Тёмный

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካዊው ጋዜጠኛ ጋር፤ ''የጠ/ሚኒስትሩ ድርጊት ያሸማቅቀናል›› አማካሪያቸው | ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 895 тыс.
Просмотров 363 тыс.
50% 1

የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን፤በዚህ ዝግጅት ላይ በሊ አንደርሰን ምትክ የገባው ምስል የአንደርሰን ኩፐር መሆኑን ማስታወስ እንወዳለን፡፡ይህ ስህተት የተፈጠረው በምስል ቅንብር ወቅት መሆኑን እየገለጽን ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 468   
@ሰላምደረጄ
@ሰላምደረጄ Год назад
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ማለት አሁን ነው ጉረኛና ባዶ የሆነ መንግስት ጨቅላው ያሉት ለካ በስህተት አይደለም
@Markus-cy8qt
@Markus-cy8qt Год назад
Hi Ethiorum, Anderson Cooper and Lee Anderson are two different people. Anderson Cooper didn't write that article. The picture is misleading, so please correct it. Thanks for your contribution.
@getayferdal8827
@getayferdal8827 Год назад
Yes I was confused, thanks
@Markus-cy8qt
@Markus-cy8qt Год назад
en.m.wikipedia.org/wiki/Jon_Lee_Anderson here is the correct picture
@tesfayewodaje9623
@tesfayewodaje9623 Год назад
አቤት ሃተታዊ ዘገባው ይለያል። Journalism at its pick
@dawitmegersa3938
@dawitmegersa3938 Год назад
And the man in your video is not Jon Lee Anderaon he is rather Cooper Anderson of CNN
@dn2091
@dn2091 Год назад
ምን ይሻላል
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 Год назад
ያየሰው እይታህ ይገርመኛል።አቀራረብህ፣ ድምፅህ ፣እርጋታህ ፣አንባቢነትህ በአጠቃላይ የሙያ ብቃትህ ይገርመኛል።በርታ ለማለት እፈልጋለሁ።
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene Год назад
😂😂😂😂 አሜሪካንን አፈቅራታለሁ ብሄራዊ ውርደት
@feve680
@feve680 Год назад
የተጠቀማችሁት የጋዜጠኛው ምስል የ Jon Lee Anderson ሳይሆን የ CNN broadcast journalist Anderson cooper ነው .with all respect ቢታረም 🙏
@lovem7635
@lovem7635 Год назад
He is from New Work time Not from CNN Andersen Cooper
@mikibekele2982
@mikibekele2982 Год назад
ስንት ከንቱ መናጢ ጋዜጠኛ ባየሁበት ሀገር ያየ ሰዉ አንተ የእኔ ጭንቅላት አናጢ ብዬሀለዉ በርታ አምበሳዉ💚💛❤️
@ሠላም-ጰ3ቸ
@ሠላም-ጰ3ቸ Год назад
💯✅👌❤️🙏
@EtAb-qs9kr
@EtAb-qs9kr Год назад
ኢትዮ ፎሮም ዝገርም ትንተና ሚዛናዊ ሁሌም መስማት የምፈልገው መበረታታት ያለበት ሚድያ።
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Год назад
ቁንጫ ዝሆን አክላለሁ ብላ ፈንድታ ሞተች የተባለውን አይ የበሻሻው አራዳ ያሰቃል
@tigistkidanemariam6566
@tigistkidanemariam6566 Год назад
እኔ ስለሱ አፈርኩ ጨርሼ መስማት ስላለብኝ ብቻ ነዉ (እፍረት ያከሳል)አሉ
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 Год назад
የዘሩ ት አረም በቅሎ ሕዝብ ነቅሎ እየቀበረ ነው አረሙን ነቅሎ መጣል ሁለት ጊዜ የሚታሰብበት ጉዳይ አይደለም
@AtaleyTadie-s3d
@AtaleyTadie-s3d Год назад
የእሱን ፎቶ በሹራባችን በቤታችን በመኪናችን ለጥፈን የተቀበልነው መሪ ጉድ ሰራን
@brukehabetmariam6920
@brukehabetmariam6920 Год назад
አሁን መወልወያ ማረግ ነው::
@gezachigndadi849
@gezachigndadi849 Год назад
​@@brukehabetmariam6920❤😂😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
​@@brukehabetmariam6920😂😂😂😂😂 ወገኔ መሮታልኮ😂😂😂😂
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 Год назад
የትግራይ ሕዝብ ከባአድ አገር ሆኖ ሰጨፍጭፍ አናንተም ታዝላቹህ ሰትጨፍጭፍን አሰይ በለው ቁረጠው ሰትሉ አንድነብር ድግም አትርሱ አሺ የጉሬቤት ሰው የትግራይ አናት አንቧና ንፁሕ ድም ቤታቹህ ሰለገባ መቻል ነው አሺ የጉሬቤት ሰው
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 Год назад
ሰው ባልሰራው ስራ እንዴት ይሸለማል? አሁን የሰራውን ማየት ነው እንግዲህ! በታሪክ ምን ተብሎ እንደሚታወስ ማሰብ የሚያቅተው ሰው ያለ አይመስለኝም። ሰው መሸለማም መከበርም ያለበት በሰራው ስራ ነው።
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Год назад
ይሄሰውበላ ጭራቅ እርስ በራሳችን እሚያባላን አነሰበትናነው ኢትዮጵያዊ ተዋጊ ጦረኞች ናቸው እያለ ለመሸጥ እሚያስማማው ???????????????
