Тёмный

ጊደሮችን ከአዲስአበባ እያጋዛን! 

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

ጊደሮችን በምንገዛበት ወቅት የሚገዙበት አካባቢ የበሸታ ፈንዳታ መኖር አለመኖሩን ማረጋገጥ ተገቢ ነው ይህን ካላረጋገጥን በተለያዩ በሸታወች የተበከሉ ላሞችን ልንገዛ ሰለምንችል መጠንቀቅ አለብን
በተጨማሪ በሚሔዱት አካካቢ እሩቅ ከሆነ ከ7 ወር የበለጠ መሆን የለባቸውም የመንገዱ መርዘም ለተለያዩ የጤና ችግሮች መከሰት ይዳርጋል

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@cheftheo4827
@cheftheo4827 Месяц назад
ዋጋቸውን ብትነግረን የያንዳዳቸውን ለኛም ለመግዛት ግምት ይኖረናል
@HailuYilfu
@HailuYilfu Месяц назад
ሰላም እንዴት ነህ ዋጋ 210/215/200 ይገኛል
@medhanityimer8960
@medhanityimer8960 Месяц назад
በጣም ጎበዝ እና ታማኝ ሠው ነው የምትፈልጉ ሰዎች ደውላችሁ አማክሩት
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
ከልብ አመሠግናለሁ
@bezawittesfaye3803
@bezawittesfaye3803 Месяц назад
Wagachew sint new
@AsegidShiferaw-hb2tn
@AsegidShiferaw-hb2tn Месяц назад
Sint Sint New yetegezut
@abdurahmam-x1t
@abdurahmam-x1t Месяц назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን እናመሰግናለን ስለ ግዥ ዋጋችውን ብታሳውቀን ጥሩ ነበር
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
አመሠግናለሁ
@HailuYilfu
@HailuYilfu Месяц назад
እሺ አመሠግናለሁ
@Flamingotube-lh3gg
@Flamingotube-lh3gg Месяц назад
ወተት በሊትር ስንት ነው ሚሸጠው?
@MujibKemal-ly3zj
@MujibKemal-ly3zj Месяц назад
ዶ/ክ በርታ አላህ ያቆይህ ሙጂብ ነኝ
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
ሰላም ሙጂብ ወንድሜ ከልብ አመሠግናለሁ
@hyabokbay9909
@hyabokbay9909 26 дней назад
ቴለግራም ካላቹ ላኩልን
@ebrahimabebe4820
@ebrahimabebe4820 Месяц назад
ዋጋቸዉ ነገረን እንድንገምት
@GareGare-wf8bw
@GareGare-wf8bw Месяц назад
ዋጋቸውን በውስጥ ንገርኝ
@HailuYilfu
@HailuYilfu Месяц назад
ዋጋ 215/210/200 ይገኛሉ
@rahmeehr5584
@rahmeehr5584 Месяц назад
Wagechos ??
@amengeira8790
@amengeira8790 Месяц назад
በታማኝነት ገዝተህ ትላካለህ ??
@GareGare-wf8bw
@GareGare-wf8bw Месяц назад
አረ እኔን አጋዛኝ
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
ሰላም ወንድሜ 0911392182 ደውልልኝ
Далее
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
15:24
Просмотров 2,3 тыс.
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
14:36
Просмотров 1,7 тыс.
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
ለወጣትዋ የተገዙ ላሞች!
15:22
Просмотров 2,2 тыс.
የአዳማ ጊደሮች
20:46
Просмотров 6 тыс.
La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ
23:53