Тёмный

ጨበራ ጩርጩራ | ከተፈጥሮ ጋር እርቅ የፈፀመ ስፍራ! |Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ  

NBC ETHIOPIA
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#ጉዞ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #guzo_ethiopia #GuzoEthiopia #henok_seyoum #cheberachurchura #ethiopianelephant#yeferesgugs #greenethiopia
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #Harer #Jegol #HenokSeyum
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

2 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@beniyamurga840
@beniyamurga840 Месяц назад
ምን አይነት ድንቅ ተፈጥሮ ውበት ነው እግዚአብሔር እንደዚህ ድንቅ ተፈጥሮ ሰጥቶን ነበር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@rebka5068
@rebka5068 Месяц назад
ላይክ እናድርግ ስዎች እንደነዝህ ይላል ፕሮግራሞች በጣም ጥቅም ናቸው የማናውቀውን እንድናውቅ ያደርገናል ላይክ ላይክ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 Месяц назад
በኢትዮጵያ እጅግ የሚያምር ቦታ (ከሄድኩባቸው ውስጥ) ይህ ፖርክ ነው። ሙሉ ለሙሉ እንኳን ለማየት በወቅቱ መቆያ ቦታ ስላልነበረው በቂ ጊዜም አልነበረም። የሄድነው በዳውሮ በኩል ነበር።
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Месяц назад
ዳውሮ የት ነው ? ዋካን አውቃለሁ ህፀን ሆኜ ትዝ ይለኛል እጅግ ይቀዘቅዛል ንገሪኝ pls
@halemtessema9256
@halemtessema9256 Месяц назад
@@user-jl9ty6gs4b 🔥 ዋካ የሚገኘው ዳውሮ ውስጥ ነው፣ በፊት የዳውሮ ዋና ከተማ ነበረ። አኹን ግን የዳውሮ ዋና ከተማ ተርጫ ነው። ዳውሮ አሁን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በበፊቱ አደረጃጀት ደግሞ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውስጥ የሚገኝ ዞን ነው። ይህ ፓርክ የሚገኘው ዳውሮ ዞን ኮንታ ወረዳ ውስጥ ነው። እንደሰማሁት በአብዛኛው የሚኬደው አዲስ- ጂማ ከዛ ነው ወደ ፓርኩ የሚኬደው። እኛ ግን አዲስ-ወላይታ ሶዶ-ዋካ ሄደን ነበር ወደ ፓርኩ የተጓዝነው። በሄድንበት ሶዶ- ዋካ መንገድ በኩል የኦሞን ቫሊ ለማቋረጥ ፈልገን ስለነበረ ነው። hope you get a chance to revisit. በብዙ ተቀይሯል እኛ ከሄድንበት ጊዜ እንኳ።
@halemtessema9256
@halemtessema9256 Месяц назад
@@user-jl9ty6gs4b 🔥 ዋካ ዳውሮ ዞን ነው ያለው፣ እንዲያውም የድሮ ዋና ከተማው ነበረ። አኹን የዳውሮ ዋና ከተማ ተርጫ ነው። ዳውሮ በቀደመው አደረጃጀት የደቡብ ህዝቦች በአኹኑ ደግሞ በደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ውስጥ የሚገኝ ዞን ነው። ፓርኩ በኮንታና ዳውሮ ዞን ነው የሚገኘው። እኛ የሄድነው አዲስ-ወላይታ ሶዶ- ዳውሮ አድርገን ነበር፣ በሶዶ-ዳውሮ መንገድ በኩል የኦሞን ሸለቆ ለማቋረጥ ስለፈግን ነበር። አኹን እንደተረዳሁት ብዙዎች የሚሄዱት አዲስ-ጂማ በኩል ነው። hope you get a chance to revisit!! It is a lovely place.
