Тёмный
No video :(

ጥበብ በፋና: በአርቲስት ሽመልስ አበራ በወቅቱ ስራዎቹ ዙሪያ ከደረጀ ሀይሌ ጋር ያደረገው ቆይታ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ጥበብ በፋና: በአርቲስት ሽመልስ አበራ በወቅቱ ስራዎቹ ዙሪያ ከደረጀ ሀይሌ ጋር ያደረገው ቆይታ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@WEGAGIRAMEDIA
@WEGAGIRAMEDIA 6 лет назад
Well said, Thanks!
@Get19
@Get19 6 лет назад
ወይኔ ይስማከ……እዉነት እኔ ፊልም እንጂ ልቦለድ ማንበብ አልወድም ነበር፡ የሆነ ቀን ጉደኛየ የሚያነበዉን መፅሀፍ ተቀብዬ የመጀመሪያዎቹን ገፆች በገረፍታ ተመለከትኩ፡፡መፅሀፉ ‹‹ዴርቶጋዳ›› ነበር፤ በገረፍታ ሳነበዉ ሰቆቃ ወጴጥሮስ (እሳት ወይ አበባ) የሚለዉን የሎሬት ፀጋየ ገ/መድህንን ግጥም አገኘሁ፡፡ ግጥም እወድ ስለነበር ተመስጨ ማንበብ ጀመረኩ፤ ሌላዉ የመፅሀፉን መታሰቢያ ሳይ ኢንጂነር ቅጣዉ እጅጉ ይላል፡መፅሀፉን ተያያዝኩት፡፡አስታዉሳለሁ የ ፋሲካን (የትንሳዔን ) በዓል ሙሉዉን ቀን ዴርቶጋዳን በማንበብ ነበር ያሳለፍኩ፡ፁሁፉ ድርሰት ይሁን እንጅ ለኔ ግን ትንቢት ነበር፡፡ ይስማከ ምስጋና ይገባሃል !!!! መፅሀፉን ያላነበበ ሰዉ ካለ ግን ጋበዝኩት፡ምሳ ና ራት ትዝ ሳይላቹ ታነቡታላችሁ፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሽመልስ አንተንም ሳላደንቅና ሳላመሰግን አላልፍም !!! እዉነተኛ የጥበብ ሰዉ ነህ!! ስለምታደርግለት ድጋፍም ምስጋና ይገባሃል፡፡ እኛም ይህንን ድንቅ ደራሲ ከህመሙ እንታደግ፡፡ CBE 1000243275408 Mob +251904388666
@eridianco5254
@eridianco5254 6 лет назад
God bless
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 лет назад
ድንቅ ችሎታ ነው ያለው
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 лет назад
One of my favorite actor 😍😘😍
@zadyeguragifekir2685
@zadyeguragifekir2685 6 лет назад
ወይኔ ሺመልሥ በጣም ነው የምወደውuffffffff💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌አድናቂህ ነኝ
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 лет назад
ስወድህእኮ፡አቶሽመልስአበራ፡በተለይመዝሙርህንስወደው፡ በስደትብኖርበባእድ፡እሚለውን፡መዝሙር፡ሁሌምነው፡እማዳምጠው እባክህወደመዝሙርተመለስ፡ግሩም፡ድምፅእግዚያብአብሄር፡ስቶሀል፡ቲያተርምናምን፡አትበልእልቅስ
@raydenyousef8921
@raydenyousef8921 3 года назад
you prolly dont give a shit but if you're stoned like me during the covid times then you can watch pretty much all of the new series on Instaflixxer. Been streaming with my brother during the lockdown =)
@kasonnikolas7672
@kasonnikolas7672 3 года назад
@Rayden Yousef Definitely, I have been watching on Instaflixxer for years myself :)
@goldgoshu6772
@goldgoshu6772 6 лет назад
Semaleseya beta betam naw yemadenkeh
@weyneamanual170
@weyneamanual170 6 лет назад
Shemewwwwww we love you
@sarazoghi7063
@sarazoghi7063 6 лет назад
እረ ሽሜ ምንአልባት ደራሲው ሊሆን ይችላል በአሁን ሰአት ተዋናይ ነው ጥሩ ተከፋይ ሀገራችን አንድ ዳቦ ለመብላት ሰው በሚቸገርበት ሀገርላይ አርቲስቱ እንዴት በብር እንደሚጫወት እያየን ነው
@simertyemaryamlejj137
@simertyemaryamlejj137 6 лет назад
የታመመውን መዳኒዒለም ይማረው ሽሜ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@balaybalay5137
@balaybalay5137 6 лет назад
Batam chilota alaki😊😊💝💝💝
@KsaKsa-tp5zt
@KsaKsa-tp5zt 6 лет назад
ደሬ.ያገበሀት.ምስትክ.ቻንሰአርፍነው.በንዴዬ.አሜርከ.ከዜጠኝ.ሆንክ.ይመችህ
@tewodrosasfaw6786
@tewodrosasfaw6786 6 лет назад
ደረጀ ምን አይነት መድረክ ላይ እንደሰራ አይነግርህም
@tewodrosasfaw6786
@tewodrosasfaw6786 6 лет назад
ምነው ሽሜ ስለአሜሪካ ግቢ ነው የምታወራው?
@eyueletansa4512
@eyueletansa4512 6 лет назад
The light is too much
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 лет назад
ስጠላክ የሄ ሽመልስ የሚባለው አተ እንኳን ለማንም ለራስክም የማትሆን ደደብ ነክ የወለድካቸው ልጆችህ እንኳን የማታስታውስ አርቲስት ሳትሆን አተ የአርቲስቶች አሰዳቢ ነክ ሆዳም ብላ ጠጣ ተኛክ
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
Ghgij Gghh የት አያችሁ ቢሆንስ ምክንያት ቢኖረውስ ሰው ሆነን ሰውን መሳደብ አንችልም ምክንያቱም ሰው ፍፁም አይደለም ነግ በኔ ነው
Далее
Aik Din Geo K Saath ( Mir Zafarullah Jamali)
20:00
Просмотров 20 тыс.