Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 56 тыс.
50% 1

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Опубликовано:

 

22 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@tigisthunduma-jg6ho
@tigisthunduma-jg6ho 6 месяцев назад
አይን እያያ አለማመስገን ክፋትነው?? ይህ የእውነተኛ የሀገር ፍቅርነው ከስሩ ቁጭብላችሁ ሕዝብ እንዲጠላውለማድረግ የምትጥሩ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ሰርቱ ከማሳየት ሌላምንአለ።።።።።
@befakadutamrat3817
@befakadutamrat3817 6 месяцев назад
ድንቅ መሪ በተዋጉ ቁጥር የምጠነክር በጠሉ ቁጥር የምትወደድ ጠላቶች እያዩ ፈጣሪ ከክብ ወደ ክብር የሚያግዚ ድንቅ መሪ ❤❤❤❤
@solomonadugna8115
@solomonadugna8115 6 месяцев назад
ደስ በሚል አገላለፅ ነው የፃፋከው።
@Only-true-
@Only-true- 6 месяцев назад
ዋውውው❤❤❤❤❤❤❤ አንተ የሰለሞን ጥበብ እግዚአብሔር የባረከህ ነህ።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 6 месяцев назад
ዋው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ይሄ ሁሉ የአንተ የጭንቂላትህ ውጤት ነው ና ተባረክልን የሚቀጥል ትውልድ እጅግ በጣም ያመሰግንሃል በርታልን❤❤❤❤❤❤
@user-pq3ob3rq7b
@user-pq3ob3rq7b 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል ፡
@mulugetachew532
@mulugetachew532 6 месяцев назад
እያዬን የማናይ የሚደንቅን የማናደንቅ በጥላቻ የታወርን ምን አንባላለን ልቦና ይሰጠን ወደማተዋልየይመልሰን
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 6 месяцев назад
💕🙏💕አሜን ልቦና ማስተዋል ይስጠን !!
@Milsmek
@Milsmek 6 месяцев назад
Wow such an amazing leadership, No leader in my life time has done what you are doing for my country. I left Ethiopia at age 11 every year i went back because of the love i have. It use to make so sad how hard it is for many people at the time however in the past 3 years the changes that's happening will bring freedom to all. Also people like me will go back as we have a blessed land. It will take years for all to benefit but every one will if we can all be with our leader and one Ethiopia.
@user-io5gf8qv8i
@user-io5gf8qv8i 6 месяцев назад
የሚገርም አእምሮ ነው ይሄንን አስቦ እዚህ ቦታ ላይ እንዲሠራ ያደረገ አብቹ ኑርልን በርታ ጨበራ ጩርጩራ ለመሄድ የማየት ያብቃኝ እላለሁ
@bezubb3137
@bezubb3137 6 месяцев назад
አብቹ አባቢያ አባመላ ጀግና የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች መሪ የቁርጥ ቀን ልጅ ሺ ዓመት ንገስልን💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🍁🌲🌻🌳🌻🍁🌲🌻🌳🌹🍁🌲🌻🌳🌹🍁🌲🌻🌳🌹🍁🌲🌻🌳🌹🍁🌲🌻🌳🌹🍁🌲💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@alephdesign82
@alephdesign82 6 месяцев назад
ውዱ መሪያችን ሰለ አንተ ሁልጊዜ አግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ። ዘመንህ ትውልድህ አእምሮህ ይባረክ።
@adisbiru9888
@adisbiru9888 6 месяцев назад
ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ!!!
