Тёмный
No video :(

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዝምታውን ሰበረ| ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከ  

Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 131 тыс.
50% 1

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዝምታውን ሰበረ | ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር | አራት ኪሎ ሚዲያ | Arat Kilo Media | Temesgen Desalegn | ሰብስክራይብ አድርገው በክፍል #2 ይጠብቁን |
ሰብስክራይብ ያድርጉ! ይጋብዙ ይጋበዙ!
• ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር የተ...
የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!
ፌስቡክ : www.facebook.c...
ቴሌግራም : t.me/Horn_Afri...
ትዊተር : Ar...
#ethiopia #aratkilo #aratkilomedia #temesgen #temesgendesalegn

Опубликовано:

 

7 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 384   
@gezahegnhailmariam2346
@gezahegnhailmariam2346 Год назад
ተሜ ድንቅ ኢትዮጵያዊ የሀገር ባለውለታ ነህ ! ትውልዱ ውለታህን መቼም አይረሳም !ድንግል ማሪያም እድሜና ጤና ሰቶህ የምታልማት ኢትዮጵያን ያሳይህ !!!
@rosaahmed
@rosaahmed Год назад
Amin
@tsigeredaseyoum9449
@tsigeredaseyoum9449 Год назад
@@rosaahmed z
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Год назад
Amen amen amen 💚 💛 ❤️
@user-qv6om2zl9h
@user-qv6om2zl9h Год назад
ተመልከት ከጀርባው ያለው ፎቶዎችን ያቺ አንተና እሱ የሚያልማት ኢትዮጵያ በህልም እንኳን ተመልሳ አትመጣም
@ermeeethiopia1223
@ermeeethiopia1223 Год назад
የማይሰበረው ተ ሜ ታላቁ የምትወዳት ሃገርህ የኢትዮጵያ አምላክ ከነዚህ ዘረኞች እና ጀሌዎቻቸው እጅ ነጥቆ እንኳን የእናትህን አይን ለማየት አበቃህ !!!
@bizuayehutarekegn7415
@bizuayehutarekegn7415 Год назад
የማይሰበረው ተሜ ብርቱ ሰው እንኳን በሰላም መጣህ!!……የኔ ዘመን ጀግናዬ ነህ!!
@ayacell1360
@ayacell1360 Год назад
ተሜ ብረቱ አንተ ለኛ ብዙ ዋጋ ከፍለሀን አንተ የሀገር አርማ ኑርልን።
@ad_man8712
@ad_man8712 Год назад
ብዙ ዋጋ የከፈለ ጀግና💪 ተሜ አንተ በጣም የምትገርም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ♥
@menbydegu4415
@menbydegu4415 Год назад
እንኳን ፡ለቤትህ አበቃህ ወንድሜ ። እግዚአብሔር ፡ጥበቃውን ፡ሽፋኑን ይስጥህ ።
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 Год назад
Amin amin amin 🙏
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Год назад
አጋፍው ሀቀኛው ጋዜጠኛ ኑሪልንን
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Год назад
ኑርልን ጋዜጠኛ ተመስገን ።
@fasilbirhanu8535
@fasilbirhanu8535 Год назад
ተሜ እንደ አንተ አይነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሳይ ከራሴ በላይ በእናንተ ልቤ ይሞቃል. ኑርልን የድንቅ ኢትዮጵያዊ ተምሳሌታችን. ለእናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለሁ.
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Год назад
ልብህን አሞሃል እንዴ? ልቤ ይሞቃል አልክ እኮ? ልብህን እሳት ላይ ጥደህዉ ይሆንን?
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Год назад
@@user-qh8bw5oz1w ምን ለማለት ነው? ወይስ ይሄ አባባል የማይገባህ በኤርሚ(የኢትዮ 360ው) አባባል የገኛጨ ክፍል ተማሪ ነህ?
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Год назад
ሀቀኛና ጀግና ነህ ታሜ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትሳኤ ያሳይልን 🙏💚💛❤💪
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Год назад
ታሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነትን የያዘ ሁሌ አሸናፊ ነው እንኳን ለቤትህ አበቃህ
@addisgebreyes1503
@addisgebreyes1503 Год назад
ተሜ ድንቅ ኢትዪዽያዊ እንደ እንተ እይነት አንድ ይበቃል ጀግና እድሜ ይስጥህ ሁሉንም ታየዋለህ
@geez2016
@geez2016 Год назад
የኛ ዘመን ጀግና#ሰባሪወችህ በየተራ ይሰባበራሉ እንጅ አንተን ሊሰብሩህ እንደማይችሉ አረጋግጠህልናል#ምክንያቱም አንተ እውነት ነህ#ፍትህ ነህ#ፅናት ነህ#መርህ ነህ#መምህር ነህ#ታጋይ ነህ#አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ!!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
ማሻአላህ አሪፍ አገላለፅ ነዉ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zemebiruk8895
@zemebiruk8895 Год назад
የብረት አለሎ ቴሜ በርታልን!!
