Тёмный
No video :(

ስምምነቱ ቢዘልቅ እስከ ክረምቱ ነው | ጦርነቱ ክረምት ላይ ይጀምራል | ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር የተደረገ ቆይታ| ክፍል 2 | Arat Kilo Media 

Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

ስምምነቱ ይጸናል ወይ ካልከኝ አይጸናም | ቢዘልቅ እስከ ክረምቱ ነው | ህወሓት ጦርነት መጀመሩ አይቀርም | ጦርነት የማይጀምረው የትግራይ ህዝብ አንጃ ደግፎ የማይወጣ ከሆነ ነው | ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 2 | Arat Kilo Media | አራት ኪሎ ሚዲያ | ቤተሰብ ይሁኑ!
ሰብስክራይብ ያድርጉ! ይጋብዙ ይጋበዙ!
• ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር የተ...
የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!
ፌስቡክ : www.facebook.c...
ቴሌግራም : t.me/Horn_Afri...
ትዊተር : Ar...
#ethiopia #aratkilo #aratkilomedia #temesgen #temesgendesalegn

Опубликовано:

 

14 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 285   
@ayacell1360
@ayacell1360 Год назад
ተሜ ኢትዮጵያ መች ይሆን የምታከብርህ ጀግናዬ
@thaile9751
@thaile9751 Год назад
እንደዚህ አይነት የሚገርም በኢትዮጵያ የፖለቲካ ላይ እውቀት የሰጠኝ ትንታኔ ሰምቼ አላውቅም:: አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትና ጤና አብዝቶ ይስጥህ:: ጽሁፍን በጣም ነው የምወደው:: ተባረክ::
@I_am_Fano
@I_am_Fano Год назад
ተሜ ጀግናው ሺ ዓመት ኑርልን ።ስወድህ እኮ ባለምጡቅ አእምሮ ዋው ጠ/ ሚሬ ብዬሀለሁ። ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ።🙏🙏🙏
@danielamare7898
@danielamare7898 Год назад
This guy is free of pretence, illusions or exaduration. He always tells the truth as it's and pays the price without fear. Big respect for you!!
@sisaygenanu8011
@sisaygenanu8011 Год назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!
@GizachewRoba
@GizachewRoba Год назад
ተሜ፣ ምርጡ ጋዜጠኛ፤ "አክሱም ጽዮን ማርያም ካልረዳቻቸው" ያልከው በጣም ነው ያሳቀኝ። ነገሮችን የምታይበት መንገድና ጥልቅ ትንታኔህ ግን አፍ ያስከፍታል። ኑርልን።
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 Год назад
በጣም የሚገራርሙ በተኖችን ነው የነካካችኃቸው። ተሜ big respect
@novelethio9891
@novelethio9891 Год назад
አይተሜ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏
@ruftanaderar4556
@ruftanaderar4556 Год назад
Ante wesha
@novelethio9891
@novelethio9891 Год назад
@@ruftanaderar4556 jib nachihu !
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 Год назад
ተሜ የኢትዮጲያ ልጂ እንወድሀለን 1000ሺ አመት ኑርልን ድምፃችን ነህ💪💪💪💪💪
@mesfingirma3278
@mesfingirma3278 Год назад
I wish you COULD talk a little BIT about the Abiy ADMINISTRATION competency in handling going forward
@kimemtube2810
@kimemtube2810 Год назад
ተሜ የሚገርም እይታ ነው 👍መፅሄቱ እስኪወጣ እንደዚ በሳምንት 1 ቀን በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አግዙኝ
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 Год назад
ተሜ አንተን በነፃነት ስላየሁ በጣም ደስተኛ ነን እኛ ኢትዮጵያዊያን
@habtamutilaye6210
@habtamutilaye6210 Год назад
ተሜ ኑርልን፡ እውቀት፣ ነፃነትና ያለቅድመ-ሁኔታ ለሀገር ዋጋ መክፈልን ያስተማረ ቆራጥ አርበኛ 🙏🙏🙏
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Год назад
ጀግናው ጋዜጠኛ
@sarondawit9462
@sarondawit9462 Год назад
ተሜ ጀግና እውነተኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️👌👏🙏🏾
@michaelmulugeta2143
@michaelmulugeta2143 Год назад
ተመስገን is an example of a man of principles
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Год назад
ተመስገን ወንድሜ ፈጣሪ ከታቀደብህ ሑሉ ፈጣሪ ይከልልህ እድሜና ጤና ይስጥህ!
