Тёмный

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ማኅበረሰብ ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ያደረጉት ውይይት 

Fana Television
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 144 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

28 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 561   
@zewdua155
@zewdua155 2 месяца назад
የጋንቤላዋ እናት ፀጥታችንን የሚያሳጡን ወንዶች ናቸው የሚሞተው ሴቶችና ልጆች ናቸው:: እነርሱም ስልጣን ፈላጊዎች ናቸው በማለት ገልፀዋል::
@helenh6930
@helenh6930 2 месяца назад
ክቡር መሪያችን ሁሉንም አክባሪ እድሜ ይስጥህ
@amentube4897
@amentube4897 2 месяца назад
ሕድድድድ ዉነትሽን ነው
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 месяца назад
በእውነት ሴቶች ደስ ሲሉ ፦ በቃ ሁሉም ሙሰኞች ወንዶች ይባረሩልንና ሴቶች ይሾሙልን ❤❤❤
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 2 месяца назад
እናት ትሣቅ ለዘላለም ❤❤❤❤
@user-co8rv5nm8g
@user-co8rv5nm8g 2 месяца назад
አለም የሁላችንም ተሳትፎን እንደምትሻ ለተረዱን ጠሚ አብይ አህመድ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው፡፡
@user-qm6eq1jz4t
@user-qm6eq1jz4t 2 месяца назад
ቀዳዳ
@user-vo4zn4sl6j
@user-vo4zn4sl6j 2 месяца назад
በጥራቃ ከደሙ የጠጣችሁ በሰው ደም የረካችሁ
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 2 месяца назад
​​​@@user-qm6eq1jz4tIf you can fix the hole otherwise keep off their affair. Jealousy kills.
@satenaw4923
@satenaw4923 2 месяца назад
የትኛው አለም።ላንተ አለም ኦሮሚያ ነው ።ያንተ አብይ አህመድ ባፍንጫው ይተከል
@deehope9477
@deehope9477 2 месяца назад
I think you're kedada, too!
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 2 месяца назад
ከሁሉ ስብሠባ ይህ ገራሚና አስደናቂ ነው። ያለሴቶች ተሣትፎ ሀገር የለም።
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 2 месяца назад
እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
የሴቶች ጥያቄ በሃገራዊ ደረጃ መመለስ ተችሏል።
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 2 месяца назад
አረባክሽ
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
ሴቶች በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ መቀጠል አለባቸው።
@alulaalula9344
@alulaalula9344 2 месяца назад
ስንቴ ኮመንት አረክ ሾርት ሚሞሪዉ 😂😂😂😂 በድን
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 2 месяца назад
የጨነቀህ ለታ የረሳከውን ህዝብ ትሰበስባለህ ይህም ስብስብ
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
ሴቶች በተፈጠረላቸው ምቹ ሁኔታ ተጠቅመው የሚታየውን የመልካም አስተዳደርና የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮችን ለመቅረፍ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ማበርከት ችለዋል፡፡
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
የሴቶች ተሳትፎ ማሳደግ ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው።
@muhamadibrahim743
@muhamadibrahim743 2 месяца назад
Wwww❤❤😂😂
@anezinmulatu6713
@anezinmulatu6713 2 месяца назад
Amen ወዶቹ አስቸግረውናል😅😅😅😅
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@titikk1432
@titikk1432 2 месяца назад
😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Месяц назад
እው ወንዶች እስችገሩም 😂😂😂
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 2 месяца назад
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ እናቶቻችን ድስ ትላላችሁ ሀገራችንን ወገናችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@genet1963
@genet1963 2 месяца назад
ዐቢቹ የሴቶችን ውለታ በወሬ ብች ሳይሆን በስራና በተግባር አድርጎና አክብሮ አሳይቷል!
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ እንገንባ!