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Год назад
ተመስገን ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ አንተ ብዙ ጮህናል ብዙም ፀልየናል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በርታ ከጎንህ ነን
@woyinshetwondesen3629
@woyinshetwondesen3629 Год назад
ተሜ የኢትዮጵያቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችህ ተቀላቀልክ አይዞህ በርታ በተለይ ለናትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 Год назад
ተሜ እውነት እናትህ መቶ ሺ ግዜ ትኩራ እውነትን ቅንነትን ስነምግባር የተሞላ ልጅ ፈጥራ የቡዙሀን ድምፅ አብርክታልናለች አንተንም አምላክ ይጠብቅህ
@mesekelay7414
@mesekelay7414 Год назад
ተሜ አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@searchingtruth8767
@searchingtruth8767 Год назад
ተሜ ለህትመት ሚዲያው በጣም አስፈላጊ ነው ። ቢቻል መልካም ሰዎች አስተባብረው የማተሚያ ማሽን ቢገዛለት አጠቃላይ ለህትመት ሚዲያው ላይ ለውጥ ያመጣል
@menderin4228
@menderin4228 Год назад
ፍፁም ልበ ጀግናና ሐቀኛ የበሰለ ድንቅ ጋዜጠኛ።
@takloteshomemekonnen303
@takloteshomemekonnen303 Год назад
ተሜ ምርጥ ልበው ሙሉ በራስ የሚተማመን ፍርሃት የማይታይበት አንደበተ ርዕቱ፡፡
@heralassefa8955
@heralassefa8955 Год назад
እውነት ለመናገር ብቻዬን ብሆን እንኳን ለአንተ ከመጮህ ማንም አያግደኝም ስጮህም በምክንያት ነውለውነት የቆምክ ሰው ፈታሪ ይትተብቅክ አሁንም እናትክን እድሜ ቴና ይስትልክ ተመስገን በርታ ለእውነት መቆም ቀራንይዬ ያውላል ስለሉም እናሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 Год назад
ተሜ ብረቱ እንኳን ደህና መጣህልን የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 Год назад
ተሜ አንተ አንድ ለእናትህ ሺ ለጠላቶቻችን ነህ ውለታ አለብን አይዞን💪💪💪
@eyea7297
@eyea7297 Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ 🙏ተሜ አንተ እራስህ ሀገር ነህ ባለግዜዎችን እንቅልፍ የነሳህ አንበሳ አንተ እና እስክንድር የኢትዮጵያ ውለታ የለባችሁም ኢትዮጵያ ናት የናንተ ከፍላ የማትጨርሰው ውለታ ያለባት
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
ተመስገን ሀቀኛ ሰው ነህ!! ለመጀመሪያ ጊዜ ስለዳኞች መልካም ነገር የተናገረ ሰው።
@eyolove2901
@eyolove2901 Год назад
Hulum new yeminagerut seldagnochu.
