Тёмный

ጠበቆቹ ታሪክ ሰሩ! ፓስተር ቢኒያም ለዕውነት ስለቆምክ እናመሰግንሀለን!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 426 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 420   
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 Год назад
አኮረቹን ውድና ያታከበረችሁ የኦርቶዶክስ ተወህዶ ጠበቆቻችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ክብር ይገባቹኋል
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Год назад
ፓስተር ቢኒያም እውነትን በመመስከርህ ምንግዜም ስናመሰግንህ እንኖራለን 🙏🙏🙏
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 Год назад
ትክክል ነው በዚህ በጭካኔ ዘመን እንዲህ አይነት የእግዚአብሔር ሰው ማግኘት ይደንቃል:: ታሪክ ሲያመሰግንህ ይኖራል! ልዑል እግዚአብሔር ሀቀኞችን ያብዛልን🙏🏾
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Год назад
አምላክ ያግዛችሁ ጠበቆቻችን 🙏🙏🙏አሁን ተፈጥሮ ፊቷን ላዞረችባቸው ለቦርና ወገኖቻችን እንድረስ 🙏🙏🙏
@eg3549
@eg3549 Год назад
Lelochum gar atirsu ke Borena behuwala ebakachihu. Somali kilel dirq,, waghimra, gedeo, konso wist Gumayde yemibalu., 3 million ye Amhara tefenaqay yemibelut yelachew mengiast yemayredache. Ke Borena yebasse ale. Dimst yeleachew ke kebt alfew sewochu eyemotu yalu alu. Welega lemitaredutim dimts enihun. Esti bahil enargew hulunim merdat.
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
ፍትህ ለቀሩትም ለተዋህዶ ልጆች
@netsanetshiferaw9025
@netsanetshiferaw9025 Год назад
በጣም ነው የኳራንባችሁ እናመሠግናለን በተቻላችሁ መጠን ሌሎችንም አስቦቸው እናመሰግናለን
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 Год назад
ለፓሰተር ቢኒያም ሽታዬ የሚያኮራ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ለእውነት የቆመ ነው ዘረኛ ካድሬ ቢታሰር ኖሮ አንድ ጠበቃም አያገኝም ብራቦ ቢኒያም ከጉንህ ለመቆም እምነት አያግደነም
@woubayehubekele2692
@woubayehubekele2692 Год назад
እሰዬ፣እልልል፣በርቱልኝየኦሮተቶደክሰልጆች፣፣ፍትህለተቀሩት፣ለተዋህዶልጆችና፣ወገኖቻችን፣እናመሰግናለን ፣፣
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Год назад
ፍቅር ይሰጠን ማለት እደ ፖሰተር ቤንያም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣቹው ዳኙች እግዚአብሔር ያክብራቹ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@gen1234-c6t
@gen1234-c6t Год назад
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም የኢትዮጵያ ጠበቆች እመሰግናለን
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጠበቆቻችን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
ፓስተር ቢኒያም በጣም ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተ ትለያለሕ ለቅድስት ቤተክርስቲያን የምትከፍለውን መስዋዕት አንረሳም የተዋሕዶ ልጆች 🙏ጠበቃወች በሙሉ ለሐቅ ስለቆማችሑ ተባረኩ
@nebatube3260
@nebatube3260 Год назад
ተባረኩልኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በእውነት አኮራችሁኝ እንዲህ ነው ስለ እውነት መቆም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
@alemseyifu21
@alemseyifu21 Год назад
በስምአብ በእንባ ነው የጨረስኩት ወገን እንዳለው ሲል ልቤን ነው የነካው ለጠበቆች ምስጋና ይድረሳቸው መሲ አንቺንም እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@addisaddis8469
@addisaddis8469 Год назад
ጠበቆቻችን አኩርታችሁናል እግዚያብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 Год назад
እዉነት ይዘገያል እንጅበመጨረሻ ትፈርዳለች
@yaracell969
@yaracell969 Год назад
አውንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ የተዋህዶ ልጆች
@hannahanna4857
@hannahanna4857 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።የቀሩ ወገኖቻችን አሉ እባካችሁ ጠበቆች ለነሱም ድምጽ ሁኑልን በእግዚአብሔር ስም ።
@fikir1677
@fikir1677 Год назад
በጣም ሊበረታታ ይገባል እግዚአብሔር ያግዛችው
@መነናዊትባለማሕተቧ
