Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 249 тыс.
50% 1

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ

Опубликовано:

 

2 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@engedaworkmeshesha3406
@engedaworkmeshesha3406 4 года назад
ክብርና ሃይል ለመሪያችን ይህን ማእበል በእግዜእብሄር ፍቃድ ትወጣለህ አሜን
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 года назад
አሜን አሜን
@engedaworkmeshesha3406
@engedaworkmeshesha3406 4 года назад
ክብር ለሃገራን - አሜን
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ይህ ዱላ የለመደህዝብ ወለወለህ ፍቅር ለለመዱም ዱላነው የሜገዛቸው ተው ተመለሱ አላህ ልቦና የስጥቸሁ
@kuwaitkuwait945
@kuwaitkuwait945 4 года назад
ሃገራችንን ለመለወጥ ቆርጠህ መነሳትህን አይተዉም የተበሳጩ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች የስልጣን ጥመኞችን ገዳዮችን እግዚአብሔር እግርህ ስር ይጣልልህ ። ጌታ ጉልበት ይሁንህ
@user-kz9jf9vw6d
@user-kz9jf9vw6d 4 года назад
አይ አብዩ ወንድሜ ማንም ሊገባውና ሊረዳህ አይችልም አንተ ብቻህን ስንቱን ትዘልቀው አይዞህ ከጎንህ ነን።
@hawliyeenatwanafaki1386
@hawliyeenatwanafaki1386 4 года назад
አይ አብይ ወላሂ አሁንስ አሳዘንከኝ በአንተ የስልጣን ዘመን ፈተና በዛበት አብሽር ያልፍል ሁሌም በዱአ አግዝሀለሁ ለራሳቸዉ እዉቅና ሲሉ ህዝብን የሚያጋድሉ ለህግ ይቅረቡ
@khaledahmed9455
@khaledahmed9455 4 года назад
Hawli ye enatwa nafaki GR
@beebrr3617
@beebrr3617 4 года назад
Hawli ye enatwa nafaki Don’t worries God is with him👍🏼💪🏽
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 4 года назад
ጅብ ከሄዴ ውሻ ጮኸ የሚባለው ቢጤ ነህ አንተ እራስክ ለምን ታዳላለክ?የመጄመሪያ ጥያቄ ምንም ያልሰሩትን ሚስኪኖች ያስገዴለውን አቶ ጁሃር ሙሃመድ ለምን ለህግ አታቀርብም ።እያለባበስክ የምታልፈው በዚህ ጉዳይ እመነኝ ህዝቡ በጣም ነው ያዘነብክ አሁንም ቢሆን እሱ በህግ ፊት ካልቀረበ አገራችን ሰላም አትሆንም ቢሆን መፍትሄውን ፈልግ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 года назад
እያስገደለ መግለጫ መስጠት አንደኛ
@tassamasupersuper9750
@tassamasupersuper9750 4 года назад
Men yalefal tyalsh yktlal
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 4 года назад
አይዞህ አብቹ እስከ መጨረሻው ከጎንህ ነን ክፉዎች የክፋታቸውን ዋጋ ይቀበላሉ ህያው አምላክ የሚፈርድ በሰማይ አለ እንፀልያለን
@jemila123nasir2
@jemila123nasir2 4 года назад
Tsion Kaleb jjjjjj
@appake8608
@appake8608 4 года назад
@@jemila123nasir2 x
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
ቤት ፈልገህ ነዉ?ቦታም ቤትም የለም ማንም አይሰማሽም።
@HananMohammed-ot3ut
@HananMohammed-ot3ut 4 года назад
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇲🇱
@ramzifearon6611
@ramzifearon6611 4 года назад
Ya thanks bro 👍
@mekibibkasto4140
@mekibibkasto4140 4 года назад
ኤግዚያብሔር ካንተ ጋሪ ይሁን በርታ አይዞ ኤግዚያብሔር ኢትዮጵያን ይባረከን
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 4 года назад
አይዞክ ይህን የሚያደርጉ ልቦና ይስጣቸው ።የሞቱቱንም ወገኖቻችን ነብስ ይማር እግዝሐብሄር ያግዝ ስልጣን በትግል አይሆንም ከፈጣሪ እንጂ ፈጣሪ ከመረጠህ ማንም ቢሆን አይጥልህም ኢትዮጰያም አትወድምም ግን "ጀዋር ለህግ ይቅረብ"።
@user-iy4mu6rp5e
@user-iy4mu6rp5e 4 года назад
እፍፍ አሁንሰ አሳዘንህኝ አይዞህ ሀገሪን እቀይራልሁ ብለህ ተሰፋ ሰተህን እኔህ ማሰቢየሊላቸዉ ጋራ አጋቡህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋነዉ
@hsnsnahmd7346
@hsnsnahmd7346 4 года назад
በኡነት ምንም የመይርደ ህዝብ ከመምርት
@mesiabele1618
@mesiabele1618 4 года назад
ፈጣሪ ልቦና ይሥጣችሁ በነኝክ ቆሰልክ አተ እድሜክን ያርዝመው
@keriyah992
@keriyah992 4 года назад
አይዞህ አብይ አላህ ከወነተኛዉ ጋር ነዉ አብሽር
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 года назад
Keep going Prime minister Dr. Abiy Ahmed! Absolutely, you're working very hard to bring peace, stability and Democracy all over Ethiopia territory. I knew how much you're suffering for all Ethiopian people. I pray for your success. God bless Ethiopia! God bless you!
