Тёмный

ጠሚ አብይ ስለእናታቸው የገለፁት ያልተነገረ ሚስጥር PM Abiy Ahmed revealed untold story of his mother, Tizeta Wolde. 

EthioInfo
Подписаться 758 тыс.
Просмотров 301 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 273   
@user-xc3jk4uj3j
@user-xc3jk4uj3j 4 года назад
የተቀደሠች ምድር በሻሻ ዘሯ ይባረክ አንተን ሠታናለች 🇪🇹🇪🇹❤❤👈😍😍😍
@user-we4po3ph6p
@user-we4po3ph6p 2 года назад
Allah yetabkeh
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 4 года назад
የእውነት እንደአንተአይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን የእውነት ፍቅር ነክ እናመሠገናለን
@derartutola2579
@derartutola2579 4 года назад
ለዚህ ብቻ ከአለም ኖቬል ያሸልምሀል የኛ ድንቅ መሪ የኢትዮጵያ ወዳጅ
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 4 года назад
ኡፍ ፍቅር እኮ ነህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ እንኮንም አየሁህ
@alganeshe4053
@alganeshe4053 4 года назад
እውነት እግዚአብሔር ፅናት ይሰጥህ በዕውቀቱ የሚተማመን ሰው አንተን አየሁ በርታ ኢትዮጵያን የሚነካ አይመቼው
@ywedemenafake5060
@ywedemenafake5060 4 года назад
እደው ፍቅር ነህኮ እኔ እሚገርመኝ አተን እሚጠሉ ሰወች አላህ ይጠብቅህ
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ክፉ እዳይነካብን አንተ የዋህ እና ጥሩ ሰው ነህ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 4 года назад
Unbelieveable that is how I am thinking When I was young I'm not in the village I am in the city of Adis Ababa But very poor we used to eat once a day Sometimes that It's not gonna happen majority time we sleep impet stomach but I used to think I'm going to go some country help my mom and dad I make sure they must eat 3 times A-day I did that I wish I dream big whatever you dream will come to Prime Minister doctor Abbey He is talking the truth👏🙏
@praisejerusalemchap6397
@praisejerusalemchap6397 4 года назад
ማን ይገባዋል ብለህ ነው ዶ/ር መልካም መመኘትን ሳይሆን ማጥፋት ሲመኝ ያደገ ህዝብ ቅን ልብህ ማንነትህን እግዚአብሄር ይጠብቅልህ
@ahmadh8729
@ahmadh8729 4 года назад
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@salimabdella5301
@salimabdella5301 4 года назад
,እድሜእናጤናየስጥህአብያችንአላህከአንተጋርነው
@salimabdella5301
@salimabdella5301 4 года назад
አንተያሰብከውንሁሉአሏህያሰከአልን
@ibehibeh9573
@ibehibeh9573 4 года назад
Masha Allah Alah yabertah mkegna zeregna korona Alah yatfaln 🤲🇪🇹🤝 🙏 Aby Allah yitebkh 🤲 edmehn rejim yadrgln yareb 🤲🇪🇹👍💝🏆
@awolnur182
@awolnur182 4 года назад
ጀግና ነህ አለህ ይጠብቅ
@getegetnet8634
@getegetnet8634 2 года назад
አንተ ን የሰጠን ጌታ ይባረክ በርታ አውነትን ውሸት አያሸንፈውም የኢትዮ የተስፉ ቃል ሊፈፀም ግድ ነው፡፡
@tigistmarkos908
@tigistmarkos908 4 года назад
ግን እንዴት ሰው አንተን ይጠላል የምር ፍቅር የሆንክ ሰው ነክ ታይተክ አማትጠገብ ነክ አንተን እሚያይ በክፋ ፈጣሪ ይቅጣው 😍🙏
@tigistegardrinier9097
@tigistegardrinier9097 4 года назад
መልካም፣ዘመን፣መጣ፣ለኢትዮጵያ፣እግዚአብሔር፣ይመሰገን።
@wtuuu2209
@wtuuu2209 4 года назад
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@ghettoandhy5205
@ghettoandhy5205 2 года назад
የኢትቢያን ህዝብ እዲሜሁሉ ቀንሶ ያሰረዝምልን አላህ ይጠብቅህ ፈቅርነህ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
አብይ OMG ተወዳጅ😍😍😍😍💖 ባገሬ ብርድልብስ 😀😀😀😂😂 ደስ ይላለ
@mohammed0971
@mohammed0971 2 года назад
የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ የጠላህ ይጠላ ያወደመህ ይውደም ኢንሻ አላህ አተ ማለት በጣም ልዩ ነህ ኑርልን አብቹየ🥰🥰🥰
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 года назад
ዘመንህ ይባረክ አብቹዬ የተባረከ አስተሳብ ሁሌም በቅንነት አገርህን ህዝብህን የምትመራ ጀግና ነህ ዐብቹይ ውሾቹ ቢጮሁም ግመሎች መሄዳቸውን አያቆሙም
@zelalemassefa8939
@zelalemassefa8939 4 года назад
I proud of you my dear brother.