@tezi7282
@tezi7282 Год назад
ይሄ ቱልቱላ አሜሪካ አመጣሽብን ቅድስት ኢትዮጵያ ላይ አሜሪካ ይህንን ካካሽን አንቺው ጠርገሽ ጣይልን።😂😂😂
@habtshedecor8329
@habtshedecor8329 Год назад
አተ ጋዜጠኛ ግን ማርያምን ድንቅ ነክ እርጅም ጤና ከእድሜ ጋር ተመኛውልክ❤❤❤❤
@tezi7282
@tezi7282 Год назад
አብርሃም ተክሉ ልክክስ ለገንዘብ ብለህ የኢትዮጵያን ስም አጠፋህ ጭንጋፍ ባንዳ ትግሬ።😢😢😢
@የዬካውቅዱስሚካኤል
የአብይ አኬሩ ኮኮቡ ያስጠነቆላት ኮኮብ ይኛ ወጀብ ገጥሟዋት ተሰበብራ ልትወድቅ መንገድ ጀምራለች ይሄው ነው የዳቢሎስ ውዳሴ ለረጅም ጊዜ አይደለም⛅
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 11 месяцев назад
አስቲ ህውሀትን ስርአት ለሚመሩት እና ለተከታዮቻቸው የዚችን አገር እውነተኛ ታሪክ አሳዯቸው የትግረይን ህዝብ በአብይ የቁማር ፖለቲካ ዳግም ከአማራ ህዝብ ጋር እንዳየጋድሉት በቃ ያለፈው ይበቃል የሰሜን ህዝብ ባጠቃላይ የአገሩ ባለቤት ሌላውም የመኖር ዋስትና ነው ግልፅ ነው:: ሒሳብ ሳይኖር የሒሳብ ማወራረድ ፖለቲካ ያብቃ የሰው ልጅ በሰላም የመኖር ዋስትናው ይጠበቅ::
@kaschmekonta
@kaschmekonta Год назад
እናቢሆንሥ ምን ይገርማል እኛ እንሰለጥንም አገር ሳይሆኑ እኛ ሕገ መንግሥት ያልን እገር ነበርን እድሜ ለባዳና ምቀኛ ገና አለምን በቁጥጥር ሥር እናዉላለን እና ኢትዮጵያ ሀብታም አገር ነች የሚሰራ ጠፋ እንጅ መጽሐፍ ሸጦ ለአገር እየሰራ ነው በሽልማትም ገዘብ አግኝቷል የፈለገ ይልበሥ ነጫጭባ ምን አገባዉ የነጭ ምቀኛ የአያቶቹ ነው አይናቸው ደም ይለብሳል ከዚህ በኋላ ስዴ እንደሁ አንለምን እኔ ምንም ቢቸግረኝ የአሜሪካ ስዴ አልበላም እርም ነው የሰው አገር ወርው የኛ ነዉ የሚሉ ምን ታሪክ አላቸው የጀግና ልጅ ነው እኳን አስጎበኘዉ የነሱን ጉድ ሪድ ኢንዲያንሥ ምን እንዳረጉአቸው ማየት ይጠቅማል ለጊዜው ነው አበሻ ሁሉን እናውቃለን እስኪአልፍ ዝም እንላለን ቀዳማዊት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ጎንደሪ ብቻ አደለም አያቶቿ ጀግና የጀግና ዝር የጣሊያንን አውሮፕላን መተው የጣሉ ልጅ ነች በመጽሐፍም ተጽፏል ለዚህ ነው አልጋው የቆመው ፈረጁማ ኢትዮጵያን ስላላወቀ ነውወይም ሊያደናቁር ነው እጅ በፖለቲካ ቋሚ ወዳጅና ጠላት የለምእእኳን እነ አቅቹ ተወልደው ሁሉም ነገር እንደሁኔታው ነው ወንድሜ ብዙ እታሥወራኝ ዳዊቴን ልድገምበት ለማንኛውም ዘረኝነትና መጠላለፍ ይውደም
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Год назад
አቢይ አብዷል ብሎብሎ አሜሪካንን ለመስለል የፈለገው ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለውጭ የአሜሪካ ጠላቶች ይመስለኛል ይኸም ዶላር ለማግኘት ነው ይኸም ስለከሽፈበት የቀረው አንድ ሚስቱ ዝናሽን መሽጥና ዶላር ሜግኘት ነውና አቢይ አሁን የአንበሳ አፍንጫ መንካት ስለሆነ ወይዘሮ ዝናሽም የኢትዮጵያ ህዝብም መጠንቀቅ ይገባናል አቢይ አብዷልና ወገኖችና ጓድኞች ስውየው ስላበደ እባካችሁ ወድ ሐኪም ውስዱት አለዚያ ይኸ ስውየ የኢትዮጵያን ንብረት ይዞ ይጠፋል
@Pencipta_tahu
@Pencipta_tahu Год назад
ይሄ አናሳ ጭንቅላት እንደ ዝንብ ሁሉምጋ እንደገባ ነዉ። ይሄ ከእዉቀት ነፃ የሆነ ሰዉ አብዮት አህመድ።
@abebachanal1036
@abebachanal1036 Год назад
እንካን ብሰላም መጣህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@DawitAbraha-e7b
@DawitAbraha-e7b Год назад
ምን አይነት ድንቅ ቃዜጠኛ ያዬሰው ሽመልስ ያቺ እድለቢስ ሐገር የገፋችው የህዝብ ልጅ ልምልምልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@lemlembelay894
@lemlembelay894 Год назад
የአብይ የውሸት ልክ የለሽነት እኛ SHORT Memory መዳረሻው የት ይሆን?