አቤት ማማራችን አንድ ስንሆን ሁሉንም ማሸነፍ እንችላለን።
@መጥባመንዲ
@መጥባመንዲ Год назад
እውነት ሁልጊዜ ታሼንፍለች ፓስተር ቢኒያም እንቁ የኦርቶዶክስ ባለውለታ ምርጥ ልጇ ነህ እንወድሀለን
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 Год назад
የእምየ ተዋህዶ ልጆች እኮ እንቁ ናቸው አኮራችሁን።
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Год назад
በጣም ደስ ብሎኛል ፓስተር ቢኒያም ሰለተፈታ እንኳንም ለቤትህ አበቃህ ፓሰተር ቢኒያም ጠበቆቻችንም ኑሩልን ተባረኩልን አኮራችሁን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
በእውነት እኔም ሞያው ቢኖረኝና በቆምኩ ይገባዋል ሀቅና ሀቅን ይዞ ለሀይማኖቴ በመቆሙ እንኳን ደስ ያለን እንኳን ተፈታልን። ተመስገን።
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 Год назад
ብኔ ይገባዋል እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው እውነተኛ ኦርቶዶክስ እምዩ ትዋህዶልጅ ነው እናመስግናለን በርቱልን
@betybety9054
@betybety9054 Год назад
አሜን
@mlgglm9051
@mlgglm9051 Год назад
ተባረኩ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመናችው ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጣችው እመአምላክ ሞገስ ትሁናችው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
ፓስተር ቢኒያም ክብር ይገባዋል ❤🙏የተዋህዶ ልጆች የተባረኩልን 🙏❤🙏❤
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Год назад
ፓስተር ቢኒያም ወንድሜ ለእውነት የቆምክለት አምላክ አክብሮሀልና ክብር ምስጋና ይድረሰውን ጠበቆች ወንድሞቻችን እና እህቶቻችንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Год назад
እኔ ሙስሊምነኝ ግን ወላሂ ጠበቃወቹ ያደረጉት ተግባር በጣም አያስደስታል
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Год назад
እውነት ነው እህቴ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Год назад
Betam ewnet
@tizibt6026
@tizibt6026 Год назад
አይዟችሁ የሀገሬ ልጆች ሃይማኖታችን ቢለያይም ሁላችንም በአሁን ሰአት አንድ ነን ለሙስሊም ወገኖቻችን ከጎናችሁ ነን
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Год назад
አው እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ለሁሎቹም ይስጣቸው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Egzabher yixilin enameseginalen
@abebugebeyehu3205
@abebugebeyehu3205 Год назад
እግዚአብሄር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ እውነትን ስላያዛችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ
@tigitk5795
@tigitk5795 Год назад
እውነት ጀግና ነው እግዛብሄር ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ለፓሰተር ቢኒ ፍትህ ለቀሩት ወንድምና እህቶቻችን ተመሰጌን
@soonata670
@soonata670 Год назад
አሜን፫>
@betybety9054
@betybety9054 Год назад
አሜን
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ባለችበት እግዚአብሔር አለእና ወገን የተያዘውም ጉዳይ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ያግዛቹ በርቱ የድሮዋን ኢትዮጵያችንን እናስመልሳለን 👏👏👏 😘❤️😘 ሀይል የእግዚአብሔር ነው ለስም አጠራሩ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@alambalay1176
@alambalay1176 Год назад
እውነት ነው ያለ ምክንያት የታፈኑ ሁሉ ጥብቅናችሁ ይቀጥል ምርጥ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@yikerta0006
@yikerta0006 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክብር ለጠበቆቻችን
@elizabethtasew8431
@elizabethtasew8431 Год назад
በእውነት እናመሰግናለን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ እናንት የኢትዮጵያ ጠበቆች
@mtkumtku17
@mtkumtku17 Год назад
የተዋህዶ ልጆች አንድነታችን ደስ ሲል። መከፋፈላችንን ማየት የተመኙ አንድነታችንን አዩ።
@fanayewoldkidan4067
@fanayewoldkidan4067 Год назад
ፍትህ ለአባታችን ታዲዮሥ ታንቱ እረ ጠበቃዎች እባታችን ታዲዮሥ ታንቱን አሥፈቱልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@rahelkebede9760
@rahelkebede9760 Год назад
ክብር ለጠበቆቻችን እነሱን ለሰጠን ለልኡል እግዚአብሄር!
