Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያEtv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 66 тыс.
50% 1

ክትትል ለተሻለ አፈጻጸም።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

21 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 514   
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 6 месяцев назад
አብቹ እግዛብኤረ ቀሬ ዘመንህ ይባረክ ሁሌ እያስደመምከን ነው ክበረ🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@silas8349
@silas8349 6 месяцев назад
ማየት ማመን ስለሆነ ሀገራችንን በጋራ በትጋት እንደመሪያችን እናገልግል
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 6 месяцев назад
ልክ ነው ።
@milionephrem489
@milionephrem489 6 месяцев назад
❤ዶር አቢይ አህመድ አመሰግንዎታለሁ❤ ያገር ሀብት ተዘርፎ መሪ ነን በሚሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ቆመው ቀርተው ሳሉ እዳን ወደ ምንድ ሊቀይር ያለመ በተግዳሮቶቹ ጉልበቱ የማይዝል ልቡ ያልጨለመ አቢቹ አባ ቢያ ሰርቶ እየጨረሰ አለም ተደመመ እርግጥ ነው ልብ እየጠበበ ጨጓራ እየሰፋ ትልልቅ ሰው በዝቶ ታላላቅ ሰዉ ጠፋ እየቀጨጨ አንጎል ትከሻ እየሰፋ ታዋቂ ሰዉ በዝቶ አዋቂ ሰዉ ጠፋ ይህ ህዝብ እኮ ከፍ ስታረገው ስትሰቅለው የሚወርድ ወደፊት ስትለው ወደኋላ ሚነጉድ ሃሳቡ ምግባሩ የኾነ ውልግድግድ ቀጥታውን ትቶ በጠማማዉ ሚሄድ አንድነትን ትቶ በዘር የሚቧደን እንደመር ስትል ደንብሮ ሚበተን ለምለም ሀገር ይዞ እርዳታ ጠባቂ በገዛ ሀገሩ ላይ ጦርነት ጠማቂ ሞፈር ቀንበር ጥሎ ክላሽ ተሸካሚ እድገት ተፀይፎ ጦርነት አላሚ ምቀኛና ባንዳ ሌባና ቅንቅናም ብልፅግና ጠሎች ከውስጥም ከውጭም በዳር መሀል ሀገር እንዳሸን ቢፈሉም አቢቹን ከራዕዩ ሊያስቆሙት አይችሉም ምቀኞች ሲጮሁ በዩቲዩብ ሜዳ ላይ አቢቹ እየሰራ ከፍ አለ ወደ ላይ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቢደክሙ ቢለፉ የሚከተላቸው ያው ጅላንፎና እንከፉ መተዛዘብ ላይቀር ይህም ቀን ያልፍና ባንዳና ምቀኞች ጉዳቸው ይወጣና ከነ ክፋታቸው ከነ ተንኮላቸው ገደል ይገቡና ኢትዮጵያም በልፅጋ በልማት ጎዳና እድሜ ይስጠን እንጂ እናያለን ልማት እናያለን ገና በአቢቹ ድካም በአባመላ ልፋት ኢትዮጵያ በልፅጋ በቅርቡ ስናያት የምቀኞች ድካም የክፉዎች ምኞት እንዲህ ይገለጣል በትዝብት በተረት ፅንፈኛና ደህና በአንድ ላይ ሲሄዱ በፅንፈኛው በኩል ተናደ መንገዱ… ❤ዶር አቢይ አህመድ ይምራ❤
@selam-lehegera
@selam-lehegera 6 месяцев назад
ተበረክ ብሩክ ሁን
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 6 месяцев назад
ይሄንን የመሰለ መሪ መቃወም ሀጢያተ አይሆንብንም አብቹ እግዚአብሔር የእጆችህን ሰራ ይባርክ❤🎉❤
@amanueltilahun6728
@amanueltilahun6728 6 месяцев назад
እንዴት እንደምወድህ እኮ፡፡ ስራህን ብቻ የምሰራ ውድ መሪ ነህ ጌታ መንገድህን ያቅናልህ፤ሞገስ የስጥህ፤ፀጋውን ያብዛልህ፡፡
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 6 месяцев назад
“በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”.........we love you - ኢያሱ 1፥9
@almazali4784
@almazali4784 6 месяцев назад
👍🌹🌹
@user-rx3mo1td2x
@user-rx3mo1td2x 6 месяцев назад
በለው🤣🤣🤣🤣🤣
@abreham2010
@abreham2010 6 месяцев назад
እዩት አብይ ምን እየሰራ ነው? ንፁሃን ዜጎችን እየገደለ እና እያሰረ ነው። በየቀኑ የሚዋሽ ጠባብ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው። እንዳንተ ያለ ሰው ሲደግፈው ማየት ያሳፍራል።
@tadesseebero8304
@tadesseebero8304 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ብቻ በርታ እንወዳሃለን ይሳካልናል ።
@user-qj4tg7ci1i
@user-qj4tg7ci1i 6 месяцев назад
የሚሰራዉን ከፍተኛ ፕሮጀክቶች ዛሬ አመድማ ከወራትና ከአመታት በኋላ አረንጓዴና ፍሬአማ ሆኖ እናያቸዋለን የሰሩት እጆቸ ይባረኩ🙏🇪🇹
