Тёмный
No video :(

ጥላቻው ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ ነው | አቡነ አብርሃም | ለአብይ አህመድ የተላከ መልእክት.............የእኛ ሰይፋችን መስቀል ነው 

Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

ለyoutube ቤተሰብ ካልሆናችሁ Subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ Share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደወል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች | በብፁዕ አቡነ አብርሃም : • ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች ...
አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆነ| በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ: • አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆ...
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
/ @felegegenetmedia
FACEBOOK 🔗 Www.FaceBook.Com/FelegeGenetMedia
#ortodox
#አቡነ_አብርሃም
#Tewahdow
#FelegeGenetMedia
#ፈለገገነትሚዲያ
#EthiopianOrtodoxTewahdow
Subscribe To Felege Genet Media Tube And Turn On Notification To Stay Update With New Videos❗
️🔔 ️🔔 ️🔔 ️🔔
CopyEthiopianright 2022 Felege Genet Media

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
*የተወደዳችሁ የፈለገ ገነት ሚዲያ አባላት ፈለገ ገነት ሚዲያን ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ይደግፉ*
@user-lp1hs4or1d
@user-lp1hs4or1d Год назад
ጠ/ ር አብይ አህመድ ከእናታችን ቤተክርስትያን እጅህን አንሳልን.
@tushchan8055
@tushchan8055 Год назад
አቡነ አብረሃም,,, ታላቁ አባታችን,,,,🙏🙏🙏🙏
@teferidesta1170
@teferidesta1170 Год назад
እግዚአብሔር ቀድሞ ይህ እንደሚሆን ስላወቀ በዚህ ዘመን እርስዎን ለ/ቤ የሾመው፤ እርሱ ጉልበት ብርታት ይሁንዎት፣ ሁሉ ለበጎ ነውና በርቱልን!!!
@hirutmengistu6288
@hirutmengistu6288 Год назад
ብፁአን አባቶቻችን በርቱልን የጀመራችሁት አቅጣጫ በጣም ጥሩ ነው። ጥር 28 2015 ዓ .ም በተጠራው ሰልፍ ቅድስት ቤተከርስቲያናችን ከሀገር አልፋ አለም ትሆናለች።
@setaseta5639
@setaseta5639 Год назад
አባታችን፡እንደርሶ፡አይነት፡አባቶችን፡ያብዛልን
@papirocicvtrjd6738
@papirocicvtrjd6738 Год назад
አሜን ብዝት ይበሉልን
@jeri2351
@jeri2351 Год назад
🙏🙏🙏 ቡራኬዎ ይድረስን አባታችን, ለሀይማኖታችን አንገታችን እንሰጣለን ከጎነዎት ነን
@papirocicvtrjd6738
@papirocicvtrjd6738 Год назад
የኔ አባት ክብር ያድልዎ
@belihun6879
@belihun6879 Год назад
አባታችን አቡነ አብርሃም እግዚአብሔር ከቡራኬዎት ያካፍለን የፍቅር አምላክ የመንግስት ልቡን ይመልስልን
@mlvlkengetahw913
@mlvlkengetahw913 Год назад
ሠላም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን አባቶቻችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋነው ድል የእግዚአብሔር ነው
@felegegenetmedia
@felegegenetmedia Год назад
አሜን
@teddykumelachew1705
@teddykumelachew1705 Год назад
አባቶች በርቱ ልጆቻቺሁ ለቅዱሱ ሞት ዝግጅ ነን
@tarikuaweriken1149
@tarikuaweriken1149 Год назад
የኛ ነው ድሉ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አይዟቹየተዋህዶ ልጆች የምድር ነገስታት ቢፈርዱብን እንኳን የሰማይም የምድርም ንጉስ ከኛ ጋር ነው አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን ክፍውን ያርቅልን🙏🙏🙏
@dokimastube2765
@dokimastube2765 Год назад
ብፁዕ አባታችን እድሜና ጴና ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእዉነት ግን እግዚአብሔር መልስ ይስጣችሁ የድካማችሁን ፍሬ መድህን ጌታ ያሳየን እዉነት አባታችን ለጊዜዉ ጦርና ጋሻ ከያዘዉ አካል ጋር ስለሆነ የሚአሸንፉ መስሎአቸዋል ነገር ግን ከነሱጋ ካለዉ ሰይፍ ይልቅ እኛጋ ያለዉ ይበልጣል ቢአዉቁ ይነቁ ነበር ስለማያዉቁ በራሳቸዉ የተላለቁ
@tarikuaweriken1149
@tarikuaweriken1149 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@bezulealem3134
@bezulealem3134 Год назад
ይፍቱኝ አባታችን
@tegegnechernet2538
@tegegnechernet2538 Год назад
አባታችን እድሜ ከጠና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም ከጎናችሁ ነን
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l Год назад
💚💛♥እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው💚💛♥ እንደርሶዎ ያለ አባት ነው የምንፈልገው እኛም ልጆችዎ እርሶዎን አባታችንን እንሰማለን🙏🙏🙏💚💛♥
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
አሜንአሜንአሜንአሜን
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Год назад
አባታችን በረከትም ይድረሰን።
@betyabera9644
@betyabera9644 Год назад
አባታችን ብፁ አቡነ አብርሃም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅሌን ልጆቻችሁ ከጎናችሁ ነን
@emwedishyemaryamlji5282
@emwedishyemaryamlji5282 Год назад
አቤቱ ፍረድ 💒😭
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Год назад
ብጹህ ፡ አቡነ ፡ አብርሀም ፡ ታላቁ ፡ አባታችን!!
