ሀበሻ አልሰማህ ሲልህ ፈረንጅ ሰበሰብህ ትሞላፈጣለህ ሌባ አንተም ሆንክ ተናጋሪው በጣም በጣም ሌባ አስመሳይ ናችሁ ሌቦች ግማታምስ አንቺ ነሽ ክፍት አንተ ግን በውሸት ሰው የወነጀልክ መከራ ከፊትህ አይጥፋ
@elisabethgashaw587
@elisabethgashaw587 3 года назад
Sijemer ante amagni sayhon ye RU-vid birr lemelkem enj zemede lk sew new ewnet yashenfal tu bloal
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 года назад
ልቦና ይስጠዉ በዉት
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
ልቦና.ይስጠዉበት...እባቶቻች..እግዚአብሔር ይመስገን።በእነት..ነው።እባቶቻችንን።
@elsamengesha2201
@elsamengesha2201 3 года назад
አትንጫጩ ዘመድኩን ተናግሮ ያልተፈፀመ የለም
@ashenafebirhanu8608
@ashenafebirhanu8608 3 года назад
ጆን ራስታው😜😜😜😜አቦ ተበዱ ተወሀዶ ሚና ምን ጠንቆዋይ ሁላ
@yohannesg.medhin687
@yohannesg.medhin687 3 года назад
ይሄ ቅሌታም
@mastewalyihune3026
@mastewalyihune3026 3 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪ የጠቋር መንፈስ አጋንት ቸርቻሪ ሁላ
@ethioabis1862
@ethioabis1862 3 года назад
ጥሩ ቅንብር ነው ግን ዘመዴ የያዘውን እውነት ሊያስተባብል የሚችል አይደለም። የግርማ ፍቅር ከቤተ ክርሰቲያን ጉዳይ በልጦ እንዲህ ሲያንገበግባችሁ ማየት ግን ያሳዝናል። የአይጥ ምስክር ድንቢጦች ደግሞ ስታሳዝኑ። ለማንኛውም ዘመዴ በጭቃ ጅራፉ በቅርቡ ሲዠልጥህ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ።
@ballamedia8520
@ballamedia8520 3 года назад
ማነህ የሽብር ስለ ዘመድኩን የፈለከውን መናገር ትችላለህ። እኔ እርሱን ስለማላውቀውም እንደፈለጋችሁ መተጋተግ እና መሰዳደብ ትችላለህ። ነገር ግን በማታውቀው ነገር አትግባ። ባህታዊ ገብረመስቀል እምትለው ሰውዬ፣ አባ ግርማ እና አባ ዮሐንስ እሚባሉት ሰዎች እንደሰውነታቸው ይከበሩ ከሆነ እምትሉት ይከበሩ ከዛ ውጭ ግን ስለ ኦሮቶዶክስ ሳይገባህ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተህ አታውራ። ስለ ቤተክርስቲያን ለማውራት እውቀት ይጠይቃል ዝም ብሎ አይደለም እሚወራው። ከፈለግክ አዋቂዎችን ጠይቅ። ካልሆነ በቤተክርስትያን ስም መንጋ አትሰብስብ። ነውር የሆነውን ነገር ነውር ነው ማለት አለብህ። ፖለቲካ እና ሀይማኖት አትቀላቅሉ። በፖለቲካ የተጣሉት እርሱን ለመስደብ ስትሉ ቤተክርስቲያን ውስጥ እማታውቁትን አትቀላቅሉ።
@mulumulat3853
@mulumulat3853 3 года назад
Zemedkuns kepoletics wuchiin astemare hizbun
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 3 года назад
የሽበር ወርኛ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 года назад
Le balge melse ayesflgm Yeltgrz nw
@kingofkinglovearsenal8859
@kingofkinglovearsenal8859 3 года назад
Seat akure neh
@ሁለገብሚዲያ
@ሁለገብሚዲያ 3 года назад
ante gin yehonk set neger neh
@saragebre-mryam4209
@saragebre-mryam4209 3 года назад
Weregna
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 3 года назад
Ante kotetam 👎
@elisabethgashaw587
@elisabethgashaw587 3 года назад
Ante ye ehte sndu teketay misthn feteh ye atmaki teketay honeh demo afhn leket new
@fzdm2019
@fzdm2019 3 года назад
ማፈሪያዎች ናችሁ የሽብር ሰሚ የለህም አትልፋ ዘመዴ እኮ ሌባን ሌባ ነው የሚለው
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 3 года назад
ለጥቅምህ ብለህ ቱ ወርኛ
@user-ko2ri5sm4u
@user-ko2ri5sm4u 3 года назад
ምትገርም ወሬኛ ነህ ስልህ ስንዱጋ ሲልህ ግርማጋ ከአፄ ቤት መስቀሌ ቤት እያልክ አጭበርብር አንተ የትርፍ ተካ ፋይ
Далее
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13