Тёмный

“አየር ኃይል እንደሚያግዘኝ ቃል ገብቷል” ሄሊኮፕተር የሰራው ኢትዮጵያዊ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 113 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

18 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 241   
@user-kc5fv4kd9w
@user-kc5fv4kd9w 6 месяцев назад
በርታ ወንድሜ አለምን የቀየሩት እንደአንተ አይነት ጥቂት ሰወች ናቸው።
@mulugetaworkuayele6412
@mulugetaworkuayele6412 6 месяцев назад
ጀግንነት ማለት ይህ ነው:: ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን!
@ElameboDasaleng-eb3wg
@ElameboDasaleng-eb3wg 6 месяцев назад
Excellent my brother keep up እንደዚህ አይነት ሰዎችን በሀገራችን በኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያብዛልን በፈጣር ስም እላምነለሁ ከጦርነት ከቤሔርታኝና ከዘረኝነት ከጎጣኝነት ከብሽሽቅ በእንደዚህ አይነት ሥራዎች ለይ ጊዜያችንን ገንዘንባችንን ሀብታችንን ለሀገራችን ብልጽግና እድገትና ለሰላም እንጠቀምባቸው
@girmadegefaw8017
@girmadegefaw8017 6 месяцев назад
ጎበዝ በቅርቡ በብዙ ነገሮች የተባረከ ነህ እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድሜ ።
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 6 месяцев назад
በርቱ ጋዜጠኞች ብዙ ብዙ ያልተወራላቸው በጣም ጎበዞች ብዙ የሚሰሩ ትውልዶች ስላሉ እየሔዳችሁ ፈልጉ ወደ አደባባይ አውጧቸው ብዙ ያልተባለላቸው ጀግኖች ልጆች አሏት ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹
@Noor-mf3yh
@Noor-mf3yh 6 месяцев назад
ጀግነቺን ፈጠሪ ዪገዘሀ thenk💙🇪🇹🇪🇹💙👑👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑👑
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 6 месяцев назад
Masha'Allahu Tabarekellahu Our Great Hero Ethiopian Scientist Supper Excellent Keep it up on him Allah give you with your All Families Everything You Want Wish and Allah Protect Keep save you with your All Families
@user-qf7yn1fi9n
@user-qf7yn1fi9n 6 месяцев назад
በርታ ወንድሜ አላማህን ፈጣሪ ያሳካልህ ተስፋ መቁረጥ የለም
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 6 месяцев назад
አይዞህ በንድሜ በጣም ጥሩ ጅምር ነዉ እግዚያብሔ ይጠብቅህ ያሰብከዉ ይሳካል በርታ ያሰብከዉን መድሐኒያለም ይርዳህ
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 6 месяцев назад
ጎበዝ በርታ !! ኢትዮጵያ በእናንተ ትልቅ ተስፋ አላት :: ከትንሽ ይጀመራል በትልቅ ይጠቃለላል::አሁን ጊዜው የእውቀት ነው :: እጅህን ይባርከው ወደታች የሚጎትቱህን አትስማቸው::
@sintaayele
@sintaayele 6 месяцев назад
ጎበዝ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በረታልኝ አንደ ቀን አየር ላይ ስትበር የዓለም መንጋገሪያ ትሆናለህ ጀግናው 💪💪በርታ እሺ
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 6 месяцев назад
አዲስ ነገር አልሰራም ነጮች ሰርተውታል።ግን አደንቀዋለሁ ።የአገራችንን ታሪክ ይለውጣል ብዬ አስባለሁ።
@jhonywalker1168
@jhonywalker1168 6 месяцев назад
adis neger mesrat aytebekbetem@@selamawitabraham740-gb6bh
@user-jv6dy8lt3j
@user-jv6dy8lt3j 6 месяцев назад
ኣምበሳ ዛሓወይ❤❤❤❤
@abduljelilseid4624
@abduljelilseid4624 6 месяцев назад
እጅህ ይባረክ!! የዘውትር ፀጋዋ ከሆነው ጦርነት ተላቃ ወደ ታላቅነት የምትመጣበት ቀን ቅርብ መሆኑን የሚያመላክት የፈጠራ ሥራ ነው። ዜና ከመዘገብ በዘለለ እንደ ፋና ላምሮት ተወዳዳሪዎች ስኬቱ እውን የሚሆንበትን መንገድ ብታመቻቹለት ለበርካቶች ተምሳሌት መሆን ይችላል።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 6 месяцев назад
በርታ ወንድማችን።
@abubilal887
@abubilal887 6 месяцев назад
ወንድ ነህ ጎበዝ። ብዙው የአለማችን የአውሮፕላን አምራቾች ሁሉንም መገጣጠሚያ የሚጠቀሙት ከሌላ አገር እያመጡ ነው።አንተ ከውጭ ምንም ሳትጠቀም እዚህ መድረስህ ከልብ ላደንቅህና ላመሰግንህ እወዳለሁ።በርታታታታ
@God-db9vp
@God-db9vp 6 месяцев назад
ኣንተም ጎበዝ ነህ።
@hamelmalkahsay1535
@hamelmalkahsay1535 6 месяцев назад
በርታ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@mickyonline8797
@mickyonline8797 6 месяцев назад
ለዚህ ነው እኮ በአገሬ ተስፋ የማልቆርጠው
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 6 месяцев назад
የኔ ጀግና በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonb9458
@solomonb9458 6 месяцев назад
Impressive. He deserves encouragements and all necessary financial support. Wishing you every success in your endeavor👏
@Woldisha
@Woldisha 6 месяцев назад
አይዞህ ወንድሜ በርታ...!!!
