Тёмный

ጴንጤው ኦርቶዶክስ የሆነበት ምክንያት | mezmure yared | ፈለገ አትናቴዎስ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ጴንጤው ኦርቶዶክስ የሆነበት ምክንያት | mezmure yared | ፈለገ አትናቴዎስ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox
ጴንጤው ኦርቶዶክስ የሆነበት ምክንያት | mezmure yared | ፈለገ አትናቴዎስ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox
ጴንጤው ኦርቶዶክስ የሆነበት ምክንያት | mezmure yared | ፈለገ አትናቴዎስ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@firewyilma2096
@firewyilma2096 6 месяцев назад
8ቱ እሁድ 1. ዘወረደ - ዘወረደ ( ከላይ የወረደው ) 2. ቅድስት - ቅድስት ( ቅዱስ ) 3. ምኩራብ 4. መፃጉእ ( አንድ የታመመ ) 5. ደብረ ዘይት 6. ገብረሄር ( መልካም አገልጋይ ) 7. ኒቆዲሞስ ( የኒቆዲሞስ በሌሊት ወደ ጌታ መምጣት 8. ሆሳዕና ( የዘንባባ እሁድ )
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 6 месяцев назад
ቃለይሕወትያሰማልን
@alemdemie4219
@alemdemie4219 6 месяцев назад
ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 6 месяцев назад
ዲያቆን ያሬድ ግን ሲመልስም ሲጠይቅም አድምቱ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
@user-gg4hq5uq4e
@user-gg4hq5uq4e 6 месяцев назад
እሚገርምህ ያሬድ እኔም በሂወቴ የሚናፍቀኝ የሰንበት ትምህርት ቤቴ ነው::
@moges0716
@moges0716 6 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ፃዲቅ ተክለሃይማኖት ሐገሪን ፈውሳት አጋንንት ይታሰር ✝️💚💛❤
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 6 месяцев назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 6 месяцев назад
አምላካችን ስለእናንተ ይክበር ይመስገን ወንድሞቻችን ከተኩላ ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን ጥዑም ትምህርት ነበር ስንቱን ተማርኩ
@meskiy1967
@meskiy1967 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ 🙏 በርቱልን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች
@aynalem2449
@aynalem2449 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እንኳን ወደ አሀቲ ቤተክርስቲያን በንሰሀ ተመለሳቹ በምድርም በሰማይም ደስታ ሆኗል እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የተዋህዶ ነበልባል ትጉ ወጣቶች ትእግስታቹ ፍሬ ስላፈራ እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 6 месяцев назад
ክብሩ ይስፋ እንዴት ደስ ይላል በርቱ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 6 месяцев назад
በናተ መመለስ በሰማም ደስታ ሆነ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@workalemmera7080
@workalemmera7080 6 месяцев назад
እንካን በሰላም ወደሙሃይ ቤተክርሥቲያን መጣህ ፍሬህ አፍርቶ ለሌሎችም እሚደርስ ያርገው እልልልልል
@yefekir5084
@yefekir5084 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ቡዙዎች ከሚባዝኑበት ዓለም እረፍት ወደ ሆነችው የእግዚአብሔር ኢምባሲ ቤተክርስትያን ይመጡ ይገቡ ዘንድ የልባቸውን መሻት ምክንያት አድርገህ ስለረዳሃቸው እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረሰህ
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱያፅናችሁ ወድማችንመዝሙር ቃለሕወትያሰማልን
@firewyilma2096
@firewyilma2096 6 месяцев назад
አብይ ጾማ በሦስት ይከፈለለ 1. ጾመ ሕርቃል ( ኤራቅሊዎስ ) አጼ ኤራቅሊዎስ ከፋርስ ተዋግቶ የክርስቶስ መስቀለ ወደ እየሩሳሌም የመጣበት የ8 ቀን ጾም ነው። 2. ጾመ አርባ ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በበረሃ ሳለ የጾማቸው 40 ቀናት ነው ። 3. ጾመ ሂማት ( የሕማማት ሳምንት ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ሕማማት በማሰብ ቅዱስ ሐዋርያት የጾሙት 7 ቀን ነው ። 8+40+7=55
@workalemmera7080
@workalemmera7080 6 месяцев назад
እንካን በሰላም ወደሙሃይ ቤተክርሥቲያን መጣህ ፍሬህ አፍርቶ ለሌሎችም እሚደርስ ያርገው
@dagmawiworkhene1525
@dagmawiworkhene1525 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
@moges0716
@moges0716 6 месяцев назад
እውቀት በጣም ጥሩ ነው ማወቅ ብቻ ግን ቅዱስ አያደርግም ክርስትናን በተግባር መኖር ግን ቅዱስ የሰኛል የመንግስቱም ወራሾች እንሆናለን እና እንበርታ ።
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 6 месяцев назад
በትክክል እዉቀትብቻ ሳይሆን ክርስትና በተግባርየምንኖርያድርገን
@moges0716
@moges0716 6 месяцев назад
@@ZenbeSetotaw አሜን
@assefataye2004
@assefataye2004 6 месяцев назад
❤ ዮርዳኖስ= ዮርና ዳኖር አንዱ የአሕዛብ ወንዝ ሌላኛው የእሥራኤላውያን ወንዝ መገናኛ ላይ መጥተቶ እሱ ባወቀ ተጠመቀ ለምን ቢባል ሕዝብና አሕዛብን ላድን አንድ ላደርግ መጣሁ ሲል መገናኛ ሰርጧ ላይ መጥቶ ተጠመቀ ወዘተ....