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Год назад
ብልህ ና ጥልቅ አሳቢው ተሜ ። የኛ ሰመአት ። ኑርልኝ ። የታሪክ ማስተማርያ ውይይት ጭምር ነው ። 💚💛❤️
@saram2567
@saram2567 Год назад
ተሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም 🥰🥰❤️👍👍
@emnshegum6789
@emnshegum6789 Год назад
Thank you for your fruitful discussion!
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ተሜ አንተን እና መሰሎችህን ከዚህ ሽልጥልጥ ስረአት አስፈፃሚወች ይጠብቃችሁ 🙏😪
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 Год назад
ድንቅ ኢንተርቪው ዳዊት በጋሻው ምርጥ ጋዜጠኛ
@fillimawitantenehgiday3266
@fillimawitantenehgiday3266 Год назад
ይመችህ ተሜ ይሄን ቃለመጠይቅ 3ግዜ አየሁት ሊያውም እየሳሳሁ ጋዜጠኛውም አንደኛ ነው ተመችቶኛል❤❤❤❤
@tsedekeatelaw5288
@tsedekeatelaw5288 Год назад
ተሜ ምረጥ ያልመከነ ኢትዮጵያዊ ነው ።
@marenugbiruh6810
@marenugbiruh6810 Год назад
ተሜ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ድጋፍ አለህ ብዬ አምናለሁ።
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 Год назад
ተሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 Год назад
Tame the best political analyst in Ethiopia. I salute you!
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 Год назад
ተሜ ከብሄር😡ብሄረሰብ አቀንቃኝ ነፃ የሆነ እውነትን በሀሳብ በብዕር ብቻ የያዘ ምርጥ ጋዜጠኛ ። እድሜ ይስጥህ
@SamiSami-rl5ib
@SamiSami-rl5ib Год назад
ተሜ የእውነት ውሃ ልክ ኑርልኝ
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
አዎ እውነትና እውነተኞችን እግዚአብሄር በቅርቡ ያከብራቸዋል❤❤❤❤❤
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 Год назад
ቴሜ ሁሌ እንደተከበረ ነው ስራው ልክ እውነት በመሆኑ ብቻ መለስ በጣም ያከብረዋል አልፎ አልፎ ቢታሰርም ሊገደሉት የሚቻለውን እውነት ይፅፍ ስለነበር ዘመነ ውርጋጡ ደፈረው አሰሩት ቴሜ ተመስገን ነው እግዚአብሔር በስውር እንደሚጠበቀው እረዳለሁ ድንግል ድጋፍ ታድርግልህ ትሁንህ ጠባቂ መላክ ትዘዝልህ
@asfawhelen767
@asfawhelen767 Год назад
ተሜ የእውነት ስው ።ስው የጠፉልት ስው ሁኑ የተገኝ ምርጥ ስው
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
ወይኔ ተሜ የእውነት ሠው እግዚአብሔር በሁሉ ቦታ ይከተልህ😍😍😍
@merame2598
@merame2598 Год назад
Even though I ain't Ethiopian but no way to not respect this guy. he is absolutely genius. Love you from Eritrea 🇪🇷 💓.
@geez2016
@geez2016 Год назад
እውቀት:እውነት:እምነት:ሰብዐዊነት:መርህ:ድፍረት#ፕሮፌሽናሊዝም#ሁሉንም በተሜ ውስጥ እናያቸዋለን#አላህ ካንተ ጋ ይሁን!!
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ip1TejCg1oQ.html
@mrw2190
@mrw2190 Год назад
ተሜ ታላቅ ሰው ኑርልን 👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@leagreselam4489
@leagreselam4489 Год назад
A wonderful message!!!! ❤❤❤
@Ewnet3832
@Ewnet3832 Год назад
የወንድ ቁና 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@yimer2543
@yimer2543 Год назад
ተመስገን ራሱን ችሎ ፖርቲ ነው። ራሱን ችሎ ስርአት ነው..!
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ip1TejCg1oQ.html
@mesayneway2963
@mesayneway2963 Год назад
ተሙ ሰው 🙏 በሆነ አጋጣሚ አንተን በማገልገሌ እድለኛ ነኝ❗❗❗
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Год назад
ተሜ ጀግና
@yosefalayu1771
@yosefalayu1771 Год назад
Keep up the good work brothers!
