Тёмный

ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር ያደረገው የበዓል ቆይታ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር ያደረገው የበዓል ቆይታ
ሳምሶን አድቨርታይዚንግ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትብብር ያቀረበው የበዓል ዝግጅት

Опубликовано:

 

7 янв 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@rakiethiopia3558
@rakiethiopia3558 5 лет назад
ዶ/ር መራራ ምርጥ ሰው
@endalebeyene8875
@endalebeyene8875 5 лет назад
ሌባውን ማሞ ቂሎ !!!!!!!!!!!!!
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 5 лет назад
Dr.Merrera Gudina should not accept the invitation of> .Dr.merrera losing his dignity by conducting interview with the morons journalist Samson.
@dingilihoyixebikenyiaht7613
@dingilihoyixebikenyiaht7613 5 лет назад
Wooooooow dokiter merara gobezi
@goban6366
@goban6366 5 лет назад
ዶክተር መራራ ጉዲና በአንተ በከሀዲው ሚዲያ መቅረባቸው ቅንነታቸውን ያሳያል ያስታውቅብሀል ከኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅርና ክብር ማጣትህ ስለዚህ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ትግራይ ሄደህ ተቀመጥ አለቃህና ጌታህ በረከት ስምን እዚያው ይገኛል ከ ቻልክም እዛው መኖር ትችለህ።
@endalebeyene8875
@endalebeyene8875 5 лет назад
ሳምሶም ማጋለጥ ማፈር የለም አይን የበላይነት ነው 03ሙሉ ያውቀዋል
@ljhfdbkcvkukufikirmbcxdjgg8761
ሳምሶም ማለት የወያኔ ቡችላ ዶክተር መራራ ጥልቅሰው
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 лет назад
My father you are hero God bless you more and more dr. Long live 💚💛❤
@reetakkbebewwstenewswedew2961
@reetakkbebewwstenewswedew2961 5 лет назад
አይ ሳምሶም እስከዛሬ የት ነበርክ ዞር ብለህ ሳታይ ዛሬ ጠያቂ ሆንክ
@tofikmenur5186
@tofikmenur5186 5 лет назад
እንደመር
@ekkozed221
@ekkozed221 5 лет назад
ይህ ታሪካዊ ወቅት ነዉ ታሪክ መስራት በእጅህ ላይ ስለሆነ ኢትዮጵያዊ ሱማሌ ልጇዝም ብሎ ጥሏት መሄድ የለበትም ድፍረትና ብልሃትን ተደግፈህ ለሃገራችን ስትል ካብይ ጎን ንቅንቅ እንዳትል ሃገራችን ከዚህ በፊት በመሃይሞች በዘረኞች እጅ ወድቃ ፍዳዋን ስትበላ የኖረችዉ የተማሩትና እዉቀት ያላቸዉ ችላ በማለታቸዉ ነዉ ሃገራችን ተመልሳ ወንድ ልጅን በሚደፍሩ ዋልጌዎች እጅ እንድትወድቅ መፍቀድ የለብንም ወንድም በርታ አይዞህ ብቻህን አይደለህም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነዉና,,,
@hayelomnega6202
@hayelomnega6202 5 лет назад
i like the personality of Dr. professor Mererra
@zabibamokhtar3420
@zabibamokhtar3420 5 лет назад
አስቃየም ሰውዪ አስማሰይ ለዶክታረ ትልቅ ክብር አለኝ ሰምሶንን ሰየው ደሜ ይፈለል
@sewlesew7803
@sewlesew7803 5 лет назад
Dr merara hasabot molto dessss silot mayet mgnote new Ethiopia selam Hona beltsiga yasayen hulachnnm 😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪
@preachingandprosecuting7310
@preachingandprosecuting7310 5 лет назад
ዶክተር መረራ ላሳዩን የጽናት አብነት እናመሰግናለን!!!