@MesataKefe
@MesataKefe 6 месяцев назад
Alhamdulila, thanks to GOD for giving Us a PM like you and made us to be beside you. May Allah Bless you More
@fantuhailu6618
@fantuhailu6618 6 месяцев назад
I just want to say thank you for our BELOVED PM. and others who participate in this success, thanks 🙏
@abdbula5288
@abdbula5288 6 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚያምርና የሚማርክ ሥራ! ❤ መልካሙ መሪያችን በርታልን። በቅንነት የምትሰሩ የሀገሬ ልጆች በርቱ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 месяцев назад
ዋዉ ዋዉ ድንቅ ፕሮጀክቶችን እያየን ነዉ ምስጋና ለመሪያችን አብቹና ስራዉን አብረዉ ዉብ አድርገዉ ለሚሰሩ ኢትዮጵያዉያን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 6 месяцев назад
የእኛ መሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ስጦታ እጅግ እናመሰግናለን አብቹ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagmawii.e.4800
@dagmawii.e.4800 6 месяцев назад
❤ thank you! Again, one day at a time; always forward
@tsiongirma6156
@tsiongirma6156 6 месяцев назад
አሜን! እግዚያብሄር ይመስገን::
@jo.111
@jo.111 6 месяцев назад
ከማዳመጥ ማውራት ከመስራት ማፍረስ ከሚወድ ሰው ጋር እኩል መራመድ አይቻልም በርታ ቀጥል።
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 6 месяцев назад
አብቹ በእውነት አንተ ስራ እኛ በብሄር እና በጽንፈኝነት ታውረን መከራችንን እናያለን
@user-oj3ve6yu5k
@user-oj3ve6yu5k 6 месяцев назад
እትዮጵያን አሏህ ሰላም ያድርግልን ሰላም ከላ ምንመኛው ናገር ውሉም አለ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 6 месяцев назад
ጀምሮ ያልጨረሰው የተናገረውን ያላደረገው ምን እለ ጠላት ብዙ ሲያወራ እቢቹ እያስደመመን ነው ኢትዯጵያ ሁሌም ትቀጥላለች😍😍😍
@user-hj8rz3jz5x
@user-hj8rz3jz5x 6 месяцев назад
አብቹ❤❤አብቹ❤❤❤አንተ ብቻ ገስግስ ምቀኛ ይበድ
@dao-107
@dao-107 6 месяцев назад
የውሻ ልጅ በህፃናት ደም ነው?
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 6 месяцев назад
አብቹየ አላህ ከፊትህም ከሆላህም ይከተልህ አንተ የኢትዩጵያ ጀግና ምርጡ መሪየ. እነቅቅኖችም ቻሉት ኢትዩጵያ አትፈርስም እናንተ ግን ትፈርሳላችሁ የግዜ ጉዳይ ነው አላህም ዋጋችሁን ይሰጣችሆል ግዜ መልስ ይሰጣል
@awashentrtainment6801
@awashentrtainment6801 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይርዳህ የኑሮውንም ሁኔታ ትግልህ ይቀጥል
@Solomon.A272
@Solomon.A272 6 месяцев назад
Thank you for PM, Doctor Abiy Ahmed, for your vision and effort for those amazing and beautiful resorts, and we will be coming to see this beautiful place very soon. Thanks again for your kindness and support 🙏 we are millions of ethiopian people understanding and support, and we believe that your leadership is important for our country prosperity again. Thank you, and God bless 🇪🇹 ❤❤❤❤ We love our PM.
@samsonhelufes2816
@samsonhelufes2816 6 месяцев назад
Viva abicho
@alias784
@alias784 6 месяцев назад
🙏 ሰላሙ አማኑ ያምጣልን መልካሙ ሁሉ ያድለን ጨበራ ጩርጩራ በጣም ያምራል አላህ አብዝቶ ይጠብቀን 🤲🤲🤲
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 месяцев назад
እብያችን ኑርልን እግዚአብሔር ን ይዘህ ነውና ያለምካትን ኢትዮጵያን ታያታለህ ከስርህ እስከ ፈረንጅ ሀግር ያሉትን ጠላቶችህን እርግፍ ያድርግልህ በጣም እንወድሃልን:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 6 месяцев назад
ባለራዕዩ መሪ ዘመንክ ይባርክ ከድህነት ወደ ብልፅግና ጉዞ ይቀጥላል !!!
@Mella341
@Mella341 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ❤!
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 6 месяцев назад
አብቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ስጦታ ኑርልን ለምትሰራሁ ሁሉ ስራ እውቅናችን ከፍ ያለ ነው
@andersonclark6041
@andersonclark6041 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ዶር እብይን ይባርክ🙏
@Obsee-le4yp
@Obsee-le4yp 6 месяцев назад
Amen
@Addistoday
@Addistoday 6 месяцев назад
ቱሪስት በብዛት እንዲመጣ ከምንም በላይ ጦርነት መቆም አለበት! የተሰራው ስራ ጥሩ ነው!
