Тёмный

እንደሴት ሺቲ ለብሼ እጠነቁል ነበር |ኢየሱስ ከዚህም ጉድ ያወጣል| 

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ይህ ወንድም አገልጋይ በረከት ይባላል ጌታ ከማይታመን ጉድ አውጥቶ በቤቱ አገልጋይ አድርጎታል አስደናቂ ምስክርነቱን ስሙ

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 Месяц назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ትውልዴን ሀገሬን ህዝቤን በምህረትህ አስብ ይህ ትውልድ ከጨለማ ከሲኦል ከጥፋት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያምልጥ😢😢😢
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 Месяц назад
ጌታ እየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሁንም ጌታ እየሱስ ባንተ ላይ ደምቆና ከብሮ ይታይ ተባረክ
@endaleenja8065
@endaleenja8065 Месяц назад
ይገርማል ድንቅ ምስክርነት ወንዱሜ ጌታ ረድቶሀል አይወሰደብህ በዘመንህ መጀመሪያ የሰማህውን ድምፅ አትርሳ ቅድሳን ተባረኩ።
@AlmazAraya-m7c
@AlmazAraya-m7c Месяц назад
ያስተላለፍካቸውን መልክቶች ሰምቻለው አዎ ከጨለማ አለም የወጣህበት መንገድ መልካም ነው ነገር ግን ልጄ ትንሽ ቤት ብትሆንም ታላቅ የእግዚአብሄር እጅ የተገለጠበትን ብዙዎች ከሱስ መንደር፣በጎፋ አካባቢ ያሉ ጠንቆዮች ጨሌ ያቃጠልክበት፣666መንፈስ ባንተ ጌታ የገለበጠበት፣የቲዮሎጂ ትምህርትህን ያጠናቀቅክበትን የጌታ ክብር ለምን ረሳህ ልጄ?
@mesfintadesse4553
@mesfintadesse4553 Месяц назад
ከወንድሜ በረከት ጋር ለረጅም ጊዜ እንተዋወቃለን። ከስምንት ወይም ዘጠኝ አመት በላይ ይሆነናል። ያሳለፈውን የህይወት ቻሌንጅ እና ስለ አገልግሎቱም አንዱ ምስክር ነኝ። ባለው ፀጋ ከተጠቀሙ ሰዎችም ነኝ። ጊዜው ደርሶ በአንተ የሚሰራውን የእግዚአብሔር ፀጋ ለብዙዎች እንዲተርፍ ፀሎቴ ነው። ተባርከሃል።
@zm645
@zm645 18 дней назад
Ebakh wendme felgew nw silkhn bakh
@thionlema7724
@thionlema7724 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤እንዃን ደና መጣቹ ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነው
@emmy1365
@emmy1365 Месяц назад
ከአመድ ከትቢያ እሚያነሳ እየሱስ ስም ይባረክ!!!! ወንድሜ ጌታ እጂን ካንተ ላይ አያንሳ!!! ❤🙏
@etalemduguma2324
@etalemduguma2324 16 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ደሞ ትትናህ የኔም ጥማት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ነው
@Merameron
@Merameron Месяц назад
ሰላም ለናንተ ይሁን። ሲመልስ አታቋርጡት ።ጥሩ ነገር እያጫወተን አታደባልቁት ። አይ የልጅ ነገር😊😊
@yonasfikremariam2924
@yonasfikremariam2924 15 дней назад
በደንብ አይተሻቸዋል የ podcast show ሳይሆን የሰፈር የጓደኛማቾች ጨዋታ ነው የሚመስለው ከመስማት ይልቅ ጣልቃ እየገቡ የማዳመጥ ሙዳችንን ይረብሻሉ ትንሽ የጋዜጠኝነት ኮርስ መውሰድ ያስፈልገዋል ፕሮግራም አቅራቢው 😏😏
@almazkemal5895
@almazkemal5895 Месяц назад
አሜን ተባረኩ
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 17 дней назад
በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው❤ ላንተ ያን ያህል ህዝብ ይፀልይልክ ነበር ግን ገንዘብ ይጠይቁህ ነበር?
@edenalex6639
@edenalex6639 Месяц назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Месяц назад
Keber Le Egzabher Yehun Megrem Meskrnet New Geta Melkem Amelke New Enkaen Geta Redahe Egzabher Yebarkachew