@0910309641ns
@0910309641ns Год назад
u are the hero of Ethiopia
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Год назад
መደርደሪያው ላይ ያለው መፀሐፈ ሔኖክ አወሱኝ እባካችሁ. Ethiopia Live Forever 💚💛❤ ተሜ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ወድ የኔ ወንድም
@bereketgebremeskel1163
@bereketgebremeskel1163 Год назад
በጣም በጣም በጣም ድንቅ ውይይት ነበር ተሜ ምን አይነት Master Mind የሆነ ንግግር ነው ያደረግከው በጣም አክባሪህ ነኝ 🙏🙏🙏 ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ቢገባቸው ትልቅ ምክር ነው የሰጠሀቸው እናመሰግንሀለን i always respect you !🙏🙏🙏
@yodityemane6729
@yodityemane6729 Год назад
ጥልቅ እውቀት ያየንበት ትንታኔ ነው። እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን።
@senait4726
@senait4726 Год назад
Oh my Goodness how someone can be this talented Tameeeeeeee Nurlignnnnn!!!!!!!
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 Год назад
It's knowledgeable not talented senait talented for music sport and other's
@zmisganaw
@zmisganaw Год назад
❤️❤️❤️ thank you Teme!!!
@bayedesta2101
@bayedesta2101 Год назад
ተሜ a man of principle , የጋዘጠኝነት የመጨረሻዉ ጣራ, እንወድሀለን
@timharmon10
@timharmon10 Год назад
በጣም መልካም እይታ ነው ተሜው! ብሄረተኛውን ቦታውን ካልያስዝነው፥ ሃገር መፍረሱ ነው
@daniminneapolis
@daniminneapolis Год назад
Thank you TEME the great 👌 Good to see you !! Be safe 🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
በርታልን ተሜ ምርጥ ጋዜጠኛ👍👍👍
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 Год назад
4 kilo media, thanks, for inviting GREAT JOURNALIST TEMESGEN DESSALEGNE 💚💛❤️
@waffiki
@waffiki Год назад
ተባረክ:: ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏 አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትና ጤና አብዝቶ ይስጥህ:: 🙏🙏🙏
@20204606
@20204606 Год назад
በስራክ ምክንያት ትውልድ ሁሉ ያስታውሱሀል።proud of you
@eliasserawit8623
@eliasserawit8623 Год назад
ተሜ. Remarkable ..you are powerful
@azebhailezedire8792
@azebhailezedire8792 Год назад
ምርጥ ሰው ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ስትገርመኝ እኮ ታስደምመኛለህ ለማማ ኢትዮጲያ ኑርላት🙏
@yodityemane6729
@yodityemane6729 Год назад
እውነት ነው ጃልመሮ ወለጋን ቢመራ ለ አማራ ህዝብ ሳይሻል አይቀርም
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Год назад
ተሜ ከአይናቸው ይጠብቅህ ።እነዚህ ዥልጦች እንኳን ሀገር ሊመሩ ቤታቸውን እንኳን መምራት አይችሉ። ኩበቶች ኩበት እንኳ ዋጋ አለው ።ብቻ እመብርሀን ትጠብቅህ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Год назад
ተሜ እራሱን የቻለ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነው "" ቶ""
@danielayele8254
@danielayele8254 Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ ተመስገን!!!
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 Год назад
ተምዬ የኢትዮጵያ ህዝብ ትንፋሽ
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 Год назад
AMHARA'S ETHIOPIANISM IS AFRICA'S INDEPENDENCE HIGH SPRIT 💚💛❤️
@birhanuyeshanew3092
@birhanuyeshanew3092 Год назад
ተሜ አንተ ለህዝብ ነፃነት ታግለሀል ጀግና ነህ ሁሉም ባለስልጣናት ይፈሩሃል ምክንያቱም እነሱ ሌቦች ስለሆኑ እናከብርሃለን
@BlueSky-ti4zj
@BlueSky-ti4zj Год назад
Teme, don't give up the fight.
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 Год назад
ተሜ ተባረክ ጀግና::!!💪💪💪
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
ተሜ ብረቱ!!!!
@tadgrma4484
@tadgrma4484 Год назад
እኔ እንደምሰማው የሀገራችን የፓርላም ሰው በጣም ብዙ ዲፕሎም እንዳለው ነው የምሰማው ነገር ግን ብዙሀኑ ሲሞግቱ አላይም በጣም ነው ግራ የሚያጋባው ይፈራሉ ነው ውይ?
@abel8835
@abel8835 Год назад
You are amazing bro !
