Тёмный

ጠላን እና ጠጅን የሚያስንቅ የዝንጅብል ቢራ አሰራር እቤት ውስጥ በቀላሉ/ethiopian wine tej/tela/ebs recipe/ethiopian food/ 

Ethiopian Style
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

#ethiopianfoodstyle #ethiopianstyle #ethiopianfood

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
የኔ እህት የፈረንጅ አፍ ለማይገባን እማትቸገሪ ከሆነ 🙄 አማሪኛ ብታረጌው 😉
@Hana-if5bz
@Hana-if5bz 5 месяцев назад
ከቁርፋድ ውጪ የለም በዚህ አጋጣሚ ሣላደንቅሽ አላልፍም
@ትዱማር
@ትዱማር 2 года назад
የዝጅብል መብዛት ቀጫጭን የደም ስሮችን ይበጣጥሳል እናም እሠቡበት
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 5 месяцев назад
ባህልን ዝቅ ማድረግ አያስፍልግም ጠጅንና ጠላን የሚያሰንቅ ማለት አስፈላጊ አይደለም እኛ አገር እንጅ ሌላው አገር የዝንጅብልና የአናናስ ቢራ የታወቀ ነው::
@YOYO-hi1ch
@YOYO-hi1ch 2 года назад
በጣም ቅን ሴት ነሽ ሠርተሽ ከአሳይሽን በላይ ንግግርሽ የዋ መሆንሽንና ግልፅ መሆንሽን አየውበት ተባረኪ
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 года назад
ቅመሞቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ቅርንፉድ ብቻ ነው ያለው ተባረኪ እማ
@keditube7321
@keditube7321 2 года назад
ቁንዶ በርበሬነው ቀረፋውም ይሆናል ለቅመም ልዩነት የለውም
@ruterute3445
@ruterute3445 3 года назад
በጣም ጎበዝ ምርጥ አዘገጃጀት ነው ዝንዥብል ለጤናም ጠቃሚም ነው በዛው እናመስግናለን በርቺ።
@genetdebele6859
@genetdebele6859 3 года назад
የቢራው ማስቀመጫውን ጋኑን አንዴት እናገኛለን ኢትዮጵያ ወሰጥ
@Hana-if5bz
@Hana-if5bz 5 месяцев назад
ከይቅርታ ጋር ቅመሞቹን ድገሚልኝ
@genetdebele6859
@genetdebele6859 3 года назад
እነመሰግንሻለን የቢራውን እርሾ ፃፊልን
@kiduskejela8289
@kiduskejela8289 2 года назад
ስልክሽን ማግኘት ከተቻለ
@belayamsale9514
@belayamsale9514 2 года назад
ጠጅ ማር ማር ማለት የለበትም ይቅርታ ።
@WorkneshEshetu-qc8vt
@WorkneshEshetu-qc8vt 5 месяцев назад
ጅንጅብሉአያቃጥልም
@YOYO-hi1ch
@YOYO-hi1ch 2 года назад
ሊንኩ የለም
@belayamsale9514
@belayamsale9514 2 года назад
በቬኒገር
@belayamsale9514
@belayamsale9514 2 года назад
ቴምር
@misrakseleshi3362
@misrakseleshi3362 4 года назад
በጣም ጉበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቅመሞቹን ኮመንት ላይ ብታስቀምጫቸው ጥሩ ነበር እኛም እንድንሰራ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
አመሰግናለሁ እህት እሺ አስቀምጣለሁ 🙏 ውስጥ ቭድዮ ላይም አለ እዚያም አስቀምጫለሁ 🙏
@keditube7321
@keditube7321 2 года назад
ቁንዶ በርበሬ ቀረፋ ቁርፍድ ኮከብ አይነቱ እኛአገር የለም ቢቀርም ችግር የለውም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 года назад
You're very creative!
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
Thank you wude 😘🙏
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ከንጹህነሽ ጋ ቢራ እቤት ዉስጥ ሲሰራ የሚጀመር ያ ሳይ እናመሰግናለን 👌👍❤️
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
Fantish Mekbib እኔም አመሰግናለሁ ፍንትሽየ 😘🙏
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
እህት እጂሺ ይበሪክ ግን ገጠረ ያለንሰዎች ቅረፍድና ጂጂብል አለን ያኛው ምድነው አላዎኩትም ባገራችን
@maremaru
@maremaru 4 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ ነሽ 👍
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏
@AlemayehuEshetu-fv6lu
@AlemayehuEshetu-fv6lu 5 месяцев назад
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 3 года назад
ወዉለካእዲህአለ ይሻአላእንሞክረዋለንማሬ እጂሺ ይባረክ ግንፃፊልን ያረግሺዉንቅመም ተጊረፋ እና ተተምረዉጭ ያለዉን አላወኩትም ባቀዉመልካምነዉብየነዉ🌹🌺❤💋