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 6 месяцев назад
ውድ መሪዬ ተስፈኛው እና ትጉ ልባም ዘመንክ ይለምልም❤❤❤
@ElameboDasaleng-eb3wg
@ElameboDasaleng-eb3wg 6 месяцев назад
አብያችን ሁሌም አንተ የላህበት አድስ ነገር አለ
@Ayesha-oh6xf
@Ayesha-oh6xf 6 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 6 месяцев назад
አሚሚሚይይይይንንንን
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 6 месяцев назад
የኔ ወርቅ እኛ ነን አንተን ማመሰገን ያለብን ፣ ውዱ መሪዬ እናመሰግንሀለን
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 6 месяцев назад
ሀቅ ነው ።
@butu22mimi
@butu22mimi 6 месяцев назад
ተባረክ ዶክተር አብይ እዉቀትህን ያብዛልህ🙏🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abreham2010
@abreham2010 6 месяцев назад
ምን እውቀት? የዶክትሬት ዲግሪውን ሰርቋል። ቀበሌን የመምራት እውቀት አለው። መሪ ችግሮችን መፍታት የሚችል ሰው ነው? አቢይ በረሃብተኛ ሰው ገንዘብ ይሰርቃል።
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur 6 месяцев назад
አንበሳ የጀመረውን በመሸረስ ነው የሚታወቀው መሪያችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 6 месяцев назад
The first Gardner P.M 😁😁
@sbiyasook1233
@sbiyasook1233 6 месяцев назад
❤❤👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💫💫💫💫💚💚💚💚💚🇵🇸
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 6 месяцев назад
ማሻ አላህ መሪያችን እኛ ሀገር ወዳድ ንፁህ ኢትዮጲያውያን ዜጎች እናመሰግንሀለን እንኳን አብሮ ደስ አለን ጠቅላያችን ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ አላህ ይጠብቅህ ያቆይህ ይርዳህ አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።
@selam-lehegera
@selam-lehegera 6 месяцев назад
አሚንንንን የረብ
@negedeayele2359
@negedeayele2359 6 месяцев назад
እግዚአብሐር ይመሥገን ድንቅና እንቁ የሆነውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይን ሰለሠጠን በርታ የኔ ልጅ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ በርታ ገና ብዙ ትሠራለህ ኢትዮጵያን ሰለምትወዳት የኢትዮጵያ አምላክ በእድሜና በጤና ያኑርህ ጌታ ይባርክህከሁሉ በላይ ልብነትነ የምትጠየፍ አትስረቅ የሚለውን ህግ ሰለምታከብር አከብርሀለሁ❤❤❤❤❤❤ ጌታ ከኔ በላይ ይወድሀልበርታ የምትወዳትን ኢትዮጵያ ከፍ ታደርጋታለህ ምክንያቱም የምታመልከው የዘለአለም አምላክ ከአንተ ጋር ስለ ሆነ ጠላት ጆሮው አየሠማ አይኑ እያየ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bute5158
@bute5158 6 месяцев назад
ዶክተር አብይ አንተ ለአትዮጵያና ለአትዮጵያውያን ባለውለታ ነህ እንደ ልጅ ሆነህ ለእናታችን ለኢትዮጵያ አንደመሪ ለእትዮጵያ ሆነህ ተገኝተሀል
@amanabdu
@amanabdu 6 месяцев назад
የፅንፈኞች እና ሰውን የሚጠሉ መጥፎዎች መድሀኒት አብያችን።
@abreham2010
@abreham2010 6 месяцев назад
አብይ የጽንፈኞች እናት ነው። እንደ እሱ ጠባብ አስተሳሰብ ያለው መሪ የለም።
@almazzewde4544
@almazzewde4544 6 месяцев назад
​@@abreham2010እንዴ አብቹ ትግሉ ምኞቱ ኢትዮጵያን ከፍ ማድረግ ነው ግን በየት በኩል ያሰሩት እሱ እንደዚህ ለሀገሩ ሲለፋ ሌላው ደግሞ የተሰራውን ሆስፒታል ፣ትምህርትቤት፣ፋብሪካ ያወድማል። እሱ ለሀገሩ የድርሻውን እየተወጣ ነው። ከክፉ ነገር ይጠብቀው። ለኢትዮጵያ የሚያስፈልግ ሰው አብቹ
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 6 месяцев назад
Dr Abiy Ahmad Ali proud of you !!! Dr Abiy Ahmad Ali proud of you !!! Dr Abiy Ahmad Ali proud of you !!! Dr Abiy Ahmad Ali proud of you !!!