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 6 месяцев назад
ደስ ሲል ሄጄ እዝናናለሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ዉብ እኮ ነሽ ይሄ ድህነታችን አንድ ቀን ታሪክ ይሆናል ብዬ በፈጣሪ ተስፋ አረጋለሁ እኛም እንሰራለን እሱም የጃችንን ስራ ይባርካል
@user-ot1nf6bf5r
@user-ot1nf6bf5r 6 месяцев назад
Thank you, God, for keeping me alive to see this day
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 6 месяцев назад
Wow very owsome and fabulous place to be. Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐 day by day with all aspects this ones the best of the best. Thank you Abbch for your amazing leadership to reveal our countries hiding resources to make brightest future for the coming generations. Long life and health for my beloved Abbch. Amen
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 6 месяцев назад
ስርቶ የሚያሰራ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ዶ/ር ዕብይ አሕመድን ከልብ እናከብራለን እናመሰግናለን, ፈጣሪ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥዎ:: ❤❤🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@Mulu-qk7ly
@Mulu-qk7ly 6 месяцев назад
የሚደንቅ ሥራ ነው ዘመንህ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልህ
@elitube8652
@elitube8652 6 месяцев назад
My daughter will be there to take advantage of this huge deal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addislij3053
@addislij3053 6 месяцев назад
Beautiful! God willing I will visit one day 🙏🏽 thank you for continuing to make Ethiopia more and more beautiful ❤ God bless Ethiopia 🇪🇹
@alemuayele5605
@alemuayele5605 6 месяцев назад
Very good
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 6 месяцев назад
Amen!!! Thank you my dear prime minister!!!
@degitubakana1352
@degitubakana1352 6 месяцев назад
abichuu ❤🎉
@silas8349
@silas8349 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ ወደፊት ጠላቶቻችን ወደ ወደኋላ
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 6 месяцев назад
ውዱ መሪያችን❤❤❤❤❤❤
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 6 месяцев назад
አብቹ ❤❤❤❤❤❤
@misrakberehanu6449
@misrakberehanu6449 6 месяцев назад
🤮🤮🤮
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 6 месяцев назад
@@misrakberehanu6449 ምቀኛ
@farukpestry36
@farukpestry36 6 месяцев назад
ሺ ዓመት ጤና እና ስልጣን ታማኝውልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yn9di5ng8r
@user-yn9di5ng8r 6 месяцев назад
ጀግና መሪዬ እ/ር እረጅም እድሜናጤና የስጥልን
@habtamuolke5866
@habtamuolke5866 6 месяцев назад
You are a real Ethiopian man You have too many dreams in your mind. I know that keeps going to your loyalty. Your kindness , I appreciate you.. don't give up .
@anilkumarkumar1257
@anilkumarkumar1257 6 месяцев назад
መሪያችን ኣብይ አህመድ አላሃ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ይስጥህ እሄን የመሰለ ምቹ በሆነቦታ የምያምር ስራ ስላሳየሀን እናመሰግናለን ኣላሃ ያግዝህ❤❤❤❤❤❤
@user-zf9hx1ib4tfetudinzeinu
@user-zf9hx1ib4tfetudinzeinu 6 месяцев назад
nice
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 6 месяцев назад
Abehuyeee alasarahe alueje atasi balanituk ayemero yesira saw nabarek wudaa fatare kataga yehuni yagzihe wudu mereyee🙏🙏🙏🙏🙏💚💛♥️
@kidistruga1619
@kidistruga1619 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ዳዊትን እንደልቤ ተብሎ የተጠራ ነበረ መፀሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ግን በብዙ መከራ ከአለፈ በኋላ ግን ንግስናውን ቀጠል ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ያለለትን የሚያስጥል ምንም ማንም የሚያስጥለው ሀይል የለም የተከለው የታመነ ነው !!!
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 6 месяцев назад
ኢትዮጲያ❤🎉
@alemabebe6824
@alemabebe6824 5 месяцев назад
I thank God for giving Ethiopia such brilliant leader, may God bless you. I can’t wait to visit this place.
@ekg2186
@ekg2186 6 месяцев назад
MESRAT YASKEBRAL! MAWERAT YASNKAL!❤
@wengailfetenssa9002
@wengailfetenssa9002 6 месяцев назад
Thanks God! Good Job! Anything better than nothing.
@mekuannentseleshi3322
@mekuannentseleshi3322 3 месяца назад
I can't wait to come see my beloved country thank you all who put your effort to make it more beautiful, it is amazing!!!
@habtamunegash854
@habtamunegash854 6 месяцев назад
my leader!!!!
@yadolij8239
@yadolij8239 6 месяцев назад
You need to make sure there is peace and people can move freely to see your lodges.
@Worldvax
@Worldvax 6 месяцев назад
It’s everyone’s responsibility not just the government.