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 года назад
የቅመሞችን ሰም ብፅፊልኝ ወዴ ካላሰቸገርኩሸ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 года назад
Wow that is amazing, making beer at home, that is smart idea. Thank U for sharing.
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
Thank you wude 🙏
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 года назад
ሰብ ላይክ ወዴ እቃሁን ሰም ፃፊልኝ ተባረኪ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 года назад
Thank you!
@fevenshow9824
@fevenshow9824 4 года назад
ዋዉ ብያለሁ ተባርኪልኝ የኔውድ በእውነት በጣም አሪፍነው ሰርቼ እሟክርዋለሁ 😘
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
አመሰግናለሁ ፌቭየ🙏 እሺ ሞክሪው እና ንገሪኝ 🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 4 года назад
Really appreciate what you did well done 👏
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
zed kitchen Thank you zedye 😘🙏
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 года назад
ተባረኪ የኔ ባለሙያ አዱናቂሸ ነኝ
@alemmelles8663
@alemmelles8663 3 года назад
👍👍👍
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 года назад
ይሄ መጠጥ የጃማይካዊያን እና አንዳንድ አፍሪካ አገራት ይጠቀሙታል እና ከየት አይተሽ እደሰራሽ መናገር አለብሽ ሌላውም ካንቺ አይቶ ይሰራል ከሷ አይቼ ሰራሁ ብሎ መናገር አለበት
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
Hayat ሃያቲና Ethiopia እህት ልክ ነሽ ፈረንጆችም ይሰራሉ እኔ መፅሃፍ አልኝ እርሱን አነብ ነበር ሌሎችም ቢሰሩት ደስ ይለኛል ግን እንዳልሽው ከየት አይተው እንደሰሩ ሃሳብ ቢሰጡ ጥሩ ነው እስማማበታለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 года назад
@@EthiopianStyle Thank you❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 года назад
በጣም ጎበዝ መሞከርሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው አመስግናለሁ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ 🙏
@selamawitlemma7712
@selamawitlemma7712 3 года назад
ጓበዠ
@mekdes7
@mekdes7 3 года назад
😍😍😍😍👍👍
@AyniA1
@AyniA1 4 года назад
😘❤️😋😋
@ruthwiggins5458
@ruthwiggins5458 3 года назад
This is Jamaican ginger beer. Glad you like it
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 года назад
Thanks for watching 🙏❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 года назад
Enamesegnalen!! betam konjo argesh serteshewal
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
enem ameseginalhu lelliye 🙏
@tadeletamiru8671
@tadeletamiru8671 4 года назад
የቢራ እርሾ ካላገኘንሳ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
tadele tamiru በዳቦ እርሾ መስራት ይቻላል ብየ አስባለሁ ግን በዚህ ለቢራ አልሞከርኩትም ለቃሪቦ ግን እሰራበት ነበር በዳቦ እርሾ 🙏
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 4 года назад
በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ😍
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
CookingWithSis አመሰግናለሁ የኔ እህት 😘🙏
Далее
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 3,1 млн
የቢራ አጠማመቅ- Homebrewing
11:16
Просмотров 3,5 тыс.
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 3,1 млн