@AddisGetaye
@AddisGetaye 6 месяцев назад
አይይይይ ኮራሁብህ ወንድሜ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን 🙏🙏
@sambozamamboza6508
@sambozamamboza6508 6 месяцев назад
Bravo 👏 that is a good start hope investors will help you a thousand miles journey start with first foot steps good luck.👍🍀
@mid19544
@mid19544 6 месяцев назад
ድሮም የሀጋርቷ ታስፋ እነንታ ነቹ በርታ ግዜ ማቶ እስክትበረር
@pauloskasahun
@pauloskasahun 6 месяцев назад
Wow, This Person should be appreciated and Ethiopian Airline and Airforce should work with him.
@temesgentemesgen1310
@temesgentemesgen1310 6 месяцев назад
ጀግና በርታ ❤❤❤
@asmeretmesfin5413
@asmeretmesfin5413 6 месяцев назад
Bravo 👏
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 6 месяцев назад
በርታ ጎበዝ
@BenKifle-vr5ux
@BenKifle-vr5ux 6 месяцев назад
I am so proud of you especially your outstanding projects you are showing the world a miracle project to impact your future plan, especially your creation is an excellent idea 💡 may God bless you.
@ergbyoutube2778
@ergbyoutube2778 6 месяцев назад
በርታ ኢትዮጵያ ትቅደም 🥰🇪🇹❤️🇪🇹
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 6 месяцев назад
በርቱ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ አሸንፋለች ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከጀግናው አብቺጋር ወደፊት 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@wediweyinking
@wediweyinking 6 месяцев назад
😂😂😂
@standfortruth4618
@standfortruth4618 6 месяцев назад
ጀግና እግዛብሄር አላማህን ያሣካዉ
@user-bq8bl8vb2h
@user-bq8bl8vb2h 6 месяцев назад
i am so proud of you
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 6 месяцев назад
ጎበዝ
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 6 месяцев назад
ትግራዋይ በሁሉም በትምህርት ሳይቀር ጎበዝ ነው።
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 6 месяцев назад
ጎበዝ እግዚአብሔር ይርዳህ
@bisratgirma
@bisratgirma 6 месяцев назад
A Beautiful Mind 🙏🙏🙏
@ebrahim3273
@ebrahim3273 6 месяцев назад
ማሻአላህ በርታ
@abichugobana9509
@abichugobana9509 6 месяцев назад
wonderful! huge respect to this smart fellow. Keep the work harder. Make "safety first" in your work. Because, we don't wanna miss such smart fellow.
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 6 месяцев назад
ጎበዝ🎉
@romantadesse4110
@romantadesse4110 6 месяцев назад
ዋው ጀግና ነህ በርታ
@KAKUHAARANETHIOPIAYears
@KAKUHAARANETHIOPIAYears 6 месяцев назад
#wow!እንደዚህ አይነት ግሩም የሆኑ ሰወችእያሉን ,በዘር ያፋጁናል!!! Have mercy lord on my nation. may my Lord gives you more wisdom and knowledge to increase over your enemy...
