Тёмный

ጥላቻቸው ጎላ እነደተለመደው ትዕግስት ያለው ብቻ ይስማ | abu | yohad | antsh | dn hzkias | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 4 месяца назад
ከዚህ ልጅ ማለት ከእዳሻው የተማርኩት የጌታዬን እናት እመቤታችንን ማመስገንም ሆነ ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሎ እደትውልድ ለማመስገን መንፈስ ቅዱስ መሞላት እዳለብን ነው።እደ ቅዱስ ገብርኤል እና እደ ቅድስት ኤልሳቤጥ 😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ🎉🎉 ሰዓሊለነ ቅድስት 🎉🎉🎉
@moges0716
@moges0716 4 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ የተጠራጣሪዎችን አይነ ልቦና አብራልን ይህም እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 4 месяца назад
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ልብ ስጪው
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 4 месяца назад
አቡ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤🎉🎉❤❤🎉
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
እውነቱን እያወቁ መናገር ግን በጣም ይከብዳቸዋል እነዚህ የእውነት ፀባል ያስፈልጋችኋል
@me-fs4yy
@me-fs4yy 4 месяца назад
አቡና ዮሐድ በጣም ነው የምወዳችሁ ደሞም አገለፃፀችሁ እና ምሥሌችሁ በጣም concrete and has boldly cleared statement; በርግጥ last time I was hating you all ! so much !! ምክንያቱም አንድ በዕብሪት የተወጠረና እራሱን ከፍ ፣ ከፍ ያደረገ ጓደኛችሁን ተክትላችሁ ከሌሎች ወንድሞች ጋ ሰጣ ገባ ገብታችሁ በጣም ያናድድ ነበር ? አሁን ደሞ እንደዚህ ስታስተምሩ ሳየቸሁ I feel like happy and emotional touchy which is great, of course I have no any idea what was still in your mind , stay a little bit distant from someone whose make himself over above ! (ከቤተክርስቲያን በላይ)
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 4 месяца назад
Kal hewet yesmalin wendemuch ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
ቃል ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናልን❤
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 3 месяца назад
❤❤❤sellehon negere temesegen
@elsakiros6509
@elsakiros6509 4 месяца назад
Titus 2 አማ - ቲቶ 11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ 14: መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል። 15: ይህን በሙሉ ሥልጣን ተናገርና ምከር ገሥጽም፤ ማንም አይናቅህ።❤
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 4 месяца назад
ሀኗ ንቂ የእሚቤታችችንን ክብር የማይወድ ዲያቢሎስ ነው እባክሽ ፀልይ ልቦኗሽን ፈጣሪ እንዲከፍትልሽ . ክርክር አቁሚ ያሳዝኗል ለምንድነው ወደ እሳት የምትሄዱት:: ሰው የሚሞተው እኮ በስጋ ነው፡፡ ነብሱ ወደ ፈጣሪ ይሄዳል፡፡ በእግዚአብሔር ስራ አትግቢ
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 4 месяца назад
መለኮት በስጋ የተገለጠልን በእመቤታችን በኩል ነው፣ ስለዚህ የድህነታችን ምክንያት በመሆኗ፣ ሰለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አዳኝነተን በተናገርን ቁጥር በእርሷ የተፈጸመውን ድንቅ ሚስጥርና ተአምራትን እኛ ክርስትያኖች አበክረን እንናገራለን
@betelhemwendwosen8572
