Тёмный
No video :(

ጴንጤዎች ደህና አባት ያጡበት ውይይት | gadisa | lidetekal | spiros | felege atnatewos | enat betekrstian 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ጴንጤዎች ደህና አባት ያጡበት ውይይት | gadisa | lidetekal | spiros | felege atnatewos | enat betekrstian
ጴንጤዎች ደህና አባት ያጡበት ውይይት | gadisa | lidetekal | spiros | felege atnatewos | enat betekrstian
ጴንጤዎች ደህና አባት ያጡበት ውይይት | gadisa | lidetekal | spiros | felege atnatewos | enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@ethiopiahagira7167
@ethiopiahagira7167 Месяц назад
የወደቀው እንኳን እንደዚህ እንደ እናንተ አይጠላትም ድንግልናዋን ላለማመን ብቻ ሳይሆን ምንያህል ምን ያህል ጥላቻ እንዳላችሁ የሚያሳየው እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይግለጥላችው
@sisaygebre9656
@sisaygebre9656 Месяц назад
የዚህ ጴንጤ ክርክር ጥላቻ እንጂ እውቀት አይደለም።እኔ የበለጠ የፕሮቴስታንትን እምነትን እንድጠላው አደረገኝ።ክብር ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Месяц назад
ጋዲ የኛ ልጅኮ አንበሳ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@asratyilma4746
@asratyilma4746 Месяц назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግል ናት
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei Месяц назад
እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት መጋቢ ብሉይ አእመረ
@kaleb3028
@kaleb3028 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የተደፈነው ልባቹን እግዛብሔር ይክፈትላቹ
@user-us3gm4bn3p
@user-us3gm4bn3p Месяц назад
ወንድሞች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በርቱ የመናፍቃን መዶሻ ናቹው
@user-fo6qu3gi2w
@user-fo6qu3gi2w Месяц назад
የማርያም ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ክርስቶስ ሲወለድ ድንግልናዋ አልጠፋም ይህን አለማመን የኢየሱስ ሁሉን ቻይነት እና የጥበብ ሁሉ ባለቤት መሆኑን መጠራጠር ነው ድንግል ለዘለአለም ድንግል ናት ስንል ይህን ያደረገን ፈጣሪ ማክበርና ማመስገን መሆኑን አትዘንጉ
@KisoKiso-uy2vo
@KisoKiso-uy2vo Месяц назад
እኔ አሁን ተጠራጠርኩ ድንግል ማርያምን የምጠላ ሰው ነው ወይስ ዳብሎስ ነው???ልጇን ወዳለው ብሎ እናቱን ጠላለው ማለት አለ እንዴ ልባቸውን ይከፍትላቸው የሰራዊት ጌታ እናንቴ ተዋት እኛ እንወዳታለን እናከብራታለን የገታችን እናት የኛም እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢የማህይምነት እና የድንቁሩና ምንጭ ማለት ጴንጤነትነው::
@biniyamkindie
@biniyamkindie Месяц назад
ፔንጤዎች የእመቤታችን ክብር ተሸፍኖባቸዋል።
@andentethiopia0014
@andentethiopia0014 Месяц назад
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ ጼጤዎች
@TigistGetahun-hg6om
@TigistGetahun-hg6om Месяц назад
ዳኒ በጆግ ዉሃ ጠጣ ፀበል ያስፈልግሀል ልብ ይስጥህ እመቤታች ድንግልና አለም አልፋም በፍርድ ቀን አንተ ስትነሳ በልጃ ቀኝ ስታያት ታምናለህ
@zewdezema1191
@zewdezema1191 Месяц назад
ጋዲ እግዚአብሔር ይባርክህ
@frehiwotz
@frehiwotz Месяц назад
ጋዲ ፀጋውን ያበዛልክ
@user-tv3sf8he8i
@user-tv3sf8he8i 24 дня назад
ጋዲ የኛ ልጅ ሁሌችሁም እድሜና ጤኔ ይስጥልን።
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj Месяц назад
እነዚህ ከምታስረዱ የአንድ ተራራ ድንጋይ መናድ ይቀላል በንሱ ውስጥ የሚታየኝ ትልቅ የታወረ ጥላቻ በተልይ ስለ እመቤታችን ጥላሸት የሆነ ጨለምተኝነት
@mesigente708