@alisalem3168
@alisalem3168 2 месяца назад
እሜንእሜንእሜንእሜንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@almazgebresilassie946
@almazgebresilassie946 2 месяца назад
እውነት በናቶች ሲገለፅ እንዴት ደሥ ያሰኛልልል
@selam-lehegera
@selam-lehegera 2 месяца назад
ዶክተር አብይ አህመድ በርቱ ተበራቱ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልንን
@abdibrownelief2862
@abdibrownelief2862 2 месяца назад
Abichu king of the world's
@misraknegash499
@misraknegash499 2 месяца назад
ምጡቅ አእምሮ ሁሌም መልካም ነው የሚያፈልቀው Thank you our PM!
@Alemenor24
@Alemenor24 2 месяца назад
''ሴቶች የተደፈሩት በሰዉ ነዉ። እኛ ግን በመሳሪያ ነዉ።'' ኢትዮጵያ አትረሳትም😢😢😢😢😢😢
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
ሴቶች ለሰላም ከፍተኛ ሚና አላቸው።
@girmadaba409
@girmadaba409 2 месяца назад
ሀረር የውሃ ችግር በጣም በጣም በጣም ትኩረት ቢደረግ ?!
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 2 месяца назад
ሁሉም የተሰበሰቡ ሴቶች ባለምጡቅ አዕምሮ ናቸው።
@bright4105
@bright4105 2 месяца назад
በጌታ በእየሱስ ስም ኢትዮጵያውያንን እየከፋፈለ የሚያጋጭና የሚያበላልጥ መንፈስ የፈረሰ ይሁን:: አንድነት ፍቅር ሰላም ፈረሀ-እግዚአብሄር በሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ ይሁን:: ክብር ምስጋና ሁሉ ሁሉን ለሚችል ለፈጣሪያችን ለቅዱስ እግዚአብሄር ብቻ ይሁን:: በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም:: አሜን ሀሌሉያ::
@BeteFageMedia
@BeteFageMedia 2 месяца назад
Amen የጌታ ሰው!!
@sarahhaileargaw1341
@sarahhaileargaw1341 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@alexawoke
@alexawoke 2 месяца назад
​@@BeteFageMedia yemechih😂😂 ye Geta Sew 😂😂😂
@BeteFageMedia
@BeteFageMedia 2 месяца назад
@@alexawoke 😂😂😂
@redasirak5608
@redasirak5608 2 месяца назад
ሴቶቻችን በርቱ እናትም፣ እህትም፣ ሚስትም ሆናችሁ አይተናል በርቱልን።
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 месяца назад
አሜንአሜን እዲሜና ጤና ለጠቅለችንንንን❤❤❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 2 месяца назад
አሜንንን አሜንንን ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አብቹ እግዚአብሔር ይርዳክ ይጠብቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
በብልፀሰግና መንግስት አግባብነት ያለው ተጠያቂነት እንዲሰፍን ተደርጓል።
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 2 месяца назад
This is a real face of Ethiopia that His Excellency PM Abiy Ahmed brought to the front of the whole nation. Ethiopia is so diverse and beautiful. No Ethiopian leader had ever appreciated his own people like our PM. No previous Ethiopian leader had ever received a direct blessing from the Ethiopian people. No previous leader had listened to his own people like PM Abiy. God bless you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@rebka5068
@rebka5068 2 месяца назад
ጎበዞች የሀገሪ ኢትዮጵያ እናቶች እህቶች እናቶች ጠንካሮች ታታሪዎች የሀገር ዋልታዎች በርቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ታሽንፍለች ጠቅላያችን እናመስግናለን
@zurettube638
@zurettube638 2 месяца назад
አብቾ ፅንፈኛ እና አክራሪ ፓለቲከኞች አሥቸገሩህ
@riseshine9136
@riseshine9136 2 месяца назад
ለሴቶች ጊዜ መስጠት እና ማዳመጥ ማነጋገር ተገቢ ነውና!ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር እናመሠግናለን።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Месяц назад