@betelhemwendwosen8572 4 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞቼ እኛ ትዉልድ ስለሆንን ብፅይት እንላታለን አይ እነዚህ መቼም ከማሪያም ስም ጋር አይስማሙም አይ እባቡ፡፡
@ewuketenamereja7222
@ewuketenamereja7222 4 месяца назад
Rrr*@
@ArbaetuTube2116
@ArbaetuTube2116 4 месяца назад
ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@moketekle2219
@moketekle2219 4 месяца назад
እመቤታችን ድንግል ማርያም ከሁሉ የተለየች ናት። ለሁሉም ውስን የሆነ ፀጋ ተሰጠ እሷ ግን የፀጋ ግምጃ ቤት ናት። ሲሰጣትም ይሄ ፀጋ ተሰቶሻል ሳይሆን ፀጋን የሞላብሽ ነው ያላት ይህ ማለት ደግሞ ሁሉም ፀጋ አንቺ ጋር አለ ማለት ነው ።
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 4 месяца назад
❤❤❤🥰💒🙏💒🙏
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
የቀለሜ ተማሪ ሃኒቾ አድርቅ እኮ ነሽ
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 4 месяца назад
ሁሌ ታደርቃቸዋለች
@DejeneFetene-q4l
@DejeneFetene-q4l 4 месяца назад
ፕሮቴስታንት ትልቁ ችግራቸው ቅድስት ድንግል ማሪያም ብፅዕት ንፅህት ነች ሲባል የክርስቶስ ኢየሱስን ክብርና አምላክነት የወሰደች ስለሚመስላቸው ከዛን መሸፈን ይሉናል!😊
@momethio3664
@momethio3664 4 месяца назад
እንደዛ እንዳልሆነማ በደንብ ያውቃሉ የእነሱ እየሱስ ሀሰተኛው ስለሆነ እንጅ
@addisdamena3403
@addisdamena3403 3 месяца назад
ወደኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛ ስትል እኮ በክብር እንደምትመልጣ እየተናገረች ነው እኮ እንዴት ይህን መረዳት ይከብዳል አይገባኝም እያለች ነው ። መንፈስ ቅዱስ ነው ያናገራት ላልሽው ደሞ አዎ መንፈስ ቅዱስ በኤሳቤጥ አድሮ የቅድስት ድንግልን በክብር መብለጧን እየተናገረነው ስለዚህ ይህንን ለመረዳት የሚያስፈልገው ቅን ልብ ብቻነው። አውቆ ለሚጣመም ለመረዳት ይከብዳል ምክንያቱም መጽሓፍ ቅዱሳችን በግልጽ ይናገራል እና።
@LemlemBalcha-so9nn
@LemlemBalcha-so9nn 4 месяца назад
2ኛ ጴጥሮስ1_14 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳመለከተኝ ከዚህ መለየቴ ፈጥኖ እንዲሆን አውቃለሁ ከመውጣቴም በኋላ ስለእናንተ ማሳሰቤን ቸል አልልም በእንግሊዝኛው after my decease ብሎ ነው የሚገልፀው
@מברטאווקה
@מברטאווקה 4 месяца назад
እኔ እሚገርመኝ ከንደዚህ አይነት ሰወች ጋር ጊዜ እትጨርሱ ለምንድን ነውእንደዝች ካለች በውሼት የተሞላች ለእግዝትነ ማርያም ያላትን ጥላቻ ለመግለጽ ትዋሻለች እግዚአብሔር ይገስጽሽ
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 4 месяца назад
ኡፍ ወይኔ እዳሻው ተዋረድኩ 😅😅😅😮
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 4 месяца назад
ተንተፋተፈ ስለሷ ሲነሳ እርኩስ መንፈሳቸው ይነሳባቸዋል
@andinatworku78
@andinatworku78 4 месяца назад
ጌታዬ አምላኬ መድሃኒቴን እየሱስ ክርስቶስን ብርሃን ነውና ብርሃን ደግሞ ምንም አይሸፍነውም እና ጴጤዎች ለምትጠየቁት ጥያቄ የማይመስል መልስ አትስጡ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 4 месяца назад
እንዳሁም የሐዋርያት ጾም እኮ ሐዋርያት የጾሙት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንድትገለጽላችሁ ነው የሰኔ ጾም ለዛም ነው የሚጾመው
@me-fs4yy
@me-fs4yy 4 месяца назад
“ለማሪያም የተሰጠው ጸጋ ለአንድ ጊዜ ብቻ ነው ። በፊትም አለተሰጠም አሁንም አለተሰጠም ወደፊትም አይሰጠም !!! በርግጥም ጌታ ጸጋን ለሁላችንም እንደቅድሥናችን ይሠጣል ። የማሪያም ግን ማንም አያገኘውም ። ታዲያ የኔ ወንድሞች እህቶች (ዼንጤዎች) እባካችሁ የነገረ-ማሪያም እያነሳችሁ አትጨቃጨቁ ወደቀልባቸሁ ተመለሱ ? ይህ ካልሆነ ግን ለዔልሳባጥ የተገለፀው መንፈስ-ቅዱስ እኛ ጋ የለም ? ምንአልባት የሰይጣን መንፈስ እንጂ ያለን ?