@tube3617
@tube3617 Год назад
እውነት ነው ስለ ሪከርድ ለመስበር አይደለም ስለእውነት እውነት ነው ትልቅ ሰው ነው ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ⛪️⛪️⛪️⛪️
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Год назад
ጠበቆች እግዚአቢሄር ይጠብቃችሁ እውቀቱን ይጨምርላችሁ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Год назад
እግዚአብሔር ታሪክ ሰራ ስጦታው ከላይ ነው እልልልልል 🇪🇹💕🙏👏👏👏
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 Год назад
ለእውነት የቆመ ትልቅ ሀቀኛ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾 ለአንተም የቆሙትን ጠበቆች ፈጣሪ ይባርካቸው🙏🏾
@meseretmishaun4497
@meseretmishaun4497 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@frahiwotkassa8196
@frahiwotkassa8196 Год назад
የኦርቶዶክስ የክፉ ቀን ወዳጅ ወገን ክብር ኩራት ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@betybety9054
@betybety9054 Год назад
ውድጠበቆቻችንየእስራኤልአምላክከፊዕ፡ኋላከቀኝከግራይጠብቃችሁ፡በፀሎትአብረናችሁነን፡፤፥አቶስንታየሁቸኮልምየታሰፘዉበተዋህዶእምነቱጥቁርለብሰሀልተብሎነውእናእርዱትእባካችሁተዋህዶእንእንኢትዮጵያንትንሳኤዋ፥ንይሳየንአሜን
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs Год назад
ለሃቅ የቆመሰው በጣም ያስደስታል ማሻአላህ ጠበቃወችን ሳያደንቁ ማለፍ ንፍግነትነው
@rarecell7098
@rarecell7098 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Год назад
እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለምኑሪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@senigw1654
@senigw1654 Год назад
🌿Amen🌿🙏🏾
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Год назад
አሜን
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Год назад
ፍት ለቀሩ ወንድሞቻችን
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Год назад
እውነት ነው ታዲዎስ ታንቱ ስለ ኦርቶዶክስና ስለ ኢትዮጵያ አንድነት በጣም ይጮሁ ነበር ለሳቸውም ለሌሎችም ወገኖች እንዲ አንድነትን አሳዮ እግዚአብሔር ይርዳችው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
እመቤቴን ... እነዚህን 32 የህግ ጠበቆችን .. ያለ ማመስገን ፍፁም ንፉግነት ነው... ከምር እሪስክ ወስደው ያውም በዚህ በነፍስ በላው.. ዘንዶው ዘመን ስራችውን ባግባቡ ያከበሩ ምህላችውን በተግባር ያሳዩን ስራችውን .., በ እውነታ ያሳዩን ዘመናችሁ ሁሉ... ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ...🙏🙏🙏🙏👑....✝️❤️❤️❤️ ኢትዮጵያ አትረሳችሁም እንደናንተ ያለንም... ቅን እና ሀቀኞችን ወገኖች ስላለን እሄ በግሌ .. ከቃላት በላይ ናችሁ ... ክብር ... ለ መድሀንያለም 🙏
@ledetadera328
@ledetadera328 Год назад
እውነትን ስትናገር እራሷ ትፈርዳለች ፓስተር ቢንያም ኖርልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለጠበቃወቹ ምስጋና ላቅ ያለ ነው ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ለተዋህዶ የቆማችሁ ወንድሞቻችን የተዋህዶ አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ አሁንም ከዚህ የበለጠ መሰራት ይጠበቅብናል ብዙ ወገኖቻችንን የለበደላቸው ሐብት ንብርታቸው እያጡ ላሉ ሁሉ ወንድማችን ብንያም ይገባዋል
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Год назад
እግዚአብሔር ይባካቹ አይለያቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ ሞያቹን ለእዉነት ስለ ተጠቀማቹ እናመሰግናለን ኑሩልን
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Год назад
ይገባዋል!! ውድ የተዋህዶ ልጆች (ጠቦቆች ) ከልብ አመሰግናለሁ አስደምማችሁኛል!!!