@yonasassefa1523
@yonasassefa1523 Год назад
teme i have been following all ur hard works for a while, but from seeing your interview what i notice is that u are more of a writer than a speaker
@Kurrusew
@Kurrusew Год назад
He may not be as much of an orator in the mold of Barack Obama, but he still articulated his thought in a clear and intelligent way
@HH-zm2nv
@HH-zm2nv Год назад
እቱ መላ ምችው በጣም ያሰቃል!!! ልክ ነው ብልጽግና ራሱ በደመነፍሰ የሚንቀሳቀሰ ግራ የገባው ሰብሰብ ነው። 😊
@abiyotgammechu4288
@abiyotgammechu4288 Год назад
Teme - Hero journalist- truth is truth
@teshomezegeye5660
@teshomezegeye5660 Год назад
ጀግና የጀግና ልጅ
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Год назад
ተሜ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ።
@njahn1676
@njahn1676 Год назад
ተሜ ከአራጆቹ ይጠብቅህ ኑርልን ጀግናችን
@yohannesgetachew5869
@yohannesgetachew5869 Год назад
ድፍረትም እያጣ፣ዳግም እንዳይታሰርም ፈራ ተባ እያለም ተመስገን እውነቱን ለዘብ አድርጎ ለመናገር እየሞከረ ነው።
@tigistchefessa9740
@tigistchefessa9740 Год назад
ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hailemekonen2187
@hailemekonen2187 Год назад
ተመስገን በመርህ ላይ ተመስርተህ ሃሳብህን ለመንግስት ስታካፍል ሊማርበት ሲችል አስተማሪዎቹን በማሰር ለዉጥ የሚያመጣ መስሎት ቢያስር ቢፈታ መፍትሄ አይሆንም እና የነገርከዉን ቢሰማህ ጥሩ ነዉ።
@hanadawit5411
@hanadawit5411 Год назад
Temesegen Keep up the great work you do you are great analysts and a brave person. Having said that I do disagree with one thing you referring back what Tigray people said why Ethiopian people screaming for them You also agreed that!!! That was a surprise and Shocking Temesegen You were a journalist for the last 27 years and I did not saw any Tigray people was Screaming for Ethiopian when TPLF was killing our people! So now the Tigray people wanted these Tramatized people screaming for them? And you agree to that! That was wrong Temesegen!!! It’s like your asking the mother who lost her child and by TPLF would go and Screaming for TPLF? Amazing
@lucymaleda9470
@lucymaleda9470 Год назад
Hana Dawit Outstanding Point! I agree with you Billion Times PLUS!! Right on Point !!!
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Год назад
የሚገርም እይታ ነው
@foziamehamed6290
@foziamehamed6290 Год назад
Alahe yetebekhe tema
@negussiederar2467
@negussiederar2467 Год назад
Great analysis his number one .
@mickymac1207
@mickymac1207 Год назад
Teme yesew mizan, intellectual.
@leultkelmarekos7488
@leultkelmarekos7488 Год назад
ተሜ ይሄን ሚዲያ እንደ ሀርድ ቶክ የተለያዩ ጽንፍ የረገጡ ፖለቲከኞች ብሄርተኞች እና ሀይማኖተኞች በመጋበዝ ሀሣባቸውን ይምናውቅበት ቢሆን ደሥይለኛል
@eyobeassefa2444
@eyobeassefa2444 Год назад
Good job
@yonasgebremichael211
@yonasgebremichael211 Год назад
Addisabebe Teme we are stand behind you ❤❤❤❤❤❤
@tarikugiorgis892
@tarikugiorgis892 Год назад
ፍትህ ለመስከረም አበራ : ለአቶ ታዲዮስ ታንቱ እና ለፋኖ ዘመነ ካሴ:: ፊታችሁን ወደ ወለጋ የሚካሄደው ወንጀለኞች አዙሩ:: ትግራይ ላይ መልካም ተሠርቷል::
@nananana-uf4yl
@nananana-uf4yl Год назад
አዲስ አበባ ያበቀለው ኢትዮጵያ የምትኮራበት እንቁህ ምሁር።መቼ ይሆን የምንሰማህ አይ የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሣጅን ተሜ።
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Год назад
TEME OUR HERO OF ALL TIMES!!!!!