@kinfebulcha1500
@kinfebulcha1500 6 месяцев назад
I DON'T THINK IT'S HIS LODGE IT'S YOUR LODGE TOO.
@bitsu9928
@bitsu9928 6 месяцев назад
My PM Dr. Abiy, you are really a blessing to Ethiopia's centuries-old problems! God bless you and your government! Long live my hero!
@terytill3652
@terytill3652 6 месяцев назад
ABICHU abamela ልጄን በውጭ የማስተምረው ለሀገሬ ነውባንተ ዘመን ካሰብኩት እንዱ ነው እግዛብሄር ሆይ ላገሬ አብቃኝ 🙏🏾
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 6 месяцев назад
ፈጣሪ ያሳካልሽ ልጅሽንም ከነጮች ዕብዶች ይጠብቅልሽ አይዞሽ።
@directeroffice
@directeroffice 6 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚያምርና የሚማርክ ሥራ! ❤
@encouephrem5799
@encouephrem5799 6 месяцев назад
I would love to return back to my beloved country and help build and contribute in more ways than one. However, what we hear as a diaspora is that our country ETHIOPIA 🇪🇹 is faced with an ongoing tribal conflicts. We are also told we cannot travel out of Addis because of the ongoing war of tribal wars and killings which is why we’re not back. UNITY is what’s hindering our country Ethiopia. Once intermarried and now, completely divided 😢. ❤️🙏🏽
@habebaalamoudi8150
@habebaalamoudi8150 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 6 месяцев назад
you are my hero thank Prime Minister doctor Abi God bless🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@konjozenath8873
@konjozenath8873 6 месяцев назад
ከማነም በላይ ወንድዬ የሚበላው ያካባቢው ተወላጅ ዘፈኝ ምስጋና የገባዋልል ከማንም በፊት ስፍራውን ለሀገር ያስተዋወቀ ጀግና ልጅ ነው
@yonastetemke6109
@yonastetemke6109 6 месяцев назад
የራሳችንን ልህቃን ማድነቅ ስላልለመድን እንጂ፤ ስለጠቅላይ ሚኒስቴራችን እግዚአብሄርን ዘወትር እናመሰግናለን፡፡ ማየት፣ መስራት እና መጠበቅ (መፈቃቀርና መተባበር) እጅግ ልንተገብረዉ የሚገባን ከንጉሳችን የተሰጠ ድንቅ መመሪያ ነዉ፡፡ ይህን አብዝተን ከተገበርን፤ የወረስነዉን ከፍተኛ እዳ ባጠረ ጊዜ ከፍለን ድህነትን ታሪክ እናደርጋለን፡፡ Ethiopia, full of Hope!
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 6 месяцев назад
አብቹ ከአወኩህ ደቂቃ ጀምሮ አድናቂህ መሆኔ እጅግ በጣምምምምምምምም ትክክል መሆኔን ታይቶ የማይጠገበውን የሀገሬን ውበት እንዲህ ፍንትው አርገህ ሰርተህ በማሳየት ስለምታረጋግጥልኝ ጀግናው መሪዬ በጣም አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@zebibreshidreshid6589
@zebibreshidreshid6589 6 месяцев назад
❤❤❤❤ በርታ
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 6 месяцев назад
Good job pp
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 6 месяцев назад
Wow my brilliant leader 👏 ❤❤
@amanueldemisse
@amanueldemisse 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የመረጠ መሪ ዶክተር አብይ በዚህ ዘመን እኔን ልትመራ ስለታደልክ ደግሞም እንደኔም አይነቶችን ልትመራ ጊዜህ ስለሆነ ማስተዋልና ጥበብ እግዚአብሔር እንዲሰጥ ፀሎቴ ነው
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 6 месяцев назад
I AM VERY THANK YOU ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!! MAY THE TRUTH GOD IS BLESSING AND PROTECTING THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS' 🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH FOREVER, AMEN !!! ETHIOPIANS 🇪🇹 !!! MAY THE TRUTH GOD IS BLESSING AND PROTECTING THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! I STRONGLY HAPPY ! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 6 месяцев назад
🇪🇹👉ታላቅ ሀገር በታላቅ መሪ አስደናቂ የስራ ውጤት 🇪🇹👉እንዲህ ውብ ሁና ማየት ምንኛ ያስደስታል 🇪🇹👉መሪያችን እጅግ በጣም ይለያል
@getinetmarkos1648
@getinetmarkos1648 6 месяцев назад
I am very pleasant. i an proud of you. you are hero. you should know well the the land of konta which is blessed with the natural grace.
