Тёмный
No video :(

ጥያቄ እና መልስ ከዘማርያም ጋ | zemariam zeleke | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | megabi hadis eshetu | eotc 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ጥያቄ እና መልስ ከዘማርያም ጋ | zemariam zeleke | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | megabi hadis eshetu | eotc
ጥያቄ እና መልስ ከዘማርያም ጋ | zemariam zeleke | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | megabi hadis eshetu | eotc
ጥያቄ እና መልስ ከዘማርያም ጋ | zemariam zeleke | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | megabi hadis eshetu | eotc
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Опубликовано:

 

3 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@hailufentie4541
@hailufentie4541 5 месяцев назад
ብዙ ሰው ጥያቄ የሚጠይቀው እኮ መጸሐፉን ስለማያነብ አይደለም አንብቦ መረዳት ስለማይችል ነው ።ዘማርያም ወንድማችን የተሰጠህ ጸጋ ትልቅ ነው ነገርግን አትሰላች ተማረህ የምትናገር ነው የምትመስለው በእግዚአብሔር ቸርነት የጠፋነውን እየመለስክ ነውና።አድማጭ ሳይሆን ተናጋሪ በበዛበት ዘመን በጣም መታገስ ይጠይቃል።ቃለሂወት ያሰማልን።
@mekdesjimma
@mekdesjimma 5 месяцев назад
ዉሸት ከምታወራ ቢቀርብህ ይሻላል
@kidumamo1255
@kidumamo1255 5 месяцев назад
ቃል ሂወት ያሳምልን ወንድማችን. የ ሳንብት ድርሳን ነብር የፋልኩት
@Tigist-zy5wx
@Tigist-zy5wx 5 месяцев назад
ዘማርያም ጠፍክ እኮ ያንተ ማስረዳት የሁላችንንም ልብ ከፍቶልናል እግዚሀብሔር ይጨምርልክ
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 5 месяцев назад
እግዛብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 5 месяцев назад
አሜን❤😢
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 5 месяцев назад
ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ረጅም እድሜ ይሰጥልን
@user-pn9ok9my7j
@user-pn9ok9my7j 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን
@user-km1dm2hf9y
@user-km1dm2hf9y 5 месяцев назад
Miemenan ye zemariam tegsats lik new betam posetive ena wendmawi new bedesta tekebelut❤
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 5 месяцев назад
🙏🙏🙏
@x-hisoka-x5912
@x-hisoka-x5912 5 месяцев назад
Egziabher yebzrkeh wendemy ❤❤❤❤
@user-ot7pk1un4p
@user-ot7pk1un4p 5 месяцев назад
💚❤💛
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 5 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዘማርያም ጸጋን ያብዛልህ
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 5 месяцев назад
kale hiwet yasemaln❤❤❤❤
@Lovewins3908
@Lovewins3908 5 месяцев назад
Kale hiwet yasemalgn , gin lemndnew yemtbesachew ??? People are asking questions b/c they diddnt understand eventhough they read the bible , as it is not easy to understand ❤
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k 5 месяцев назад
Z. Mariam (yemariam) yetewahdo.andebet Tebarek!
@hirutseyoum2299
@hirutseyoum2299 5 месяцев назад
እኔም እንደዚሁ ሳነብ የገባኝ ይመስለኛል ግን ለሰው ማስረዳት አልችልም እኔ ብዙ ጥያቄዎች ነበረኝ አንተ ምታስረዳኝ
@Hagere2184
@Hagere2184 5 месяцев назад
ዘማርያም እግዚአብሔር ከከንቱ ውዳሴ ይሰውርልን አሜን፡፡
@comcell2134
@comcell2134 5 месяцев назад
kale hewate yasemalen wademachen
@zenashetades9288
@zenashetades9288 5 месяцев назад
ወንድማችን ተባረክ❤❤❤❤❤
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@be5820
@be5820 5 месяцев назад
Amen kale hiwot yasemaln ❤❤❤
@hailufentie4541
@hailufentie4541 4 месяца назад
ጴንጤዎች የወንጌል ተከታይ መሆን ሲገባቸው የፓስተራቸው ተከታይ ሆነው ይቀራሉ።
@zenashgoshu7185
@zenashgoshu7185 5 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ (ልጄ) ብዙ ብዙ ፍሬ ለማፍራት potential ያለህነህ either use the English ‘I posted’ ወይም አስቀምጫለሁ ወይም ለጥፌያለሁ ማለት ይቫል ይመስለኛል with due respect 🙏
@frewetdemeke9605
@frewetdemeke9605 5 месяцев назад
Kale hywet yasemaln diyakon zemariyam yhe yate tkklejna pej new ????