@yesakorchristfamilyservice6148
ምርጥ የምርመራ ጋዜጠኝነት ፥ ብቃት ያለው ጥንቅር ፥ ድንቅ ቃላትና የድምፀት ውህድ ( 👉 ያየሰው ❤) ክብረት ይስጥልኝ ኢትዬ ፎረሞች ተወዳጅም ተናፋቂም ተጠባቂም ናችሁ ❤❤❤
@ermiasbubu9595
@ermiasbubu9595 Год назад
⁰⁰
@abuaja8845
@abuaja8845 Год назад
ueተኽ😮
@Dawit-vz6nx
@Dawit-vz6nx Год назад
60p😮 18:23
@gebrielhayalu20
@gebrielhayalu20 Год назад
ጉድና ጅራት ከወደኋላ ነው አሉ ይህች ተረት ደርዳሪ ጠቅላይ ዛሬ ይተረትባት ጀመር አንድ እንበል የማያድግ ልጅ አሩ ይበዛል አሉ። እንግዲህ ተጀመረ😂😂😂
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አረየኛነገር አመት ያስቃል አወይ መከራችን
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Год назад
ሓይለ ማርያም ደሳለኝ ግን ምን ብለበድለው ይሔን መርዝ ተክሎብን የሄደው እግዚአብሔር ይይለት 😢😢😢
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
ደመቀ መኮነን ነዉ አተ ምራ ብሎ ያስቀመጠዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Год назад
ደመቀ ይህ አህያ እግዜር ይድፋው!
@tezi7282
@tezi7282 Год назад
እሱም አራጅ አስጨፍጫፌ ሴጣን ስለነበረ ነዋ። ኢትዮጵያ እኮ ሴጣኖች ናቸው የተቀባበልዋት😂😂😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Год назад
​@@abuhaile6517 Amen to that
@dawitheluf5978
@dawitheluf5978 Год назад
መንጋው ስታሽቃብጡ አልነበር አብይ ነብይ አብይ ሺ ዓመት ግዛን ብላችሁ ደግ አደረጋችሁ የተመኛችሁትን ነው ያገኛችሁት
@sefimedi
@sefimedi Год назад
አቶ አብይ በሀገር ክህደት መከሰሱ አይቀርም።
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Год назад
ሰውቢኖር ነበራ አዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኛነገር
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 Год назад
አብይ ከነበረበት ተስፈንጥሮ እዚህ ሲደርስ ፀባዩን ያልገመገመ ያልጠረጠረ ደህንነት አሁን ለፍርድ የሚያቀርበው ጎበዝ ተወልዶ ይደርስልኛል ማለት ቀልድ ነው: አናውራ ስንት ሚልዮን ኢትዮጵያዊ ከሞተ በኋላ ነው ይህ ምኞት የሚፈፀመው? እንቁላሉ የደሮ ሳይሆን የእባብ መሆኑ ለምን አላወቅኩም ብሎ ራስን መገምገም አሁን ዋጋ የለውም :
@awekegirma7345
@awekegirma7345 Год назад
jon lee Anderson በሚገርም አገላለጽ እውቱን አስቀምጧል
@abuki5531
@abuki5531 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዩ ፌርሞች ❤❤
@hannasebhat4854
@hannasebhat4854 Год назад
Dear Ethio Forum - the person you are showing as the author of the article is Anderson cooper and not Jon lee Anderson who writes for the New Yorker. Minor correction if possible.