@halemtessema9256
@halemtessema9256 Месяц назад
@@user-jl9ty6gs4b ዋካ የሚገኘው በዳውሮ ዞን ውስጥ ሲሆን ቀድሞ ዋና ከተማው ነበር። አኹን የዳውሮ ዞን ዋና ከተማ ተርጫ ነው። ዳውሮ በአዲሱ አደረጃጀት በደቡብ ምዕራብ ሕዝ. ክልል ውስጥ ነው። ፓርኩ በዳውሮ ና ኮንታ ዞኖች ውስጥ ይገኛል።
@berhanbelete9320
@berhanbelete9320 Месяц назад
ያስደንቃል!! ልክ እንደ ኢትዮጵያ እያዩት የማያውቁት! well come የፊደል ስህተት ግድግዳ ላይ ኘየሁ። WELCOME ብለው ያስተካክላሉት
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 Месяц назад
እትዮጵያን የመሰለች ሀገር ይዞ መሰደድ መራብ መጠማት በእውነት ሞት ይሻላል ።ሂኖኬ እድሜ ከጤና ላንተም ለጋደኞችህም ለሁሉም።❤❤❤ ❤❤
@demismariam969
@demismariam969 Месяц назад
ጨበራ ጩርጩራ በጣም ማራኪና ውብ መሆኑን አየን 👌🙏 ይህን የመሰለ አስደማሚ ተፈጥሮ ጠብቀው ላቆዩና ላለሙት ምስጋና ይገባቸዋል 🙏❤ ሁሉም የኢትዮጵያ ፓርኮች እንዲህ ያማሩ እንዲሆኑ ተመኘሁ ❤🇪🇹❤👌
@wazircell6391
@wazircell6391 Месяц назад
ወንድማችን ሔኖክ ስዩም እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህ፡ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ሪስክም ብርቅም በሆነበት ወቅት ትልቁን ሪስክ ወስዳችሁ ቦታው ድረስ ሔዳችሁ ይሔንን በእውን አይደለም በህልም ልናይ የማንችለውን ምድራዊ ገነት የሆነ ቦታ ስላስጎበኛችሁን ፈጣሪ ያክብራችሁ በጣም እናመሰግናለን ሺህ አመት ኑሩልን
@tomk5529
@tomk5529 Месяц назад
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ቦታ ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም wow
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Месяц назад
Ya yalenene endanye be genzbe erse be erse western yablnale
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 Месяц назад
ድንቅ ተፈጥሮ፡ በሀገራችን ሰላም ከሰፈነ ከቱሪዝም ከፍተኛ ጥቅም ማግኘት ይቻላል፡፡ በርቱ ሔኖክ!!
@barakitekle4445
@barakitekle4445 Месяц назад
የቱሪዝም ምንስቴር ሆነህ ብትሾም ደስ ይለኛል ። ታድለህ ❤
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Месяц назад
እግዚአብሔር ደቡብ ህዝብን አፈሩን ይባርክ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
ድንቅ ምድር እኮ ነው ያለን ጌታሆይ ሰላም አድርግልን አገራችንን :: እናንተም የልፋታችሁን ዋጋ እምታገኙበት እሩቅ አይሆንም ወንድሞቼ :: 👌🙏
@aberadalelo4716
@aberadalelo4716 Месяц назад
ኢትዮጵያ - ምድረ ገነት ጨበራ ጩርጩራ ፓርክ በእውነት የምድር ገነት ሊባል ይገባል፣
@tsehayegebreselasie385
@tsehayegebreselasie385 Месяц назад
ይገርማል በጣም ድንቅ ነው።ለምንድነው ካመራቹህ እንስሳቱን በቅርብ የማያሳየው?
@ethioman1241
@ethioman1241 Месяц назад
ቱሪስት እንዲመጣ ከተፈለገእ መጀመሪያ ጥሩ የሆነ መንገድ መዳረሻ ይሰራ ጥሩ የሆነ በአካባቢው ሪሶርት ይሰራ ዝም በሎ ስለ ተፈጥሮ ማውራቱ ትርጉም የለውም ኬኛን ምሳሌ አድርጉ
@nebiyougirma2367
@nebiyougirma2367 Месяц назад
ግሩም ድንቅ አይቼ የረካሁበት ዝግጅት
@user-tn9mj5bp4v
@user-tn9mj5bp4v Месяц назад
ኢትዮጵይን ሰላም አድርጏት እና መጥተን እንጎብኝ እንኑር እባካችሁ መንግስ ሰላም አድርግ በፍቅር ይቀሳቀስ
@bisratgirma
@bisratgirma Месяц назад
በሰዎቹና በዝዀኖቹ መካከል ያለው ግጭት በሰዎቹ አንደበት ይገርማል!!!