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 6 месяцев назад
😂 የ አህያ ስጋ አንድትበላ ኣረግህ ለሚመጣው ዓመት ኣርህን ተበላልህ! ደንባራ ወራዳ
@sherifjemal
@sherifjemal 6 месяцев назад
ረጅም ዕድሜ አብቹ
@user-fd7ro8nh8z
@user-fd7ro8nh8z 6 месяцев назад
ሰፊዉ ሕዝብ ዛሬ ባይታየዉም ታሪክ ይዘክርሀል!እናመሰግናለን !!!
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 6 месяцев назад
አገሪቱን ከወደቀችበት አዘቅት ለማንሣት አንተን የመሰለ መሪ ፈጣሪ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን አንተንም እናመሰግናለን። ሳትሰለች ሳትደክም በክትትልህ ብርታት እዚህ ደርሰዋል። ገና ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@Hayelom.g
@Hayelom.g 6 месяцев назад
ስማኝ ልገርህ ከሚጠሉህ ሺዋች የተረዳንህ ጥቂቶች ሀይል አለን እነሱ እንደውሻ ይጩሁ ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን አብረን እቺን አገር ታላቅ እናረጋታለን ከገባቹ ልንገረቹ እኔ ታሪክ አንብያለሁ የቺን ሀገር እስካሁ ችጋራም ያረጋት የአባቶቻችን እርስ በእርስ ጥላቻ እና ፉክክር ነው የ100ዋች አመት መካካድ ምንም አልጠቀመንም እንማር በልጆቻችን እንዳንወቀስ !!
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 6 месяцев назад
በትክክክል
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በሐይሉ ያቆመህ ድንቅ ምጡቅ፣ መልካም መሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን፣ እናግዝሃለን በርታልን፣ ጠላቶቻችንን ልቦና ይስጣቸው፣ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ክፍዎችን ሁሉ ይጣልልን፣ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@usermyname3880
@usermyname3880 6 месяцев назад
አብቹ እሩቅ አስቢ ምርጡ መሪችምን ፈጣሪ ከክፉውች ይጠብቅክ ❤❤❤❤
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 6 месяцев назад
አብቹ እናቴ ስትመርቅ ሆድ ይመርቅ ትላለች የውስጥህን የሚያየው የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያን ያሰብካት ቦታ ደርሳ ለማየት ያብቃህ ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ❤
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 6 месяцев назад
አሜን🙌🏿አሜን 🤲🏽አሜን🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@getenttadess3182
@getenttadess3182 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን
@girmaworku7851
@girmaworku7851 6 месяцев назад
በርታልን ውዱ መሪያቸውን!! ሑሌም ወደፊት፣ቸሩ ፈጣሪአችን ይርደዳህ!! የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወድሐል፣ያደንቅሐል!! እኔም በጣም አድናቂህ ነኝ፣ከምድረ አሜሪካ።
@kasdelta195
@kasdelta195 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ እድለኛ ነች እንዲህ አይነት መሪ በማግኘቷ።አንዳንዶች አላሰራ ብለው እዳ ሆኑብን እንጂ መፅሐፈ ቅዱስ እንዳለው :-ነብይ በአገሩ አይከበርም የሚባለው ሆነብን ።ያም ሆነ ይህ አብቹ ከጎንህ ያለነው ብዝዎች ነን አይዞህ በርታ።
@kirubelteshome2493
@kirubelteshome2493 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ተመስገን ይህንን ድንቅ መሪ ለኢትዮጵያዬ ስለሰጠህ!!!!!!!!