@masetewal6914
@masetewal6914 Год назад
ክበርልኝ ወንድሜ ሁሌም ለእዉነት ኑር እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው 🙏🙏🙏እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@takelealemu1484
@takelealemu1484 Год назад
ተመስገን ጀግና ሰው።
@BK-oe5tj
@BK-oe5tj Год назад
ተሜን ሳስበው ኢትዮጵያ የሱብቻ የሆነች ይመስለኛል። በሀገሩ አይደረደርም ።ጀግና የጀግና ጀግና የሚለው ቃል አይገልፀውም።
@sarondawit9462
@sarondawit9462 Год назад
ተሜ ጀግና የህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ እንወድካለን 👏❤️👌🙏🏾
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
እንኳን እግዚአብሔር ሐዛህ አበቃህ እግዚአብሔርን እውነትን የያዘ በፈተና ይፀናል
@ruthmime73
@ruthmime73 Год назад
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በድጋሚ እንኳን ከእስር ተፈታህ ! እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም !💚💛❤💪
@tigid9886
@tigid9886 Год назад
ተሜ የኢትዮጵያ እንቁ የእውቀት ጥግ ላይ ያለህ👏 እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ🙏
@lilytesfa7589
@lilytesfa7589 Год назад
ተመስገን ጀግና እንኳን በሰላም መጣክ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏
@user-qf3vy8uj5g
@user-qf3vy8uj5g Год назад
ተሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏 የእውነት ሰው ወጥር ተሜ😍😍💪💪💪💪💪💪
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Год назад
ታሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ:: ምርጥ ቆራጥ ጋዜጠኛ ነክ
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Год назад
ተሙዬ የኔ አስተዋይ 💚💛❤️
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Год назад
ተሜ ደሣለኝ: በጣም የምወደዉ ጋዜጠኛ ተፈትኖ ያለፈዉ ታማኙ ጋዜጠኛ ነዉ
@helinamulatu2957
@helinamulatu2957 Год назад
ተሜ ብርቱ እንኳን ደህና መጣህልን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ :;
@davinchibad4328
@davinchibad4328 Год назад
ተሜ ጀግናው የህዝብ ልጅ ውሸት የማያውቅ "ጉዞዋችን እስከቀራኒዎ እንጂ እስከ ደብረዘይት አይደለም" 🙏 ትለያለህ እኮ ተሜ ልቀቁት ክፍል ሁለቱንም አታጓጉን በፈጠራችሁ።
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 Год назад
ጀግናው:ተመስገን:ስላየሁህ:ደስ:ብሎኛል
@yayehsview8318
@yayehsview8318 Год назад
የጽናት መለኪያው ተሜ‼በርታ‼ኢትዮጵያ ውስጥ የሰላማዊ ተጋዮች ጽናት መለካት ያለበት "ጽናትኽ ስንት ተሜ ነው?" እየተባለ መኾን አለበት‼
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Год назад
ተሜ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ የኔ ጌታ በጣም ነው የምንውድህ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
የኔጌታ ከእስር በኋላ እንደሌሎች ዳግም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንደታሜ እስኬው እንዳትጠፋብን ፈርቼ ነበር
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Год назад
ድንቅ አባባል - 'ስለ እናት ሃገር ያለህ ፍቅር በወላጅ እናትህ ፍቅር አይቀየርም።'
@abnzer8279
@abnzer8279 Год назад
የፍትህ የኩልነት ተምሳሌት ተሜ አንተ ለእውነት ስትቆም ስትታስር ስትገላታ ሳይ በዙራያህ የሉ ስውች ያሳዙንኛል አብሶ እናትህ ፍትህ ስፍኖ ለማየት ያብቃን
@chucha97
@chucha97 Год назад
ሰላምታ ለማይናወጠው👌 እስከ ቀራኒዮ
@metasebiabalcha1931
@metasebiabalcha1931 Год назад
ተሜ ለኢትዮጵያ ለዋልላት እግዚአብሄር ይባርክህ :: ውዷ እናትህም ጤናቸው ተመልሶ ረጅም እድሜ መድሐኔአለም ይስጣቸው
@derejewagnew3373
@derejewagnew3373 Год назад
ተመስገን አለች እናት ኢትዮጲያ የደፈረሽ ይውደም አሜን አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Год назад
ጀግንነትህ አንባገነኖችን እንዳስደነበራቸው ይኖራል እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@kimemtube2810
@kimemtube2810 Год назад
ተመስገን እንዲ በማየታችን ደስ ብሎኛል... ፅሁፎችህን በጉጉት እንጠብቃለን ለከፈልከው መስዋትነት እናመሰግናለን 🙏
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 Год назад