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 5 лет назад
ዶ/ር መራራ የኔአባት እድሜ ከጤናጋር ይስጦት
@HirutJimma
@HirutJimma 5 лет назад
we love you Pro. Merara
@yeselalewagetu3616
@yeselalewagetu3616 5 лет назад
Brilliant person DR merara
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 5 лет назад
እካን አደረሳቹሁ አባኮ ወድምየ ለገና ብአል አሜን እካን አደረሰን አሜን
@zafuamare7710
@zafuamare7710 5 лет назад
ፕሮፈሰር መራራ ጎዲና ፅኑ ታማኝ ነውት ለሚያምኑበት ኣደቃቸዋሎህ። እድመና ጤና ይስጦት።
@adeytv2197
@adeytv2197 5 лет назад
ትልልቆችን ባለሙያዎች ከስንት ትግል በኋላ እንደዚህ በሚድያ ወጥተው ስራቸው ውጤት አፍርቶ እንደማየት እሚያስደስት የለም long live merera
@user-jk7fr7jr6m
@user-jk7fr7jr6m 5 лет назад
አንተ ሳምሶን በጥራቃ ቤቲ ደረቄን ይዘዝብህ 😜😜
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 лет назад
አቶ መራራ ጉድና በጣም ነው እምወድወት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@ebefekadu898
@ebefekadu898 5 лет назад
ሳምሶን ዶር መረራ ቀይ መስመር ጥሷል ብለው ከቀሰቀሱት ወያኔዎች አንዱ እኮ ነው።
@user-nj8ch6iv7q
@user-nj8ch6iv7q 5 лет назад
አኛ ከኢሓደጎች አንሻላለን ቢያንስ ህዝብ ሰላም አያለን በህዝብ መሃከል አንመላለሳለን፣ ኣንዳንድ ቡና ቤቶች የማናቃቸው ሰዎች ሂሳብ ይከፍሉናል በነጻነት አንቀሳቀሳለን ኢሓደጎች ይህን አድል ኣላገኙም የምትለዋ ኣባባላቸው ዶክተር መራራ ትክክል ብለዋል፣ ጋዜጠኛ ሳምሶም አናመስግናለን
@Asmerasweet
@Asmerasweet 5 лет назад
God bless dr. Merara full of respect and love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 people
@christinebadede7608
@christinebadede7608 5 лет назад
Dr marara gudina is the best of Ethiopians politicians love u 😍😍
@user-ok6yv4jr2i
@user-ok6yv4jr2i 5 лет назад
ስምሽን ለመቀልበስ ትልቅ ስም ያላቸውን ሰዎች ይዘኸ መጣህ :: የቀን ጅብ ብትረሳ ብትረሳ ' የበረከት ቢሮ ቤቴ ነው ያልከውና ኢትዬጵያ ውስጥ ጋዜጠኛ የለም ያልከው እስክንድርና ተመስገንን የመሰሉ ብርቅየ ልጆች እያሉን... የቀን ጅብ ሳምሶን
@sasichichi1402
@sasichichi1402 5 лет назад
Regim edmena tena ystot. Keriwun edmewo ye selam yenestanet gize yargilo
@michealkebede950
@michealkebede950 5 лет назад
Great With Great
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 лет назад
ፕ/ር መራራ ጉዲና ማለት ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲ እንዲመጣ ትልቅ አስተዋፅኦ ካደረጉት ሰዎች ዋናችን ኖት ለከፈሉት መሰዋት በኢትዮጵያ እዝብ ስም ምስጋና ይደረሶት ጀግናችን እረጅም እድሜና ጤና ይጦት😘😘😘😘😘❤👏👏👏👏
@magartuualemu5408
@magartuualemu5408 5 лет назад
Yaa Ethiopia jegena indeme yestyk ☝️☝️☝️♥️♥️♥️
@asefamamo1352
@asefamamo1352 5 лет назад
dr Merara jegna new, inde lelochu ye hamber tagay aydelem, bitaserm bisekayim ke hageru alwotam.
@user-fi2oe6uw4k
@user-fi2oe6uw4k 5 лет назад
አባኮ 💚❤💪
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 5 лет назад
አሰላሙ አለይኩም ፎቶዉን ተጭናቹ ግቡ መልካም ነ ገር ታገኛላቹ ይመልከቱ …Subscribe Endatrsu
@biniamasefaassefa3473
@biniamasefaassefa3473 5 лет назад
ዋንኮ፣ ሰኚኮ ፣ጓታኮ ፣ሌንጫኮ
@dubisatalkiye7712
@dubisatalkiye7712 5 лет назад
To be honest, it looks like personal conversation. Samson is good at advertising, in journalism.