@lovelykidsvideo-tr8rt
@lovelykidsvideo-tr8rt Месяц назад
Standardized roads, Lodges in the midst of the forest and cable cars are needed for this amazing park
@ammanuelmilkessa6117
@ammanuelmilkessa6117 Месяц назад
የዝሆን ሎጅ የሚባል ሎጅ በዶክተር አብይ ተሰርቶለታል
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Месяц назад
Merci beaucoup bon continuation ✍️
@ras_kassaasch5401
@ras_kassaasch5401 Месяц назад
በዝሆንና በስዉ መሐከል ያለዉን ችግር መፍታት ቀላል ነዉ ። ገበሬዎች ዝሆ በሚመጣበት የእርሻቸዉ አቅጣጫ የንብ ቀፎ ማስቀመጥ ነዉ። ዝሆን ንብ ስለሚፈራ ተመልሶ አይመጣም
@nooraldinalamrawi9068
@nooraldinalamrawi9068 Месяц назад
It’s incredible place one love
@glebecentrerecreation1680
@glebecentrerecreation1680 Месяц назад
😊 😊
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed Месяц назад
Wow
@user-dp3jq5ll1e
@user-dp3jq5ll1e Месяц назад
ye,seyetane ameleko bota newe,sentochue nachwe yalebeza be,VlP yemegabute?
@user-fv7mr3zb3u
@user-fv7mr3zb3u Месяц назад
its a place where eatable can get only here
@rastedy7209
@rastedy7209 Месяц назад
ባቢሌ ሳይሆን ትክክለኛ ዝሆን የለው እዚህ ነው
@mekke6544
@mekke6544 Месяц назад
እያንዳዱ ፓርክ የራሱ ባካባቢ የተለያየ ነገሮች እንሶች የታተመበት T-shirts አዘጋጅተው ለጎብኝ በፓርኩ ቢሮ ውስጥ ቢሸጡ አንድ ገቢ ነው።አካባቢውንም ያስተዋዉቃል።የቱሪዝም ምኒስተር ቢያስቡበት አዋጭ ልዩ ገቢ ነው እላለሁ ለሰራተኞችም።
@MiessaMamo
@MiessaMamo Месяц назад
ቱሪዝም የውጭ ምንዛሪ እንደ ተፈለገው ስለማያስገባ እንደ ጎረቤቶቻችን ኬኒያ፣ ዩጋንዳና ታንዛኒያ በተፈጥሮ ቱሪዝም መጠቀም አልተቻለም። እንደዚህ ዓይነት መልካም የፊልም ዘገባዎችም ይህን ችግር ሳይጠቅሱ ሲያልፉ ማየት ቅር ያሰኛል። ሀገሪቱ ላይ ሠላም ሰፍኖ ቱሪስት እንደ ልቡ መጥቶ ጥሩ ገንዘብ ትቶ ከተመለስ በሚጎበኙበት አካባቢ የሚኖሩ ዜጎችም ሆኑ ሀገሪትዋ ትልቅ ጥቅም ያገኛሉ።
@aberalemma
@aberalemma Месяц назад
እባካችሁ አስተካክላችሁ ጻፉት። አጻጻፉ Welcome እንጂ፣ well come አይደለም። ጠቅላይ ሚንስትሩም ፖርኩን ሲጎበኝ አይቶ፣ እርምት ሳይል አልፎ እንደሆን፣ እጅግ ያሳፍራል።
@solomonterefe785
@solomonterefe785 Месяц назад
ጋሽ አበራ ለማ ..አሁንም የአርትዎት ሥራ እና እይታህ ድንቅ ነው ! ሰሚ ግን ያለ አይመስልም !
Далее
Кто сделал Катар богатым? #shorts
0:59
Будет весело…
1:01
Просмотров 7 млн
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Просмотров 61 млн
Девочку преследует бандит😳
1:00