@betybety9054
@betybety9054 Год назад
ክብርለእውነትእናለፍትሕለቆሙትስዎችይሁንአሜን
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
ጠበቀወቻችን ለናተ ቃል የለኝም በስራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም
@haimanothailu3828
@haimanothailu3828 Год назад
ወድ የቤተክርስቲያናችን ጠበቆች እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ለፓስተር በንያም ይገባዋል።
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Год назад
ከእዉነት ጋር መቆም መታደል ነዉ ፓስተር ቢኒያም ኢትዮጵያ ታመሰግንሐለች❤️👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላቹሁም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ ፖስተር ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን
@AA-by3lc
@AA-by3lc Год назад
እፁብ ድንቅና ታሪክ የማይረሣችሁ የኢትዮጵያ ሃገሬ ጠበቆች እና የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠበቆች ምን ብዬ ላመስግናችሁ እናንተ ከዚያ በላይ ሆናችሁብኝ:: ቸሩ አምላክ የእያንዳንዳችሁን ስም በወርቅ ቀለም ይፃፍላችሁ😍😍😍😍😍😍😍❤🇪🇹❤ ውድ ፓስተር ቢኒያም የእንተንም ስም ቸሩ እግዚአብሔር በወርቅ ቀለም ይፃፍልህ😍😍😍😍😍😍😍❤🇪🇹❤
@merolmerol9401
@merolmerol9401 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Год назад
እጅግ ይደንቃል እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ የህግ ክፈሎች 🙏🙏🙏💒🙏
@teshomeabate2350
@teshomeabate2350 Год назад
Dear Pastor Biniam, you have a great personality, thank you so much.
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Год назад
God bless you all Pastor biniam is the symbole of truth and justice
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Год назад
ፈጣሪ ይመስገን ወድንም እህቶቺ እግዚአብሔር ይክፈላችዉ ምንም አልላቹም
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ጠበቆቹሁ፡እናመሰግናለን በእውነት ፓስተር ቢኒያም ለኦሮቶዶክስ፡በጣም፡ምርጥ፡ለእውነት፡የቆመ፡መልካም፡ሰው፡ነው፡ለቀሩትም፡እንደምትደርሱ፡ተስፋ፡እናረጋለን፡
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Год назад
በእውነት ፖስትር ቢኒያም ለእውንት ሰለቆመ ተገላታክ ልዩ ክብር እለ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቤትክ አበቃህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤️❤️
@ፍቅተማርያም
@ፍቅተማርያም Год назад
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን
@selamabera5185
@selamabera5185 Год назад
እናት ቤተ ክርስትያን ልጆች አሏት የወላድ መካን አይደለችም እናመሰግናችሁለን ክበሩልን ለቤተ ክርስትያን የምታደርጉትን መቼም አንረሳችሁም
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
ታሪክ ተሰራ ለሁሉም ጠበቃዎች እናመሰግናለን 🙏 ምን ያህል መታደል ነው ሆርቶዶክስ መሆን !!! ፖስተር ቢኒያም ሁሊም ለእውነት ቁም እረጂም እድሜ ይስጥህ 🙏
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Год назад
ጤናማአናአ አይምሮ እዉነት ን የተላበሳችሁ ጠበቆች ምስጋናአ ይገባችሗል👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@عليسليم-ب2ج
@عليسليم-ب2ج Год назад
እግ/ር ያክብራችሁ. በእውነት. ትልቅ ስራ ነው የያዛችሁትን. ፈጣሪ. መጨረሾውን. ያሳምርልን
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ቢኒያም ክበርልን
@soonata670
@soonata670 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት🤔
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
እድሜና ጤና ለፖስተር ቢኒያም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@etialemayhu7282
@etialemayhu7282 Год назад
እንዃን ደስ አላችሁ እዉነት ሁሌ ታሸንፋለች ፖስተር ቢኒያም እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ቤተሰብህን ይባርክ ዘመንሕ ይባረክ!!!
@aronelias2407
@aronelias2407 Год назад
Thanks Lawyers ....stand for truth
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ እውነት ናት! እናመሰግናለን ፓስተር ቢንያም ለእውነት ስለቆምህ!