@hanahailu8956
@hanahailu8956 Год назад
ያለ ቤተክርስቲይናችን ህይወት የለንም ቤተክርስቲያናችን በዘር እንዲከፊል አንፈልም
@bophelotabane2883
@bophelotabane2883 Год назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማል
@awekemuche9255
@awekemuche9255 Год назад
ኸረ ለሀይማኖታችን እንሞታለን ተዋህዶ እኮ ሰማእትን ትፈልጋለች
@adanechkersa77
@adanechkersa77 Год назад
እውነት በሁነት እንዲህ ይምነገር ይምየስታምር አበት ብኖርን ብዙም በልተጎደን ነበር ቃልሕይዎት ይስመልን አበታችን.
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Год назад
ቡራኬያችሁ ይደርብን አባቶቻችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Sub_ToLeroYT
@Sub_ToLeroYT Год назад
አባቶቻችን ቡራኬአቹሁ ይድረሰን እግዚአብሔር ቀን አለው።
@muluye333
@muluye333 Год назад
አባታችን እንደሰዎ ያለውን ያብዛልን
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
አሜንአሜን
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
የኔአባትየኛአበሳአባት
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
አቡነ አብራሀም ላይ አይናቸውን ጥለዋል አባታችንን ይጠብቅልን በጣም የገረመኝ የአባቶቻችን ስም አቡነ አብርሃም አቡነ ማትያስ አቡነ ጴጥሮስ☝️☝️☝️አይዞን አፈራም በአለት ላይ ነች ቤተክርስቲያን
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ፈጣሪ የሚበጅ ዘመን ያምጣልን ጭንቁን ጊዜ ያሳልፍልን የአባታችን የቅዱስነታችዉ በረከት ይድረሰን
@Israel9563
@Israel9563 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
በትክክልተመስገን
@Elsabeth555
@Elsabeth555 Год назад
አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ በረከታችሁ የደርብን
@user-lp1hs4or1d
@user-lp1hs4or1d Год назад
እግዚአብሄር ሆይ ፍርድህን ስጠን.
@TiruworkAbera
@TiruworkAbera Год назад
አባቶቻችን በርቱልን፤ እግዚአብሔር አይለያችሁ፤ ይህ ግድ ነው የክርስቲያን መሣሪያ መሥቀል፣ ጾምና ጸሎት ብቻ ነው፤ የዚህን ዓለም ገዢ ልናሸንፍበት የምንችለው፤ እናንተም በዚህ ሦስት ቀን ውስጥ ጸሎታችሁን ማጠናከር እንጂ አንድም ምላሽ ለማንም አካል ባለመመላለስ በጽናትና በጥንካሬ ጸሎታችሁ ላይ ጥንካሬአችሁን እንድታደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም ሳይገባኝ ይህን አልኩ፤ በርቱልን ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን!!!
@ephthahayenew1916
@ephthahayenew1916 Год назад
ማኔ ቴቄል ፋሬስ (እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ፤ በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ )
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
አሜን አባታችን ብራኬአችሁ ይደርብን ⛪️⛪️⛪️ ❤❤❤
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@woyneshtwoynesht3174
@woyneshtwoynesht3174 Год назад
እ/ር ይሜሰጌን ያለምክንያት በርሶ ግዜ ይህ ሁሉ መከራ አልመጣም በርትተን እንፀልይ እንኳንም እርሶን የመሰለ አባት እ/ር ሰጠን ክብር ለድንግል ልጀ ከጎኖት ነን,😘😘😘😘
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እግዚአብሔር ብለሽ አስተካክሊ በአጭር አይፃፍም። አሁን ይሔን ለመፃፍ ጊዜ አጥተሽ ነዉ?