@MengistuTotoba-sx7vn
@MengistuTotoba-sx7vn 6 месяцев назад
Congratulations 🎈🎈🍀🍀🍀🍀🍀!
@romangebru5846
@romangebru5846 6 месяцев назад
Ethiopia ❤👌❤
@hlinagirma178
@hlinagirma178 6 месяцев назад
@truth2897
@truth2897 6 месяцев назад
,በጣም ደስ ይላል -ጥያቄው ማን ሄዶ ይዝናናል ? ቅድሚያ ለፍትህ እና የህዝብ ደህነት ሠላም ስለሚቀድም እሱ ላይ ቱክረት ተሰጦት ቢሰራ ደስ ይለኛል ቱሪስትም የሚመጣው ካለው ደህነት አንፃር ነው ።
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 6 месяцев назад
እሱን መቼ አጣዉ ጠላቶች ሆነብለዉ ምቀኛ ስለሆኑ እሱን ማሰራት ስለማይፈልጉ ማደናቀፍ የሚፈልጉት ጦርነት እየከቱ
@truth2897
@truth2897 6 месяцев назад
@@fatumamehamed3270 እውነትን ነው ግን አሁን ጥሩ መከላከያ አለው በፊት ከነበረበት ሁኔታ ይሻላል ስለዚህ ቆራጥ ሆኖ ፍትህን ማስፈን ግድ ይላል።
@merem7587
@merem7587 6 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚማርክና የሚያምር ስራ
@Fili160
@Fili160 6 месяцев назад
Abi ahmed u have bright future for ethiopia
@saronsador2156
@saronsador2156 6 месяцев назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ላንተና ለኢትዮጵያ እንጸልያለን። ይህች ምድር የቃልኪዳን ሃገር ናት በርታልን። ብዙዎች ያወራሉ አንተ ዝም ብለህ ትሰራለህ እነሱም ያፍራሉ፡፡ እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ፡፡
@negashgetachewwamanuel9500
@negashgetachewwamanuel9500 6 месяцев назад
The invincible man!
@mekdeseshete9701
@mekdeseshete9701 6 месяцев назад
ከምንም በላይ ሰላም ለኢትዬጴአ
@bettyskincare19
@bettyskincare19 6 месяцев назад
Long live Dr Abiy❤
@jeryadera7932
@jeryadera7932 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@direfasi
@direfasi 6 месяцев назад
God bless you
@mulugetaheyi5338
@mulugetaheyi5338 6 месяцев назад
የኅጥኣን ፈቃድ የክፉዎች ወጥመድ ናት፤ የጻድቃን ሥር ግን ፍሬን ያፈራል። እውነተኛን ነገር የሚናገር ቅን ነገርን ያወራል፤ የሐሰት ምስክር ግን ተንኰልን ያወራል። መጽሐፈ ምሳሌ 12:13,17
@user-xe2fw2wp6p
@user-xe2fw2wp6p 6 месяцев назад
ትኬቱ የት ነው የሚቆረጠው? ኮንታ ወይስ ጂማ?
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 6 месяцев назад
Thank you prime Minister Dr.Abey
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia 6 месяцев назад
Abichu🥰😍😍Jawisawoch tekatelu ahh😂😂😂
@eteneshbent9936
@eteneshbent9936 6 месяцев назад
Rejim idme yitstih ❤❤❤❤
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i 5 месяцев назад
በዳክተር አብይ ላይ ይህንመልካምእሪይ አሰቀምጣ የምድሪችን ወበት እንድና ይ ያረገን ቸሩጌታችን ሰሙ ይባረክ እድሚናጢና ይሰጣቸለመልካም አሳቢዋች ሰለም ሰላምአንድያርገን
@abyssiniasmile2133
@abyssiniasmile2133 6 месяцев назад
Ethiopia is moving for ward
@ubahrage4759
@ubahrage4759 6 месяцев назад
ሀገሬ ውደሻልሁ
@elsaabraham3894
@elsaabraham3894 6 месяцев назад
👏👏👏
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 6 месяцев назад
ከምንም በላይ ቅድሚያ የወገን ሰላም ይበልጣል ሌላው ትርፍ ነው
@beckysta
@beckysta 6 месяцев назад
KING🤩
Далее
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
58:47
Просмотров 10 тыс.