@mesigente708 Месяц назад
እኔ ይሄ ዳኒ የሚባል ሰውየ ሁሌ ሲወያይ ድፍን ያለ ጥላቻ ነው ያለው ጭራሽ ቢነግሩትም አይሰማም ልብ ይስጠን በእውነት😂😢
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg Месяц назад
የተባረካችሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx Месяц назад
መምህር አሸብር ተባረክ
@asratyilma4746
@asratyilma4746 Месяц назад
ይገርማል ልጇን አከብራለሁ እያሉ ይህን ያህል ለሷ የወረደ እይታ የጌታችን መድሃኒታችን የተወለደበትን ማህፀን በዚህ ልክ ድንግልናዋን መጠራጠር ማስረጃ የተፃፈ መፅሐፍ እራሱ አያስፈልግም
@zewdezema1191
@zewdezema1191 Месяц назад
Aemere እግዚአብሔር ይባርኮት። ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ።
@eyereyerusalem9440
@eyereyerusalem9440 Месяц назад
ዳኒ የሚባል ጋኔን የሠፈረበት ነው ጥላቻው ግልፅ ነው😢😢
@eyereyerusalem9440
@eyereyerusalem9440 Месяц назад
በጌታ እናታችን ማርያምን እንዴት ነው ሚጠሏት😢😢😢ምን ጉድ ናቹ እንኳን እመብርሀንን ይቅርና የኛን እናቶች እንዴት ነው ምናከብረው ምን ነክቷቹ ነው
@KisoKiso-uy2vo
@KisoKiso-uy2vo Месяц назад
ወደ ፕሮተስታንት የምገባ ያበዴ ሰው ካል ሆነ ጠነኛ ሰው አይሄድም ዳኒ ልብህን ይክፍትልህ የሰራዊት ጌታ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 Месяц назад
እዉነታቸዉን ነዉ ግን ሌላ ልጅ አላት የሚሉት ለመከራከር ፈልገዉ ነዉ? እንዴት የአለም መድሃኒት ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰዉ የሆነዉ የወጣበትን ማህጸን ሌላ እንዴት ይወለድበታል ማራከስ አይሆንም በስመአብ ኸረ ይቅር በለን
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 Месяц назад
ዳንኤል ነው ጋኔል ነው ይህ ልጅ ስሙ መንፈሱ ሁሉ የተረበሸ ነው ምህረት ይስጥህ
@ritanegash8055
@ritanegash8055 Месяц назад
ወይ ዳኒ ብሉ ቻናል አባዬ ተልከሰከሰ ተንቀዠቀዠ ተንቀለቀለ ተክለፈለፈ አቅሉን አጣ አቅሉን ተገፏል ክብሩ ጎሏል ሙለታ ተሀድሶ መናፍቅ ከሀዲ ሁላ ተሰብስበው ተልከሰከሱ የአገጋንንት መጫወቻ መሆን ያሳዝናል 💔😭
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx Месяц назад
ጋዲ ምርጥ ሰው
@ritanegash8055
@ritanegash8055 Месяц назад
ድንግል በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላዋለች ።👈❗❗አለቀ ቤንጤዎች አቅላችሁንም ሰውነታችሁንም ዲያብሎስ አውሮታልና ተግታችሁ ፀልዩ ተመለሱ የዲያብሎስ ፈረስ ሆናችኋልና ተቆርጣችሁ እንደወቀው ሳጥናኤል ተጥላችኋል 👈😭😭😭💔አለቀ በግድ ልጅ ኣላት ❓መለልሱ የላትም የወለደችው ኢየሱስን ብቻ ነው።❗❗
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Месяц назад
ዳንኤል ስትናገር እርጋታ ቢኖርህ ጥሩ ነበር ማለቴ እንደ ጋዲሳ
@ritanegash8055
@ritanegash8055 Месяц назад
ሴጣን ተቆጣጥሮት እንዴት ይረጋጋል ዲያብሎስን እያስተዋወቀ ነው እኮ አባቱን።👈😂
@kaleb3028
@kaleb3028 Месяц назад
ይሄ ልጅ ከማሪያም ለፓሰተሩ እናት ይቀርባል ምንም ጥያቄ የለውም ልቦና ይስጣቹ ዼንጤዎች
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 Месяц назад
ማቴዎስ ለይ ሚስት የሚል የለም እጮኛህን ማርያምን ነው የሚለው
@user-hj6fd9sb7o
@user-hj6fd9sb7o Месяц назад
Gersam ayesemame eko
@yidenekureta7206
@yidenekureta7206 Месяц назад
በስምአብ ሰው በዚህን ያክል ያምላኩን እናት መጥላት በጣም ይገርማል ይህ እራስሱ ማን እየሱስን እንደሚያምን ማን እንደሚከራከር ተመልከቱ በዝህን ያክል እርቀት ተኪዶ የጌታ እናት ድንግል አይደለችም አልተፃፈም ብሎ ክርክር ይህ እራስሱ እየሱን ምን ያክል እንደሚያውርዶት ያሳያል
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 Месяц назад
እረ ይሂ ይሂ የእመቤታችን ጥላቻ ነው
@yidenekureta7206
@yidenekureta7206 Месяц назад