@user-dq2lv4nl3q
@user-dq2lv4nl3q 6 месяцев назад
ante tshalelek kesu
@dessefamily
@dessefamily 6 месяцев назад
አሜን
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 6 месяцев назад
አቢቹ የተግባር ሰው በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ነው
@solomonalemayehu4801
@solomonalemayehu4801 6 месяцев назад
በእውነት የእግዚአብሔር ታምራት ይብዛልህ።እግዚአብሔር በትክክል ለዚህች አገር መሪ አድርጎ እንደጠራህ ተጨባጭ ታምራት እና ምልክቶች እያየን ነው።አሁንም በቂሮስ ላይ የነበረው ቅባት እና የመሪነት ጥበብ በመቶ እጥፍ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ያብዛልህ!!!
@letabedasso1195
@letabedasso1195 6 месяцев назад
Amen
@letabedasso1195
@letabedasso1195 6 месяцев назад
God bless you our teacher and leader.
@abreham2010
@abreham2010 6 месяцев назад
ለመዋሸት አብይ ስንት ይከፍልሃል? በደም የጠማው አብይ ስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የማትጨነቅ እውር ነህ። ኢትዮጵያ በእሱ ስር ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ትገኛለች።
@paulostube410
@paulostube410 6 месяцев назад
አሽቃባጭ
@kirubelteshome2493
@kirubelteshome2493 6 месяцев назад
Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-hu4hw6cz6h
@user-hu4hw6cz6h 6 месяцев назад
ብራቮ ክቡር መሪያችን !
@christianeshale6621
@christianeshale6621 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ተመልከት አላማህን ተከተለው መሪሕን 🇪🇹
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 6 месяцев назад
ጀግና በርታልን አንተ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካም ኩራት ነህ በርታ ያስጀመረህ እግዚአብሔር እጅህን ይዞ ያስጨርሰሃል አሉ ብርቱ ላንተ የሚጸልዩ በርታ። እነአሜኬላም እነእንክርዳድም አይናቸው እያየ አገራችን ታድጋለች
@selam-lehegera
@selam-lehegera 6 месяцев назад
እጅ እግሩ ተጠርንፎ ተአምር እያሰያ ያለ ድንቅ መሪ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አላህ ያግዝህ ሚሊዮኖች ተረድቷሃል
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 6 месяцев назад
በትክክል
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 6 месяцев назад
አንተ ውዱ መሪያችን አብቹ አባመላ ማርሽ ቀያሪው በርታልን ይህንን ልማት እያዩ ነው አዳድስ አጀንዳ እየሰጡ ልማታችንን ጎልቶ እንዳይወጣ የሚያደርጉ የኢትዩጵያ ፀሮች የስራቸውን ይስጣቸው
@edendak5588
@edendak5588 6 месяцев назад
Wow that's good news. I know you will do it❤❤❤❤❤❤ May God with you.
@user-cw6mv3mz9s
@user-cw6mv3mz9s 6 месяцев назад
ጌታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ለትውልድ የሚልፍ ስራ ስርተህ ለታርኪ አሳልፈህ ብትሄድም ትውልድ በግዜው ይመስግንሃል ተባረክ ።
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 6 месяцев назад
Seyitan pente
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 6 месяцев назад
@@gheremewaraghaw4993ቱቱቱቱቱ
@user-yz1bx4ho7g
@user-yz1bx4ho7g 6 месяцев назад
ትሁቱ መሪያችን ❤❤❤እንወድሃለን ❤❤❤
@samiabera7894
@samiabera7894 6 месяцев назад
ረጅም ዕድሜ መሪያችን
@tewodrostelila9495
@tewodrostelila9495 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ አንበሳ መሪ አንተ ታላቅ ባለ ራእይ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 6 месяцев назад
Ayi Galla
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 6 месяцев назад
ምርጡ መንግስታችን በርታ እግዚአብሔር እስከቤተሰብህ እቅፍ ድግፍ አርጏ ይጠብቅልን ለኔ 4ኛ መንግስቴ ነህ እዳንተ አይነት አላየሁም በአለምም ያንተ አይነት ታታሪ መሪ ያለ አይመስለኝም በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ ሚባል አይነት ሆነብን እንጂ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 6 месяцев назад
ሺህ ዓመት ምራ ❤❤❤
@amareshibeshi6658
@amareshibeshi6658 6 месяцев назад
Dr. Abiy ,You are the kind of leader ,i have been longing for long ,I am happy with what has been done so far,with God and your leadership Ethiopia has a hope truly.