@enegess1479
@enegess1479 5 лет назад
ዶክተር ምራራ በጣም እዋቂ ግን ምነው ከዚህ ሰው ጋር መቅረብ መረጡ አይመጥኖትም!
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 5 лет назад
Samson Mamo ke derg mengist gemro tenkara gazetegna new weyane demo Ethiopia Agerina hizibin yekeyere gegna zer new slezih hulu yemyawkew new sami demo bweyane gize gegna gazetegna neber ahun enante mesadeb le Samson enditenekir yadergewal engi ayanberekikdwim slezih Sami berta 💕🌲
@sirakdemissie4946
@sirakdemissie4946 5 лет назад
አለማፈርህ
@user-ml1zb4kj9e
@user-ml1zb4kj9e 5 лет назад
ሳሞሶም ጋዜጠኛም አይመስል ሆዳም አጋዘን
@amkiamki3200
@amkiamki3200 5 лет назад
Ameen
@getachewferede1869
@getachewferede1869 5 лет назад
Dr Merara King
@sarasaracens7981
@sarasaracens7981 5 лет назад
ከዶክተር መራራ ጋር ቁጭ ማለትህ ክብር ነው ላንተ
@caaltuufiraol.5603
@caaltuufiraol.5603 5 лет назад
D.r Mararaa is our hero.❤❤💪
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 лет назад
Ethiopians have 1OO% hate of Samson.
@amkiamki3200
@amkiamki3200 5 лет назад
Dr Merara Erjem edema ena Tena emjelewtalhuj
@tamamtamutamu1659
@tamamtamutamu1659 5 лет назад
lets drink kotetukaye sprig water.100%natural
@amkiamki3200
@amkiamki3200 5 лет назад
Dr Merara Adnakewat new Geta abzetio yebrekewet
@user-wi2bq8uv8u
@user-wi2bq8uv8u 3 месяца назад
Samson mamo ye weyane akatarie
@ethipia369
@ethipia369 5 лет назад
The right person with wrong interviewer .Really This guy is evil.
@ahmedyirad785
@ahmedyirad785 5 лет назад
ሳምሶን እደው በይትኛው ሞራልህ ይሆን መራራን ጉድናን እተርቢ የምታደርገው ከነበረከት ከነ አባይ ፀሀየ ጋር ብታወራ ያምርብሀል
@kalgebremedhin720
@kalgebremedhin720 5 лет назад
Abaako waqayoo si agergaruu.
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 5 лет назад
አተ ዳማወያኔ መራራጀግና
@rahamasalamon8194
@rahamasalamon8194 5 лет назад
😍😍😍 merera. Mirx. Sewu. Alah. Idmewotin. Yarzimewu.
@he5896
@he5896 5 лет назад
Profeser
@tigistmojo
@tigistmojo 5 лет назад
እዛው እነ አብረሃም ዘፋኙን፣እነበረከትን፣ስብሃት ኮተቶችህን ጠይቅ እንጂ እኚህ የተከበሩ የኢትዮጵያ ብርቅ ሰው ናቸው ደፋር
@zenebe1239
@zenebe1239 5 лет назад
ለዚህ። የወያኔን። ቡቹላ። አክብረው ምምጣቶ። ትልቅ። ሰው። ኖት
@yahiyaasli3954
@yahiyaasli3954 5 лет назад
My father
@user-to6kb4qx3t
@user-to6kb4qx3t 5 лет назад
Doketer merara gudina mert Ethiopiawi bertalen
@meronmestawote2376
@meronmestawote2376 5 лет назад
merar gudina our hero
@user-su9pr7mv8t
@user-su9pr7mv8t 5 лет назад
መራራ ጉዲና ዉስጤ ናቸዉ
@kenasaamauel3365
@kenasaamauel3365 5 лет назад
Goota. jegna.