@sileshimelles8688
@sileshimelles8688 Год назад
የትግራይ ህዝብ ማንን እንደሚጠይቅ ጠንቅቆ ያውቃልና የፍልውሃው ማጅራት መቺ ተመስገን ጅላጅል ምክር አያሻውም።በመሠረቱ አንድ የትግራይ ገበሬ ያለው የህሊና ውቅር(mind set) ተማርኩ እና ተነተንኩ ከሚለው ተመስገን በመቶ አመታት የሚልቅ መሆኑ አለመገንዘቡና እጅግ ኋላቀር የሆነ ዝብዘባህ ላንተ ቢጤ የአማራ ልሂቃን ግብአት ይሆን ይሆናል እንጂ ለትግራዋይ ያው እንደአባቶችህ ያዝማሪ ኡኡታ ነው።መንግሥትን አንበርክኮ ለድርድር ያመጣ ህወሓት ተሸነፈ ብሎ የሚገመግም የበከተ ጭንቅላት ያለህ ተንታኝ ᎐᎐᎐᎐ ከአክሱም ጊዜ ጀምሮ ትግራይ ትግራይ ሆና የኖረች እንጂ በአውራጃ ተከፍላ ስትተዳደር አማራ የሚባሉ ታሪክ ፀሃፊዎች እንኳ አልከተቡትም ይልቁንም አንድ አይነት(Homogeneous) ነጋሪት ማለት ደግሞ ለአንድ ንጉሥ የሚገብር የአነድ መስፍን የግዛት ክልል ሆኖ አያታችሁ ሚኒሊክ ለጣሊያን የሸጠውን ባሕሪ ነጋሲን (የአሁን ኤርትራ) የነበሩ መሳፍንት መጠሪያ ነው። ጠላት አገሪቷን ለመውረር የሞከረባቸው ከ20 በላይ ጦርነቶች ሲመክት የኖረው እነዚህ ነጋሪቶች ተጠራርተውና ተሰባስበው ነው።ይህ ሲሆን አማራ የሚባል ባለመኖሩ ስለጦርነቱ በወሬም አልሰማም ስለዚህም የነጋሪትን ትርጉም አያውቀዉም።በመሠረቱ የተለያዩ ምርኮኞችን በነፃ ለቆ ኣምሓራ(በትግርኛ ነፃ)የሚል ስም ሰጥቶ ቤተኣምሓራ ላይ ሲያሰፍራቸው በአካባቢያቸው ካገኙት ዘር በተለይ ከኦሮሞና አገው ጋር እየተዳቀሉ ወሎ ጎጃም ሸዋና ጎንደር አካባቢ ሰፍረው የየሚኖሩበት አካባቢ ስም ይዘው ኖሩ እንጂ ኣማራ የሚባል ማነነት እንደሌለ የማህበራዊ አንትሮፖሊስቶች የሚያረጋግጡት ነው ኣምሓራ የሚለው ትግራይ ያወጣለት መጠሪያ እንኳ በቅጡ አይጠራውም ትርጉም በሌለው አማራ የሚል መጠሪያ ይጠራል። ለመሆኑ ወያኔ የሌለበትን ማንነት እስክትሰጠው ድረስ ጎጃሜ ከጎንደር ወሎ ከሸዋ ብቻ ሳይሆን በጎጠኝነትና በሽፍተኝነት በጎጥ እርስ በርስ ሲባላ የኖረው ማን ሆነና?አሁን ራሱ በጠባብ አውራጃዊ በሽታ በመተት፣በሟርት፣የሚባላውና የራሱ የፖለቲካ መሪዎች ሳይቀር አልተባበር ሲል ሆዳም ጅብ ብለው እስከመዝለፍ የደረሱት አንድ ስለሆነ ነው? አማራ ሆነህ ስለትግራይና የትግራይ ህዝብ ስነልቡና ለመተንተን ፈፅሞ አይቻልም፣ባለፈው ሁለት አመት ከባዕድ ሰራዊት ጋር ተቧድናችሁ በፈፀማችሁት ጥቃት ያለመንበርከኩ ምስጢር ሊገባችሁ አይችልም ያ ተከፍቶ የተፈጠረው ሆዳችሁ ሶስት አመት ተቆልፎባችሁ ጦርነት መቋቋም ቀርቶ በ10 ምን ልትሆኑ እንደምትችሉ ወያኔ ወሎ የመጣች ጊዜ ታይቷልና እነኳን ተመስገን የተባለ የዱሮ የፍልውሃ ማጅራት መቺ ቀርቶ የትግራይ ህዝብ ማንነትና ምንነት ዓለም ተመራምሮ ገና አልደረሰበትምና። ዝም ብለህ ጉንጭክን አታልፋ።ይህ በትግራይ ላይ እየተነበይከው ያለሀው ሟርት በቅርብ ቀናት የገዛ ዘመዶችህ የውድቀት መጀመሪያ መሆኑ ሊገባህ ከአማራዊ አስተሳሰብ መውጣት አለብህ።ወልቃይትና ራያን በሚመለከት ግን አንተ አይታይህም በቅርብ ቀናት ለቅሶ ትቀመጣለህ። ትግራዮች አርቀው የማያስቡትን ያንተ ቢጤዎችን አድጊ ይሏቸዋል ፣አድጊ አይኗ ትላልቅ ሆኖ አርቃ ግን ስለማታይ ነው።ከአያቶቻችህ የወረስከው ስለሆነ ሲደርስብህ ነው የሚገባህ ትግራይን ግን በዚህ አንድና ሁለት ዓመት ለማየት ያብቃህ.....ያኔ እናንተ......ምን አናገረኝ ሟርተኝነትም የለብኝም