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 года назад
የእውነት ስው ነህ ማንም ስው ድህነቱን እያውራም ድህነት ግን ለገባው በሰላም እንቅልፍ ይወስዳል ካስቡበት ይድረሳል
@harrarm71
@harrarm71 4 года назад
You have won me. You are a great leader
@amaledassefa3305
@amaledassefa3305 4 года назад
I like your speech my PM!
@abebabeyin170
@abebabeyin170 4 года назад
My God prime ministor Dr Aby u r amaizing
@netsolo8225
@netsolo8225 4 года назад
ተባረክ ሀሳብህ ሁሉ ይሳካልህ ያሳመርካትን ሀገር ኑረህ ንጉሥባት አንተ ባሳመርካት ሀገር ንጉሥ ባት ያለምንም ችግር
@seidatube2239
@seidatube2239 4 года назад
ዛሬ የምሰማበት ጊዜምየለኝ ክብር ለሙስሊሞች አሞኛል እንደኔ የመስጊድ መቃጠል ያመመው ማነው ላይክ
@gggh8051
@gggh8051 4 года назад
አህሠንቲ ሀያቲ
@mhammedahmed2964
@mhammedahmed2964 4 года назад
አወወላሂ
@seidatube2239
@seidatube2239 4 года назад
@@mhammedahmed2964 ያረብ ያቃጠሉትን አላህ ያቃጥላቸው
@Tewodros52
@Tewodros52 4 года назад
ሰዓዳ ስሜታዊ ሆነሽ ነው , የሰው ነብስ የሚያጠፉትን አውግዥ , መስጊድ በጋራ የምንፀልይበት ቦታነው የምንፀልይበት ቦታ በቁጥር የምያጎሉን ተከማችተዋል መስግድን በጋራ አንገነባለን በሞት አንዳይለዩን አናድን አላህ ይርዳን
@seidatube2239
@seidatube2239 4 года назад
@@Tewodros52 አው መስጊድ የአላህ ቤት ነው እንዴት ይፈርሳል ለሁሉም ነገር ይጠየቁበታል አላህ በላውን ቅርብ ያድርግልን ያረብ
@zenbzenb289
@zenbzenb289 4 года назад
አላህ የጠብቅህ ቅን አሳቢ እንዋደድ እንተሳሰብ ባይ ልዩ መሪ ነው
@user-xl5di5il8g
@user-xl5di5il8g 4 года назад
የኔ ጀግና ኑረልኝ
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 2 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ድሃ ነው ድህነት ሳይሆን የሚያሳፍረው ድህነትን ለመጣል አለመፍጨርጨር እንጂ፤ ጠቅላይ ሚኒስትራችን እርሶ የፊቶትን ብርሃን በልጅነቶት እያሰቡ ስለመጡ ይኸው ስኬታማ ሆነዋል፡፡ ግን በእውነት ይህ የእርሶ አእምሮ በጣም በጣም የሚገርም ነው፡፡
@adanech1990
@adanech1990 4 года назад
God is bigger than dream ❤❤ God protect u bless u and keep u 🙏
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
የእናት ጸሎት አይለይክ
@khadizakhadiza1956
@khadizakhadiza1956 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ
@seadatube42
@seadatube42 4 года назад
ወላሂ ሰውየተመኝውን አያጣም ማለነው ምኞትን ሰፍአ ማርግ ልክእ እዳብዩ
@meazatefera-dz4hk
@meazatefera-dz4hk 15 дней назад
የተነገራላት ቃል አላት ትበለፅጋለች መቼ ሰላም አለና ወገን እያለቀሱ 😭😭😭😭😭
@workjoozil
@workjoozil Год назад
Zemene yebareki
@berketadese3237
@berketadese3237 4 года назад
ልጀን አስታወሱኝ ጌታ ይባርክዎ
@user-wq2xd2vq9p
@user-wq2xd2vq9p Год назад