@anwarmohammed6411
@anwarmohammed6411 4 года назад
We are soo proud off you (abechu) god be with you we believe you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛💓 ethiopia allah be with you 💚💛💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@thedrosm.mehari207
@thedrosm.mehari207 4 года назад
ጅል ነህ ልበል? ይህ ሰዉየ መሪ መሆን ኣይችልም። ቄሮ ያለ ዱላ ኣይቀናም
@zelalemnigussie4974
@zelalemnigussie4974 4 года назад
ኢትዮጵያውያን ንሰሃ መግባት አለብን ።እግዚአብሔር አይምሮዋችንን ይባርክ 🇪🇹🇪🇷🇩🇪
@user-qs2gx2lg2m
@user-qs2gx2lg2m 3 года назад
ኢትዮጵያን አሏህ ይጠብቃት ሰላሙንና ፍትሁን በሀገራችላይ ያዉርድልን ያረብ ንፁህ ዜጎቻችን አለቁብን አብቾ መላ በላቼዉ ያረብ ያአሏህ አሏህ ሂዲያ ይስጣቼዉ
@muhabanasser2586
@muhabanasser2586 4 года назад
አብይ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የሚረዳህ አጣህ አላህ ይርዳህ መልካም አባት ነህ
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
እዉነት ።
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 года назад
እውነት ነው በጣም ልንረዳው ያስፈለወጋል
@hayatzawdy2384
@hayatzawdy2384 4 года назад
ዶክተር አብይ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
@user-vq2ie6eo3o
@user-vq2ie6eo3o 4 года назад
አላህ ጥናቱንይስጥህ ውድአባታችን ሁሌይም ከጎንህ ነን በረታ በርግጥም ሁሉምያልፍል አይዞህ ከችግርብሆላ ምችት አለ ሰላም ለሀገራችን
@Dina-yj6vj
@Dina-yj6vj 4 года назад
ላለፉት 27 ዓመታት ካፈራናቸው ወጣቶች ጥቂት ማሰብ የተሳናቸው እንዲሁም የሰይጣን መልዕክተኛ የሆኑ አክቲቪስቶች ተምረው ያልተማሩ ሀይ ሊባሉ ይገባል፡፡
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 4 года назад
I pray for unity and peace for Ethiopian people 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ekramyoutubeekramyoutube3485
@ekramyoutubeekramyoutube3485 4 года назад
የነዚህ ህዝቦች ሞት ጀዋር ነው እሱ ለምን በህግ አይጠየቅም ባንድ ሰው የመጣአ የሄ ሁሉ ሰው ማለቅ አለበት አላህ ሆይ ተበዳዮች ደማቸው አጥራላሽቸው
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 4 года назад
የተከበረው ጠቅይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ የእግዚአብሐየር ሰው የተቀመጠበት እሳት ወላፈን ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀው ይቺ ምርጫ ደርሶ አብቹ ከእሳት ላይ በተገላገለ ልጆቹን ያሳድግበት ከዚህ ከመርዝ ህዝብ በሰላም ይገላግለው፡፡
@kalabtsegaye2232
@kalabtsegaye2232 4 года назад
የኔ ድርሻ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ሳይሆን አጥብቆ መፀለይ ነውና በጌታ ወንድሜ ለሆንከው ላንተና ለመጣሁባት ምድር ሁሉን ወደሚችልና ከሁሉ በላይ ለሆነው በምልጃ እቆያለው።
@mercy9108
@mercy9108 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን!!!/ ላንተም ብርታቱን ይስጥህ
@revelationtube2100
@revelationtube2100 4 года назад
እግዚአብሔር በተለይ እኛን ኦሮሞንና አማራን ይቅር ይበለን።
@burtkandav7574
@burtkandav7574 4 года назад
አሜን
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene Месяц назад
ለውድ። ለኢትዮጵያ በሙሉ ሰላምለእናንተ ይሑን እግዚአብሔር ይወዳችሓል እግዚአብሔር የስጥጣችሑንማንኛውንም ንግግር ሳትጠቀሙ ጥላት እወርራች ስለ ሆነ እባካችሑ ተግታችሑ ፅልዩ ይሕ ከሰማይ የተላከ ድምፅ ጥቅላይ ሚንስተር ዶ /ር አብይ አሕመድ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛል ወንድም አስቻለው
@asmerettsegay6794
@asmerettsegay6794 4 года назад
God bless u
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 года назад
Nefsachewn yimarilen🤲🙏⛪🙏 Egziahbehr le agerachin Selamun miratun Yawerdilen 🤲🤲⛪⛪🙏
@fren6893
@fren6893 4 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ካንተጋ ነው በርታ የኛ ጀግና!!!