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 6 месяцев назад
Julaa Jella 😁😁
@abreham2010
@abreham2010 6 месяцев назад
Abiy Ahmed is a genocider and blood thirsty leader. Were you looking for such a leader?
@asratgrimisso1469
@asratgrimisso1469 6 месяцев назад
GOD BLESS YOU, WE PRAY FOR YOU.
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ በርታ🙏🙏🙏🙏
@user-bk8qt6ge4p
@user-bk8qt6ge4p 6 месяцев назад
ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 6 месяцев назад
Wow! amazing landmark and great Project!!!🙏🙏🙏❤❤❤
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 6 месяцев назад
You Our Great & Wisdom Full Leader I Appreciate &Thanks You.GOD IS With You.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Baayee Galattoom.
@ElameboDasaleng-eb3wg
@ElameboDasaleng-eb3wg 6 месяцев назад
We love so much you're our hero
@zenagirma8230
@zenagirma8230 6 месяцев назад
አብቹ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@kidistruga1619
@kidistruga1619 6 месяцев назад
ይገርማል !!!እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑን ማየት ያልቻሉት ያሳዝናሉ !!!!እግዚአብሔር ገና ያከብርሀል !!! ሀማ በቆፈረው ጉርጉአድ እራሱ እንደገባበት ጠላቶችህን ሁሉ በቆፈርት ጉርጉአድ እንደሚገቡ አልጠራጠም !!!የረዳ አምላክ የተባረከ ይሁን!!!!
@dessefamily
@dessefamily 6 месяцев назад
በትክክል
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 6 месяцев назад
አሜን
@hd9454
@hd9454 6 месяцев назад
Whatever the situation of the country, this is an encouraging news, hope it succeed
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
@JMCH555
@JMCH555 6 месяцев назад
Abichu the best leader we ever had🇪🇹… visionary leader 🙏
@user-cf3jy7md3o
@user-cf3jy7md3o 6 месяцев назад
ፈጣሪ ብርቱካን ይሥጥህ
@user-yz1bx4ho7g
@user-yz1bx4ho7g 6 месяцев назад
what do you mean?
@gettyasnake1183
@gettyasnake1183 6 месяцев назад
Dr. Abiy, I pray to God to bless and protect you. May all your dreams for Ethiopia be fulfilled!!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 6 месяцев назад
ውድ ወንድማችን ዓቢይ አህመድ አንተ ስለእውነት ከሆነ ሌት ተቀን ትሰራለህ ማን እንደአንተ ? አንተ የሰራኸው ለአገራችን ምርጥ ስራ ማንም አይሰራም ለአገር ቀናኢነት የሌላቸው ሰዎች አገራችን እንዳትለማ ህዝቡ እረፍት እንዳያገኝ በምቀኝነትና በቅናት መንፈስ አእምሮአቸው የታወረ ነው ግን አንተ የአዞ ቆዳ ለብሰህ ስራህን ፊት አውጥተሃል ሌላ የምልህ የለምና" እኔ ለአገሬ ኢትዮጵያ ደምቼ ቆስዬ ህይወቴ የተረፈበርታ ነው ምን ሰራሁላት ምን አደረኩላት ብዬ የማምን እንጂ ምን አደረገችልኝ ብዬ የማብጠለጥላት አይደለሁም" በርታ በርታ ፈጣሪ ያበርታ የምትሰራው ለሀገር ነው ታሪክ ያመሰግንሃል።!!!
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 6 месяцев назад
በትክክል እናመሰግንሃለን🙏🏽💪🏾👑 ለአገርህ የተዋደቅክ ጀግና😢😢😢 አባቴ ባለቤቴ ወንድሜ ከአስመራ ተባረው👮🏽‍♂️ ለልመና ከተጋፈጡት ውስጥ ነበሩ ይሄን ደግሞ አሳየን እግዚአብሔር ይመስገን🙌🏿🤲🏽🙏🏽
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 6 месяцев назад
@@abbechuyamyhero7507 የእኔው ነሽ ተመሳሳይ እኔ በአካል የነበርኩበት ነኝ!