@esubalewwalle8703
@esubalewwalle8703 6 месяцев назад
I wounder your effort, keep going bro.
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 6 месяцев назад
Wonderful and inspiring story. Berta and keep it up!
@user-ry5qt5mj5z
@user-ry5qt5mj5z 6 месяцев назад
ጀግና
@wongelhaddis1404
@wongelhaddis1404 6 месяцев назад
wow. Amazing
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 6 месяцев назад
Wonderful!!!
@drferahadin
@drferahadin 6 месяцев назад
wow! keep going bro! Appreciated alot!
@alemuteka351
@alemuteka351 6 месяцев назад
አቦ እግዚአብሔር ለስኬት ያብቃህ ያሰብክበት ያድርስህ
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 6 месяцев назад
በርታ በጣም ጥራት አለው እስካሁን ከተሰሩት በርታ
@filmongher5969
@filmongher5969 6 месяцев назад
good job excellent
@garumaabdisa8764
@garumaabdisa8764 6 месяцев назад
Go ahead it is amazing !! Never give up you will be exemplary to Africans not only for Ethiopians.
@Ab-io9rx
@Ab-io9rx 6 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ግሩም የሆኑ ሰወችእያሉን ፖለቲከኞች በዘር ያፋጁናል
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 6 месяцев назад
እውነት ብለሃል ውንድሜ ድንቅ ሃሳብ ነው እኛ ለፓሎቲክኞች እና ዘረኞች መስጠት የለብንም እኛ ለእንዲህ ቴክኖሎጂ ፈጣሪውች ማበራታት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እንዲህ ኣይነቶችን ይብዛልን እሜን እሜን
@haimont9075
@haimont9075 5 месяцев назад
ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ ወንድሜ
@tadetemben6922
@tadetemben6922 6 месяцев назад
ሓውና በርተዐልና
@tewodroskassa7078
@tewodroskassa7078 6 месяцев назад
berta betam gobez arif new inde ante yalu sewochn egziabher yabzaln
@user-zm5os9kg4h
@user-zm5os9kg4h 4 месяца назад
Vvvvvvvery goooood
@sileshiedo7097
@sileshiedo7097 6 месяцев назад
Ambesa 🎉 I rely emmpressed by ur Efforts. Ketilebet
@user-ox9lg1ww5h
@user-ox9lg1ww5h 6 месяцев назад
❤️💕❤️💕❤️💕 Bareta Wonedealame
@stonemdrmdr8315
@stonemdrmdr8315 6 месяцев назад
Brilliant man!!
@Maranta-vm9oc
@Maranta-vm9oc 3 месяца назад
❤❤❤berta
@deksisaguta5635
@deksisaguta5635 6 месяцев назад
wonder full
@miftahmeky3205
@miftahmeky3205 6 месяцев назад
ይሄን ሰው ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም።
@retadinka1346
@retadinka1346 6 месяцев назад
አንተ ብርቅ ነህ ያንተ አይነት ያብዛልን
@daadhigd893
@daadhigd893 6 месяцев назад
ጀግና!!!
@MesataKefe
@MesataKefe 6 месяцев назад
Great ! keep it up bro !!!!!!!
@user-jt5vf4xl6p
@user-jt5vf4xl6p 6 месяцев назад
Stay Blessed
@digessa
@digessa 6 месяцев назад
ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ፤ በርታ! የኤሌክትሮኒክስ ዝንባሌህን ተጠቅመህ ወደ ኳድኮፕተር ፈጠራ ብታተኩር የበለጠ ውጤት ታገኛለህ ብዬ አምናለሁ ።
@mahirkemal2073
@mahirkemal2073 6 месяцев назад
Hats off 🎉🎉🎉
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤wawu berita
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 6 месяцев назад
እንዳልከው lift force ጀነሬት አድርጋ 3 ደቂቃ አየር ላይ ከቆየች አሪፍ ስኬት ነው በርታልን
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 6 месяцев назад
Woooooow
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 6 месяцев назад
Great Great Great Great Great
@user-ho4yu7zm1w
@user-ho4yu7zm1w 6 месяцев назад
ከምርጥ ምርጥ ታዲያ ለዚህ ልጅ መአንግስት ምን አሰበ ግን የበታቹ ነው አስቸጋሪ ምን ታረገዋለህ ፈጣሪ ይርዳህ
@DugumaYoseph
@DugumaYoseph 6 месяцев назад
Jabaadhu jabaako waaqayyo sif haa milkeessu mullaata ke.
