Тёмный

Rice soap  

Tseghe Girmay
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

🟧Rice soap 🟧የሩዝ ሳሙና
#soap
#soapasmr
#soapcarving
#soapcutting
#soapcubes
#soapcuttingasmr
#soapmaking
#skin
#skincare
#skincaretips
#skincaretips
#rice
#homemadesoap
#homemadesoup
#homemadesoaps
#facesoap
##ethiopian
#comedianeshetu
#habesha
#seifufantahun
#seyfuonebs
#shegerinfo
#removewrinkles
#ቆዳጥራት
#ሳሙና
‎@comedianeshetu @seifuonebs​ ‎@comedianeshetu ‎@seifuonebs #donkey​-tub #sifu​-on-ebs # Ethiopia |Ale tube| Ale youtube |alexsi Alexa |Ethiopia comedy |sifu on ebs| ebs |miko mikee| Dagi show |Ethiopia movie, amharic comedy |ethio comedy |funny vedeos| music vido| Ethiopa music videos |minew shwa| hop entertainment | Ethiopa dram 2021| Ethiopia reactions#saronayelign​
እረኛዬ ክፍል-eregnye ep @arts tv world እረኛዬ ክፍል ergnye ep |arts tv world |seifu on Ebs | seifu fantahun |Ethiopian merj |EsaT |#ዘጠነኛው​ ሺህ ክፍል 14 |hanan tarike| tedy afro | ቤቶች ድራማ| betoce setcom| Ethiopia movie |Ethiopian new music video |ክህሎት | Fana Tv| ETV entrtanment | ebc

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@WinneWin
@WinneWin 12 дней назад
እማበጣምእናመሠግናለንግንየትነዉእሚገኘዉቀለሙቅርፁ
@jonimercy
@jonimercy 7 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው በማለት ቆንጆ የሩዝ እና የድንች ሳሙና ነው የሰራሽው ከለራቸው ቅርጻቸው ሲያምር እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🥰❤️🙏👍
@አለምብመ
@አለምብመ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን እናታችን ዋዉ አሪፍ ነዉ በርቺልን❤❤❤🎉🎉🎉
@eteneshali4167
@eteneshali4167 5 месяцев назад
ዋው ደስ ይላል ተባረኪ❤ በማንኛውም ሰሙና መስራት ይቻላል ነጩን አላገኝም?
@wubitbezwuneh7397
@wubitbezwuneh7397 3 месяца назад
ምትሰሪው ነገረሰ በሙሉ ምንም ዓይነት እንከን አይወጣለትመሰ ግን ከሳሽ መሰለኝ ስንት ግራም ቤዝ እንዳደረግሽ አልተናገርሽም
@zenashdegefa4473
@zenashdegefa4473 5 месяцев назад
ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር ነጫጭ የሆነ ስሙን ያቀለጥሽውን ከየት ነው አግኝተን ምንጨምርበት ነው ወይ ማንኛውንም ከፊት ስሙን ከምንጠቀመው ላይ ቆራርጠን መቀላቀል እንችላለን ????
@Mihiret5Me
@Mihiret5Me Месяц назад
Wow betam yamiral berchi samunawin miaregiwin ika yet magignet yichalal
@ማለፊያ
@ማለፊያ 22 дня назад
የድንች ልጣጩን ነው ምተክይው? አጣሁት ፈልጌ
@SenayitWorku-fy6ly
@SenayitWorku-fy6ly 3 месяца назад
Coconuot oil metekem ayichalim??
@mulashutuemay5076
@mulashutuemay5076 24 дня назад
gual adey shikor, thank you
@mesfinhaileh
@mesfinhaileh 5 месяцев назад
ሥራ በተግባር ሲተረጎም ደስ ይላል በርቺ ፅጌ ወይኒ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 6 месяцев назад
ፅግዬ ዋዉ እንደሁልግዜ እናመሰግናለን ላይክ ሽርርርርርር👍❤️❤️
@AzebAzeb-r5w
@AzebAzeb-r5w 6 месяцев назад
ትላሲካውይረብሻልቢቀርስበደንብእንድንሰማ
@saratube7513
@saratube7513 21 день назад
ዋው እጅሽ ይባረክ
@tgay5642
@tgay5642 25 дней назад
ማሻሏህ
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 3 месяца назад
ማዳትየማላቅነገርምድነዉ😊
@lulabelay3582
@lulabelay3582 7 месяцев назад
Very clever!!!!! I am learning a lot from you
@tigraywerki1355
@tigraywerki1355 6 месяцев назад
እናመሰግናለን እህታችን በፍጥነት እንዲደስሰልን በፍርጅ ብናድርገዉስ ወይም በፀሃይ ብናድርገዉ ይበላሻል ?