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 4 месяца назад
ክክክክክክክክክክ አና ለዚህ ነው እኮ አይናችሁን የምትጨፍኑት አይናችሁን ክፍቱና ወደ ሰማይ ጸልዬ ታያላችሁ ሶፋ ላይ አትደፉ
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 4 месяца назад
ሀና የምትባለው ልጅ ግን ብዙ ጊዜ ትገባና ትጠይቃለች አዝጋ ነው የምተወጣው ለምን ጥያቄ እንደምትቃበሏት አላውቅም
@מברטאווקה
@מברטאווקה 4 месяца назад
ከዚች ሴትዮ ጋር ስትወያዩ ይሰለቻልአውቃ ነው ምትሞላቅ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 4 месяца назад
የአነሱ ፓስተር በየመድረኩ እግዛቢሔር ነገረኝ እያሉ ሲቀደዱ አሜን ስትል ቆይታ እዚህ ደሞ መጥታ ሐውርያት አይሰሙም ልትለን ትሞክራለች ? እንዴት ዐይነት ክህደት ነው ?
@abebechmerid168
@abebechmerid168 4 месяца назад
እኛ ምሸነፍን ክርስቶስ የለንም ፕሮተስታንቶች አትሸወዱ
@thigissilva7018
@thigissilva7018 4 месяца назад
ዊይ ሃና😂😂😂😂
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 4 месяца назад
ልጅቷ ምንም ያለመረዳት ችግር ነው የማይባት የራሷን ትርጉም ነው የምትናገረው እንደዛ ዋሽቶ እንዳስተማራት ፓስተሯ ነው የምትዋሸው ቅድስት እናታችለይ ያላቸው ጥላቻ ዓይን ያወጣ ነው እንደ እናንተ አይነት እና እምትከተሏቸው አሰተኛ መምህራቸው ቅራቅንቦ ሁሉ ወደዳችዋት አልወደዳችዋት ምን ይጎልባ ያከበራት ልጇ ያከበሯ ቅዱሳን መለአክ ያከበሯት ቅዱሳን የምናከብራ እኛ የፀጋ ልጆቿ እናንተና ዲያቢሎስ እማ እንዴት ታከብሯታላቹ አህያ ካመዱ ናችሁ
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 4 месяца назад
የሀብታሙና ና የአልአዛር ንግግር ቢጠቀስላትስ?
@מברטאווקה
@מברטאווקה 4 месяца назад
አሁን የህችን ቀልቃላ ማዛዋ የጠፋ ሐንቾ እያላችሁ እያንቆለባበሳችሁ ባታናግሯት ምን አለበት እያያችኋት ለእግዝትነ ማርያም የጥላቻዋን ጥግ ብሎክ አድርጓት እባካችሁ እንማርበት ልቦና ይስጥሽ ቀልድ ይዘሻል እሺ ይገስጽሽ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 4 месяца назад
😂😂😂😂 ትዕግስቱን ያድላችሁ ወንድሜ እንዳሻው ይዌድስዋ መላእክትን እቤትህ ግብተ ዛሬሁኑ አንብብ ትንሽ ነው
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 4 месяца назад
ኤልሳም የቅድስት ማሪያምን ድምፅ ስትሰማ ነው በታላቅ ድምፅ ጮክ ብላ አመሰገነች
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu 4 месяца назад
Yech ayegbatm temary eyu chufa teketay
@addisdamena3403
@addisdamena3403 3 месяца назад
ዮሃድ አረ ተወው አውቆ እየተናነቀው ነው እየገባው መቀበል አይፈልግም
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu 4 месяца назад
Aye menafekan gerayegbachu meder nefetam embetachenn keberwan lemasnes selalatu lanch lweldecheshm enkon gonbes teyalsh anechm sw honesh segedet aygebatm teyalsh segedsh alsgedesh eswa bekber ke lejwa gon besmay tekemeta alch Anch gen temary tegab tebet yalebesh aganet tezbarekalsh
@asterDessalegn
@asterDessalegn 4 месяца назад
ማስተዋል ይስጥህ ወንድሜ
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 4 месяца назад
OMG ከሀና ጋር የምታወሩት የመጨረሻ አሰልቺ ነው she play her games በማይሁን ነገር ጊዜ ከምታባክኑ ለምን እኛን አታሰተምሩንም እስካሁን የተመለሰ አይደለም ለመመለስ የሚፈልግ ሰው የለም ውጤት ከለሌው why don’t you leave them alone please
@MollaKelemu
@MollaKelemu 3 месяца назад
ድንግልማሪያምን የሚቃወም ዳቢሎስ ነው
@SimeneshTadesse
@SimeneshTadesse 4 месяца назад
ሀና ጭምልቅ ያለች ወረኛ
Далее
Как не носить с собой вещи
00:31
Просмотров 894 тыс.
Как не носить с собой вещи
00:31
Просмотров 894 тыс.