@millionlucky3742
@millionlucky3742 6 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ሰዎች በውጭ አለም ቢሆኑ የት በደረሱ ነበር ያልታደለች ሀገር
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 6 месяцев назад
ለቱሪዝም ,ለሆስፒታል , ለግለስብ ሀብታሞች , ለእርሻ, ለፕሊስ የመሳሰሉት ትሸጣለህ በርታ ❗️👏👏👏👏👏👏👏👏
@engidamekonen
@engidamekonen 6 месяцев назад
betam gobez berta
@EliasNegash-rz4nx
@EliasNegash-rz4nx 6 месяцев назад
jegna 😍ebe legese😍 ye 🤩tigray🤩 lij 😍😍
@user-cs5wn3hw3y
@user-cs5wn3hw3y 5 месяцев назад
በርታ ወንድማችን. እስካሁን በአፍሪካ በራሡ ሠርቶ የተሣካ ሂሊኮፖተር ያበረረወ ዮጋንዳ ወስጥ የሚኖር ሠወ ነወ
@sonymesfin
@sonymesfin 6 месяцев назад
jegna Berta egzibher yirdah
@ominej4055
@ominej4055 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 6 месяцев назад
Egzabhier Amlak hasabhn yasakalh .
@dagnemelkamu434
@dagnemelkamu434 6 месяцев назад
ሲበር ንገሩን
@azmaric
@azmaric 6 месяцев назад
ayberim
@urgeejo87
@urgeejo87 5 месяцев назад
Firestly Thank you brother I apprecate your work is very intresting, Secondly at your convinent time please contact Ethiopia Innovetion and Technlogy ministery , prime minister office and addis ababa science and technology university may these office encarage you!
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 6 месяцев назад
Great achievement! But does it fly?
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 6 месяцев назад
ሊረዳ ይገባል
@berukgetachew5864
@berukgetachew5864 6 месяцев назад
ይቻላል! ባርኔጣዬን አንስቼልሃለሁ።
@kingdomstatesimon678
@kingdomstatesimon678 6 месяцев назад
If the reporter had shown the three minutes flying it would have been more fun.
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 6 месяцев назад
ለምን ሲበር አይታይም ?
@kudaguna3730
@kudaguna3730 6 месяцев назад
መቼ በረረች
@user-ht6ir9zw8z
@user-ht6ir9zw8z 6 месяцев назад
Gobezz began bertaa
@nathanberihu2604
@nathanberihu2604 6 месяцев назад
ስራው መልካምና የሚበረታታ ቢሆንም በአየር ላይ ሲበር ብናየው መልካም ነበር
@Atinkut123
@Atinkut123 6 месяцев назад
Ewnet lemenager, endih aynet sira betam yemiberetata ena yibel yemiasbl new. Kehulum belay degmo betesfa mesrat betegbar ewn hono taytobetal. Edeg temendeg, edme na tena yistlign.
@knopeace
@knopeace 6 месяцев назад
ይሄ ሰውየ ፈረንጅ አገር ተወልዶ ቢሆን ኖሮ በጣም ገራሚ ፈጠራዎች ይሰራ ነበር:: እዚ መናጢ አገር ተወልዶ ምን ያርግ:: ለማንኛውም እግዚአብሔር ያሳካለት
@user-kx2jc9ks8i
@user-kx2jc9ks8i 6 месяцев назад
😊. 😊 😊
@mmennurr
@mmennurr 6 месяцев назад
The engineering of helicopters is tougher than airplane. If u do it's best.
@jhonywalker1168
@jhonywalker1168 6 месяцев назад
of course its dangerous too, i wish him safety and success.
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 месяцев назад
ፋና ምን ይሻላችኋል ይቁረጣችሁና ሲበር ብታሳዬ ብዙ ወጣት የሚያነቃቃ ሆኖ ሳለ
@bobsmart8302
@bobsmart8302 6 месяцев назад
Where is the Lift?
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z 6 месяцев назад
ይህ ስራ በእንዱሰትሪ መልከ ለመቀጠል ባለ. ሐብት ያሰፈልገዋል ጉዳዩ ያለቀ. ነው
Далее
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 2,8 млн
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
ዓይናችን -ይሰራል ? Etv | Ethiopia | News
35:00
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 2,8 млн