ተመስገን እንኳንለቤትህ አበቃህ💙💙❤❤
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 Год назад
The man of truth🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏
@bereketzekedusan6813
@bereketzekedusan6813 Год назад
ተሜ ወንድሜ ( ታይሰን) እንኳን ተፈታህልን የቡዳ መድሃኒት
@ashenafihailu766
@ashenafihailu766 Год назад
ተሜ የሰፈሬ ልጅ ስለሆንክ እኮራብሀለሁ አንደኛ ነን የ4 ኪሎ ልጆች
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Год назад
ተሜ, አለመሰበርህ በጣም ደስ ብሎኛል። እንደገና ለኣትዮጵያ ሕዝብ ድምፅመሆን መጀመርህ። የነእስኬውን ችሎት በዕለቱ እከታተል ስለነሰር አሁን ያልከው በሙሉ ፍጹም ትክክለኛ ነገር ነው። አቃቤ ሕግ የዳኞቹ አለቃ ይመስል የጠቅለይ ፍርድ ቤትን እገዳ ለከፍተኛ ፍ/ቤ ዳኞች የሚያመጣው አቀቤሕግ ነበር።
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
ጋዜጠኝ ተመሰገን ኖርልን💚💛❤
@fissehabezza8427
@fissehabezza8427 Год назад
welcome back our heavyweight champion Temegen Desalegne , great appreciation for your heroic deeds
@daniminneapolis
@daniminneapolis Год назад
TEME THE GREAT 🎉🎉 GOD BLESS YOU 🙏🙏
@baza2326
@baza2326 Год назад
ጀግና ሰው እንኮን ለቤትህ አበቃህ ተመስገን 🙏🙏🙏
@Menelik27
@Menelik27 Год назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ ቆራጥ ኢትዬጵያዊ ነኽ።በጣም ይገርመኛል ያንተና የእስክንድር ፅናት። እግዚአብሔር ለናትህ ሲል ዕድሜና ጤና ይስጥህ።ኢትዬጵያ እንዳንተ ዓይነቱን ጋዜጠኛ አክብራና ተንከባክባ ሲሆንም ልትሽልምህ ይገባ ነበር።
@laureatetsegayegebremedhin5425
ገፅህን ማዬት እሻ ነበር። አባ ዝምታ አትቀልድ አግባ፣ ውለድ እመት ፋናዬን በህይወት እያለች ከጭንቅ ገላግላት። ዛሬ በህልሜ አይቸህ እንዲህ ደግሞ አዬሁህ። ተመስገን።
@user-lc1ci4ps2o
@user-lc1ci4ps2o Год назад
ጅግና አይስብርም አይዞን ተሜ 👍👍
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
ተመሰገን እናመሠግናለን
@zelalemwondwossen4431
@zelalemwondwossen4431 Год назад
ተሙ የወጣትነት ወዝህን ለኢትዮጵያ ስትል ስላፈሰስክ እናመሰግንሃለን። እግዚአብሄር ይጠብቅህ!!!
@adaneargwe6803
@adaneargwe6803 Год назад
ጀግና እና የሚጽፈውን የሚውቅ ምርጥ ሰው ተሜ ጤናህን ይስጥህ
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 Год назад
በኢትዮጵያ ውስጥ ከተመስገን ደሳለኝ ጋር የሚወዳደር መርማሪ ጋዜጠኛ (investigative journalist) የለም።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
ተመስገንዬ እንኳን ለቤትህ አበቃህ እመቤታችን አጠገብህ ትሁን በርታ ሁሉም ለበጎ ነው
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Год назад
ተሜ የፍትህ ጋዜጣ ቤተሰብ ነኝ ስለመከላከያ የፃፍከውን አንብቤያለው በጣም ትክክል ነህ።
@hailukebede1439
@hailukebede1439 Год назад
ተመስገን እናመሰግናለን!ኢትዮጵያዊነት እንዳንተ ካሉ እውነተኞች ልብ ውስጥ ይፈጠራል!!
@biniyamabayneh6869
@biniyamabayneh6869 Год назад
ፍ-ት-ሕ እንጠብቃታለን
@dawitmulugeta7779
@dawitmulugeta7779 Год назад
Real hero! ✊✊✊
@BeReal5y
@BeReal5y Год назад
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ። እውነትን ባንተ እመለከታለሁ። የእናትህ ጸሎት ይጠብቅህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ።
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 Год назад
ተምዬ ምን ብዬ ስለአንተ እንደምናገር ቃላት ያንሰኛል ከሁሉም የሚበልጠው ና መጀመሪያ እግዚአብሔር የፈጠረው አዳም ወይም አባትን ነው በእድሜ ሳይሆን በክብር አባዬ እልሀለሁ እግዚአብሔር ከመከራና ጥፋት በሀፁረ መስቀሉ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዘርፋፋ ቀሚሳ በመልአክት ክንፍና ሰይፍ ይጠብቅልን እርጅም እድሜና ጤና ለእናትህና ለታሪኩም ወንድምህ ሰጥቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ዘንድ እፀልያለሁ ።ውድድድድድ
@unify9481
@unify9481 Год назад
እንኳን ፡ እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ አበቃህ ፡ ጋዜጤኛ ፡ ተመስገን ፡ ደሳለኝ። 🙏🙏🙏።
@Gaga-mj1io
@Gaga-mj1io Год назад
Wow, what a beautiful house. We are waiting for "ፍትህ" magazine.
