Тёмный

ጋብቻ ክቡር ነው ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Gabicha kibur new Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#ashenafi #ጋብቻ #gabicha
ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
• ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...
አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
www.youtube.co...

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@jesusalive3984
@jesusalive3984 4 года назад
እንደ እግዚአብሔር ቃል ትዳርን ለመኖር ወስኛለሁ ይህ ትምህርት የነበረኝን የመጨረሻ ጥያቄ መልሶልኛል ዲ/ን አሸናፊ መኮንን ዘመንህ ይባረክ እድሜን ጠግበህ መት እንደ አባቶቻችን አንደነ አብርሃም
@selamtsegaye243
@selamtsegaye243 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፡፡ እንዲህ ተምረን ወደ ጋብቻ ብንገባ ኑሮ ብዙ ፈተናዎች ይቀሉ ፣ በሌሎች መደሰትና ሌሎችን ማስደሰት እንችል ነበር ፡፡ ቅዱስ ጋብቻ የሚለውን በዲያቆን አሸናፊ መኰንን የተዘጋጀውን መጽሐፍ እንድታነቡ እጋብዛለሁ ፡፡ ያገለገሉንን ሁሉ ይጠብቅልን ፡፡ ይህን ገበታ ያጽናልን ፡፡ ዘመኑን የሰላም እንዲያደርግልን ጸልዩን ፡፡
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
ዋውው ትልቅ ትምህርት ተመስገን የሰማነውን እንድንፈፅም ይርዳን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏😍😍😍አሜንንንንንንንንን
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን።
@genetamare9847
@genetamare9847 4 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ይስጣችሁ
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 3 года назад
እውነት ነው ጋብቻ በእውነተኛ ፍቅር ላይ ብቻ ነው መመሥረት ያለበት ሌላ ምንም መስፈርት የለውም:: ድንቅ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን አሸናፊ🙏🏽
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
♥️♥️♥️Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin ♥️♥️♥️
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 4 года назад
አሜን 🙏 ድንቅ ትምህርት አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@bkf6893
@bkf6893 4 года назад
አሜን። አሜን። አሜን። ፀጋውን ያብዛልዎት።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን እናመሰግናለን መምህራችን
@lidiya727
@lidiya727 4 года назад
ልዩ ትምህርት ነው አባቴ
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 4 года назад
ተባረክ አሹዬ
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@nataneyasu1472
@nataneyasu1472 4 года назад
ashye kale heywt yasmaln yageglot zemnhn egzhabher yebark be ewnt temhrtoch hulu dagagme new mesmaw hulu gezm addis new amlak yebarkh kant germ yehun
@richorich9978
@richorich9978 3 года назад
Kalehiwet yesemalin tsagaw yebzalut abatachin
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 4 года назад
አሜን አሜን አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማን🙏🙏🙏🙏
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 года назад
አሜን! ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 года назад
አሜን
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 года назад
AMEN.AMEN.AMEN
@ልጅቷ
@ልጅቷ 4 года назад
አሜን
@eworku21
@eworku21 4 года назад
Kale heyote yasemanel🙏🙏🙏
@habtegbrieltebege6364
@habtegbrieltebege6364 4 года назад
አሜን
@hannagetnet614
@hannagetnet614 4 года назад
amen
@mahi6798
@mahi6798 4 года назад
Amen!!
Далее
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 552 тыс.