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 4 года назад
ደግና ስትይ ትንሽ አታፍሩም ምን አይነት የአእሚሮ ድህነት ነው አብይ ተብየው ነው ጀግናው አው በነፍስ በላነት ጀግና ነው ደምን የሚጠጣ መናፍቅ መሆኑ ብቻ ነው ኢትዮጵያ የምታውቀው
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Год назад
ሰዉ ለማስጨረስ ነዉ በርታ የሚባለዉ ከመጣ ጀምሮ በየቀኑ ቀብር ነዉ አልበቃችሁም አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎኑ አሉ አይባልም ጥቂቶች ናቸዉ ከጎኑ የቆሙ በየትኛው መልካም ነገር ነዉ ከጎኑ የምንቆመዉ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 года назад
ግጭት ስነሳ የማይሞት የሚተርፍ የለም ተያይዘን መሞት አይ ሀገሬ *ለሞቱት ወገኖቻችን እግዝአብሔር ነፍስ ይማርልን* *መሪዬ የአንተ ስቃይ ይሰማኛል በርታ ሁሌም ከግጎንህ ነኝ ክፉና ጠማማ ትዉልድ ላይ ጣለህ*
@woynishetwoynishet1238
@woynishetwoynishet1238 4 года назад
የሰማይና የምድሩ ጌታ ከአንተ ጋራ ይሁን
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
ወግድ አሽቃባጭ ሁሉ።
@sameeragreat3372
@sameeragreat3372 4 года назад
አብዬ አላህ ይጠብቅ አሁንስ ዉስጤ ተራበሻ ወይኔ ሀገሬ
@medabdo4726
@medabdo4726 3 года назад
አብይ አላህይጠብቅህ። እኛም ከጎንህነን
@user-zk4zl9fu1y
@user-zk4zl9fu1y 3 года назад
ኣራ ምነዉኣብይ ኢቲዮጲያን ጋዳልካዉ ወላቂ ባሊልኚ ኢዚብ ኢያቆሳላ ኣንታ ነባሪ ቲቆሲል ነባሪ አራ ሀጋሪ ያሌላዉ ሳዉ ሆነነል ምነዉ ኣራኣራኣራ
@biniyambgi9650
@biniyambgi9650 4 года назад
አይዞህ
@galmedhanialemgalmedhanial7247
@galmedhanialemgalmedhanial7247 4 года назад
The ethnicity federalism is really dangerous issue. I believe you know the constitution is a social justice.
@ismailalie1159
@ismailalie1159 4 года назад
የኖቤል የሰላም አሸፊና ተሸላሚ ዶክተር አብይ አህማድ እንኳን ለዚህ ለታሪካዊ የአለም ድል አበቀዎት :: የተጀመረውን ጥገናዊ ለውጥ ግቡን እንዲመታ ከዚህ በታች ያሉትን ተቋማት መመስረት እና መገንባት አስፈላጊና የግዜው አንገብጋቢ ጉዳዮች ናቸዉ:: በሀገራችን ኢትዮጵያ የበጎ ፍቃድ ሥራ አገልግሎትን በአገር አቅፍ ደርጃ እንዲቋቋም የቤተ መፅሐፍ ግንባታ በየቀበሌው እንዲስፋፋና የህብረተሰቡን ተሳትፎ እንዲኖር ማድርግ ሀገር በቀሉን የመደመር ፍልስፍና እንዲጎልብትና እንዲበላጼ ሙህራንና አጠቃላይ የህብረተሰቡ ተሳትፎ እንዲኖረው ማድርግ የሀገሩን እድገት የፍጥናል የሚል እምነት አለኝ::
@user-bh8ve3tw7y
@user-bh8ve3tw7y 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እርሱ የፈርኦንን ሀይል ያከሸፈ የኢትዮጵያን ጠላቶች ሴራቸውን ያክሽፍ ሁሌም በፀሎት አግዝሃለው ኢትዮጵያን ባንተ እጅ ያደረገ እግዚአብሔር ምክንያት አለውና ሀይል የእግዚአብሔር ነው በርታ አብያችን ኢትዮጵያዬ በእጅህ ናት😍😍😍😍
@hanaabebe3972
@hanaabebe3972 4 года назад
እባክህ የንፁሃን ደም ይፈርድሃል
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 года назад
አንተ ሁልጊዜም ሰላም ፍቅር አንድነት ትሰብካለህ ታስተምራለህ ነገር ግን የሚረዳህ ጠፋ እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@mukemilbufiso9837
@mukemilbufiso9837 4 года назад
ፈጣሪ በዝህ መልዕክተኛ ለኢትዮጵያዊያን በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እየላከ ይገኛል። መፅሐፍ ስናገር የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋት ያርፋል ይላል ነገር ግን የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል! ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሰ ጠፍቷል እንደሚል የትኛውም ብሔር ብንሆን የማንኛውም እምነት ተከታዮች ብንሆን ምናልባትም ለመፀፀት እንኳን ግዜ ላይኖረን ስለሚችል ለግል ጥቅም ብላችሁ ህዝባችንን በብሔርተኝነትና በሐይማኖተኝት የምታከፋፍሉ ብትጠነቀቁ ይሻላል! ካልሆነም ደግሞ ውጤቱን ትቀበላላችሁ። ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል! አረም ዘርቼ ጤፍ አልጠብቅም!
@user-hg8tr3pd2p
@user-hg8tr3pd2p 4 года назад
ክቡር ጠቅላይ ጠቅላይ ሚኒስተር እግዚአብሔር ፈቅዶ መልክቴን ካነበቡት ደስ ይለኛ ምክንያቱም ብዙ የታዘብኳቸዉ የፓለቲካ አራማጆች ማስተዋል አንሷቸዉ በእልህና በብሔር ታጥረዋል ግደለሽለት እና እራስ ወዳጂነት ሰንፎባቸዋል እነዚህ ሰወች አመራር ላይ ቢዉሉም ጥቅማቸዉ አይታየኝም እደ ህፃን ነዉ የሚደርጋቸዉ ሁሉም ነገር ከአስተሣሠብ ይጀምራል እና እኛም በዉጭ ሀገር በዘመናዊ ባርነት ያለነዉ ሠወች ተስፍችን ሀገራችን ናት በሚደርሰዉ ነገር ልባችን ተሰብሯል እና አተንም እግዚአብሔር ያፅናህ ለሀገራችንም እ/ር ምህረትን ያምጣልን አሜን
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 года назад
ጌታ ይርዳህ አብይዬ ሌላ ላንተ የምለው የለኝም የሁልግዜ ምርጫይ አብይ ድንቅ መሪ እንቅፋቶችሁን ከመንገድህ ላይ ያንሣልህ በርታ
@Teta-tp2nw
@Teta-tp2nw 4 года назад
እኔስ ምታሳዝነኝ አተ ነህ በምን ቀን ነው የዚህ ህዝብ መሪ የሆከው ፈጣሪ ይርዳህ
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 4 года назад
አይዞህ አይዞህ እብይዬ፣ እግዚአብሔር ከእንተጋር ይሆናል። በርታ በርታ ወንድምአለም!! ብዙዎች ከጎንህ ነን። አንተ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ።
@alemayehufeleke5443
@alemayehufeleke5443 4 года назад
ትክክል ብለሀል
@jemalmohamed6384
@jemalmohamed6384 Год назад
ድል ከውነት ጋር ነው ለአገራችን ከላይ በአጭር ግዜ መልስ ይስጠን
@wondebayu5601
@wondebayu5601 4 года назад
Our question is respect for the rule of law. Respect the rule of law.