@messya7125
@messya7125 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ ኀይል የእግዚአብሔር ነዉ ሙሽራዉ በደጅ ቆሟል ምልክቱ አለምን ሁሉ የሚያምሰዉ አዉሬ መጥፊያዉ ነዉ ክርስቶስ ይምጣልን አሜን።
@user-cf8pw6dx2n
@user-cf8pw6dx2n Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እርሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 Год назад
Abatachen Yebarkun yenorulin I’m proud of you Kegonot Nene
@user-lp1hs4or1d
@user-lp1hs4or1d Год назад
እግዚአብሄር ከኛ ጋር ነው. ጦራችን መስቀላችን ነው. በእውነት በሰው መልክ ሆነው የመጡት ሴጣኖች ይወድቃሉ ይደመሰሳሉ.🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@azebmesfn5032
@azebmesfn5032 Год назад
🙏🙏🙏 kegono new
@berhantekletsion9818
@berhantekletsion9818 Год назад
እውነት ለመናገር ጀብደኞችና የጥላቻ መናሀሪያ ፀብን ማነሳሳትና ያለእኛ ማለት ምንጫቸው የአርቶዶክስ ምሁራን ዘንድ ነው::
@kidugebremichael7551
@kidugebremichael7551 Год назад
Be quanqah megelgel hatyat aydelem.
@samrawitmulugeta6643
@samrawitmulugeta6643 Год назад
🙏🙏🙏
@SamsungJ-ie8dv
@SamsungJ-ie8dv Год назад
Abatachin yedime zamanotin yibarikilin
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Год назад
🤲🤲🤲⛪️✝️🤲🤲🤲🥺
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Год назад
አምላክ አትተውን የእጆጅህ ስራ ነን
@zeed7938
@zeed7938 Год назад
✝️የተዋህዶ ልጆች ከዛሬ ጀምሮ ከኦርቶዶክስ ልጆች business በስተቀር ከማንም እንዳትገባዩ:: ሙስሊም እና ፕሮቴስታንቶች በዚህ ሰዓት በኦርቶዶስ ላይ እየተደረገ ያለውን በሰልፍ ወጥተው የማይቃወሙ ከሆነ: ከተዋህዶ ልጆች ሱቅ: ሆቴል: ካፌ: መርካቶ በስተቀር ከሌሎች እንዳትገዙ:: ገንዘባችሁን ለተዋህዶ ልጆች ቢዝነስ ብቻ✝️❤❤❤
@soneji3266
@soneji3266 Год назад
Gud new
@gebreselassiesisay8817
@gebreselassiesisay8817 Год назад
ብሀር ዳር የታሰሩትን አባት አስፈቱ ። የት እነዳሉ የማይታወቁት አባት አስፈቱ።
@ZERIHUN23
@ZERIHUN23 Год назад
እምነት ላይ እኮ ፌደራሊዝም አይሰራም መንግስት ሆይ በቃህ ይህ ፖለቲካ አይደለም መንግስት ሆይ እጅህን አንሳ
@martasewadagn4270
@martasewadagn4270 Год назад
Egezeabeher kegna gare egna enashenifalen
@yeshitillagizachew8114
@yeshitillagizachew8114 Год назад
ለአባቶች መልእክት አለኝ ሁሉን ነገር ቀስ ብለን ጉዳያችንን ብንከውን ጥሩ ነበር ካለበለዛ ደም ስለጠማቸው ሰው ሰልፍ እስኪወጣ ላቸው ነው የሚጠብቁት ለማረድ እንደሻሸመኔው እና እንረጋጋ አባቶች መፈንቅለ መንግስት አደረጉ ብሎ እንደለመደው ደም መጠጣት ቸኩላለች እሱም ምልክት የአራት አመቱ ተሞክሮ በቂ ነው
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 Год назад
የፊውዳል ስርዓት እና የሲሶ መንግስት ናፋቂዎች ሴራ አሁን ግልጽ ሆኗል ከአሁን በኋላ የተገነጠሉትን መቃወም ትተን እንደግፋለን
@belachewato3451
@belachewato3451 Год назад
አይደለም
@hanahhana2519
@hanahhana2519 Год назад
እባቦች ነችሁ ጌታ መንፈሳችሁን ሽባ ያርጋዉ
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 Год назад
አንቺ የእፉኝት ልጅ ነሽ መድኃኒዓለም ክርስቶስ የስራሽን ይስጥሽ ፃርሽን ያብዛብሽ ዘር አይውጣልሽ ርጉም ነሽ በአንቺ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ስሟ መነሳት አይችልም:: እባብ ውለጂ