@EagleEye4118
@EagleEye4118 Год назад
To be honest that is what I thought
@mtilahun4444
@mtilahun4444 Год назад
🫡
@Tkma-fl2oc
@Tkma-fl2oc Год назад
​@@EagleEye4118 Ethio forum is right it's Jon Lee Anderson Full article
@tezi7282
@tezi7282 Год назад
ይህንን የሴጣን ትውልድ ማስወገድ አቃታችሁ አብይ አህመድ የኢሉሚናይቲ ጭንጉፍ አስወግዱ አይቀሬ ነው ፋኖ ያስወግደዋል።😂😂😂
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Год назад
💪💪ትክክል
@haydiabegaze
@haydiabegaze Год назад
Nice Review and Translate❤But I see Anderson cooper instead lee Anderson on the clip you should show the real man pic .Not a big deal nice Work .keep it up ❤
@KalebEyasu-r9w
@KalebEyasu-r9w Год назад
😂😂😂😂😂😂ገጽታዬን እገነባለሁ ብሎ ይበልጥ ድብቅ ማንነቱን አጋልጦት ቁጭ😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይባርክህ ሊ አንደርሰን
@MohammedSelman-vl6mc
@MohammedSelman-vl6mc 3 месяца назад
አሜሪካ ትብዳቹ ለቀቀሚዎች ለገረችን አነቴ!!!
@sarabelhugebre3809
@sarabelhugebre3809 9 месяцев назад
Ayi nigigir lemehonu amercan bekalat shingela yitalelal way alemafer😅😅😅😅😅😅😅😅
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
አቤት ዉርደት ፈጣሪ ጅልህን ቶሎ አንሳ በቃን 😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Год назад
Your comment is disrespectful to God
@abykijana9803
@abykijana9803 Год назад
Yihe abiy yemibal sewuye genenebign tifatochun huulu besemahu meten ladenqew tegedijalehu 1 gileseb yihen hulu gud bezich achir gize endet lichalew Chale.kebad eko new.
@menberemariam8877
@menberemariam8877 11 месяцев назад
#አብይ_አህመድን_ከነግብርአበሮቹ_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@abadittsegay3303
@abadittsegay3303 Год назад
ምርጥ ባለሞያ ጋዜጠኛ ያየሰው!!!
@yemechachubetam5573
@yemechachubetam5573 Год назад
@@MegaNigusidiot
@turkihk3961
@turkihk3961 Год назад
​@@MegaNigusስለ ኦሮሞ እንጂ ስለ አማራ ማን አውራ፡ አቢዪ አማራ ነው ልትልን ፈልገህ ነው።
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Год назад
​@@MegaNigusessaye , wusha, go to school. Defar meahyime.
@uiopuiop3869
@uiopuiop3869 Год назад
ሰላም ንትግራይ❤🌹
@yeshiwerkadmasu5200
@yeshiwerkadmasu5200 9 месяцев назад
Etio mekenes srachew new !!!! Migermew megdel meshenef new alu,ketelu oromegna mezmum yzemer alu betam migermew oromon teltew Addis lay menor fifelgu alu ketelu etali&aliyans mezmur berasachew konko yzemralu alu wemetew eko yametaw yesew lij kemimot sltanun begeze fikadu yesetew aylemaram new !!!!;
@meryesu
@meryesu Год назад
Excellent report 🙏 But fyi Lee Anderson not Anderson Cooper (pic used)!
@atakelthailu187
@atakelthailu187 Год назад
የእግዚአብሔርን ስም አብዝቶ የሚሳደብ ሰው።
@rising1786
@rising1786 Год назад
Do you have the correct picture? The US journalist??? This one is Anderson Cooper from CNN. Not NYT.
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 Год назад
He said Lee Anderson
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 Год назад
Anderson Cooper well Known CNN Journalist.
@rising1786
@rising1786 Год назад
@@alemashabreham5735 exactly, he has the wrong photo. The picture is Anderson
@aliasadugan-3264
@aliasadugan-3264 Год назад
ስራየን አቁሜ እናተን አዳመጥኩኝ አሁን ካሉት ሚዲያዎች መካከል አንዱጥራት ያለው የናንተ ሚዲያነው ጠክሩ
@JibaJibs
@JibaJibs Год назад
ዲቃላ፡ ከትዉልድ ፡ ቀዬ፡ ጀምሮ፡ ዉለታ፡ አያዉቅም ።
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ Год назад
እንደ ሳሙኤል ዶ ተዋርዶ መገደል ያለበት መሪ የንፁሃን ደም መጣጭ !