አገር ገቢ መስለህ አገር አፊረሽ ዘረኝነህ ኤሄአስመሰይ አዱዉነህ አላህ ሌተቀን ሰለምህን የሰዉ የሰህ
@marammarem2168
@marammarem2168 4 года назад
ምን ይደረግ አላህ ህዝባችን ይጠብቅ አታም አላህ ይጠብቅህ
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 года назад
እግዝአብሄር የኢትዮጵያ ሙሴ ነህ ዘመንህን ይባርክ እግዝአብሄር የመቶሳላ እድሜ ይስጥህ አሜን
@fantuabebe7151
@fantuabebe7151 4 года назад
God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@maikelemengesha8267
@maikelemengesha8267 3 года назад
An actor teaching the whole nation to dream and imagine. The man who said mother’s will cry their children will day talks nice things about his mother. How is this consistent for a character?
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 года назад
ውድ ያገሬ ልጅች እስኪ ቅንቅኑን እንስብ አገራችን እደሶራያ እደትሆንብን
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠበቀክ
@fozatube7414
@fozatube7414 3 года назад
አንተን የወለደች ተባረክ ነፍስን ይማር
@GalgaloTendeke-qn5rv
@GalgaloTendeke-qn5rv 2 месяца назад
Baayyee namatti tolaa dhugaa rabbii💔💔💔💔
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
እዉነት
@hdhdgdhey3872
@hdhdgdhey3872 2 года назад
አሏህ ያኑረህ ታሪክህ ደሰ ይላል
@teruneshray9966
@teruneshray9966 3 года назад
Doctor. ABIY. You’re. A Blessings to all Ethiopians , The. People are very Lucky , to have a Great and smart Leader like. You . Thank you God 🙏protecting you and your beautiful. Family . ❤️ ONE. GOD. 🙏ONE. ETHIOPIA 🇪🇹 ONE LOVE
@meronwg9509
@meronwg9509 4 года назад
ለእግዚአብሔር ሁሉ ነገር ይቻላል
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
በትክክል
@tsegugemeda9299
@tsegugemeda9299 2 года назад
አረ ትኖራለህ ገና በርታ ክፉን ይያዝልህ ፏፏፏፏፏ። ትላለች አገሬ በአብይ ትልቁ
@saraabreham2729
@saraabreham2729 3 года назад
እናትህ ንፁህ ወሎየ ነት ከመምህሩ ወንድሟ አቶ በቀለ ጋ ወደ በሻሻ ሄዳ የአብይን አባት ከሌሎቹ ሚስቶቹ በተጨማሪ ኒካህ አድርጎ በሰነስርአቱ አግብቷቸዋል :: Dr Abiy ተዳ ምናለበት በእናትህ ወሎየ መሇንህን ብትናገር ?
@hayatabdilkadr2677
@hayatabdilkadr2677 4 года назад
Masallah Allah yechmerelh merit merachn
@Tewodros52
@Tewodros52 4 года назад
የጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ አህመድ የተከበሩት ውድ እናቱ አውነተኛ ባለራአይ አናት ናቸው. አሳቸው የተወለዱበትን ቀን ሻማ ባበራ መንፈሴ ትደሰታለች. ነብሳቸውን በገነት ያቆይልን . የዶክተር አብይን ወላጅ አናቱን የትውልድ ቀንና ወር አመተምረት የምታውቁ ልማፀናችሁ ላኩልኝ.