@BirhanneshWolde
@BirhanneshWolde 6 месяцев назад
Lelibs ayhonm?
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ፅግዬ የሳሙና መስሪያ ቤዙን ከ online መግዛት ፈልጌ ነበር ምን ብዬ ልዘዝ ? ትክክለኛ ስሙን በእንግሊዘኛ አግዢኝ ? እናቴ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
አዬ የኔ ልጅ እንግሊዝኛ እንደ ቁምጣ ያጥረኛል ውዴ 🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ፅግዬ የኔ ባለሞያ እጅግ በጣም ቆንጆ የሳሙና አሰራር ነዉ ያጋራሽን ከለሩ ያምራል በጣም ጎበዝ የአማዞን ምርት አንደኛ ነዉ በርቺልኝ 👍👌❤🙏
@Melattubeሜላትቲዬብ
@Melattubeሜላትቲዬብ 7 месяцев назад
እናመሰግናልንጸግየ ግን ጥያቄ አለኝ በቤዝ ብቻ የተሰራ ሳሙና. ሳይበላሽ ስት ጊዜ ይቆያል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
እስኪያልቅ ድረስ አይበላሽም በደረቀ ቁጥር ያንሳሉ እንጂ
@እሉበጎአድራጎት
@እሉበጎአድራጎት 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ግን ባቀለጥሺው ሳሙና ምትክ ዶቭ ሳሙና ብንጠቀምስ?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
ትችያለሽ ውዴ
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 6 месяцев назад
woww yen balamoya gagena eko nashi❤❤❤❤❤❤
@tube5169
@tube5169 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@emamah4239
@emamah4239 7 месяцев назад
በጣም ቆጆ የሩዝ ሣሙና ነው የሠራሽው 👍።
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 7 месяцев назад
ፅጉሽዬ በጣም ቆንጆ የሆነ ምርጥ የሩዝ ሳሙና ነው የሰራሽው እውነት ሁሌም የታቀርቢልን ለጤናችን ለቆዳችን ተስማሚ ከኬሚካል ነፃ የሆኑ ነገሮች ናቸው በቤታችን የምናገኛቸው ነገሮች ናቸው ሺር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን❤❤
@installimo3603
@installimo3603 4 месяца назад
ተባረኪ እባክሽ ቅርፅ ማውጫውን የት አገኛለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
አማዞን
@adutesfafamily7814
@adutesfafamily7814 7 месяцев назад
ፅግዬ በእውነት በጣም የሚያምር ሳሙና ነው ይሄማ አለም አቀፍ ስራ ነው የሰራሽው በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@ezedienseid9477
@ezedienseid9477 2 месяца назад
ኖርማል ሳሙና ነው የምንጠቀመው ለማቀላቀል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
@@ezedienseid9477 ትችላላችሁ 🙏
@shetaydana8694
@shetaydana8694 7 месяцев назад
ወወወወወ እሸ ቀረቼ
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 6 месяцев назад
ዋዉ ዋዉ በእዉነት ቃላት አጠረኝ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ረጅም እድሜ ይጨመርልሽ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን በጣም አደነኩሽ!!!!!
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ ውዴ ክበሪልኝ 🙏
@ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት
ከለራ ምድነውስሙ የሚገኚውከምንየሆን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
የሳሙና ከለር ነው አማዞን ነው የሚሸጠው
@trhaaryam
@trhaaryam 7 месяцев назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዘሐልኪ አደዊተይ እንኳን ዳሒን መፃእክለይ የቀንየልና ናተይ ጅግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenashdegefa4473
@zenashdegefa4473 5 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን በርችልን እናታችን ስለ መልካምነትሽ እናመሰግናለን
@YDJoel555
@YDJoel555 5 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሻፈሽን እናመሰግናለን።ድንቹ ግን የበሰለነው ወይስ ጥሬ?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
ይቅርታ ቪዲዮ አላየሽም እንዴ?
@YDJoel555
@YDJoel555 5 месяцев назад
ሙሉውን ተመልክቻለው!