እውነት ነው በውይይት በመነጋገር መልካም ነው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@user-zj7eb1th2l
@user-zj7eb1th2l 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@asnakechtsegaye699
@asnakechtsegaye699 2 месяца назад
እኔ በጣም ድስተኛ ነኝ በኢትዮጵያ ሴቶች ኑሩልን ጏበዞች::
@user-lw9tc1zt4n
@user-lw9tc1zt4n 2 месяца назад
What Amazing wizdom explanation for the women really good idea ,
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 2 месяца назад
አቢቹ አባ ቢያ የኛ ድንቅ መረሪ እቅድህ ሁሉ ስኬታማ የሁነልህ እግዚአብሔር በመግባት በመውጣትህ ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🇪🇹🌳🌳🌳🌳🌳🌳
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 2 месяца назад
ከምርሽነው የንፁሀንደምአፍሳሽ መሆንኑንእረሳሽ
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 2 месяца назад
የኤትዬጴያ መሬ ነክ እኔ በርግጠኝነት ከጎንክ ነኘ መላው ህዝብ ሁሉ ተቀብሎካል
@kerlostube
@kerlostube 2 месяца назад
የብልጽግና አፍ ከሆኑ ሰዎች ጋር አውርቶ ማሕበረሰብን አወያየሁ ማለት ቀልድ ነው!!! ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ! Majorityው ማህብረሰብ ምን እያለ እንደሆነ ብታውቁ ኖሮ. ..... አብረን ምናየው ይሆናል:::
@sarashiferaw9439
@sarashiferaw9439 2 месяца назад
ሴቶቹ ከየት ምድር ላይ ነውየመጡት ኢትዮ አይደለም ያሉት
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 2 месяца назад
excellent massage and evaluation.Very Amazing idea and experience from all of you and Amazing answer as usual from our lovely leader Dr.Abiy. God bless you all and Dr.Abiy and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️.
@lilym6501
@lilym6501 2 месяца назад
I wanted to express my heartfelt gratitude for inspiring me to return to my birth country and contribute to its development. Your leadership and dedication have reignited my sense of purpose, and I am eager to collaborate with you in making a positive impact on the lives of our fellow citizens. Thank you for the opportunity to serve our nation.
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 2 месяца назад
አብቹ ኪያ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታልን ❤❤❤
@genet1963
@genet1963 2 месяца назад
ሴቶችን በማወያየት ለሀገር መፍትሄ አካል አድርጎ እያሰየን ነው
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 месяца назад
Tebeji dhutam kadre
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 месяца назад
ወዳጆቼ እንደገና ጥሉኝ በአብይ ቀልድ አላውቅም!!! Not now...not ever!
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 2 месяца назад
Me too
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 2 месяца назад
@@TeshaleAbebe እኛም በጀራ አባታችን ቀልድ አናውቅም አድሜ ለሆዳችን
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 2 месяца назад
❤❤❤❤❤እኔ ራሴ በአብይ ቀልድ አለውቅም❤❤❤❤
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdulazizkelifa9906
@abdulazizkelifa9906 2 месяца назад
Yes😊
@laychluhshiferaw8580
@laychluhshiferaw8580 2 месяца назад
የኛ እናቶች እምባስ?
@user-wb7fj7mc5t
@user-wb7fj7mc5t 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@show8133
@show8133 2 месяца назад
አብይ ጀግና መሪ ነው
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 месяца назад
እጅግ በጣም ድንቅ!!! የጠላው ይጠላ....