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 6 месяцев назад
ቃለይሕወት ያሰማልን
@KisoKiso-uy2vo
@KisoKiso-uy2vo 6 месяцев назад
ወንድሞቻችን ቃል ህይወት ያሰማለን እኛም ጥያቄና መልስ ላይ እንድንሳተፍ ወደ ማይበሩ አስገቡኝ❤
@EyuBerhe-js2hp
@EyuBerhe-js2hp 6 месяцев назад
ስትፀልዩ ኡነቱ እንዲገለፅላቹሁ መንጤ ዎች አስተውሉ ተአምር አየን ምናም የምትሉት ድያብሎስም ሰዎች ለማሳመን ተአምር ይሰራል በስሜ ይመጣል ያንግዜ ተጠንቀቁ ይላል
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 6 месяцев назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 6 месяцев назад
Egziabher ymesgen Elelelelel
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 6 месяцев назад
ውይ አኮራችሁን ተመስገን እድግ በሉ ❤❤
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue 6 месяцев назад
አዶኖይ እንኳን ደስ አልህ
@TAYETADESSE-eg4zw
@TAYETADESSE-eg4zw 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@hanaelsa2127
@hanaelsa2127 6 месяцев назад
elelelelelelelele
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 6 месяцев назад
❤❤❤
@yefekir5084
@yefekir5084 6 месяцев назад
ከቁም ነገሩ ባሻገር በጣም ያሳቀኝ ደግሞ " እኔ እኮ የሚገርመኝ ተራችሁ ሲደርስ ድምፃችሁ የሚቀጥነው ነገር"
@Luna23official
@Luna23official 6 месяцев назад
ከድጡ ወደ ማጡ ወይም ደግሞ ከጨለማ ወደ ባሰ ድቅድቅ ጨለማ ተሻገረ። ኦርቶዶክሳውያን ታሳዝኑኛላችሁ ጌታ ያብራላችሁ
@user-km1dm2hf9y
@user-km1dm2hf9y 6 месяцев назад
Eski mariamn bey yene miskin
@user-hy2tz2ls4d
@user-hy2tz2ls4d 5 месяцев назад
Luna denanesh 😂😂😂😂
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 6 месяцев назад
በሰማይ ያሉት መላዕክት የሚደሰቱት ሰው በእየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና አዳኝነት አምነው ሲቀበሉ እንጂ ከአንዱ የእምነት ድርጅት ወደ ሌላው በመዞር አይደለም። ስለዚህ ወንደሞቼ ጭንቀታችሁ፣ አስተምህሮታችሁና ስብከታችሁ ወንጌሉ ላይ ብቻ ያተኮር እና ያላመኑ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው ይድኑ ዘንድ ቢሆን ። ሌላው ከምደር ቀሪ ነውና።
@tameakl1487
@tameakl1487 6 месяцев назад
Gena hulum yemtalu segabachew sehtetachew lebonachewn yekftlachew ahunem
@meskiy1967
@meskiy1967 6 месяцев назад
እልልልልልልልልል
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 6 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue 6 месяцев назад
እልል
@user-qq4nd8jl6j
@user-qq4nd8jl6j 6 месяцев назад
Egzaber mesgen ❤❤❤❤
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue 6 месяцев назад
ይቀጥል
@workalemmera7080
@workalemmera7080 6 месяцев назад
1
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 6 месяцев назад
temesgen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue 6 месяцев назад
የተመለሰችሁ ወንድሞች በእናንተ ምክንያት ወደ ምንፍቅና የገቡ ልጆችን ለመመለስ ትጉ
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue 6 месяцев назад
መፃጉይ
@lolamara6133
@lolamara6133 6 месяцев назад
ENKUAN PROTESTANT EGNAM ORTODOXAWYAN BIZU BIZU EYETEMARENEBET NEW SELENANTE EZABHAREN ENAMESEGENEWALEN.