@dgf5621
@dgf5621 2 года назад
ማሻአላህ
@kebek5213
@kebek5213 3 года назад
ፈጣሪ የቆይህ ውድ መሪያችን
@almaztadesse5542
@almaztadesse5542 4 года назад
Yes Indeed Amnhalhu Dr.Abi
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 4 года назад
የእኔ ጎበዝ
@aynalembelayneh9338
@aynalembelayneh9338 Год назад
አሜንመሪያችን በመልካም የተሞላ አ እምሮ የሰጦት አምላክ ይመስገን
@tigistegardrinier9097
@tigistegardrinier9097 4 года назад
እንደው፣አንተ፣ሰውዬ፣የፍቅር፣ሰው፣ነህ፣አውነት፣ነው፣መልካም፣መመኘት፣ጥሩ፣ነው፣
@ElsabetWabeto
@ElsabetWabeto 10 месяцев назад
እንዳመንከው ሆኖልሃል 4:31 አንተ የተባረክ ሰው
@user-rn5en3rz5d
@user-rn5en3rz5d 5 месяцев назад
እኩያዬ ነክ አኔም 1968 ነዉ የተወለድኩት እወድሐለው
@zenebukebede42
@zenebukebede42 3 года назад
Is good I love it
@abejedaba
@abejedaba Год назад
ልዩዩዩዩ ነህ ልዩዩዩዩ
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
ስላማቹህ ይብዛ እባካቹህ መስጂድ በትክርሲቲያን አታቃጥሉ ምን ጥቅም።ታገኛላቹህ እፍፍ። አቢያችን።እንወድህ አለን።ጥሩአገላለጥ ነው ለተራዳው ስው ለብጉርለማዲያት ለቦርጭ ለጥርስ ለሚደርቅ ጠጉር ለፈጣን።እድገት። ግጥምም አለላቹህ።ማሮቸ ፎቶየን በመጫን።እዩት።መልካምነት ለራስነው
@kifluabraha7475
@kifluabraha7475 2 месяца назад
የ 7 አመት ልጅ እንኳን እንደዚህ አይቀባጥርም
@tigistegardrinier9097
@tigistegardrinier9097 4 года назад
አሜን አሜን ።
@sualihabu5662
@sualihabu5662 Год назад
የሚገርም ንግግር ነው..."AttiMtud Matters"ነው ጉዳዩ ጨር ተመኝ ቸር እንዲታገኝ ይሉሀል እንዲህ ነው We all have to develop positive thinking
@user-wq2xd2vq9p
@user-wq2xd2vq9p Год назад
አገርሰለምየሰጠህ ነፊስገደኝ አላህ የሰይነል አፈርለብሰህ ህንሻአላህህህህህ አላህ የኢጀህን ይሰጢሀል ለአቴነ ለአጨበጨቢህ ለኝ አላህ አልን
@AhlamSeyid
@AhlamSeyid 5 месяцев назад
የኑፅሀኑ ደም ይፍረድ ከቤታቸው ወተው የወደቁት ይፍረዱ ያለ ኢተርኔት ከሰባት ወር የቆዩት የአማራ ህዝቦች ይፍረዱ ጥሩ ምላስ አለህ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ዶክተር አቢ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤
@peace-4all587
@peace-4all587 3 года назад
ለዚህ ነው አገር ያፈረስከው በእልም አይመራም አገር በመስራት ነው
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
U are bringing and smart. God bless u.