@tewodroslemma6125
@tewodroslemma6125 6 месяцев назад
Dear Pm affectionately love to call you "ABechu";you are always a great visionary, may God be with you every step you go ahead for the progress of our country,
@user-rh1cm7ss9q
@user-rh1cm7ss9q 6 месяцев назад
You're so blessed ! God with you
@etaneshhoda3060
@etaneshhoda3060 6 месяцев назад
What a positive mindset, I am very happy for the priminster, you are a really great role model for many people
@user-uo7eo7rs1n
@user-uo7eo7rs1n 6 месяцев назад
አምበሳችን በርታ ❤❤❤❤
@atsedezewde6777
@atsedezewde6777 6 месяцев назад
ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ድንቅ ስጦታ ዘመንህ ይባረክ ገና ብዙ ታሳየናለህ ክእ/ር ጋር
@belayneshali4617
@belayneshali4617 6 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ ሁልጊዜም ይምራህ በርታ ወንድሜ።
@user-ms9vf9cr1n
@user-ms9vf9cr1n 6 месяцев назад
God grants all the good things in your life
@ElameboDasaleng-eb3wg
@ElameboDasaleng-eb3wg 6 месяцев назад
አብያችን ሁሌም ከጎንህ ነን አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
@Johnnygeb2193
@Johnnygeb2193 6 месяцев назад
God bless you PM and God bless Ethiopia.
@lubabaseid7120
@lubabaseid7120 6 месяцев назад
ጀግና መሪ ፈጣሪ ይከተል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉አብቹ ጀግና ልዩ ነክ
@wofit
@wofit 6 месяцев назад
ጠላቶቻችን ዶ/ር አብይን የሚጠሉተ በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ባለው በጣም ፈጣን የእድገት ጉዞ ምክንያት ነው ።አላህ የሰጠንን ብዙ ድንቅ ራእይ ያለውን ሰርቶ እሚያሰራ መሪያችንን ጤናና ብርታቱን አላህ ይሰጠው። ❤❤❤ ቀጥሎ ምን እንደሚያስመርቅ ለማየት ጓጉቻለሁ
@burkabulasho7130
@burkabulasho7130 6 месяцев назад
Long leave........... Dr Abiy is a strategic and transformative leader. Its a great progress.
@etaneshhoda3060
@etaneshhoda3060 6 месяцев назад
Thank you, Dr. abiye, for your courages work 💖
@user-qs3hu3fo5u
@user-qs3hu3fo5u 6 месяцев назад
😊
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 6 месяцев назад
ወደ ሮሜ ሰዎች 13 1፤ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። 2፤ ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። 3፤ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤ 4፤ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። 5፤ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው። 6፤ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና። 7፤ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።ነ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 6 месяцев назад
ቃሉን የማያከብሩ እያወቁ የሚያጠፉትን እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል አብቹ ልቡ ንፁህ ስለሆነ እግዚአብሔር ምንግዜም ይደግፈዋል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏿🙌🏿🙌🏿🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 6 месяцев назад
Thank you prime Minister Dr.Abey 🙏 best leader for all world's best leader number one!!!
@sol9008
@sol9008 6 месяцев назад
እንወድሀለን : ዶ/ር አብይ ሚልዮኖችም ይወዱሀል ::በርታ በመልካም ስራ:: እግዚአብሔር እና እኛ ካንተ ጋር ነን:: We love you Dr Abey , and millions love you too. Keep up the good work. We are with you and God is with you!
@GetachewGMariyam-ch7ii
@GetachewGMariyam-ch7ii 6 месяцев назад
Bravo Ethiopia viva abichu
@user-pc8rb5nk4q
@user-pc8rb5nk4q 6 месяцев назад
አብይ አንተ ምርጥ የኢትዩጵያ መሪ ነህ !!! ገና መቶ አመት ትመራለህ አንተን በሁለት እጃችን ነው የምንመርጥህ ።
@EmushGudeta
@EmushGudeta 6 месяцев назад
Proud of you!God will be with you!
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 6 месяцев назад
ጀግናው ❤
@danilyricsmezmurtranslatio3271
@danilyricsmezmurtranslatio3271 6 месяцев назад
ABICHU we love you
@bayisagada684
@bayisagada684 6 месяцев назад
May God Protect You!