@sasangwyi3852
@sasangwyi3852 4 года назад
Eshi.ate.edesualek.gen.jawar.lferd.alekerbem,89hewot.tefeto
@moe3000
@moe3000 4 года назад
I didn't know that there is a rule of law ever since dr abiy came to power
@andargachewsiyoum1455
@andargachewsiyoum1455 4 года назад
wonde u R right but u have 2 realize something sometimes rule of law is not governing in every direction you have to know the consequence .so how to take the action of rule of law you have to think . jewar is not alone beside him. b/c he deceive millions of people so first you have to think how to depart from that innocent people .then u can to take z action . i'm right ?
@aliseid6976
@aliseid6976 4 года назад
Wonde Bayu not when his faced with civil war about to break Thats is exactly what they wanted him to do to take an action .civil war only bring another-pain and weakens the economy so far as Egyptian will start a war with Ethiopia ! And the prime minister doesn’t want war !
@fikbuli178
@fikbuli178 4 года назад
nebse gedayoch
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 года назад
አይ መሪዬ አሁንስ በጣም ነው ያሳዘንከኝ!! ብቻ ፈጣሪ እነ ምሁር ነን ባይዎችንና ጋዜጠኞች ነን ባዮችን ከሴይጣናዊ ቅስቀሳዎች ይያዝልን::
@em5963
@em5963 4 года назад
አይዞህ ወንድሜ! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው!!! በርታ!!!!
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
አይ እናንተ ጭፍን ድጋፊዎች አንተ ጴንጤ ስለሆንክ ነዉን?
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
አይ አንተ? አሁንም ታሽቃብጣለህ እኛም ለአመት ሰብከን ነበር።
@tube-hu8eq
@tube-hu8eq 4 года назад
አይዞህ በርታ ከዚህም በላይ ቢገጥምህ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ነው አንተ የተሾምከው ከላይ እንጂ ከታች አየይደለም
@zabibazinat616
@zabibazinat616 4 года назад
ያረብ አብያችን ለማ ፈጣሪ ይርዳች የኛ ጨዋ የመጣው ሙሲባ ፈጣሪ ያሳው ያረብ በርታ
@user-hl7ud7gr7e
@user-hl7ud7gr7e 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ እዉነት ችግርክን ማንም ያላወቀልክ ሰው ነህ ሰለእዉነት እግዚአብሔር አሁንም ይቁምልክ ሀገራችንንም ይጠብቅልን አሜን
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 года назад
እግዚአብሄር ያግዝህ ።
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 года назад
እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ አብይ በርታ ሠላም ለኢትዮጵያ እግዛቤር ይርዳህ
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 года назад
@@santafeleke3110 አሜን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 4 года назад
የአላህ ሂዝበችን አላቃ የአላህ አገራችን ሰለም አሪግልን ሰለሙን አውሪድልን
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 4 года назад
ውድ መሪያችን አንተ ለፍክ ደከምክ እኝ ግን አልገባንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስተን አንተን ውድ መሪያችን እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ ፈታሪ ትበቃውን ቸርነቱን ያብዛልክ እንወድካለን እናከብርአለን ውድድድድድድድ 👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
@seblubedasso7686
@seblubedasso7686 4 года назад
በርታ ዶ/ር አብይ በርታ ይህ ጊዜ ያልፋል በጠላቶችህ ስራ አትረበሽ ተስፋም አትቁረጥ !! የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው !!