@DianMebratu
@DianMebratu 9 месяцев назад
አሁን ይቅርታተባብለው እራሱ ካንስርማስወጣት አለባቸው እራሱ የኢትዮጵያ ካንስር ነው ተባረክ ወንድሜ
@የዬካውቅዱስሚካኤል
አቤት መቀባጠር ምኑ ገጠማት ኢትዮጲያ እግዚዮ😂
@sisaygetachew2069
@sisaygetachew2069 Год назад
ይህ ሐተታ የአሜሪካዊ ጋዜጠኛው ሃሳብ እና ትርጉም ብቻ ነው ለማለት ያስቸግራል :: የ አንባቢው ስሜትም የታይበታል :: አሁንስ ሁላቹሁም ሰለቻችሁኝ ::
@abebewgiorgis2557
@abebewgiorgis2557 11 месяцев назад
ልንገርህ ደግሜ ባለፎረሙ የነቀፍከው መሪ እግር እጣቢ ለመሆን አትችልምና አፍህን ዝጋ!!!!!
@abuki5531
@abuki5531 Год назад
በናፍቆት በጉጉት የምጠብቀው ሚዲያ በሚዚናዊነት የሁሉንም ኢትዮጵያ ህዝብ ብሶት ስለምታቀርቡ ሁሌም እናመሰግናለን❤❤❤
@ObsinanAbaBarii
@ObsinanAbaBarii Год назад
አብይን ያጥላሉ እየመሰላቸው ይበልጡኑ በዓለም ላይ እያስተዋወቃችሁት እያገነናችሁት ነው ።
@meron2256
@meron2256 Год назад
እርፍ ጭራሽ የሀገር ዉስጥ አልበቃ ብሎክ አሜሪካን ማሰለል .... ይሔ ሰዉዬ በጠላ ነዉ እንዴ የሚቅመዉ😅😅😅😅
@yaredbakos255
@yaredbakos255 Год назад
መሀይምኮ ደፋር ነው
@Wseifu1
@Wseifu1 3 месяца назад
እነማንን ነዉ ልብስ የሚያስገዛዉ። ለዚህም ስራ የተመደበ የብልፅግና አባል አለ ማለት ነዉ። ህዝቤ ምን ይበላል ምን ይለብሳል ብሎ የሚጨነቅ ሰዉ ነዉ?
@firehmaryam7478
@firehmaryam7478 3 месяца назад
ሰይጣንማ ወያኔ ነው አብይም የወያኔ ቅርስነው ኤሳይስ አኮ አገሩላይ ተወዳጅነው ሰይጣንማ አናተና መሰሎቻቹሁ ናቸው ምነው አናቅህም እንዴ ያየሰው አነተም የነሱ አጨብጫቢ አይደለህ አንዴ
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 Год назад
የተጠቀማችሁት ምስል Anderson Cooper ነው።
@ykt4447
@ykt4447 Год назад
እውነት ነው መለስ የገጠር ልማት ላይ በማተኮሩ ችጋር የለም፣ መለስ ገበሬን ከእነ አፈሩ እየጨበጠ ሲሸልም የነበረው፣ እኛም ጠግበን ነበር የምናድረው፣ ከተማ ቀለም በመቀባት ሕዝብን ማስተዳደር አይቻልም። ሰውየው አገሪቷን በደም አጠባት😢😢😢
@Bio650
@Bio650 3 месяца назад
ተምሮ የት ይደርሳል የተባለው ብርሀኑ ነጋ የበሻሻው ካልሲ አጣቢ ሆኖ ቀረ አበጋዝ ነጋ ቦንገር ቢኖሩ ምን ይሉ ነበር
@የእናትፍቅር
@የእናትፍቅር 9 месяцев назад
ሰውየው አቅሙን አያውቅም እስኪ ከአሜሪካ ምን ልትሰልል ይሆን ኢትዮጵያ የምትገዛው በአሜሪካ እየሆነ አባትህ ያሳደገህን መበደል ይባላል በል ሰላዩም አቅሙን አያውቅም በል እንግዲህ እግዚአብሔር ያውጣህ ።
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 Год назад
That’s not Lee Anderson, the picture you’re showing is Anderson Cooper from CNN.
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 11 месяцев назад
ጥሩ አርጎ ገምግሞታል ግን ይህነ ህዝብ የሚያድን አክሽን ያስፈልጋል በፅሁፍ ብቻ መቅረት የለበትም::
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 11 месяцев назад
አብይ አህመድ አቃጣሪ አልቧልተኛ እና አጭበርባሪ የሄ ፀባዩ አገር ለመምረት አብቅቶት ሀዝብን የደም እንባ አስለቀሰ::
@habtamubelachew8017
@habtamubelachew8017 3 месяца назад
ጥፋት ነው ብለህ ካወራሀው ጥሩ ነገርም አለው... Samanta power
@pastortsegahelema
@pastortsegahelema 3 месяца назад
አንድ አንዴ ምን አለ ቤቴ መንስት ድሬ ከቡራዮ መፈንቄል መንግስት ለማድረግ የሐዱትን ብትተነትን ጥሩ ነበር።
@zelalemtam
@zelalemtam Год назад
ሃይለማርያም የነበረ ግዜ እንደ ሌኒን ሃውልት ያህል ይከብደኝ ነበረ ለካ ለዚህ ነው።።።።።
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf Год назад
ስለ Jon Lee Anderson ስታወሩ የለጠፋችሁት ፎቶ ግን በCNN "Anderson Cooper 360°" የሚባለውን ፕሮግራም አቅራቢ የ Anderson Cooper ን ፎቶ ነው። ማን፡ ማን እንደሆነ አጣሩ እንጂ!!!
