Тёмный

ጥሩ መዐዛ ያለው ሻማ አሰራር (How to make scented and decorative candels) 

wubit habesha
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

5 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Год назад
የኔ እህት ስራው ጥሩ ነው ግን ለማሥተማር ከሆነ ስራውን ከመጀመሪያው ጀምረሽ ማሣየትና እቃውንም የት እንደሚገኝ መናገር አለብሽ ያለዚያ ግን አድንቀን እንተወዋለን ከይቅርታ ጋራ
@user-vs1om9vn7x
@user-vs1om9vn7x Год назад
በትክክል
@fasikabera6123
@fasikabera6123 9 месяцев назад
👍👍👍👍
@kabafa-xb5yx
@kabafa-xb5yx 9 месяцев назад
Yaa u right please tell us..where can we find
@FatumaNunu
@FatumaNunu 6 месяцев назад
Amzeon ale. Ali baba. Ale hulum ❤
@user-sn7bd3kt9i
@user-sn7bd3kt9i 4 месяца назад
እቃዉ መርካቶአለላቺሁ
@user-nr7dr5cb5z
@user-nr7dr5cb5z 2 года назад
ገንየ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል እህቴ
@user-cy7yv3km2l
@user-cy7yv3km2l 4 месяца назад
ምርጥ ባለሙያ ነሽ♥♥♥አንጋገርሽ ደስ ይላል የተረጋጋሽ ሴት ነሽ♥♥♥እናመሰግናለን
@npng3457
@npng3457 29 дней назад
እናቶች የሚጠቅም ነገር ላይ ሲገኙ ደስ ይላል። እናመሰግናለን። ኪሮስ ከመቐለ!
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Год назад
በጣም እናመሰግናለን your kindness to show us this kind of hoby😍😘
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 4 месяца назад
enamasagenalane arif sera new❤❤❤
@hannahanna204
@hannahanna204 2 года назад
ዋዉ 👍
@ursulaaballe3154
@ursulaaballe3154 2 года назад
Gracias por compartir tus conocimientos.
@genetgebremikael634
@genetgebremikael634 2 года назад
Egete betam amesegnalehu
@alemlidia7064
@alemlidia7064 2 года назад
ገኒ ተባረኪ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ክሩ እንዴት ነው የሚገባው
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 года назад
አደናቂሸ ነኝ በውደ ነው የምንገዛው
@tigestgetachew
@tigestgetachew 4 месяца назад
ተባረኪ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 года назад
Wawa good job but waxu how can i get??
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 года назад
አሪፍ ነው ግን መጀመሪያ ማትሪያውን አስረጅ ተከታይ አይኖረሸም ገልፀ ካላደረገሸ ያቀለሸው ምንድነው
@abdurohmanyasin4914
@abdurohmanyasin4914 2 года назад
yhen bzat megzat efelgalehu
@gabimedia3424
@gabimedia3424 3 месяца назад
አሪፋ ነዉ ከተመደዉ ወጣ ያለ ነገር አይቼበታለሁ::አገር ዉስጥ ከሆንሽ በአካል ካልሆንሽም በኦንላይን ትሬይንግ ልምድሽን ብታጋሪን እና የራሳችንን ፈጠራ አክለንበት ልዩነት መፍጠር እንድንችል ብትረጂን ደስ ይለኛል::
@meseretzerihun2158
@meseretzerihun2158 2 года назад
የሻማው ጥሪ እቃ የሚገኝበትን ቦታ ብታሳዊቅን
@user-sn7bd3kt9i
@user-sn7bd3kt9i 4 месяца назад
መሮካቶለል ላቺሁ ድርተራ
@etetetesfaye6339
@etetetesfaye6339 2 года назад
ሀይ ገኒ ክሩን እንዴት ነው ያስገባሽው ? እና ደሞ መስቀል ፕሪንት አርገሽበት እሚቃጠል ከሆነ አይከብድም?!
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 2 года назад
የትኛውን wax ነው የተጠቀምሽው?
@user-mb5bt8cd4l
@user-mb5bt8cd4l 2 года назад
የተለያዩ የሻማ ሞልዳችን ፈልጌ ነበር ልትረጂኝ ትችያለሽ?
@solomonmelaku7430
@solomonmelaku7430 2 года назад
ሰላም paraffin wax የት ነው ማግኘት የምንችለው
@bizenlesh446
@bizenlesh446 5 месяцев назад
ክሩን እንዴት እንደምታስገቢ ፡ሻማው ከእቃው ላይ እንዴት እደምታነሺ አስረጂን
@liyaleyuenu3627
@liyaleyuenu3627 Год назад
Selekeshen eski aseqemechi be imo enawrashe wediiii
@henok467
@henok467 2 года назад
ስልክሽን ለምን አላስቀመጥ ሽም
@ghccc5684
@ghccc5684 Год назад
ሸቶ መጨመር ይቻላል ንገርኝ በናትሸ ለሸታ
@user-qq1di3ds5b
@user-qq1di3ds5b 11 месяцев назад
ወረቀቱ ወይንም ፎቶው አይቃጠልም?