@23tv32
@23tv32 Год назад
abatachin burakewo ydresegn
@mercyz6252
@mercyz6252 Год назад
There are two kind of people, the children of God and children of the devil How can we tell the difference? We can’t unless God reveal the truth, that is exactly what God is doing, can you see it? If you can’t see it, your heart can’t handle the truth, But IN TIME🙏
@abebeteka787
@abebeteka787 Год назад
መንግስት አይደል እንዴ የዚ ሁሉ ችግር ፈጣሪ እንዴት ነው ወደ መንግስት እንጮሀለን እሚሉት አባታችን ??? ሲጀመር መንግስት የለም በኢትዮጵያ ።
@alemababe6100
@alemababe6100 Год назад
Abtochachen Egzbher Kanta gare yahon
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Год назад
ዋ!ዋ!ዋ! ተናግረናል፣ አስጠንቅቀናል መክረናል፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ እጅን ማንሳት የጋለ ብረትን መጨበጥ ነው። መቅሰፍቱ ለልጅ ልጅ ይተርፋል። እናንት መናፍቃን ምንም ለማያውቁት ልጆቻችሁና የልጅ ልጆቻችሁ ስትሉ ከእኩይ ስራችሁ ታቀቡ!
@deksissadebelejebessa7365
@deksissadebelejebessa7365 Год назад
What extremely surprise me is why they could't solve their issue with love and discussion at their closed room. Why they want to make it political issue? It seems they are making war between Amhara and Oromo on one side and Amhara and "Biltsigina Party or current government"on second side. further they try to create the third dimension by saying Orthodox is mother and protector of Ethiopia. Separate your religious issues from your hidden politics. If you are religious and follower of Jesus Christ love all equally including the language and culture of them. Do not try to confuse Innocent mothers and father and expose jobless youth to Bullet. Enough should be enough. Check the Account and wealth of these Orthodox leaders. The are shouting for their corrupted wealth like TPF leaders.
@abm1344
@abm1344 Год назад
ጥላቻ ቢኖረው አሜሪካና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተብላችሁ ትቀሩ ነበር።እንደፖለቲከኛ እንጂ እንደ አባቶች ለምን እንደማትናገሩ አይገባኝም?
@teklaygebrihans5308
@teklaygebrihans5308 Год назад
ከፍጡር በላይ የሚጨነቅላት አንድዬ መድሀኔ ዓለም ያዉቃል
@berhantekletsion9818
@berhantekletsion9818 Год назад
በ21 ክፍለዘመን ሀይማኖት ያቀራርባል እንጂ ጦርነት አያሳውጅም:: ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጠው ተባለ እንጂ ገድለህ ሙት የሚል ቃል አለወይ:: ሀይማኖት ሰላምን መወያየትንና ችግርን በትእግስት መፍታት እንጂ ክርሰትና በምንም ምክንያት ጦርነት አታውጅም:: የሀይማኖት መሪዎች ከትእቢት ርቃችሁ መፍትሄ ፈልጉ:: በሚስትና ለሀይማኖት መሞት አያስፈልግም :: ፆም ፀሎት ለይሰሙላ ሳይሆን የእግዚአብሄርን እርዳታ መጠየቅ ይሻላል:: በዚህ ዘመን ተቃዋሚዎችን ማባረር፠ሳይሆን በብዙ፠ትእግስትና በጥበብ መፍታት ይሻላል :: ደሞ ለማፋሰስ ከመሰራት:: ግጭት ቢነሳ ደሀውን ማግዶ ሌሎች ወደ አሜሪካና አውሮፖ ለመሸሽ ነው::