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Год назад
በእውነት ቸሩ መዳንያለም ያክብርልን
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Год назад
ሃያል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእውነት መቆም ና እውነት ፍቅር እውነት ነው ከፍ ይበል ከፍ ይበልና
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
እመብርሀን ስራዋ ብዙ ነዉ 💝እኮ አሁንም ባለበት ይጠብቀው ፓስተር ቢንዬ 💝ምርጥ ሰው ይገባዋል ጌታን እመቤቴ ትጠብቅልን 💝
@frekassahun1406
@frekassahun1406 Год назад
እግዚያብኔር በህይወታችሁ ሁሉ ጠበቃ ይሁናችሁ🥰
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 Год назад
ጠበቆቻችን እናመሰግናለን ፓስተር ቢንያም እናከብርሃለን
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Год назад
ፍትህ ለአቶ ታድዮስ ታንቱ ፓስተር ቢንያም ለኛ ለመሰከርከው እውነት ከልብ እናመሰግንሀለን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን
@tgze2435
@tgze2435 Год назад
በጣም ደስ ይላል ፓስተር ቢኒያም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ተመኘሁ እንወድሀለን
@nardosbirhanu3001
@nardosbirhanu3001 Год назад
መሲዬ ከምንጊዜውም በላይ ማህተብሽ እስከመስቀሉ በማረግሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውድ እንዳታወልቂ በማርያ እሺ ለምታካፋይን ትክክለኛ መረጃ አመሠግናለሁ ከ ድባይ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Год назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የፓስተር ቢንያም እና የልጅ ቢኒ ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነበር
@gulilatmekonin2116
@gulilatmekonin2116 Год назад
እውነት ታወጣሀለች ምርጥ ኢትዮጵያዊ እመብርሀን ከጎንህ ትሁን
@mazenpro1268
@mazenpro1268 Год назад
እውነት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም ደስ ይላል ፕስተር ቢኔ. እውነትኛ ስው. ነው ለሐቅ የቆመ ስው ነው. እናተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ. ላገራችን ስላም ኢትዮጵያ ለዘላለት ትኑር.
@tigstdeisln9781
@tigstdeisln9781 Год назад
ጠብቆቻችን.እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ.ትለያላችሁ
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገኖ
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@itsmydamonelove4804
@itsmydamonelove4804 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጥያቅዬ ቸመልሶል
@mbd8317
@mbd8317 Год назад
ፍትህ ፍትህ አዋሽ አርባ ለሚገኙ የተዋህዶ ልጆች
@messitube5831
@messitube5831 Год назад
ጠበቆቻችን ሁሌም ለእውነት ቁሙ ከምንም በላይ እውነት ይበልጣል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የድንግል ማሪያም ልጂ
@mriashmarish7924
@mriashmarish7924 Год назад
ውድ ጠበቆቻችን እና መስግናለን ዋጋችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
ጎበዞች እናንተ ጠበቆች፣ ማሳየት አለብን፣ ፓስተርዬ እንወድሀለን እውነተኛው ጌታ ከእርስዎ ጋር ነው
@sebledejene3705
@sebledejene3705 Год назад
ፓስተር ቢንያም እኮ ሰው በጠፍበት አገር ሰው ሆኖ የተገኘ የእውነት አባት እኮ ነው እረጅም እድሜ ተመኘውልህ የህይወት ዘመንህ ይባረክ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኖራለች ዝም ብለው ነው የሚለፎት ጠላቶቻችን
@alemmama3836
@alemmama3836 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእዉነት
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Год назад
Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Год назад
እዉነት ታሸንፋለች
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Год назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
የተዋህዶ ልጆች ጠበቆቻችን በእውነት አኮራቹን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቢዘገይም እውነት ምን ጊዜም ታሸንፋለች ፓስተር ቢንያም ይገበዋል
@mekdesgetachew5534
@mekdesgetachew5534 Год назад
እናመሰግናለን🙏
@meseretadana109
@meseretadana109 Год назад
ፓስተር ቢኒያም ልወደድ ባይ ያልሆን አእምሮው የሚፀፅተውን የማያልፍ ለእውነት የቆመ የእግዚአብሄር ሰው ነው መድሀኒአለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ፍትህ ለእውነተኞች!!!!!!!
@mebahiyeema2469
@mebahiyeema2469 Год назад
እውነት ሁሌም እውነት ናት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Год назад
ፍትህ ለአባታችን ለአቶ ታዲዮስ ፍንቱ
Далее
What’s your height?🩷🙀💚
00:59
Просмотров 3,8 млн
እኔ ዶላራችሁ ነኝ 😂
Просмотров 479
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
Просмотров 56 тыс.