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 5 месяцев назад
አይደለም
@teshomedesta1322
@teshomedesta1322 5 месяцев назад
ወንድሜ ገዳምና ምንኩስና በዛን ጊዜ ነበር ? በቤ/ን ታሪክ መቼ ተጀመረ ?
@user-sj9jl8vt9h
@user-sj9jl8vt9h 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zv2yl3lz4y
@user-zv2yl3lz4y 5 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@mekdesjimma
@mekdesjimma 5 месяцев назад
ተረት ተረት
@Fablous1
@Fablous1 5 месяцев назад
🥰🥰
@jokerbura8258
@jokerbura8258 5 месяцев назад
Accawntehen wendme betenegregn begel benawera
@user-is6dr2ko1q
@user-is6dr2ko1q 5 месяцев назад
ሌላው እነዚህ ሰዎች መጽሐፈ ሄኖክን አንቀበልም ምትሉ በኦሪት ዘፍጥረትን 6ኛውን ዘሌ12 ን13ን አትቀበሉም ምክንያቱም እነዚህ መጻሕፍት ኩፋሌን ጨምሮ ስለ ኔፍሊም ረአይት (ርዙማን)
@user-dt3du6uy1d
@user-dt3du6uy1d 5 месяцев назад
Lebrel tethqamiwhoch bedmch tederash bihonln
@Danielasham
@Danielasham 5 месяцев назад
እዚህ ላይ መፃህፍትን ጠቁመን
@kiyyatube5853
@kiyyatube5853 5 месяцев назад
@Zemaryam Zeleke Yesu Channel Yehe nw Eza lay text argelat🙏
@Danielasham
@Danielasham 5 месяцев назад
@@kiyyatube5853 thank you
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 месяцев назад
ሰዉ አታሳስቱ ዘማርያም ሲጀመር ምንም ትርጓሜ አያስፈልገዉም መላዐክት ነበሩ አዎ የወደቁ መላዕክት ናቸዉ ደግሞ 80አሀዱ ላይ ራዕየ ዮሀንስ ካነበብከዉ ለ7ቱ አብያተ ክርስቲያን አለቆች ነዉ የሚለዉ መላዕክት ብለዉ የቀየሩት በ እጅ ስልክ ባለዉ መፅሀፍ ቅዱስ በርዘዉ ነዉ አስተያየዉ እንዴት አዛዝኤልን የሴት ልጅ ነበር ብለህ አሳስተህ ታስተምራለህ? አዝናለሁ መፅሀፉ በግልፅ ተፅፏል አይልም እንደዛ ከሆነ እኮ የወደቁ መላዕክት የሉም እያልከን ነዉ የዮሀንስ ራዕይ እንኳን የወደቀ መላዕክት የሳጥናኤል ነገድ እንዳለ እያስተማረ ታድያ ከ ራዕየ ዮሀንስ በፊት መፅሀፈ ሔኖክ ይቀድማል ስለዚህ የወደቁ መላዕክት አለቆቹ አንዱ ነዉ አዛዝኤል በሻፎ ድንጋይ ቅዱስ ሩፋኤል የዘጋበት መልክአ ሩፋኤልን አንብብ ወንድሜ”ሩፋኤል ሆይ ከኮረብታ በታች በማይፈታ ሠንሠለት ያሰርከዉ ጠላቴ ዲያቢሎስ የተነሳ ተፍገምግሜ እንዳልወድቅ ደግፈኝ” ይላል ታድያ በመፅሀፈ ሔኖክ እንደተፃፈ ሩፋኤል ያሰረዉ ማን ነዉ? አዛዝኤል አይደለም ታድያ በልኩ ላይ ዲያቢሎስ አለዉ እኮ አዛዝኤልን አንተ ደግሞ አዛዝኤል የሴት ልጅ ነዉ ትለናለህ ዲያቢሎስ የሚባል በሻፎ ዲንጋይ ሩፋኤል ያሰረዉ የሴት ልጅ አለ? ለምን ስለማታዉቁት ታስተምራላችሁ። ሰዉ ይስታልና በሌላዉ እኮ ጥሩ ታስተምራለህ እዚህ ጋ ግን ስህተት ነዉ እርስበ እርሱ አንተ የምትለዉ ከመልክአ ሩፋኤል ጋ እንኳን ተጋጨብህ አዛዝኤል የሴት ልጅ ከሆነ ለሴቶች ልጆች ኩል መኳልን በደብረ ቅዱስ መላክ መስሎ የሚኖር ሰዉ እንዴት ሊያስተምረን ይችላል? በደብረ ቅዱስ ቅዱስ የነበረ ሰዉ ነዉ ካልክ ለወንዶች ጦር መስራትን ከየት ተምሮ አስተማራቸዉ ቅዱስ ነበር አይዋለዱም እንደ መላክ ነበሩ ብለሀላ
@user-sj9jl8vt9h
@user-sj9jl8vt9h 5 месяцев назад
ቅድስት ኦርቶዶክስ መጽሐፍ 81 አለቅ ምን ማስተማር አስፈለገ ለዘ ማርያም ማስተማር አይክብድም ማርያም😂😂😂😂😂😂😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 месяцев назад
የሳጥናኤል ጎል መፅሀፍ ሴራቸዉን ተናግረዋል። መፅሀፈ ሔኖክን በርዘዉ ዘፍጥረት ላይ መርዘዉ እንደፃፉት ያስታዉቃል። አያሳምንም የሴት ልጆችን ነዉ መላዕክት የሚላቸዉ ምንም ማስረጃ የለም የወደቁት መላዕክት ናቸዉ መናፍስት እርኩሳን መናፍስት ከማህፀን ጀምሮ አብሮ ይወለድ የለ እንዴ ምን ይገርማል። አይነጥላ ምንድነዉ መንፈስ ታድያ ህልመ ሌሊት እየሆነ ሰዉ የሚገናኘዉ በመንፈስ እሱ አይደል እንዴ።
@user-uu1uz8wf8f
@user-uu1uz8wf8f 5 месяцев назад
Esti matakewun atzebark. Go and read Book of Enoch. Ante neh enj bemeselegn ena bedesalegn atawura. Teret teret.