@kakialex8739
@kakialex8739 4 года назад
ሚስማር ሲመታ ነው የሚጠነክረው አቢቹ አንቱም የበለጠ ጥንካሬህ ከእግዚአብሔር ስለሆነ ከቀን ተቀን ሂደትህ የበለጠ ጥንካሬን እየሰጠህ ስለሆነ በአሸናፊነት በእግዚአብሔር እርዳታ ትወጣዋለ አምናለሁ ትንሳዔችን እሩቅ አይደለም ፈረሀ እግዚአብሔር የሞላበት ፍጡር ከአንደበቱ መልካም ዘር ነው የሚወጣው የኔ መልካም በርታ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾
@amanahmad5530
@amanahmad5530 4 года назад
እሄንን ሁሉ 84 ለሞቱት ነፍስ ሁሉ አንቴ ኔህ መጠየቅ ያለበት
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 года назад
እናመስግናለን አብያችን እግዚአብሔር ይስራቸው ይስጣቸው በእውነት ያስዝናል
@user-ji2no2pd5k
@user-ji2no2pd5k 4 года назад
May God be with you ኢትዮጵያውያን አልተረዱም እኔ አንዲት ኢትዮጵያዊ ተረድቼያለሁ ጌታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mababa6556
@mababa6556 4 года назад
god bless you dr abiy
@skysk5469
@skysk5469 4 года назад
God bless you Dr Abey! this too shall pass. Ethiopia will always bounce back from her internal an external enemies. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@marthamule9997
@marthamule9997 4 года назад
እውነት ላንተ ከባድ ጌዚ ነው እግዛብሔረ ካንተጋ ይሆን እግዛብሔረ ሀገራችንንይጠብቅ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 4 года назад
የኔ. ጌታ. ይህ. ላንተ. አመራር. አይገባም. ነበር. ይሁንና. ብዙ. ጥቅማቸው. የተነካባቸው. ቁጭ. ብለው. የህዝብ ንና. የሀገርን. ሀብት. እየበሉ. እያባከኑ ለመኖር. የሜፈልጉ. ብቻ. ብዙ. ብዙ. ምክንያት ያላቸው. በጎ. ሀሳብ. የሜባል. የማያውቁ. የዳቤሎስ. ዝርያዎች. ናቸው. ይህንን. ሁሉ. ችግር. የሜፈጥሩት. አይዞህ. የኛ. እንቁ. የኛ. ንጉስ. የኛ. ምሁር የሰላምና. የፍቅር. መምህራችን. አብይዬ በጸሎትም. በሁሉም. ከጎንህ. ነን. ንጉሳችን የምትወዳት. የምትደክምላት. እረፍት. ያጣህላት. የኢትዮጵያ. አምላክ. እግዚአብሔር. ያሰብከውን. ያሳካልህ. ሥራህን. ይባርክልህ. የኛ. የሰላም. መምህራችን. አብይዬ እግዚአብሔር. ይጠብቅህ. እግዚአብሔር. ከጎንህ. ይቁምልህ. ከፌትህ. ይቅደምልህ. እንቅፋቶችህን. ሁሉ. ይጥረግልህ አይዞህ. የኛ ንጉስ. አሽናፌ. ነህ እውነትና. ፍቅር. ያሽንፋል. አብይዬ. ፍቅር. ነህ. ምንጊዜም. አሽናፌ. ነህ.
@godisgood1050
@godisgood1050 4 года назад
Dr, Abiye Ahemed Ethiopien prime mi,, 🇪🇹🇪🇹Go ahead,, u w'll succeed in realizing your Wonderfull Dreams for your Country that u Love it🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 года назад
Yess we are with Dr Abiy God bless you
@samiam3417
@samiam3417 4 года назад
I hope he understands there are people like you out there understand and Support him!
@salihibrahim562
@salihibrahim562 4 года назад
He is too late to make the statement. He is was behind the plot to kill the most influential activist in the country Jawar. Mr. Abiye has to officially apologize to ease the suspicion and mistrust that is roaming around. As of now, the overwhelming majority are rallying behind activist Jawar. Should there be any attempt again, the country will go aflame.
@godisgood1050
@godisgood1050 4 года назад
@@salihibrahim562 Hello,,, listen To be positive i hope we w'll see the GREAT light that w'll light up all over the land Ethiopia 😍🇪🇹🇪🇹
@mariebrahim9637
@mariebrahim9637 4 года назад
አይዞን አብቹ ያልፋል የማያልፍ የለም ትእግስቱን ይስጥክ አላህ ካተጋርነን እኔ ና ልጄ💐🙏
@aliliwad4158
@aliliwad4158 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ በጣም ጠንካራ መርያች ን ነህ ህዝቡን አዙሮ ማያ ጭቅላት ኤለወም ክብር የማይወድ ነዉ ከምንም በፊኢት አንተን አላህ ይጠብቅህ አኪኢድ የእናቶችና የህፃን ምርቃት ይድረስህ በአንተ ዘመን ወግ አየን ክብር አገኘን ክብራችን ነህ የማያቃላፋዉ አላህ ይጠብቅህ
@hagostasfu971
@hagostasfu971 4 года назад