@deehope9477
@deehope9477 2 месяца назад
Lol, Amen on that!🙏
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 2 месяца назад
ባጭር ያስቀረዉ ፈጣሪ
@ttww9470
@ttww9470 2 месяца назад
​@@brhantsfaw9853አሥታፉረላ ወአቱ ቢላህ
@sarashiferaw9439
@sarashiferaw9439 2 месяца назад
አምላኬሆይ ኢትዮጵያንና እዝቧን ጎብኝ እባክእ😢😢
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
በዐቢይ ዘመን ከዚህ ቀደም ከነበረው የተለየ በማድረግ ሴቶችን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ልዩ ልዩ መረሀ-ግብሮች ተከውኗል።
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
በዐቢይ መንግስት በሀገራችን ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሴቶች ድርሻ የላቀ መሆኑ ሴቶች ብዙ ነገሮችን በመተባበር በመስራት አሳይተዋል።
@Muhammad-sn9xr
@Muhammad-sn9xr 2 месяца назад
አሚንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 месяца назад
God bless you Abicu ❤
@genet1963
@genet1963 2 месяца назад
ሴቶች ይችላሉ ቤት መምራት ብቻ ሳይሆን ሀገር መገንባት ማቅናት እንደሚችሉ አሰመስክሯል እንዲሰሩ አቅማቸውን አውጥተው እንዲያሳዮ እድል ጭምር ሰጥቷል !
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 месяца назад
❤prosperity ❤
@mentesnotteshome1246
@mentesnotteshome1246 2 месяца назад
Well done
@user-zu8lp6et9z
@user-zu8lp6et9z 2 месяца назад
Good job.don't worry about bad commnet .I support my contributions to this country by my own profession in private and government projects .I saw a lot of issues and concerns in my participation.
@sks9666
@sks9666 2 месяца назад
We love you our PM❤❤❤
@riseshine9136
@riseshine9136 2 месяца назад
ኢትዮጵያን ለማሻገር ሁሉም የበኩሉን ማድረግ አለበት!
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 2 месяца назад
ወይእናቴ ቀሪውን ክልል ሁሉ ለማልማት ያብቃህ ማንእደሴት ሚስኪን😢😢😢😢😢
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 2 месяца назад
God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ የበለጠ በማጎልበት ሃገርን ተጠቃሚ ማድ እንደሚቻል ዶ/ር ዐቢይ አሳይቷል
@mowlidahmedbona8044
@mowlidahmedbona8044 2 месяца назад
Masjallah
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
ሴቶች በተሠማሩበት መስክ ጠንክሮ በመስራት የተሻለች ሀገር ለመገንባት በብልፅግና መንግስት አሳይተዋል።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 месяца назад
አሚን::አሚን::አሚን::❤አብቹዬ❤
@lidiazappia640
@lidiazappia640 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ክቡር ኘራይም ሚንሰተር የሚሰራው ሰራ ጥሩ እየተካሄደ ነው በርታ ለሴቶች አህቶቻችን በደንብ ሊቶከርበት የገባል ጎዳና ላይ እየተኙ ልጅ ደወልዳሉ ያተወለዱት ህፃናት እነደገና ሲያድጉ መጥፎ ባህሪ የለመዳሉ ወደተለያየ ሱስ ሌብነት መለመን የሚጣል እርሶ ከሚሰሩት እቅድና ኘላን ጋር መፍትሄ በመጣ መልካም ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