@ከይረትትዩቱብ
@ከይረትትዩቱብ 7 месяцев назад
ስላምልዜህቤትስላምብለናልሁላችሁንምውድችይክላይእስክትች ማሻአላህ
@tarikuabantihun263
@tarikuabantihun263 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ
@aberashhune
@aberashhune 7 месяцев назад
ሰላም እናቴ እንደት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሰላም ነኝ የምር እኔ ምን እደምል አልውቅም ቃላት ያንሰኛል የኔ ባሉሜያ እናት በእውነት ይሄን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም ቆይ እኔም አንድ ቀን እሞክረዋለው
@NejatNeju-on3iy
@NejatNeju-on3iy 4 месяца назад
የደባለቅሽው ሳሙና ግን ካላገኘሁ ሽታ የሌለዉ ማንኛውም ቢሆንስ
@emayeaBurtukan
@emayeaBurtukan 6 месяцев назад
❤ ያማምሬሉ ከሁሉ በላይ ደሞ ሞያውን መሥጠትሽ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 7 месяцев назад
ፅጉዬ እንዴነሽልኝ በጣም የሚያምሩ ሳሙናዎች ነው የሰራሽው ክሬሙን ደሞ እሞክረዋለሁ ምርጥ ነገር ያሳየሽኝ like like
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 7 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሚ ከረጅም ግዜ በኋላ የኔ ልባም እናት ፅጉየ ገራሚ ነው ዘውትር የምሰሪያቸው አንቺ ጋር እኮ የሚጣል ነገር የለም ድኝቹንም ልጠሽ መልሰሽ ትተክሉዋለሽ ሲቀጥል ድኝቹንም ፈጭተሽ ሩዝም በስሎ ተፈጭቶ በምተጠቀሚው እቃ ላይ ማድረግሽ በቅርፅ ሲውጣ በጣም ያምራሉ የአማዞን ያልሽው ለሰውነት ችግር አለመሆኑ አንቺው ታጥበሽ ስላሳየሽን በሚገባ ግልፅ ነው እናመሰግናለን#ሼር👍
@kedist1978
@kedist1978 Месяц назад
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Месяц назад
@@kedist1978 አመሰግናለሁ ♥️
@Genet-mu3qd
@Genet-mu3qd 6 месяцев назад
ፅግዬ ጎበዝ እኛንም ባለሙያ አረግሽን❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 7 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ ዛሬ ደሞ ዋውውው ነው የሪዝና የድንች ውሀ በጣም ጠቃሚ የሆነ ውህድ ከለሩ ደሞ ብሉኝ ይላል ሲያምር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
@tube5169
@tube5169 7 месяцев назад
ሳምር ከለሩ እራሱ❤
@MeronSemere
@MeronSemere 7 месяцев назад
che bello anche colore riso con patate wow wow sei brava 👏👏
@AbebaKetma
@AbebaKetma 7 месяцев назад
ከለሪንጉ ኬሚካል የለውሞ??
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
የለውም
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 7 месяцев назад
ፅጉሽዬ ውዴ በጣም ልዩ እና ቆንጆ የሩዝ ስሙን ነው የሰራሽው ዲዛይኑ በጣም ነው የሚያምረው ዋው❤❤❤
@TsigeredaHeshe
@TsigeredaHeshe 2 месяца назад
እጅሽ ይባረክ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
@@TsigeredaHeshe አሜን 🙏🙏🙏
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 7 месяцев назад
ፅጉዬ የኔ ኬሚስት በጣም ጎበዝ ሁሌም እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ስሙና ባይነት ባይነት ነው የምታሳይን ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ።👍🙏
@ZebibaZebiba-l9l
@ZebibaZebiba-l9l 5 месяцев назад
እጅሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 6 месяцев назад
አጀሽ አሀመሮሽ የባርክ 🙏❤️
@adona21adona16
@adona21adona16 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ፅጉ የዛሬው ይለያል ከአሰራሩ እስከ ከለሩ ግሩም ነው ዋው ጀግኒት❤
@Minta-cd2vb
@Minta-cd2vb 6 месяцев назад
እቃው ኢትዮ አለ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
እኔ እንጃ ውዴ
@Brhanchannel4705
@Brhanchannel4705 7 месяцев назад
wow Amazing Keep it Up a Good work Mamaye,I subscribe Now❤
@tiztaswork9533
@tiztaswork9533 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ጽጌ እጅ ይባረክ የኔ ባለሙያዎች🎉🎉🎉🎉❤
@BirhanneshWolde
@BirhanneshWolde 6 месяцев назад
Zaytun banitekemsa?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
ትችያለሽ ውዴ
@BirhanneshWolde
@BirhanneshWolde 6 месяцев назад
Ish wud
@genetziguita4586
@genetziguita4586 7 месяцев назад
በጣም አመሰግናለዉ❤❤❤🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 месяцев назад
ፅግዬ የኔ ባለሙያ ከአንቺጋ 2 ሳምንት አብሬሽ ብሆን በመቶዎች የሚቆጠር ሙያ እማር ነበር አሁንም ሁሉን እየተማርኩ ነዉ። ዉድድ ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
የኔ ውድ አንድ ቀን ተመጫለሽ 😘
@lijimerkil
@lijimerkil 7 месяцев назад
salam ekon basalm maxash waw baxam das yamil araf konjo aseral yawkutn masawk malikaminat naw enamsginaln tabarki
@Faith10110
@Faith10110 7 месяцев назад
Amazing! God bless you!