ክብር ጠ/ሚ ሰራው በደንብ ይወቅበት መጀመርያ ስላም ብኢትዮጲያ ይስፈንልን የተጣላ ካለ አስታርቁት በንፁህ ልብ
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 года назад
ለካ ለዚህ ነው መለስ ልካችንን ያሳን የኢትዮጵያ ሕዝብ በደንብ ተረድቶ ፊት ነሳን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 года назад
እኮ ዝም ብለን መለስን ጠላን ጀግንነቱ።ተመኘሁ አሁን
@kibromtigabu8514
@kibromtigabu8514 4 года назад
ወይ ጉድ እኔ ከተፈጠርኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የቃላት ውበቶች እንደዚህ ስርቅርቅ ብለው እንደ ወንዝ ዥረት ሲፈሱ ያየኧቸው በጠቅላይ ሚንስትራችን ብቻ ነው እንዴውም ቃላቶች አፍ ቢኖራቸው እራሳቸው ይናገሩ ነበር lol ለማንኛውም ግን ጠቅላይ ሚንስትራችን ውሎቱን እንዳይረሱ ይህን ልል የቻልኩት በእጆ ላይ ትንሽ ወረቀት ስላላየሁ ነው።
@selamawittadele5894
@selamawittadele5894 4 года назад
Aaaaz
@kibromtigabu8514
@kibromtigabu8514 4 года назад
Alegebagnem
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 4 года назад
Much Respect P/M. U r tring all ur best to fix all z mess and God ll help u finishing. We don't give up on u. Keep on
@emebetayalew3178
@emebetayalew3178 4 года назад
አይዞህ የምንረዳህብዙወችነን ግን እግዝያብሄር የሀገራችንን ጥላት ያጥፋልን የሰላም መሪያችን ነህ እግዝያብሄር ይጠብቅህ ስለአንተ ለመግለፅ ቃልያጥረናል የሀገራችን መልካም መሪያችን ነህ የበፊት ቃልህን እንደማትከዳን እናምን አለን ግን ድር አብይ አህመድ ሁሉም ኢትዮጵያዉ ነው የሚለውን ቃልህን አደራ ያመንህብዙወችነን ንፅሀን ዜጎች እንዳይሞቱ ወንጀለኞችላይ እርምጃቢወሰድ ሀሪፍነው ሁሉምያድባል ልኩንሳግኝ እግዝያብሄር ለውጥ የማይፈልገው በሙሉ ድንግልማርያም እንደዛፍትጣላቸው አሜን
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 года назад
እውነት ዳክተር አብይ እግዚአብሔር ይፍረ ድልህ የኔ ቅን መርህ እንድ እንዳ ቃጠሉህ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው አይዛህ እሄም ያልፋል
@radiyaradiya780
@radiyaradiya780 4 года назад
አማሪኛህንአታሳምርኮስተርብለህእርምጃውሰድ
@user-bb1hz6pc3d
@user-bb1hz6pc3d 4 года назад
አብይ አላህ ያግዝህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@bizankidane1228
@bizankidane1228 3 года назад
Wshetam
@asss8759
@asss8759 4 года назад
ጀግናችን በረታልን በዱአ በፆለት ከጎንህ ነን ቢሄር ሳይለያየን በፍቅርና በአድነት ከአብቹጋር ወደፊት
@mr.roudidefault7718
@mr.roudidefault7718 4 года назад
አላህ ይርዳህ ትልቅ ስራ ይጠቢቃሀል አቢያችን ስንት ሰዉ ባንተ ሊቡ ይረጋገል ኢንጂ አገሪቲዎ ስንት ጠላት አሉ ስንት ለቦች ጭንቃላታቸዉ በመጥፎ የሻገተ ሌቦና ይስጣቸዉ
@ddgg2562
@ddgg2562 4 года назад
አላህ ይጠብቅክ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
ይርቢአላህላገራችንሠላሙንፍጠርልንይርቢአተንምአላህይጠክርህግንየገደለግደልነገሊላሠዉአይገልም
@user-lt5gd4xn5y
@user-lt5gd4xn5y 4 года назад
አይዞህ አብይ አላህ ከዉነተኛዉጋር ነዉ
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 4 года назад
ወላጆችን ይጠይቁልን የተከበሩ ጠቅላያችን እኔ ሳስብ የመጀመሪያ ተጠያቂዎች ወላጆች ናቸው ፖለቲከኞች ለታሪክ ባይጨነቁም ታሪክ በክፉ ስራቸው ሲዘክራቸው ይኖራል ሞት ለማንም አይቀርም ሁላችንም ጭልጥ አድርገን የምንጠጣት ፅዋ ናት ግን በስራችን የሞት ሞት እንዳለ ቆም ብለን ብናስብ መልካም ይመስለኛል ፡፡ የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስትር እውነተኛ መረጃ እየሰጣችሁ መሆኑን ከአሜሪካ ቪኦኤ ወይም ዶቼ በሌ ከምንሰማው ይልቅ እውነቱን በሀገራችን መገለፁ ይበረታታል ለጥፋቱ ተጠያቂ የሚሆኑ ሰዎች ማንም ያውቃቸዋል እርምጃ የመውሰዱ ሀላፊነት የማን እንደሆነም ይታወቃል ፡፡! የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስትር ለስልጣን ማራዘም ተብሎ የሚደረግ ፍትህ ማጓደል አጥፊዎችን አለመቅጣት ከተጠያቂነት ከታሪክ ተወቃሽነት አያድንም አጥፊዎች ይቀጡ ፡፡!
@rhmah2752
@rhmah2752 4 года назад
የኔ አስተዋይ አላሕ ሱብሐናወተአላ ይግዝሕ አላሕ አግራችንን ስላም ይመልስልንንን
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 4 года назад
በርባንን ወንጀለኛውን:ፍታልንና:ኢየሱስን:ግን :ስቀለው::ብለው እንዳመፁት:በኢትዮጵያም እየሆነ ያለው ይሄው ነው::
@elfineshtolera86
@elfineshtolera86 4 года назад
That is true May God wake up Us!