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 11 месяцев назад
አብይ ይችላል ፣ ወደፊት ከመሄድ የሚያቆመው የለም ፣አንተ ቁጭ ብለህ ስትቀደድ እርሱ እየገሰገሰ ነው ፣እስቲ ማን እንዳሸነፈው ንገረኝ ፣ምን ማድረግ እንዳለበት ፣ከማን ጋር ምን ማድረግ እንዳለበት በሚገባ ያውቃል እናንተየነጭ አምላኪ ናችሁ እርሱ ነጮቸን ለአገሩ ይጠቀምባቸዋል ፣ይችላል።
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 11 месяцев назад
አብይ አህመድ አሁንም የሚፈልገው የአመራ እና የትግራይ ህዝብን እርስ በእርስ እያጫረሰ እያቃጠለ እሳተን መሞቅ ነው ይሄንን ህውሀት ገብቶታል ወይ?የዘውትር ጥያቄዬ ነው እስቲ ጠይቁልን
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 Год назад
አናሳ ብሄር አለ ለዚህ ነው የኢትዮጵያ መሪ አይደለም የምንለዉ የአንተ ቻናል ሳላደንቀዉ አልቀረም
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 9 месяцев назад
አይ ውርደት! ኢትዮጵያ በዓለም ፊት እንዲህ ተዋርዳ አታውቅም።።ማፈሪያ!!
@FasthabtSemu
@FasthabtSemu 9 месяцев назад
ምነው ጋዜጠኛው ኢትዮጵያ አሜሪካንን መሰለሏን ስትሰማ በኩራት ዜና መስራት ነበረብህ አንተግን ነጭ አምላኪና ሆዳም በመሆንህ ነጩ ያወራውን አንደ ፀሎት መፀሀፍ ተቀበልከው ቲፎዞ ለማግኘት ስትል አብይን የተቸውን ጋዜጠኛ የተናገረውን በደስታ አቀረብከው ለምን ነጩ ጋዜጠኛ የኢትዮጵያን ልማት የሚፈልገው ይመስልሀል?እየተቃጠለነው የሚያየው ።ስለትግራይ ጦርነት እየበገነ ሲያወራ የነበረው ለትግሬ ህዝብ አዝኖ ይመስልሀል?ኢትዮጵያን ለማፍረስ U.S.A ስላልተሳካላት ትግሬዎች በየመጋዘኑ ታሰሩ ብሎ ስብዕና የታየው መሰለ የሊብያ፣የኢራቅ፡ሶርያ፡አፍጋን፡ብዙ ህዝቦችንና ሀገሮችን የምትጨርሰው usa መሆኗን እረስቶ አብይና አረቦች ለሰውልጅ ግድ የላቸውም ማለቱ ያላሳፈረህ ለምንድነው?ስንት ቢከፍልህ ነው?ከሁሉም የተመቸኝ መሪዎቻቸው ሲተቹ የማይወዱት ነጮች ፊት መሪዎቹን መተቸቱ ጠቅላዩ ይደነቃል መለስ ቢሆን ያደርገዋል?ጋዜጠኛው የምልህ ነገር ቢኖር ጠቅላዩን ከጠላህ በልብህ ያዘው እንጂ ነጩማ ኢትዮጵያችንን ለማፍረስ ሞክሮ ስላልተሳካለት አብይን ማብጠልጠሉ አይቀርም ማወቅ ያለብህ አብይ ኢትዮጵያዊ ነው ስለዚ ኢትዮጵያን እያንቋሸሸ መሆኑን አትዘንጋ።ሳማንታንም ያልተቀበላት ትክክል ነው ኢትዮጵያን መናቃቸውን ያሳያል ዲፕሎማሲው አይደግፈውም ቢጠቅመን ኖሮ እንደ ኤርትራ ይሆን ነበር።።።
@admassuk.2419
@admassuk.2419 8 месяцев назад
ጥሩ አቀራረብ ነው ። ግን TPLF ከminority ወገን መጥቶ ስልጣን ይዞ ይህንን የስልጣን ሚዛን ለማስተካከል እንደ ባላንጣ ሊተያዩ የሚችሉ ክልሎችን በብሄር መከፋፈሉን፣ አማራዎች ርስታችን የሚሉትን መሬት ለትግራይ እንደተሰጠ የጠቀሰውንና አዲስ አበባን ለማስፋት የኦሮሞ ገበሬዎችን ያለ በቂ ካሳ ከመሬታቸው ሊያስነሳ የነበረው የTPLF እቅድ ተቃውሞ አስነስቶ በመስፋፋቱ ጠ/ር ሃይለማርያም ስልጣን ለቀው ለአብይ እድል እንደፈጠረ ያተተውን አንዱ የጋዜጠኛው ዋና ነጥብ አልፈኸዋል። ሆን ብለህ ከሆነ የTPLF ደጋፊ መሆንህን እያሳበቀ ዘገባህ ሚዛናዊነቱን ያዛባዋል። " In an effort to reset the balance of power, the T.P.L.F. split Ethiopia into semi-autonomous regions, encompassing the traditional territories of the main ethnic groups. The effect, a senior Western official told me, was to “seed the future with ethnic problems,” creating a system of eleven mini-states in near-perpetual