@mihretteshome7570
@mihretteshome7570 4 года назад
Darbii ademii nama ebbaa 🌻🌻🌻💗💗💗🌼
@egzaberfikirnaw9004
@egzaberfikirnaw9004 4 года назад
Unat betam yefikir saw eko nebark eko ahunu egzaber fikr estik yene wuuuddiii wandime
@YergalemEmbele
@YergalemEmbele Месяц назад
@fenithabdula1119
@fenithabdula1119 4 года назад
Wawwwwwwwwwooo ye geta liji getaa ybareki
@zebibaemam6615
@zebibaemam6615 2 года назад
ያረብ የአላህ የደሐ ልጅ አይደለህም በጨዋነት ያደገ ሐብታምነው ደሐማለት ባስተዳደግ የተበደለነው💚💛❤️
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 3 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tsion8353
@tsion8353 3 года назад
Enwedhalen abiy
@adengebrekidan5604
@adengebrekidan5604 4 года назад
Doketere abeye tenoraleke telate debene yebele qena qena qena telate ayenahewe deme yalekesale abehwo 1000 she amete Neqese wedededeee💒⛪💒🗼💯💒⛪💒💒⛪💒💒⛪💒⛪💒
@Werkuha-pb9ku
@Werkuha-pb9ku Год назад
እውነት ነው ገጠር ልጂ እራዩ ብዙ ነው እነ ቅጠው እጂጉ ገጠሪቱ መንደር ጎጃም ክፍለ ሀገር የአርሶ አደር ልጂ ነበረ በአለም የ ጠፈር ምርምር ሳይንስት ነበረ የገጠር ልጂ የልማት የትምህርት መሀንድስ ነው
@Umitube
@Umitube 4 года назад
ኤጭጭጭ ምኑ ጉረኛ ነው እኔ ፈራው ለሀገሬ ጌታዬ ያአላህ አንተው ጠብቀን
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 4 года назад
ጥሎብኝ እወዲሀለሁ አለህ ይጠብቅህ ዶክተር
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Год назад
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY 💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️🤝🤝🤝🙏🙏🙏LIMITLESS THANK FOR SHARING BLESS ✌️ BEAUTIFUL HISTORY'S ❤️ ❤️❤️❤️👍👍👍
@ttyy2973
@ttyy2973 Год назад
ሰባተኛ፣ንጉስ፣ሳይሆን፣ሰባተኛው፣የኢትዮጰያ፣አጥፊ፣፣፣
@anbarusharfo7304
@anbarusharfo7304 4 года назад
Masha allhaa
@fasisass5378
@fasisass5378 3 года назад
Those who hate u are enemy for Ethiopia, u r z best for Ethiopia.
@robeltekeste941
@robeltekeste941 3 года назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚. 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ትርሀስ ተ/ፅዮን
@tutuz8920
@tutuz8920 3 года назад
አሜን
@abudhabi1583
@abudhabi1583 2 года назад
Tabereki Tabereki Tabereki Tabereki Tabereki Tabereki 📖🤲📖🤲📖🤲👏👏👏🍇🍇🍇📯📯🎷🎷🎤🎸🎧🥁👏👏🇪🇹🙇‍♀️🇪🇹🙇‍♀️🇪🇹🙇‍♀️🙏🙏
@trametophia8142
@trametophia8142 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 года назад
አላህ ከሪም።
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 4 года назад
Georges Saroufim o
@memywa2756
@memywa2756 4 года назад
አቢቹዬ የሀገሬ ልጅ ሁሌም ታኮራለህ ። ባለ ራእይ ሺ አመት ንገስ
@tesfayegebremariam8731
@tesfayegebremariam8731 2 года назад
We have to Recpacet and appreciate your wonderful Ethiopian mother and your family !!!
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 года назад
ውይ ማር ነው የሚፈሰው ከአፍህ የጥበብ የውቀት ቃል የሞላብህ የጌታ መንፈስ ከአተጋር ነው አብቹ በርታልን ከጉንህ ነን እንወድሃለን።
@hawabayyane3773
@hawabayyane3773 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@tsegeyezegeye6344
@tsegeyezegeye6344 Год назад
ሲኦል፣ወላድ፣እናት፣ወሎየ፣ሲኦል፣ግቢ
@monanadaksh2382
@monanadaksh2382 4 года назад
yene mar
@khaireyayassin5140
@khaireyayassin5140 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ኣላሃ እድሜኪን የቆይልን
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 5 месяцев назад
Keber Mesgana Edme Sega Yisteln
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 864 тыс.
ትዝታ ወልዴ - የህልሜ ቅፅል ስም
22:25
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 864 тыс.