@abelbogale7169
@abelbogale7169 4 года назад
Betikikil
@yrdh1712
@yrdh1712 4 года назад
ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥህ በጣም ያሳዝናል የስልጣን ጥመኟች መቀኝነትና ህስደት ነዉ እዲህ የሚያረጋቸዉ እሞቀ ቤታቸዉ ስቱ ሚስኪን ሲያስጨርሱ ትንሽ እኳን ልባቸዉ ደገጥ አይልም ሱባሀን አሏህፈጣሪ ጭርስ ያርግልን አገራችነን ሰላም ያርግልን ያረብ
@abrfan9608
@abrfan9608 4 года назад
yrd h ባሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት ፍትህ ያግኙ ማለት በናንተ እምነት ስልጣን መመኘት ነው? ይሄን ውሸታም ተከታዮች ዋ
@user-sk7cm4zi4p
@user-sk7cm4zi4p 3 года назад
አብቹ ሁሌየም ካንተጋስነህ ግን ትግስት በዛ ካንተውጭ ወደውጭ ግን ስቃዩ በረከተ ጀዋር ሙሀመድን ባንደኛ ደረጃ ቢገደልልን እፎይ እንላለን ከዛቡሀላ ሰላም ባይመጣም አይጨንቀን አሁንም ሰላም አይደለንም አብቹ እድስ ህግ አውጣ ምንም አይነት መወላወል የለለበት ህግ ያስፈልጋል የገደለ ይገደል ጀዋርሙሀመድ እስከነመሰሎቹ ይጥፋልን 😭😭😭😭😭😭
@user-fb7fs8vb1z
@user-fb7fs8vb1z 4 года назад
አቢቹ አይዞህ በርታ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፋል ባንተ ግዜ ችግር በዛ ከጎንህ ነን
@hayrahalil8475
@hayrahalil8475 4 года назад
እኔ ዶክተር አብይ በበኩሌ አንድ ሰው እስኪቀር ድረስ ካንተ ጋር ነኝ አብሽር አብይ
@susu_6900
@susu_6900 4 года назад
አንተ እኮ የአፍሪካ ንጉስ ነህ እግዚያቤር ይጠብቅህ
@eyobabay
@eyobabay 4 года назад
እግዚአብሔር ስራ የለዉም አንተ አጋሰስ እግዚአብሔር ጠባቂ ዘበኛ ስታደርግ ትንሽ አታፍሩም። ደነዝ።
@fikruetefa4746
@fikruetefa4746 4 года назад
Amen
@user-hn8nk2sx1d
@user-hn8nk2sx1d 3 года назад
በምታምነዉ አምላክ እኛበሠዉ አገር በስርቤት ላይ የሚሠቃዩትን በተቻለህ መልክ እንድፈቱና እደለቀቁ ወደሐገራቸዉ ተባበራቸዉ አበይ ምሐመድ በተቻለህ መልከ እርዳቸዉ መልካምነት ለራስነዉ
@sinafikishdesalegn3625
@sinafikishdesalegn3625 4 года назад
የዉነት አምላክ ካንተና ከመሰሎችህ ጋር ይሁን አዉነት ትክሳለቺ ግን አትሞትም ክዱስ አግዛብሔር ለ አዮሳፍት ድብቂ ጦር ርንዳዘጋጀ ለ አዉነተኞቺ አንዲሁ ያዘጋጅላቸዉ !
@user-rf1kc7ig6f
@user-rf1kc7ig6f 4 года назад
አሏህ ይገዝህ አብያችን በክፉ ያየህንም አሏህሱብሀነወታአላ ሂድያ ይስጣቸው ያረረረረረረረብ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 4 года назад
ለኢትዮጵያ ምድር ከላይ በመዳህንያለም ከስር ባተና በለማ ተስፋ አልቆርጥም እሱ ይርዳቹ ።
@alhamdulilahalakulihal4374
@alhamdulilahalakulihal4374 3 года назад
አብይዬ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ አላህ ይገዝህ ኢሻአላህ አይዞህ ወዳጅህ እንደሰት ጥላታችን ይቃጠሉ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene Месяц назад
የዘንዶውን እርስ ትወጋለሕ። ለኢትዮጵያ ም ሕዝቦች። ምግባቸውን ትሰጣለሕ አሜን
@alemayeabebe274
@alemayeabebe274 4 года назад
መሪዎች ፈጣሪ ሲሰጠን ሕዝብ ጠፋ ልበል እነሱ 109አመት ከእኛ ልቀው ሔደዋል እኛ ገና 17 ክ/ዘመን ላይ እየተንፏቀቅን ነው የደጉ ሐገሮች እኛን እንደ ሰው ቆጥረውን ሐገራቸው ያሰተናግዱናል ከጊዜ በኀላም እንድንመርጣቸው እድል ይሰጡናል እኛም በበአዱ አለም እንድንመረጥ እድሉን ሰተዉናል ሊያውም እኮ ልዮነታችን በደንብ እየታየ ስደተኞች መሆናችን እየታወቀ እኛ ሐገር የኔ ብሔር ካልሆነ እንዲመራ አልፈልግም እሚል አለ መሪ በብቃት በጥበብ መልካምነት ነው ወይሰ በብሔር ?ይደንቃል ይሄ ሕዝብ ዘላለም ሐገሬ በእነዚህ አይነት ግለሰቦች በአመለካከት ኃላ ቀር ደሀ ሆና ልትኖር ነዉ ወይ ?😤 እሰቲ ንገሩልኝ ወይም በሰዕልም ቢሆን አሰረዱልኝ አሜሪካን እምታክል ትልቅ ሐገር ለ8 አመት ሲመራ የነበረው ፕሬዝደንት Barak Obama አባቱ የኬንያ ዜጋ እንደነበረ አሰረዱልኝ ዲያስፖራ ነኝ ባዮች የናንተ ጉዳይ አጃኢብ ነዉ ተምሮ እንዳልተማረ ሰልጥኖ እንዳልሰለጠነ በመሆን ኢሄን ሚስኪን ህዝብ አትጫወቱበት እባካችሁ ወይሰ ሁለተኛ ሀገራችንን ነች ብላችሁ ነው ?‼ እባካችሁ ተውን ተውና ➾🇪🇹🙏
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 года назад
አባታችን ውለታችን ደማችን አይዞህ አለንህ ከጎንህነን
@MadynaAmman
@MadynaAmman 2 месяца назад
የተከበሩጠቅላይሚኒስቴራችንበሆ ኦሮሞናበአማራክልልላይያለውንጦርነትእድታረጋጉልንበአክብሮትእጠይቃለን
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 4 года назад
Our hero or Dr Abiys our PM. Thank you for a very heart full 💓 speech you made. It is so powerful and so true. Here is my prayers. Let our almighty God give us his guidance and wisdom how to fight this evils and cowards who was a reason to killed our citizens and has a gut to came out and proud of it what he did remorselessly. It is the matter of time, the innocent blood cried out loudly and God Of Ethiopia will answer for it. Dr Abiys and your team we are with you. Let God gives you wisdom as he gave King Solomon, guidance as gave Musse. Unity for all of us who want to be called Ethiopians. One county one citizen. God blesses 🙏🙏🙏 Ethiopia!!!!!!