tension. For much of the twentieth century, the Amhara, the country’s second-largest group, had dominated Ethiopian politics. Now the government gave the Tigrayans a portion of land that the Amhara regarded as theirs, provoking an enduring re­sentment. Just about everywhere an internal border was created, people felt that their traditional lands had been breached, and that they had been shut out of power. "
@tafessegebeyehu9876
@tafessegebeyehu9876 9 месяцев назад
የእግዚአብሔርን ሰም ሰለጠራ ነበር ሕዝቡ እንዲመራዉ አመኔታ ተሰጠው።
@SAMdave183
@SAMdave183 Год назад
ጉድ ሳይጠባ መስከረም አይጠባም😮 ይህ እንጭጭ ጭቅላ አሜሪካን ሊሰልል?😀 ኦሯሯሯሯ
@anonymous-qt3et
@anonymous-qt3et Год назад
A simple correction 👉 the jornalist picture you put hear and there in the video goes by the name ANDERSON COOPER not Jon lee Anderson. I'm a big fan though!
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 Год назад
እብይ እሕመድ ያከበረውን ሕዝብ ትቶ ክውጭ መሪዎች ጋር ልታይ ልታይ ሲል ያን ግዜ የተናቀ ሆኗል።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 11 месяцев назад
ዕኛ በምን አይነት የኑሮ የጉሥቁልና ደረጃ ላይ ነን ያለነው? ይሔንን ሥናይ በአንድ ጀንበር የወረደብን ሠቆቃ አደለም። አንድ ግዜ የሠጠው በሕወሐት የውሸት ትረካና ዘረኝነት ቅሥቀሣ ሢናጥ ያደገ ተከሣሽ ያደረጉትም አማራ ብለው በግድ ከኢትዮጵያዊ አፍሪካዊ ማማ ላይ ያወረዱትንና አማራ ናችሑ በግድ ያሏቸውን ተጠያቂ አድርገው በመሣላቸው ብዙ ሠው አምኖ ሊሖን ይችላል አማራው ነው ለድሕነትሕ ለሥቃይሕ ምክንያት ዕያሉ ለሠላሣ አመታት ሢነዘነዙ ካደጉ መሐል አንዱ ዕንዲሕ አለ ቢባል ምን ይደንቃል? ሠላማዊሠልፍ መሐል ከተማ ላይ ሢደረግ በአልሞ (ከርቀት) ተኳሽ የወጣቶችን ግንባር ፈርክሠው አሥደንግጠው ከሚበትኑ ምን ይጠበቃል። የሕዝባችን ጥያቄ አንድ ጎሣ ወይ ግለሠብ ላይ በማተኮር አልነበረም። ጣሊያን አማራም ይሑን አሜሪካ የጎዱን፤ አሑን ከዚሕ ከመከራ ከሥቃይ ከሠቆቃ አውጡን፣ የተሻለ ሠርታችሑ ሠላም አሥፍኑልን፣ በልተን ዕንዋል ሥቀን ዕንጫወት ፣ ልጆቻችን ተምረው ይድረሡልን ሐገር ድንበራችንን ጠብቁልን፤ አሣድገን ዕንዳር ሠርግና ምላሽ ለማድረግ አብቁን ። ሤት ልጆቻችንን ከሽርሙጥናና ለግርድና ዕንዳይሠደዱ ዕንዳይሸጡ አድርጉልን፤ ሠላመን አንግሡልን ነው። ዓሑን ትዕግሥታችን አልቋል , በሕወሐት ሥር የተደራጀን ማንኛውንም አካል መነጠል ዕምቢ ካሉም መደምሠሥ ብቻ ነው የምንፈልገው። ለዚሕም ዕየተሠራ ነው። አንፈልጋቸውም። ዕምነትም ዕንዳይኖረን በብዙ ሺሕ መልኩ አሣይተውን ዕየተሠቃየን ዕየኖርነውም ነው። በጎሣ ሥለከፋፈሉንና አንዳንተጋገዝ ሥላደረጉን ግዜ አግኝተው ነው ዕንጂ የዜግነት ፖለቲካ ተራምዶ ችሎታ በማየት ብቻ ተሠባሥበው ያሉ ሐይላት መርተው ቢሖን ኖሮ አንድ ሠአት በሥልጣን ላይ አይቆዩም ነበር። ዕነኚሕ ልክሥክሥ ደደቦች ገና ብዙ መከራ ያደርሡብናል። በተለያዩ ቋንቋዎች ሑሉን ተደራሽ ባደረገ መረጃ ዕንዲቀርብ ካላደረግን አማርኛ ተናጋሪውን ብቻ ነው ዕያነሣሣን ያለነው። ለነሡም ያመቻቸው ይሔ ነው።
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm Год назад
ያየሰው ኣንተን ነበር የሰላም ኖቨል መሸላም የነበረብህ። አጅሬ አምታታው ላፍ አደረጋት.