@user-yh9xp1yb3g
@user-yh9xp1yb3g 10 месяцев назад
ምንያክል አዋጭነዉ
@user-eg4zt8nf2b
@user-eg4zt8nf2b 6 месяцев назад
ሽታ የሚያመጣው ግብት የት ይገኛል በናትሽ
@nkumezmuer2873
@nkumezmuer2873 2 года назад
የሻማ ክሩን ከይት ነዉ የምንገኘው 🙏
@huruykahsay7105
@huruykahsay7105 4 месяца назад
where can i get wax in ethiopia?
@SofiA-pj7yg
@SofiA-pj7yg Год назад
አጀማመሩንየትእንደሚገኝዘርዘር
@meronsisay3965
@meronsisay3965 8 месяцев назад
አቀራረብሽ ግራ ያጋባል። እንዲገባን ከመሰረቱ እያብራራሽ ብትነግሪን።
@derejekefyalew1940
@derejekefyalew1940 9 месяцев назад
የቢንቢውን የት ላግኘው
@user-du4dd2ex9f
@user-du4dd2ex9f 10 месяцев назад
የሚመዘነው ለምንድ ነው የሚቀላቀለውስ ምንድነው
@Helen123-li6cs
@Helen123-li6cs 6 месяцев назад
አሰራርሩ እንደት ነው ከምን ከምን ነው ???
@astubiteweligne6590
@astubiteweligne6590 2 года назад
ሞልድ የት ይገኛል
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 4 месяца назад
ክሮቹሁ እንዴት ይቀመጣል
@user-ej1bf4lj1g
@user-ej1bf4lj1g 3 месяца назад
ሀልዊ ማለት የሠይጣን ባእልነው
@ruhamaabdi1765
@ruhamaabdi1765 2 года назад
ፕሪንቱ ወረቀት ነው
@user-vg1ul4ck5r
@user-vg1ul4ck5r 7 месяцев назад
ለማስተማሮ ከሆነ መጀመሪያ ግብአት ከሚገኝበት ና አይነቱን ገለጪ
@lovetube9672
@lovetube9672 4 месяца назад
በምዕራብ አገር እየተጸየፍነው ደሞ አንቺም ባገር 🎃😢ማስተዋሉን ያድለን 🤲🏽
@astubiteweligne6590
@astubiteweligne6590 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው ሞልድ የት ይገኛል እባክሽን ጠቁሚኝ
@yoedanosgebreegzabhier2437
@yoedanosgebreegzabhier2437 3 месяца назад
መርካቶ ብጫው ፎቅ 2ኛ ነው
@Handicraft305
@Handicraft305 Год назад
መስራት እፍልጋለው ግን ማልድ ኢትዮጵያ የለም ብትረጂኝ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 2 года назад
የሻማውን ጥሬ እቃ ከነት ነው ምታገኝው
@FatumaNunu
@FatumaNunu 6 месяцев назад
Amazon'. Ali baba ale😊
@user-bv1mu1xn7q
@user-bv1mu1xn7q 2 месяца назад
Sent nachew yet yegnale
@Yalemberhandwa
@Yalemberhandwa 24 дня назад
ሻማ እይበላ
@eritrealemlem7872
@eritrealemlem7872 4 месяца назад
የተሰራው ሻማ ኣምጥተሽ ምስ ሰርተሽንአው መዲያ መጥተሽ የምታሳይው already ካምፓኒ ተሰርቶ ያለቀ ይዘሽ መጥተሽ የሰራው ሌላ ለማሳየት መጣሽ ራስሽ የሰራሽው ኣይደለም ያሳፍራል
@seyoumzewolde2660
@seyoumzewolde2660 3 месяца назад
wendme yetun new mayet yemtefeligew swriche asayhalehu erase neng yeserahut betam kelal new regem video endayhon bye new yekoretkut
@edenkebede9916
@edenkebede9916 8 месяцев назад
የሚነድ ከሆነ መስቀሉ አብሮ እንዳይቃጠል መስቀል ማድረጉ ቢቀር !!!
@abebebogale6668
@abebebogale6668 2 года назад
ከለሩ ምድነው የት ይገኛል
@ediltube4490
@ediltube4490 Год назад
መርካቶ ድር ተራ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ሂድ ሴትየዋ አትናገርም
@seyoumzewolde2660
@seyoumzewolde2660 3 месяца назад
color powder yeshetal
@user-fi3ss4lr6s
@user-fi3ss4lr6s 7 месяцев назад
10p
@mekonnen74
@mekonnen74 4 месяца назад
ለምን ግልፅ አታደርጊውም የምትጨምሪውን የሽታ ነገሮችንም ትደብቂያለሽ አታሳዪም!!
@seyoumzewolde2660
@seyoumzewolde2660 3 месяца назад
yemiketlew vidio lay lemasayet emokralehu le shama en le samuna yeteleyaye new
@SofiA-pj7yg
@SofiA-pj7yg Год назад
ሞልዱበፈለገኝእፈጥራለሁማተሪያሉንንገሪን
@seyoumzewolde2660
@seyoumzewolde2660 3 месяца назад
bekrbu beklalu endet mold endemisera serche asayachjualehu
@SelamAyele-fi9mh
@SelamAyele-fi9mh 4 дня назад
Website enamesgnalen
Далее
skibidi toilet zombie universe 33 ( New Virus)
02:59
Просмотров 2,1 млн
Как вам?)) #нескучныйучитель
0:12