@enegess1479
@enegess1479 5 лет назад
ለማያውቁሽ አሉ በናትህ እንኳን ለዶክተር መራራ ትልቅ ስው ቀርቶ ለተራ ዝግጅት አትመጥንም !
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 5 лет назад
Ere Samson sewuyewu aymetnkm
@abinetabuye4728
@abinetabuye4728 5 лет назад
ሳምሶን አንተ ማነህ ክክክክክ እልም ያልክ ወያኔ አይደለህ ።።።።።።።መራራ ትልቅ ሰው
@sasichichi1402
@sasichichi1402 5 лет назад
Yhun min agebah
@alinurhusain6336
@alinurhusain6336 5 лет назад
😱👊
@TayeKidane
@TayeKidane 5 лет назад
እባክህ ወያኔ መሆን እኮ ጥፋት አይደለም የተወሰኑ የህወሃት አመራር አባላት ናቸው ጥፋት የፈፀሙት እርስ በርስ አንሰዳደብ። ሁሉም ሰው በህይወቱ ይሳሳታልና
@petroseaklilu5009
@petroseaklilu5009 5 лет назад
ይሄ ቦዘኔ አለማፈሩ ደሞ ጫማ ያለካልሲ አድርጎ መራራን እሚያክል እውቅ ሰው ሲያናግር
@abinetabuye4728
@abinetabuye4728 5 лет назад
@@petroseaklilu5009 ክክክክክክክክክ በሳቅ እኮ ክክክክክክ
@retasa7652
@retasa7652 5 лет назад
Samson Samunaw keyet wedet !!
@t.t6566
@t.t6566 5 лет назад
Ayene awta new
@MultiSizu
@MultiSizu 5 лет назад
Samson aymechegnim.
@meronmestawote2376
@meronmestawote2376 5 лет назад
marar gudina ye ethipia ye kuteri kene lije nawu enante gin zare yastawosachute?
@user-pg4oj3wr9m
@user-pg4oj3wr9m 5 лет назад
በምን መስፈርት ነው ሳምሶም ሌባው መራራን ቃለመጠይቅ የሚያረገው እመነኝ ሳምሶም ቀን ነው እየጠበቀልህ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ አንተ ሌባ ወያኔ ልጆችህ እንዴት ያፍሩ የሌባ ልጆች ሲባሉ
@TayeKidane
@TayeKidane 5 лет назад
ኢትዮጵያ ትቅደም እባክህ ምህረት እና ይቅርታ እንጂ መሰዳደብ አንድ እርምጃ ወደፊት እንደሀገር መራመድ አንችልም
@petroseaklilu5009
@petroseaklilu5009 5 лет назад
እዚህ ሃገር ላይ እጅግ መከበር ያለባቸው ዶክተር መራራ ጉዲና በዚህ ቦዘኔና ኪስ አውላቂ ሌባ ኢንተርቪ መደረጋቸው በጣም ያሳዝናል! ሳምሶን ልማታዊ ሌባ ነው፡፡
@JamalJamal-ok8cr
@JamalJamal-ok8cr 5 лет назад
ዶ/ መራና ጉዲና ተመልሰው ወደ ፓርላማ የሚገቡበት ጊዜ ይናፍቀናል የኛ ፖለቲከኞች እንደእርስዎ ሳይፈሩ ፊትለፊት መናገር ቢችሉ አሪፍ ነበር
@biniamasefaassefa3473
@biniamasefaassefa3473 5 лет назад
ሳኚን ሌንጫ ሌንጩማ"!! ፕ/ር መረራ ኬኛ """"''''""""" Osoo kan Du.e ka.ee Kan hin Jilbiifanne Dinaa Leenca Mootii Kanisaa Dr Mararaa Guddinaa"!!