@seniwelde9626
@seniwelde9626 Год назад
ጋዜጠኛው የየሰው ነው እንዴ ? በጣም ምርጥ የምወደው ጋዜጠኛ ነህ በርታ እውነት ያሸንፋል ።
@Meàskeb
@Meàskeb Год назад
ኢትዩ ፎረሞች: ፀዳ ያሉ ሪፖርቶቻችሁን በርትታቹ ቀጥሉበት:: አንድ እርምት ግን አለኝ Jon Lee Anderson ብላቹ እዚ ያካተታቹት ፎቶ የሌላ ሰው ነው (Anderson Cooper) የሚባል:: ትክክለኛው Jon Lee Anderson ይሄ ነው (en.m.wikipedia.org/wiki/Jon_Lee_Anderson)
@asterbekele9478
@asterbekele9478 7 месяцев назад
የምን ሊ አንደርሰን ነው? ከየት አመጣችሁት? ፎቶው ይሚታየው የአንደርሰን ኩፐር:: የሚታረመውን አርሙ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Год назад
ስልጣን ከተመለከ ሰው ትጨርሳለህ ልክ እንደ እዚ ሰውዬ😮😮😮
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Год назад
አብይ ደደቡ በየጦንቋይ ቤቱ ከርሱን ሲሞላ ያደገ ዱርየ እንዴት ሀገር ይመራል ? ሀገሪቱ እንድዝህ ተዋርዳ አታውቅም
@HagosAwetahegnDebre-pn4zc
@HagosAwetahegnDebre-pn4zc Год назад
Good analysis Thank you Ethio forum. Proud of you. Keep it up. True JOURNALIST
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 11 месяцев назад
የግዴታ ጦርነት የትግራዩ እሱን ተው ጋጤጠኛ የአሁኑን ነው የሚወቀስበት
@pate840
@pate840 Год назад
ይሄ ጉደኛ ደፋር ነው ይሄንን ነው አጅበው የትግራይን ሕዝብ የፈጁት አይ ኢትዬጵያ በናንተም በመሪያችሁም አፈርን ።
@LukasEyob-i9e
@LukasEyob-i9e Год назад
አምባገነን ኢሳያስ ወዲ ሰበይቲ"ውን የአሜርካ ሰላይ ነበር ሁሉም ተላላኪ ናቸው🤔
@michaelalemuma
@michaelalemuma Год назад
ሃገሩን የሰለለ ወንበዴ የሃገር መሪ መሆኑ ያሳዝናል። አሁንስ ለማን ሊስወርረን ይሆን?
@melkiewassie678
@melkiewassie678 Год назад
ይህ ዘገምተኛ ሰውየ በአለም ላይ የእውቀቱን ድንቁርና እያጋለጠ ነው
@ghenet9944
@ghenet9944 Год назад
Love this analysis wonderful!!!!👍👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌹
@et1780
@et1780 Год назад
you're mentioning lee Anderson, but showing Anderson cooper's photo
@marthak8268
@marthak8268 Год назад
Always criticism, just shut up and listen to the news
@HagosAwetahegnDebre-pn4zc
@HagosAwetahegnDebre-pn4zc Год назад
ኢትዮ ፎረም ምርጥና የሚታመኑ ጋዜጠኞች ያሉበት ፎረም። እድሜ ይስጣቹህ ክፉ ከመንገዳቹህ አምላክ ያርቅላቹህ
@medid.454
@medid.454 Год назад
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ፣ አሉን መስከረም ሳይጠባ ብዙ ጉድ ሰማን ከመስከረም ወዲያስ ምን እንሰማ ይሆን ፧ ስለሃገራችን ቸር ወሬ አሰማን እባክህን አምላካችን። ቸር ያሰማን፦
@geja2809
@geja2809 Год назад
በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️🙏🙏 መልካም አዲስ አመት😊😊😊💛💚😍
@binast6795
@binast6795 Год назад
Email የእናንተ የት ይገኛል። አንዳንድ ነገር ለማበርከት?
Далее