@thomtesgzeab5922
@thomtesgzeab5922 Год назад
You are original and speck the truth
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 Год назад
ወይ ተመስገን እቱ መላ ምችው ነው ያልከው? በሳቅ ገደልከኝ
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 Год назад
ጦርነቱ ምኞትህ ከሆነ አይቅናህ ድንጋይ የመታ መጥረቢያ ያድርግ እግዚአብሔር
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Год назад
Temesgen Desaleje bechejaw ye ethiopia gegena eweneteja jouralist neh. Egzabehair ke goneh hule geze yekumeleh 👍🏾💪🏿💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@derejewondaferew6777
@derejewondaferew6777 Год назад
ተሜ ብረቱ የሰው ውሃ ልክ
@Menelik27
@Menelik27 Год назад
ሀይ ተሜ ፅኑ ሰው እንዴት እንደማከብርህ ኑርልን ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።እናንተ ለፋችሁ የሚሰማ ቢኖር መቼም ለዚች አገር ያልሆንከው የለም ።የማንም ቅማላም ቦቲያም ሁሉ መጥቶ አገሪቷን ባያምሳት እናንተ ኢትዬጵያን ያላችሁ እየለፋችሁ ነው ግን ከማን ጋር?? ይገርማል እንዴት ቆንጆ ውይይት ነበር ቅን ልቦና አገር ወዳድነትህ መቼም የሚገርም ነው እነዚህን ኩበታሞች የህዋት ልጆች እንዴት እንገላገላቸው?ትሻልን ሽኝቼ ትብስን አመጣሁ ያሳዝናል የኢትዬጵያ ነገር እውነትን ተናግሮ የምሽበት ማደር።እነዙህ ኩበት እራሶች የበሻሻ ወያላዎች ገሪቷን ተጫወቱባት ወይ ነዶ።የት እንሂድ?
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 Год назад
አይ ዘንድሮ ዶሮ በመጫኛ ጣሉኝ አለቻሎ እነ አዳነች የዶሮዋ ዓይነትት እየሆኑ ነው
@eyohelterefe2345
@eyohelterefe2345 Год назад
በተመስገን ጉዳይ ቅር የሚለኝ ግምቱ ሲሰምር ጭብጨባ ግምቱ ሳይሰምር ሲቀር ግን ዝምታ። እንዳሻው ይግምትና ቢሰምር ባይሰምርም ተቀባይነቱ አይሸረሸርም ምክንያቱም ተመስገንም በክህሎት ብቻ ሳይሆን በዘር ስርዓት ስራው ሰምሮለታል
@abdurhmanhassen4742
@abdurhmanhassen4742 Год назад
ጎበዝ ኢንተርቪው ላይ 1:03:12 ላይ ፈስ ነገር ሰማው ልበል 🤣🤣🤣🤣
@yihuda7459
@yihuda7459 Год назад
ካሜራ ማኑ ነው
@theoh210
@theoh210 Год назад
በስመአብ ማየት አልተቻለም የማስታወቂያ ጋጋታ ውይ ውይ ተሜ እናመሰግናለን
@user-dl9uh8ri5w
@user-dl9uh8ri5w Год назад
ከጋዜጠኝነት ጥቂት እልፍ ያለ ሙሉ ኮንፊደንስ እና እውቀት አለህ ወደ እራስህ ፓርቲ ጠጋ በል
@gu6360
@gu6360 Год назад
ሽአመት ኑርልን
Далее
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 212 тыс.