@GADISAGADISA4451
@GADISAGADISA4451 Год назад
ባንድራ የት አሰቀመጣችሁ
@beautifullife4995
@beautifullife4995 Год назад
ጋዲሳ ተረጋጋ
@Israel9563
@Israel9563 Год назад
ጠማማ ምን ማለትህ ነው ዝንብ ደንቆሮ ዘረኛ
@jalieforro9245
@jalieforro9245 Год назад
አሁንም መወጋገዙን ትታቹ በጠረጴዛ ዙርያ ተወያይታቹ ካልፈታቹት የፖለቲከኞች ሲሳይ ነው የምታደርጉንና ከፉክክር ውጡ።የአባትነት ጀግና ሁኑ።
@tesfamichaelh.2686
@tesfamichaelh.2686 Год назад
ድርድር የሚባል የለም ወዳጀ።
@papirocicvtrjd6738
@papirocicvtrjd6738 Год назад
እሱ ለናንተ ነው ህገወጥ ጠረጴዛዙሪያ ከህገኛ ጋር አይቀመጥም
@user-ex5il8mu1h
@user-ex5il8mu1h Год назад
ድርድር ለወንበር እንጂ ለመንበር አይደለም ። አታመቻምቹ
@Israel9563
@Israel9563 Год назад
ሌባ እሱን ለናተ
@zelekesenetayihu256
@zelekesenetayihu256 Год назад
አማራ ወደ መተት ኦሮሚያ ወደጸሎት አኔብቻ የሚል ዳቢሎስነዉ አታስመስሉ
@molawale9872
@molawale9872 Год назад
ፕሮቴስታንት እየሱስን እንወደዋለን እንጂ እናመልከዋለን ብላችሁ አታውቁም፣ኦርቶዶክስ ግን እየሱስ ክርስቶስ እናመልከዋለን፣ ፕሮቴስታንት አማላጅ ነው ትላላችሁ፣ ኦርቶዶክስ ግን ፈራጅ ነው እንላለን፣ እናንተ እየሱስ ጌታ ነው እንጂ አምላክ ነው አትሉም፤ እኛ ግን ጌታችንና አመላካችን እየሱስ ክርስቶስ እንለዋለን፣ እኛ እንሰግድለታን እናንተ ግን አይሰግዱለትም፡፡ ግን በእውነት የእየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ወዳጆች ኦርቶዶክስ ናቸው ወይስ ፕሮቴስታንት? ትርጉሙን እንኳን ታውቃላችሁ? ፕሮቴስታንንት ማለት ፕሮቴስት ከሚለው ቃል የተወሰደ ሲሆን ትርጉሙ መቃወም ማለት ነው፡፡ ለዚያም ነው የእግዚያብሄርን ህግና ስርዓት የምትቃወሙት የቃል ኪዳኑ ታቦትት ቁም ሳጥን ነው የምትሉ፣ መስቀልን ተቃውማችሁ ዘቅዝቃችሁ የምትለብሱ፣ ጾምን የምትቃወሙ፣ ወንጌል እያላችሁ የምትሰብኩትን መጽኃፍ ቅዱስ እንኳን 81 የሆነውን ወንጌል ተቃውማችሁ በግማሽ ከፍላችሁ በ66 ወንጌል የምታምኑ፣ ሃዋሪያት የመሰረቷትን ቤተ- ክርስቲያንን ተቃውማችሁ በአዳራሽ እና ገስት ሃውስ የምታመልኩ፣ጥምቀትን የማታከብሩ፣የእግዚያብሄር አገልጋይ የሆኑ መላይክትን፣ ሰማይታትን እና ቅዱሳንን እግዚያብሄር ያከበራቸውን የምትቃወሙ (ሮሜ.8፡33 እግዚያብሄር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል?) ለዚህ ነው የእግዚያብሄርን ህግና ስርዓት ስለምትቃወሙ ነው ፕሮቴስታንት የተባላችሁት ቃሉ በእውነት ይገልጻችኋል፡፡ ለዚህም ነው ማቴ.7፡21 በሰማይ ያለውን አባቴን ፈቃድ የሚያደግ አንጂ በስሜ ጌታዬ ጌታዬ የሚለኝ ሁሉ መንግሰተ ሰማያት የሚገባ አይደለም ያለው፡፡ በጣም የሚገርመኝ ከ2000 ዓመት በላይ የቆየች ቤተክርስቲያን በሃዋሪያት፣ በጻድቃን በሰማዕታ አባቶች አጽንቶ ክርስቶስ ያቆያትን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ዛሬ ከ2000 ዓመት በኋላ ከየት እንደመጡ እንኳን በማይታወቁ ከባዶ መሬት ተነስተው በመጡ ሀሰተኛ ነብያት ላይ ክርስቶስ ተገልጾ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ያፈርሳታል ብላችሁ ታስባችሁ፣ታምናላችሁ፡፡
@deksissadebelejebessa7365
@deksissadebelejebessa7365 Год назад
false
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Год назад
አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን ቃለሂወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
@todaysport2377
@todaysport2377 Год назад
🙏🙏🙏
@numberone6451
@numberone6451 Год назад
🙏🙏🙏
@23tv32
@23tv32 Год назад
🙏🙏🙏
Далее