@habtamuregassa2852
@habtamuregassa2852 6 месяцев назад
The pragmatic far sighted visionary leader who walks his talks to ensure Ethiopia's prosperity .His Excellency PM Dr. Abiy Ahmed Ali🙏🙏🙏
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 6 месяцев назад
God bless you PM Dr Abye Ahemed the gift for Ethiopia
@abreham2010
@abreham2010 6 месяцев назад
Yes, he is a genocider and blood thirsty leader. He is a gift of horror and destruction.
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤Tank You Dr Abiy
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 6 месяцев назад
አንበሳው አገሣ አንበሳው አገሣ አብቹዬ ጀግናው ታታሪው ዘንድሮ አንተ ባትደርስላት ለእማማ ኢትዮጵያ በአሁኑ ግዜ መዋብ ሳይሆን ተግጣ እራቁትዋን ያስቀሯት ነበር እግዚአብሔር ጥሎ የማይጥላት ኢትዮጵያዬ ምስኪኗ ደርስክላት አንበሳው ኑርልኝ ክበርኝ ከጅቦች ጋር ተናንቀህ ጎሮሮአቸው ላ ጉብ ብለህ አተረፍካት አሁንም ህልምህን ራእይህን የሰማዩ ንጉስ ይደግፍህ ከጎንህ ይቁምልህ አብቹዬ ውድድድድድድ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾💜💜💜💖💜💖💜💖💜👑👑👑🌺❤️🌺💕🌺❤️🌺💖💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asmarechtedla879
@asmarechtedla879 6 месяцев назад
Gad bless you and your family long live my hero
@yusufomer657
@yusufomer657 6 месяцев назад
አብቹ ምርጥ መርያችን ኑርልን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 6 месяцев назад
ዶር አብይ አህመድ አሊ አንድ ነገር ማወቅ ያለብህ የኢትዮጵያ ሰፊ ህዝብ አንተን በህይወት እስካለህ ድረስ ካንተ ዉጪ ሌላ ማንንም እንደማይመርጥ ሌሎችም የስልጣን ጥመኞች ቁርጡን እንዲያዉቁት ካስፈለገም የጠቅላዪን የአገልግሎት ዘመን የሚመለከተዉን ደንብ እናነሰዋለን ይህን ከአሁኑ ማንም ማወቅ እለበት ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@asi5439
@asi5439 6 месяцев назад
ሀገሬ ውድድ አረግሻለሁ😢😢❤❤
@MuzemilAliye-kl5xn
@MuzemilAliye-kl5xn 6 месяцев назад
እድሜና ጠና ተመኘውል እኛንም ኖረን ምናይ ያደረገን ሌላ ምንም ቃል የለኝም
@girmaendale1790
@girmaendale1790 6 месяцев назад
Thank you so much prime minister. Abiy I'm proud of you. God bless you.
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 6 месяцев назад
yes sir. May God bless you and our lovely country.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 6 месяцев назад
Thank you our hero Dr.Abiy.Long live!
@BisretGebre-dw5ux
@BisretGebre-dw5ux 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የጀመርከውን የብልጽግና ጉዞ ያስጨርስሀል።
@user-io5gf8qv8i
@user-io5gf8qv8i 6 месяцев назад
ድንቅ መሪ አንተ የኛ ተስፋ ኑርልን
@tigisttadesse9546
@tigisttadesse9546 6 месяцев назад
እግዚአብሄር የረዳህ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 6 месяцев назад
አብቹዬ ጀግናችን በርታልን አንበሳዬ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 6 месяцев назад
prime minister Dr Abiy es un héroe para nuestro país 🇪🇹
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 6 месяцев назад
ሚረዳህ ኣጣህ እንጂ መሪያችን ጀግና ነህ❤
@yonassima8168
@yonassima8168 6 месяцев назад
መች አጣ? ለዛ ነው 30 ቢልየን ችግኝ የተተከለው። በንዳዎች ድሮም ነበሩ አሁንም አሉ ወደፊትም ይኖራሉ።
@Adis001
@Adis001 6 месяцев назад
Thanks PM your grate leader ship !!
@user-jn9fx2eh3q
@user-jn9fx2eh3q 6 месяцев назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር እግዚያብሄ ጤናና እድሜ ይስጦት
Далее