@3mr3li-p9f
@3mr3li-p9f Месяц назад
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን ❤❤
@HannahNegasi
@HannahNegasi 27 дней назад
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ
@upright4363
@upright4363 26 дней назад
tebrku bezi ketlu
@jak9831
@jak9831 Месяц назад
EYSUSN yamen ayaferem geta yebark meheretu tngero ayalekem 🙌
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 17 дней назад
ታድያ እኛ በሰው ሀገር ሆነን በሚዲያ ፀልይዉ ገንዘብ ውለዱ የሚሉን
@cr7pubgpro
@cr7pubgpro 20 дней назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@3mr3li-p9f
@3mr3li-p9f Месяц назад
ድንቅ ምስክርነት ነው ❤❤❤
@misrakasfaw9519
@misrakasfaw9519 Месяц назад
ጌታ ድንቅ ነው
@MemeMeme-dh4ty
@MemeMeme-dh4ty Месяц назад
Yegaremale ❤❤❤😢😢😢😢😢wawo 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤Tebarki Geta semu yebirek ❤️
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 Месяц назад
Amen Yerdah geta tebark ❤❤
@user-dq2rn9rx2h
@user-dq2rn9rx2h Месяц назад
ተባረኩ!!!
@mimigirma2735
@mimigirma2735 Месяц назад
Tebareku
@meazaasnake4551
@meazaasnake4551 Месяц назад
Gathegochu tinsh training yasfeligachewal...ataquaertu
@yasewmesfin8236
@yasewmesfin8236 Месяц назад
bemni zare minew zim alk
@hanayegeta103
@hanayegeta103 Месяц назад
bexbxachut awrto bicers min ale
@melkamealeme8536
@melkamealeme8536 Месяц назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@3mr3li-p9f
@3mr3li-p9f Месяц назад
Tebarekuuuuuuuuu 🎉🎉❤❤❤❤
@mikihaftu6115
@mikihaftu6115 Месяц назад
አስቲ ያውራበት ውይ
@LawofGod
@LawofGod Месяц назад
That is the same practice with Hindi, China, Buddha etc religions ! They do sacrifice the best at first - you tell me orthodox is different than these cults !
@madomado8846
@madomado8846 24 дня назад
መቃም መጠጣት በዛ
@madomado8846
@madomado8846 24 дня назад
መሮ ነበር
@eyobzeru1252
@eyobzeru1252 Месяц назад
Lemndnew mtaschekakulut awureto saychers
@alemalemu9939
@alemalemu9939 19 дней назад
ባማርኛ ቢሆን
@3mr3li-p9f
@3mr3li-p9f Месяц назад
ኧረ Like Adirguuuu🙄🙄🙄
@tigistwoldenesbet8193
@tigistwoldenesbet8193 12 дней назад
youtube stkeftu tnesh ygaztagnet cores wesdu mekntytum entrviw ymtaderguten sew talka eygebachu hasbachwen atbetatnu adamtu ena mtykyalbachun msfkalbachu safun tyku ebkachu atrebshun
@elisa3493
@elisa3493 Месяц назад
😂😂😂ሁለቱም ወሬውን ያቋርጣሉ፡ከዛሲመልስ፡አሁንም ጥያቄ ከዛ ሳይመልስ ጨርሶ ሌላጥያቄ😂😂እረ አስጨርሱት ሳታስጨርሱት እኮነው፡ምትደራርቡበት፡አናደዳቹኝ😂እረበህግአምላክ፡ እዴ😮
Далее