@abijosi4170
@abijosi4170 5 лет назад
sami mert ye deha reji nurelen habesha mashkabet seraw new mesmiyahen dfenew
@ameeman1436
@ameeman1436 5 лет назад
Samson dura essa turte hardha afeerta? Dr maraaraan hardhas boris jeyna
@merci1093
@merci1093 5 лет назад
ወላዋይነቱ እንዳለ ሁኖ እንደ ሳምሶን ማሞ ድምጽ የሚመስጠኝ ና ማስታወቂያዋቹ የሚመቸኝ የለም
@zhx3400
@zhx3400 5 лет назад
ሳምሶን መግቢያ ትውውቅህን በፈገግታ ብታደርገው መልካም ነው። ያው ፕሮግራምህን እየጋበዝክ ነው ብዬ ነው። "ከፍትፍቱ ፊቱ" እንደሚባለው ማለት ነው።
@amkiamki3200
@amkiamki3200 5 лет назад
Ato Dawed men ala ke enanta melkament bemaru
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 лет назад
ወይ ሳምሶም ይቅርታ አንተ ብቃቱውም ሆነ ችሎታው የለህም አንተ ማለት ምን አይነት ሰው እንደሆነክ የታወቀ ነው ። ዶ/ር መራር ጋ ምንም አይነት ነገር ብታደርግ ለእኔ አይዋጥልኛም ምክንያቱም እሱ ምሆር ነው አንተ ማለት ደሞ ከወያኔ ጋ ሀገርን የዘረፍክ ወንበዴ ነህ።ባጭሩው ምን ልልህ ምሰልህ ……?
@mesfintessema4058
@mesfintessema4058 5 лет назад
sami bravo .ketilibet
@issaahmed4895
@issaahmed4895 5 лет назад
nafaxanyana uffuta ayaan waan dr marara bitachuu dadhabe itti fakkate
@aynuabdi2535
@aynuabdi2535 5 лет назад
Samson Bello interviewer yesentu gojjo yaferese sew Nuw yezemenu sewoch beleboch interview batedereggu melham Nuw. Legabi setota end Dr merera atadergu sewoyew yewah selehonu felego felego essachewun age ge.
@hafidahkhafieh6661
@hafidahkhafieh6661 5 лет назад
Mararam yaqal muluu mistirun ayinagrawum yihe bushit
@emperor4316
@emperor4316 5 лет назад
My favorite elder and statesman. You definitely have a place in Ethiopian political history. God bless you!
@adisstube5560
@adisstube5560 5 лет назад
አተ ሌባ ከመራራ ጉዲና ጋር ማውራትክ እራሱ ሸምነው።
@petroseaklilu5009
@petroseaklilu5009 5 лет назад
ይሄ ቦዘኔ አለማፈሩ ደሞ ጫማ ያለካልሲ አድርጎ መራራን እሚያክል እውቅ ሰው ሲያናግር
@cedamosanjose3502
@cedamosanjose3502 5 лет назад
ወይ ኢትዮጱያዪ መራረ ለምን እሺ አልክ ለዚህ ሌባ እሱ እንደ እሰሰት ይለወጣል ዋው የሰው ልጅ
@fsikayehune9364
@fsikayehune9364 5 лет назад
Mene alebet ahune enkuwan betetwachen woyanewochune ayenachu lela mayet ayechelm ere e/r feru
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 лет назад
ፕሮፌሰር መረራ በጣም ተሳስተሃል።
@teddyzeberiga3085
@teddyzeberiga3085 5 лет назад
Thank you Samson
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 5 лет назад
Teddy Haliou Fuck Samson!
@aynuabdi2535
@aynuabdi2535 5 лет назад
Samson leba achberbari 2000 home buyers enemy is ermias amelga you are the one you blocked every thing because you were looking gubbo from access real estate you are maffios ahunem ene merera guddinan bant interview sideregu aznaoehu. Ya hullu alamoudi yesterday genzb yalatgebeh ahu men lehun Nuw yemetelew.
@aynuabdi2535
@aynuabdi2535 5 лет назад
Samson ant Bello shelami lebba keziam kezihem yesebesebkew tetfaw aleh.bet asathen medda lemedda eyezoren Nuw.