የሴቶች ተሳትፎ ማብቃት ተችሏል።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Месяц назад
አሚን
@abubekr.achamto2876
@abubekr.achamto2876 2 месяца назад
ከጋቤላ የምጣሽ እህት ወሳኝ ጥያቂ ነው ያነሳሽ ሌሎች አሽቃባጭ ናቸው
@mesfinbahru5124
@mesfinbahru5124 2 месяца назад
Voice of prosperity
@medsaid7577
@medsaid7577 2 месяца назад
ሣሣሣሣ
@user-vg1mk1rg8b
@user-vg1mk1rg8b 2 месяца назад
የፆታ እኩልነትን በማስፈን ሴቶች ከነበረባቸው ድርብርብ ተጽዕኖ እንዲላቀቁና በኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ መስኮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተችሏል። ሴቶች እውቅናና ስፍራ እንዲያገኙ ትልቅ
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 2 месяца назад
The gambela lady bravo betam gobez nat
@abidnaja2766
@abidnaja2766 2 месяца назад
Conger 😘
@lasausau5726
@lasausau5726 2 месяца назад
አናትችን ዱህ አሚንንን🎉🎉🎉
@zurettube638
@zurettube638 2 месяца назад
👏👏👏👏👍👍👍
@user-ce6zp3rk2g
@user-ce6zp3rk2g 2 месяца назад
amen🎉🎉🎉🎉❤❤
@RealmeRealme-cx2xo
@RealmeRealme-cx2xo 2 месяца назад
❤❤❤
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 2 месяца назад
የተመረጠ ካድሬ እያጋገረ ሤት አነጋገረ
@Azt189
@Azt189 2 месяца назад
ከአምሳ አመት ጀምሮ የሴቶች፣ የብሔር ብሔረሰብ፣ የነጋዴ፣ የገበሬ፣ የከተማ ነዋሪዎች ስብሳባና መሪ ሙገሳ አላቋሩጡም። ነገር ግን ወፍ የለም። የሊቢያው መሪ ጋዳፊ ከተማ አፍርሶ አዲስ ከተማ እንደ ሰራ፣ ትልቅ ወንዝ በበረሃ በመዘርጋት፣ በሊቢያ የነበረውን ትልቅ የውኃ እጥረት እንዳስወገደ ይወራለታል ። የኢራቁ ሳዳም ሁሴን ብዙ ቤተመንግስትና ሌሎች ሕንጻዎችን ገንብቶ ነበር። ሕዝብ በሰላም እንጂ በመሪዎች ሕንጻ መስራትና ከመሪዎች ጋር በሚደረግ ስብሰባ ስለማይታነጽ ሊቢያና ኢራቅ ፈራረሱ እንጂ ምንም አልተጠቀሙም። ሕዝቡ ተሰብስቦ የሚፈልገውን መወሰን ቢችል፣ የፓርላማ አባላት፣ እንደ አሜሪካው ኮንግሬስ መሪዎችን ከስልጣን የማውረድና የመሾም ስልጣን ቢኖራቸው ግን ትክክለኛ ዲሞክራሲ ተገንብቷል ማለት እንችል ነበር። ነገር ግን ወንጀልና እገታ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ተንሰራፍተው ሳለ አገሪቱ ፋሽን የሚያስፈልጋት ይመስል፣ የኑሮ ውድነትን የሚጨምሩ ሕንጻና ፓርክ መሰራታቸው ለሃብታሞች ካልሆነ በስተቀር ለድሃው ኢትዮጵያዊ ጥቅማቸው ምኑ ላይ ነው? ከእኛ ይልቅ፣ እንደ ጨረባ፣ የማያቋርጥ ስብሰባና ከንቱ ውዳሴ በማብዛት ብዙ ጩኸትና ግርግር ሳይፈጥሩ፣ የሕግ የበላይነትን አስከብረው በሰላም የሚኖሩት ኩባና ኤርትራ ይሻላሉ።
@TERY411
@TERY411 2 месяца назад
ጥሎብኝ እውነት እሚናገር ሰው ስወድ ተባረኩ ሃገሬ ጠላትሽ እንዳልሆን ፈጣሪ ይጠብቀኝ ገና እኮ ድክ ድክ እያለች የለች ሃገር ናት እንዴት ህፃን አትደግ ይባላል🥺
@zekATE
@zekATE 2 месяца назад
ጥሎብሽ በእፉ እይሞረደ የሚያርድሽን ውንጅለኛ የማታይ እውር ነሽ ማለት ነው።ማዘን ለእሳዳጊዋችሽ ነው።
@TERY411
@TERY411 2 месяца назад
​@@zekATE17year joned youtube 😂 የአብይ 6 year ለውጥ እንዲ ሲወራ 🤐
@user-df8hc8ly7i
@user-df8hc8ly7i 2 месяца назад
Abiyeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebedebeka9131
@kebedebeka9131 2 месяца назад
ወንዶች አስቸግረዉናል ያለችዉ እናት ትደነቃለች፡፡ሁሉም ወንዶች ፖለቲከኞች ፤ተጋዮችና ነጻ አዉጪዎች ብቻ ሆነዋልና፡፡
@helenh6930
@helenh6930 2 месяца назад
በዶክተር እብይ ግዜ ሴቶች ተከበሩ
@user-dt5cc8ow7d
@user-dt5cc8ow7d 2 месяца назад
ግን ሳር መትግል ለህዝብ ምንድነው ይበላዋል ለህዝብ የሚጠቅም ነው መስራት ያለበት
@yirgeduayitenfsu1688
@yirgeduayitenfsu1688 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 2 месяца назад
ምርጥ እናት ወዶችናቸው ኢታበያ እዳይለማ እየረበሹ ያሉት የተገላቢጦሽ ወድነበር ለሀገር እዲገትየሚ ጋ ጋ
@abdibrownelief2862
@abdibrownelief2862 2 месяца назад
We need this conversion with Ethiopia army plz
@asegewami9905
@asegewami9905 2 месяца назад
እጅግ መልካም። ግን የሁሉም ጥያቄ ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ፤ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ምንድነው ጥፋቱ ሚሊቴሪ ሴቶች ላይ እንኳን የማይታየው? ወይስ የሚከፋው ሰው አመራር ላይ አለ? የኢትዮጵያ ባንዲራ ዓለም የሚያከብራት ነው፡ 100 መልካም ነገር ፤ ግን አንድ ያውም ባንዲራን የሚመለክት ነገር ጠቅላላ ህዝቡን ያስምማልና እንደ አድዋው ፕሮጀክት አንድ ነገር እንደሚደረግ ተስፋ አለ ወይ?
@user-bs3lr6bu8h
@user-bs3lr6bu8h 2 месяца назад
abichye simarta saw sewedih iko💙
@bezget806
@bezget806 2 месяца назад
Interesting discussion ...Where are Women representative in Energy sector and technology sector ..
@adbe5876
@adbe5876 2 месяца назад
እነዚህ ፋሺስቱን የምያሞገሱ ሴት የቡና ቤት ሴት የምታውቁ አንገት አንገታቸዉን ቁረጡ
@DingilInate
@DingilInate 2 месяца назад
ለምን ከራሳችሁ አትጠይቁም?
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 2 месяца назад
Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar.
@AyinalemHeeDeme
@AyinalemHeeDeme 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 2 месяца назад
መሪን ጥሩ እንዲሠራ የሚረዳው ከንቱ ውዳሴ ሣይሆን ገንቢ ምስጋናም ሆነ ትችት በምክኒያታዊነት ሲቀርብ ነው።
@zebibreshidreshid6589
@zebibreshidreshid6589 2 месяца назад
ወንዶች አስቸግረዉናል 😂😂😂😂 ትክክል
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 2 месяца назад
በጠም ጨዋ እናቶች
@user-yn7os2fi6e
@user-yn7os2fi6e 2 месяца назад
እዳው ወላሂ ተየት አጠራቀማቸወ
@user-dk6ot2kn8j
@user-dk6ot2kn8j 2 месяца назад
እጃ ሀገር እየፈረሰች እነሱ ሌላ ያወራሉ ኢትዮጵቢያ ውስጥ ያሉ አይመስሉም አሽቃባጮች
@user-xj9sr4tu4z
@user-xj9sr4tu4z 2 месяца назад
ስራ ስራ
Далее
skibidi toilet multiverse Special Episode 02
07:37
Просмотров 4,8 млн
The delivery rescued them
00:52
Просмотров 4,3 млн
БАТЯ И СОСЕД😂#shorts
01:00
Просмотров 2,1 млн
skibidi toilet multiverse Special Episode 02
07:37
Просмотров 4,8 млн