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 7 месяцев назад
ግባቶችን በዝርስር ኢንቦክስ ላ ብታስቀምጭልን ጥሩ ነው ያቀለጥሽው ሳሙንል ምንድን ነው ያልሽ ስሙ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
እሺ ውዴ
@eto6852
@eto6852 5 месяцев назад
waw❤😍
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 6 месяцев назад
መልካም ሰዉ ነሽ በእዉነት ተባረኪ
@Idaatuu
@Idaatuu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤wooow!!❤❤❤❤❤❤
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 7 месяцев назад
selam.beyalu.❤❤❤❤
@hanasahle6688
@hanasahle6688 4 месяца назад
በጣም ጎዘዝ ነሽ ለሚሸጥ ፈሳሽ ሳሙና ብትነግሪን ውዴ❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
እሺ
@nimomohammed-vt7no
@nimomohammed-vt7no 4 месяца назад
Thank You Yene Enate
@Romary-cv8rq
@Romary-cv8rq 7 месяцев назад
ማማ ፅገየ ሰላም❤
@حليمهادم-و5ن
@حليمهادم-و5ن 3 месяца назад
ماشاءالله❤👍
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 7 месяцев назад
Sei bravissima Mi piace come hai preparato davvero
@hanawerku
@hanawerku 7 месяцев назад
ዋው ፅግየ የኔ አድኛ ግበዝ
@EkramDaguu
@EkramDaguu 4 месяца назад
እናመሠግናል
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 7 месяцев назад
Thank you Tsgeye🎉
@shetokdre9314
@shetokdre9314 7 месяцев назад
ጀግና ነሽ በርችህ
@jmellayetbe8955
@jmellayetbe8955 7 месяцев назад
Batameya arraf anmasagneiia❤
@tigistzewdu9345
@tigistzewdu9345 5 месяцев назад
woow 😍😍😍
@meskeremkifle4880
@meskeremkifle4880 6 месяцев назад
Classical yitifa
@ethiotube01
@ethiotube01 7 месяцев назад
Wow jabadhuu bayy'ee gaaridha
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Tsayenas
@Tsayenas 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-Hareg
@user-Hareg 7 месяцев назад
❤❤❤wow
@piadam2720
@piadam2720 4 месяца назад
Blessing bweframu ehte
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
አመሰግናለሁ 🙏
@sjhxh6447
@sjhxh6447 4 месяца назад
👌👌👌❤❤❤
@SameeraKhalil-d4v
@SameeraKhalil-d4v 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@George-fz3mq
@George-fz3mq 7 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉
@HanaAlghafri
@HanaAlghafri 4 месяца назад
👌👌👌👌👌👌ዋው በጣም ያምራል ቀጥይበት
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ♥️
@Ramte.Ayalla
@Ramte.Ayalla 7 месяцев назад
❤❤❤
@idilamadanu2407
@idilamadanu2407 4 месяца назад
yesamunau sinm yecamarshibat samuna
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
አልገባኝም ውዴ
@MeryAfro348
@MeryAfro348 7 месяцев назад
ዋው ዋው ዲዛይናቸው እራሱ እንዴት እንደሚያመረኮ ያኔ ጀግና እናት የሚገርም ሳሙና ነው የሰራሽው በእውነት በጣም እናመሰግናለን 🙏
@ruhama2017
@ruhama2017 6 месяцев назад
ዋዉ ያምራል ትሸጫለሽ?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
አልሸጥም ውዴ ፍቃድ አላወጣሁም
@tsinatmamo
@tsinatmamo 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ❤❤❤❤
Далее