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 месяцев назад
ዲያቆንየ ግን እዚህ ላይ ግን የሰይጣን ማህበርተኞቹ መፅሀፍ ቅዱስን የሔኖክን በርዘዉታል መርምሩ መላዕክት ናቸዉ እንጅ እንዴ መፅሀፈ ሔኖክ ምዕ 2 በግልፅ ተፅፎ እንዴ አሁን ገና እርስ በ እርሱ የሚጣረስ አስተምህሮ ተናገርክ አዛዝኤል መላክ አይደለም ሰዉ ነዉ ትላለህ? የወደቁት መላክ የለም እያልክ እኮ ነዉ እነስማዝያ አለቆች እያላቸዉ አንተ የሴት ልጆች ትላለህ አረ ተዉ መርምሩ መፅሀፈ ሔኖክ የጥንቱ የብራናዉ ይገለጥ እነሱም በጀምስ ብሩስ ያሰረቁት እንዲህ ለመበረዝ ነበር እረ ንቁ መፅሀፉ እኮ በግልፅ የወደቁ መለዕክት ብሏል። እሽ ልጠይቅህ መፅሀፈ ሔኖክ የተፃፈዉ ክርስቶስ ከመወለዱ መፅሀፍቅዱስ ከመፃፉ በፊት ነዉ ጌታ ከመምጣቱ በፊት አዳምና ልጆቹ በሲኦል የነበሩት ሴት የተባለዉ የአዳም ልጆች ትተዉ ነዉ እንዴ ? ታሪኩ ተጣረሰ እኮ ዘማርያም አጥኑ እዚህ ላይ የተወናበደ ነገር አለ። እኔ መፅሀፉን ሳነብ በግልፅ ነዉ መላዕክት የሚላቸዉ ሰዉን እንዴት መላዕክት ይላቸዋል? ሔኖክን ወደ ሰዉ ነዉ ሊሰብክ የተላከዉ ልትለን ነዉ? መመሳሰል ካልተፈለገ በስተቀር አንድ እዉነት ተደብቋል። ሴት ሰዉ አይደለም አልክ እኮ ወደ ሰዉ ሴት ልጆች ሄዱ እያለ?😏አዳምና ዘሩ ሰዉ አይደል እንዴ? ሴት ተለይቶ ለምን መላክ ሆነ? ታድያ ክርስቶስ ሰዉ ሆነ ስንል ሴት መላክ ስለነበር ሰዉ ስላልነበር ሴትን አይወክልም ማለት ነዉ። ምክንያቱም ጌታ ሰዉ ሆነ እንጅ መላዕክትን ሆኖ አላዳነም አዳምና ልጆቹን። ይብራራ ዉዥንብር አለ እዉነቱ ተደብቋል
@YimenuYirdaw
@YimenuYirdaw 5 месяцев назад
ሴት መልአክ ነው አላለም የአቤል ምትክ ነው ያለው ግን ፃድቅ ስለነበር መልአክ ይባል ነበር በመፅሐፍ ቅዱስ መልአክ እያለ የሚጠራቸው አለ መላእክት እኮ አፈጣጠራቸው እንደሰው አይደለም ሰይጣንም ይዋለዳል እንዳትይን?
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 5 месяцев назад
Orthodox Jewish church😮 wengelin atawiqim gedilagedilin, dirsanatin,manebneb bicha,andim teb yemil satisera edmewan cheresech, Sorry Orthodox edmen masqoter bicha.
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 2,7 млн
Endene Yemarkew
11:06
Просмотров 211 тыс.