Тёмный
No video :(

ግርም እኮ ነው የሚለኝ ሳስበው🙄🤷🏾‍♂️📌 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 5 месяцев назад
መቅድዬ ሲጀመር ኢስላም ላይ ማንኛውንም ጥያቄ የመጠየቅ መብት አለሽ ሌሎቻቹህም ብትሆኑ ለሁሉም መልስ አለው እሚንጫጩት አላዋቂዎች ናቸው ሲቀጥል እንኳን አደረሳቹህ እማንለው የአምልኮት መንገዳችን ስለሚለያይ ነው አንችም የሀይማኖታዊ ባእላቶች ላይ አለማለት መብትሽ ነው እኛ ግን ከአላህ ውጪ ለእሚያመልኩ አማኞች እንዳንል ተከልክለናል በሌሎች ማህበራዊ ጉዳይዎች ግን በመልካም እንድንኗኗር ታዘናል ምሳሌ: አንዲት የክርስትና ወይም የሌላ እምነት ተከታይ የሆነች ወገኔን ስትራብ የማብላት ሲቸግራት የማበደር ስትታመም የማስታመም የመጠየቅ ትዳር ስትመሠርት ስትወልድ ከእስልምናዬ ጋር የማይጋጪ ስጦታ የመስጠት እንኳን ደስ አለሽ የማለት ሀዘን ላይ ስትሆን ፈጣሪ ያፅናሽ የማለት ግዴታ አለብኝ:: ስለ ሠውየው ደግሞ እኔ አላይም አላቀውም ነገር ግን ዘፍኝ ተብሎ የቢራ ድርጂት ነው ያለው የሠጡት ነገር ደስ ስላላለው ይሆናል በእስልምና ዘፈን ነሽዳ እሚባል ነገር የለም እኛ የታዘዝነው ከቻልን ቅዱስ ቁርኣንን በሚያምር ድምፅ ትርጉሙን እያስተነተኑ ማንበብ ነው:: ከማቃት ነገር ነው የመለስኩልሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 месяцев назад
መቅድዬ በጣም አዳማጭሽ ነኝ ስትናገሪም በምክንያት ነው ! የሄ እህት ከይቅርታ ጋር ስለ ሀይማኖት በፍፁም አስተያየት አትስጭ ??? ሀገር የጋራ ነው ! ሀይማኖት የግል ነው ! መቅዲ በተረፈ አድናቂሽ ነኝ ? 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@betelmulu4897
@betelmulu4897 5 месяцев назад
😁😁😁 መቅዲየ መሳቅ ይፈቀድልኝ ግን እኮ ክለብ ነው የሚሰራው እሱ በብዛት
@HayatHussien-el9qp
@HayatHussien-el9qp 5 месяцев назад
አር ላይ ተቀምጦ ፈስ ገማኝ ቢጤ ነው የሱ አባባል እንጅ 2ቱም ክልክል ናቸው ዘፈኑም ቢራ ተሽጦ የሚገባውም ብር እና አደብ እኮ ከአስተዳደግ ነው ለምን ይቺ ተስጠችኝ ብሎ ነው እንጂ ስለሌላው ንግግርሽ የልዴት ሆነ የአመት በአል እንኳን አደርሳችሁ ማለት አይቻልም ይሄ ደግሞ እናንተጋር ያለመኗኗር ሳይሆን የሀይማኖቱ ህግጋት ነው በማህበርዊ ኑሮ ግን በመልካም ነገር እስከተባበሯችሁ ድርስ እናንተም መልካም ሁኑ ነው የሚለው
@user-gn4gl5db8i
@user-gn4gl5db8i 5 месяцев назад
ሰላም ማግዲዬ እኔ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ይህ ጥያቄ የሆነብሽ ነገር ለኛም ለአንዳንዶቻችን ጥያቄ ሊሆንብን ይችላል ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ይህን ጥያቄ መጠየቅ ያለብሽ በጥልቀት እምነቱን የሚያቁ የሃይማኖት አባቶችን ብትጠይቂ ጥሩ ነበር እኛን በመጠየቅሽ ችግር የለውም እንደው ውይይት ነው ግን የበለጠ መረጃ ለማግኘት የት እንደሆነ አንቺም ታቂዋለሽ እኛ ሶሻል ሚድያ ላይ ውርውር እያልን ውለው ሰዎች የሚገባንም የማይገባንም ሰናይ ነው ምንወለው አብዛኞቻችን ማለት ነው ጊዜ malak ያለበት እውቀት ቶኮር ላይ ነበር ከመላ ጓደል አበዛሁብሽ መሰለኝ በጣም በስራ ቢዚ ስለሆንኩኝ ከጥራት የጎደለም ሊሆን ይችላል
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 5 месяцев назад
ሐራም ከሆነ ገንዘብ ነክ የሆነ ነገርን ሁሉ መተው አለባቸው። ምክንያቱም እንዳልሺው ገንዘብ ወንጀለኛው፣ ሰካራሙ፣ ሁሉም ስለሚይዘው መተው አለባቸው።ግን ወፍ የለም😂😂😂መቅዲ ንግግርሽ በሳቅ ገደልሽን❤
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 5 месяцев назад
ልክብለሻ አንቺ ያስተዋልሽውን ማንም አልስተዋለምና ዘፍኙም አድማጩም ግራተጋብቶል እኮአሁን ብቻእንደቦይውሀ ከሆንን ቆየን እኛኢትዮጵያን።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ጥሩ እይታ🎉
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 месяцев назад
ወይ መቅድዬ.. ከ መረቁ ስጭኝ ተመችኝ 🤣🤣🤣 በቃ እኝህ አባትን ነው የንስሀ አባት እማረጋችው መቅድዬ .. እሄም ስለምረሳ 🤣😍
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
መነጋጌራ ሆኖ አቴንሽን አግኝቶ ዩቱቡ ለመስራት ነው
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
ጡሩ ጥያቄ ነው ክክክክ አላህ ይምራን በስ
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 5 месяцев назад
@amisherif4589
@amisherif4589 5 месяцев назад
Mekdi eslmina lehulum ngre melse alew yeflegshewn teyki eslmna le hulum ngre melse alew
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
ሀረም ከሆነ ማ ቅረብ አለው
@amisherif4589
@amisherif4589 5 месяцев назад
Mekdi sejmre muzika haram nw lju mezfnem alnbrbtm shelmatunm mekbel yelbetm lju gera yetgaba nw
@user-vd7cp4io3m
@user-vd7cp4io3m 5 месяцев назад
ሰላም እንዴት ነሽ ፣ናችሁ ሁሉ ሰላም ?
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 5 месяцев назад
Betam new yasakshegn
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
ሀራም ሰው መግደል ነው
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 5 месяцев назад
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 5 месяцев назад
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 5 месяцев назад
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 5 месяцев назад
Далее
Insane Coffee trick EXPOSED 😱☕️ #shorts
00:20
Qora Gelik
00:26
Просмотров 542 тыс.
#ወይ #መብላላት😂😂
5:15
Просмотров 141
መቆየት | Aster Abebe
9:45
Просмотров 15 тыс.