@beebrr3617
@beebrr3617 4 года назад
Tigist Z. Weston Yes he is we’ve to stand with him 💪🏽🙏
@ethiodjremix8865
@ethiodjremix8865 4 года назад
ፈጣሪ ሆይ መሆን ያለበት ይሆናል ! ግን እባክህ መከራችንን አታብዛው ! ትንሳያችንን አፍጥነው ! ለሞተትም አፅደ ገነትን አውርስልን! ፠፠፠፠ አሜን ፠፠፠፠፠
@ethiodjremix8865
@ethiodjremix8865 4 года назад
ይቅርታ እሄን ስላችሁ .... ካልደበራችሁ ስብስክርቡኝ እእእእ አያስክፍልም ኣ! Subscribe
@dghdggh551
@dghdggh551 4 года назад
አሜን ፫
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 4 года назад
Amen
@butu8317
@butu8317 4 года назад
we need justice that all we need now ::
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 4 года назад
Given the existing problem and foreseeable ones, we are still with you uncompromisingly. Despite administrative flaws here and there, we have a strong reason to support your principles. Its true that we are in problems but looking at the forest instead of a wood, peaceful life and coexisting is possible.
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 4 года назад
በእውነት እዩት እስቲ ጉስቅል ብሎብናል እኮ በጣም ያሳዝናል አይዞ ዶክተር አብይ እግዝአብህኤር አለ ካአንተ ጋር አላማክን ከግብ ሳታደርስ ምንም አትሆንም በርታ ብጠፋም ልጥፋ ሁሌም ካአንተ ጋር ነኝ
@elieli1881
@elieli1881 4 года назад
እግዚያቤር ካንተጋር ይሁን
@kareemyasen7933
@kareemyasen7933 4 года назад
ኑርል
@yonidesalegn5082
@yonidesalegn5082 3 года назад
አቡቹ ከጎንህ ነን እንወድሃለን
@californa9524
@californa9524 4 года назад
ደ/ር አብይ ወላሂ ታሳዝናለህ እየለፋህ ነው እየለወጥከን ነበር ተሰፍ እያየን ነበር ጌታ በእልሜ እንዳይሆን እያልኩ በእልሜ ሆነ የአገሬ ህዝብ በደሰታ ሲቃ ሲያለቅሰ በአንተ አየን ግን ሳነቃ ጀዋር ወንድሞቼን ገድሎ ደሰታየን ሳልጨራሰ እልሜን ነጠቀው ሰወችዬ አንድ ምሰጥ እንዴት ሀገር ትበላለች ወላሂ ጀዋር ባይመጣ ሀገሬ በቅርብ ቀን ከአሜሪካ ህዝቡ በገፍ ይመጣ ነበር አይ ጀዋር እልሜን በላው
@biniyamtadesse6655
@biniyamtadesse6655 4 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ በርቱልን አንቆርጥም ተስፋአ
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 4 года назад
Ayezone Abechu❤️ geta ye ewnati yefardali🙏🙏😭😭😭
@konju283
@konju283 3 года назад
ከማንም ማስጋነ የለጋኛ ማር ፈጠር ይጠብቅህ ባለህበት። አብይ አማድ አይዞክ ስነጋ ስል ይጨልማል እችም ቃን ታፈለች ለቴም ለአገሬ ህዝብም። ፈጠር አንቴነ አገሬን ይጠብቅ የአገሬ ህዝብ አደረ ፍቅር ይኑረን
@bdjjdjjd9982
@bdjjdjjd9982 3 года назад
አብሺር አላህ ከህዝቦቹጋር ነው ፈጥሩ አይተወንም አይርቀንም እን ሻአላህ ጀግናው ዲክተር አብይዩዩዩ አህመድ መሪያችን ያልፋል ያደክማን እንጂ ማለፍ አይቀሪ ነው
@samiam3417
@samiam3417 4 года назад
We are not ready for you kind of Genius man! Ethiopia needs you more than ever! I hope God gives you all the patience A 100 million people that have a mentality of 16th century! I Love you to death I pray for you and for my people so they can open up their own eyes and see what kind of man they have in the office!!
@godisgood1050
@godisgood1050 4 года назад
Samson Kesime,,, i agree with u. Selam lante yehun..
@meruaj8646
@meruaj8646 4 года назад
Well said bro can't agree more, hope the young generation understand him and his vision, we pray for him and our people 🙏
@samiam3417
@samiam3417 4 года назад
@@godisgood1050 Thank you! Selam lehulachen! More than anything Selam le Meskena Hagerachen ena le melaw hezebochaw!
@samiam3417
@samiam3417 4 года назад
@@meruaj8646 Not just on the text Let's pray for real on whatever our religion it is.
Далее
🌊🌊🌊
01:01
Просмотров 924 тыс.
Ne jamais regarder une fille à la plage 😂
00:10
Просмотров 766 тыс.
🌊🌊🌊
01:01
Просмотров 924 тыс.