@hanaelsa2127
@hanaelsa2127 6 месяцев назад
enquan bedehna metah Adoni
@Ledetamariyamtube
@Ledetamariyamtube 6 месяцев назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 6 месяцев назад
ሌሎችም እዳንተ ይግለፅላቸው ወደው አይደለም ሴጣን ኩፉነው ማሰቢያቸውን ነው የሚዘው
@hannaseyoum6957
@hannaseyoum6957 6 месяцев назад
1111
@yade716
@yade716 6 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ! ከአመታት በአንድ ቀን አንድ ደንባራ አገኛችሁ።
@alemdemie4219
@alemdemie4219 6 месяцев назад
አልሰማህም ማለት ሰዎች በየሰአቱ የጴንጤን ውሸት እያዩ ወደ ኦርቶዶክስ ሲጎርፉ
@user-by2qu3on2n
@user-by2qu3on2n 6 месяцев назад
Aman aman kelal dese Alan ellllllllllliiiiii enlalan Egziabhare yemasgan anta atanbebibena eziya endatednaberk nure
@yade716
@yade716 6 месяцев назад
@@alemdemie4219 ሳቅቼ ሞትኩኝ።
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 6 месяцев назад
ወይቅሌት አለ ቀለሜ ዉሸታችሁእየተጋለጠሲመጣ እየተመለሱነዉ 😂😂😂😂ነይአችም
@maryamawittad
@maryamawittad 6 месяцев назад
ለእኛ እንኳን አብሮ ደስ አለን በሰማይ በመላእክት ዘንድ ደግሞ ምን ያህል ደስታ እንደሚሆን............😂😂😂ለአመታት ደንብሮ ጠፍቶ የነበረው በግ ወደ ትክክለኛው በረቱ ገብቷል እኛ እኮ እንደ እናንተ ድራማ አንሰራም ልቦና ይስጣችሁ
@fhhf3250
@fhhf3250 6 месяцев назад
ማርቆስ ዮሐንስ ነዉ
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 6 месяцев назад
ኦርቶዶክስ መሆን ምን መሆን ነው ለመሆኑ የተዋረሳችሁት አጋንንት አክሊል የሚሸልማችሁ መስሏችሁ ነው እኔ ግን እውነቱን እነግራችኋለሁ አብራችሁ ለሰይጣንና ለመለአክቱ ሂዱ ትባላላችሁ።
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 6 месяцев назад
እሽየሚዳነዉ እዴትነዉ? ኦርቶዶክስ ተዋሕዶስ ምንማለትነዉ?
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 6 месяцев назад
@@ZenbeSetotaw በብለሃት የተፈጠረ ተረት ተረት ብሉይም አዲስ ኪዳንም ያልሆነ የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ ጥንቆላን ጥበብ ነው ብሎ ከቆሎ ተማሪ የሚጀምር የደብተራው ቡድን መጨረሻቸው ጥፋት ነው።
@munamu7720
@munamu7720 6 месяцев назад
የጨነቀለት ለኛ ልታስተምረን ኦርቶዶክ ማለት ቀጥተኛ እምነት ማለት ነው የግሃንም ደጆች የማይችላት በአለት ላይ የተመሰረተች አፅናፋዊት ⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 6 месяцев назад
@@munamu7720 ያልተፃፈ አታንብብ ከግብፅ በአቡነ ከሳቴ የመጣ መተት ቀጥተኛ ግንኙነቱ በድግምት መተትና አስማት ከዲያብሎስ እንጂ ከክርስቶስ አይደለም እራሳችሁን እያታለላችሁ ሌሎችንም እያሳታች በታወረ ሃሳብ በድቅድቅ ጨለማ ወደ ሲዖል በሞት ፈረስ ላይ ሽምጥ ወደ እሳት ባህር እየጋለባችሁ ነው ንሰሃ ባትገቡ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ ሉቃስ 13:5
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 6 месяцев назад
ክክክ ወሬ ጨረሳችዉ 😂😂😂
@hanaelsa2127
@hanaelsa2127 6 месяцев назад
elelelelelelele
Далее
OG Buda - Сабака (A.D.H.D)
02:19
Просмотров 134 тыс.
እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
2:09:24