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 5 лет назад
Merte Ethiopiwe
@huballahshedid5270
@huballahshedid5270 5 лет назад
እንደው ምን ይሻላቹሀል አብይ ቢመክር ቢመክር አልሰማ አላችሁ እስኪ ፍቅርን ስበኩ ከመሳደብ : ምድረ ዲፕሬሽናም
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 лет назад
የሌባ አይነ ደረቅ ልብ ያደርቅ።ሳምሶን ሌባ ብቻ ሳትሆን የሌባ ልጅ ነህ ።ልጆችህም በዚች ቃል ይጠራሉ የሌባ ልጆች
@alinurhusain6336
@alinurhusain6336 5 лет назад
😁😁😁😈
@alinurhusain6336
@alinurhusain6336 5 лет назад
Antnh leb sraw naw ysraw
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 5 лет назад
አተ ጋዜጠኛ ማነበር ሰምህ ማነውየፈቀደልህ ከፕሮፌሰር ጋር እኩል ወበር ላይእድ ትቀመጥ የሚመጥንህንእወቅ አተን የምትመጥነህ ሰላም ተስፋዬ ነች ከጀግናገር አለመደብህም የወድወላዋይ አይመቸኝም
@genetgebremicheal8379
@genetgebremicheal8379 5 лет назад
Betam yema demdenkacew miret ethiopawi nacew D0 ....merra gudina. ...
@fasilmerenu626
@fasilmerenu626 5 лет назад
The station should be shut down for good
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 лет назад
የተማረ እርፍ ያለ አስተዋይ ሰው ነው
@habtamunigussie9407
@habtamunigussie9407 5 лет назад
nuuf jiradu mare koo
@yedesdeswebetu2860
@yedesdeswebetu2860 5 лет назад
ምንም እንኩዓን ፕሮፈሰሩ ሲጋበዙ መቅረባቸው ትልቅነታቸውን ቢያሳይም ወርቅ የሆነ ጊዜያቸውን ገና ዛሬ ያባከኑ መስሎኛል, በዚህ ሞራል የሚባል ፈጽሞ ባልፈጠረበት ልጅ ቃለ፡ ምልልስ ያደርጋሉ ብዬ ግን ጠብቄ ኣላውቅም።, In fact, his immoral personality emanates from his very nature of lack of virtues such as empathy, courage, fortitude, honesty, and loyalty, or you could name it all...
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 5 лет назад
ሳምሶን ወረኛ ወያኔ ደም ጠጭ ደመኛ ነክ ልክ እንደሰራዊት ፍቅሬ
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 5 лет назад
ፎቶዉን ተጭናቹ ግቡ መልካም ነ ገር ታገኛላቹ ይመልከቱ …Subscribe Endatrsu
@amkiamki3200
@amkiamki3200 5 лет назад
Melkam setota yegebachewal
@bettyethopia8784
@bettyethopia8784 5 лет назад
አይ ሳምሶን እንደው ቤቲን ይጣልብህ
@alpalp3845
@alpalp3845 5 лет назад
Yehe seweye lay mekerebot asefelagi aleneberem profeser merara weyane seletan lay noro behon zor belom ayayotm neber yehe ye qen jeb asemesay
@abinetabuye4728
@abinetabuye4728 5 лет назад
tkkl
@freedomettade3469
@freedomettade3469 5 лет назад
I love Dr Merara Gudina he is so Honest. And open minded
@gashewmhiret9667
@gashewmhiret9667 3 года назад
ሙህር የሚለዉን በሽታ በሚለዉ ቀይርለት
@alemayaliaw8919
@alemayaliaw8919 5 лет назад
Samson ATE yefugit lej tnat yet neberek zari new yemteykew zari Ken wetolachewal doktore merara gudina Ena doktore dagachew Ahun yemn tega tega new Asmesa balefew yehedg wekleh stkerakere ede nebere ahun demo kelewtu Gare ltselef yemayweredo meslo nebere
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 5 лет назад
ፕሮፌሰር መራራ ይሄ ዛሬ በአክብሮት የሚጠይቆት ሰውዬ እኮ ትላንት ቀይ መስመር ጥሰዋል ከሚሉት አንዱ ነው ዛሬም እያዋዙ አንድ ምክር ቢመክሩት ደስ ይለናል
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 5 лет назад
ወያኔ +ወያኔ ውሀ ይዟችሁ ይህድ እሺ
@subsc691
@subsc691 5 лет назад
Yihechi tega tega eka lemansat nw. Ante ye bokah gazetegna yehn mert sw manager atchelm, atmetnm!
Далее