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Год назад
ተሜ ወንድሜ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ተሜ ጀግናው ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ 🙏💚💛♥💪
@dannysima2110
@dannysima2110 Год назад
ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ሂወቱን በሙሉ ለፍትህና አንድነት እኩልነት የሚታገል እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው። እንኳን ድምፅህን ለመስማት አበቃን።
@dijidiji1484
@dijidiji1484 Год назад
ተምዬ እድሜህን በሉት እምትዋደቅላት እውነት ፈክታ እንድታያት ምኞቴ ነው
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Год назад
ጠንካራ የህሊና ሰው
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Год назад
ሰለ ሀገር🇪🇹 ፍትህ👌 የምትከፍለው ዋጋ ከባድ ነው---- የታሪክ ክብር 💪አለህ ብርታቱን ይስጥህ ተሜ❗ 🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
ጀግናው ጋዜጠኛ ሀቀኛው ሺአመት ኑር
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 Год назад
ተሜ እናት ወልዳሀለች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@user-eu8zo8dk8j
@user-eu8zo8dk8j Год назад
ተሜ ጀግናችን ለብቻህ እንደመንግስታት የሚፈሩህ እነዚህ ግትልትል ነጻ አውጪ ነን ከሚሉ አራጆች አነተ ተለይተህ ትክክለኛው የኢትዬጵያ ነጻ አውጪ ስለሆንክ ነው። የህትመቱን ሥራ እንዳይቆም በፋይናንስ ልንደግፈው ይገባል።
@mulukenmelese3617
@mulukenmelese3617 Год назад
ተሜ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል🙏
@azebhailezedire8792
@azebhailezedire8792 Год назад
ተሜ ገራሚ ሰው አድር ባዮችን ባየንበት ዓይን እንደአንተ እና መሰሎችህን የመሰሉ ቆራጥ ኢትዮጲያኖችን ስንመለከት በሀሴት እሞላለሁ🙏
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Год назад
እንኩዋን በሰላም ተፈታህ ወንድሜ
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Год назад
ኢትዮጵያ ድብቅ ጀግኖች ገና ብዙ ተመስገኖች ይነሳሉ
@alemsani5007
@alemsani5007 Год назад
ተሜ የፈራ ይመለስ ልክ እንዳንተ ያሉ ፈርተው የማይመለሱ ጋዜጠኞችንመተካት ይኖርብሀል አለበለዚያ በጣም ያስፈራል። ይህንን ስል ሌሎች ስለእውነት የሚሞቱትን የሚታሰሩትን ጋዜጠኞች አልረሳሁም።
@meleseanamo4952
@meleseanamo4952 Год назад
በርታ ተሜ! ፈፅሞ የማይመጥንህ ዘረኛ መንግስት ቢነሳም ጥላው ተገፎል ሩቅ አይሄድም ራሱን በራሱ ሥራ ተጠላልፎ ይወድቃል ሃላፊነትንና መሪነትን መሸከም አልቻለም!!!
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Год назад
እንኮንም እንደገና አየንህ ድንቅ ኤትዩጰያዌ ነህ
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Год назад
ተሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ !! ፍትህ ቀን ወጥቶላት በሰላም ለመኖር ለመፃፍ ለመናገር ያብቃህ!!
@eyerusalameeyerus8268
@eyerusalameeyerus8268 Год назад
ተሜ በጣም እንወዳሀለን የምትከፍለውንም መሰዋትነት እንረዳለን በጣም እናመሰግናለን ግን እኛን የመሰለ ሰዋች ፈጥረሀል በዛ ደግሞ ልትኮራ ይገባል ወድ ኢትዬጲያዊ
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Год назад
ተሜ ጀግናችን እግዛብሔር ይመስገን።
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 Год назад
የፕሪንት ሚዲያው ሱሴ ነው የእኔ ግን እንደ ለማ መገርሳ አይደለም አይ ተሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Год назад
I am sorry about the suffering you went through because of your journalist profession. You have been targeted by the system. I know you have been the eye and ear of the Ethiopian people. I hope things will get better. Thank you for your public service.
@godisgood3876
@godisgood3876 Год назад
Temu I have much respect for you 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 Год назад
Wow you are real Ethiopian
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Год назад
አራት ኪሎ ### እናመሰግናለን በርቱ::
@amanbelay9278
@amanbelay9278 Год назад
you are Ethiopian hero !!! God bless you . Ethiopia need like you few men
Далее