ሲጀምር ከዝህ ሰው ጋር ምትወያዩት ነገር ብዙም ደስ አይልም ምክንያቱም እሱ በጥላቻ ነው ሚመጣው ሊሰማ አይደለም ወይም ለመማማር አይደልም የሚባለውን እንካን በትክክል አይሰማማም
@kaleb3028
@kaleb3028 Месяц назад
ሳጥናአኤል እንኳን እንደዚ ልጅ ማሪያምን አይጠላትም ሎቱ ስባት አነጋገሩ እራሱ የጥላቻ ቅናት ከሷ ጋር ልወዳደር ሳይልም አይቀርም ውይይይይይይይይየ ኧረ ልብህን የደፈነውን አጋንት በ6 ወር ፀበል ነው ሚወጣው በቀላል የሚወጣ አጋንንት አይደለም እኔ ተቃጠልኩ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Месяц назад
ጌርሳም +ዳኒ ምርጥ ጋንኤል
@dinberudejenegebretsadik9273
@dinberudejenegebretsadik9273 Месяц назад
መጋቢ ብሉይ እርጋታቸው
@user-yf4sk1wf4l
@user-yf4sk1wf4l Месяц назад
መምህር ናቸው እኮ የብሉይ ኪዳን
@kaleb3028
@kaleb3028 Месяц назад
ምን አይነት የጥላቻ ጥግ ነው የምታሳዩት የጌታ እናትን ?የጌታ እናትን ወየውላቹ ተከታትላቹ የሷ ሰም ሲጠራ እደዚ ደማቹ የሚተከተከው እግዛብሔር ልቦና ይስጣቹ ኧረ ምን ጉዶች ናቹ
@tibebuhailu8965
@tibebuhailu8965 Месяц назад
ድንግልናዋ አልጠፋም ብለው ኦርቶዶክሶች ማስረጃ እንዳቀረቡት ጠፍቷል የሚልስ ማስረጃ ለምን ጴንጤዎች ማስጃቸውን አያቀርቡም ከየትስ እንዳገኙት ቢያብራሩ
@workuzewdu8245
@workuzewdu8245 Месяц назад
ምን አይነት ሰምተን የማናውቀው በክህደት የተሞላ አጋንንት ነው ዳኒ የተባለን መንፍቅ አይነልቦናውን እንዲህ በጌታ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ላይ የጠለቀ የጥላቻ መንፈስ የሞላበት??? በድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ለዛ ቢስ ከሃዲ ነው እግዚአብሔር የተዘጋ አይነ ልቦናውን ይክፈትለት
@armesa-mf2mb
@armesa-mf2mb Месяц назад
Egziyabher hayln ystachu tebareku
@biniyamkindie
@biniyamkindie Месяц назад
የመቤታችን ድንግልና ከዳኒም ተደብቋል። ድንግልናዋ ከዚህ አለም ገዢ ሰይጣን ከተደበቀ ስለዚህ ዳኒ.........
@fekrayenealem
@fekrayenealem Месяц назад
ዳኒ ውይ ምላስህ ድንግልና ላንተ ቀላል ነው ገስት ሀውስህ ስለምትፈወስ ኪኪኪኪኪኪ
@user-tv3sf8he8i
@user-tv3sf8he8i 8 дней назад
ያንተን ጉዳይ እራስህ ፈልገህ አግኝ አድካሚዎች እመቤቴን የነካ መጨረሻው አያምርሞ።
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 Месяц назад
ለምንድንነው አለመታደላችሁ ድንግልናዋን ላይ የምትዋሹት ሲጀመር ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ለማክበርም እውነት የሆነውም ነገር ክብሯንም ለማውራትም ለመናገር ትውልድ መሆናቸውን እንኳን አያውቁም እኛ ግን ትእውልዶች ነን ስለዚህ ስለእናታችን የምንመሰክረው እኛ ልጆቿነን ስለእናታችን የምንመሰክረው በማያገባችው አትቀባጥሩ እባካችሁ
@Menelik27
@Menelik27 Месяц назад
ዳኒ የሚባል ደንቆሮ ሳያውቅ አዋቂ የሚመስል ደደብ ለምን ከሱ ጋር ግዜአችሁን እንደምትጨርሱ አይገባኝም። ለመማርም ለማስተማርም በቂ አይደለም በድርቅናና በውሽት ነው የሚሞግታችሁ ለምን ግዜ እንደምታጠፉ አይገባኝም።
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
እረ ኦርቶዶክሶች እባካቹ ዳኒ እና ሙለተን ዝነኛ እምታረጎችው እናንተ ናቹ እንዴት ክነዚ ጋር ትወያያላች ክ6ኛ ክፍል ያማይበልጥ ጭንላት ይዘው:: አውድ እንኮን የማያቁ
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 Месяц назад
መሉታ ግረመኛና አነንግሊዝኛ ቀርቶ አማርኛ ቋንቋ አንኳን በቅጡ የማያውቅ ሰው ነው።
@abebekidie4864
@abebekidie4864 Месяц назад
ማቴ 13፥55-56 ማር 6፥3 ላይ ያለው በራሱ መልስ ነው ተሰናከሉበት፡ይሰናከሉበት ነበር ይላል!
@mesfinhaile1477
@mesfinhaile1477 6 дней назад
Women=A female person who plays a significant role (wife, mistress or girlfriend) in the life of a particular man
@andinetgcplc.8417
@andinetgcplc.8417 Месяц назад
ጥያቄ ለፕሮቴስታንቶች በማቲ.ወ.13:55 መሰረት ጌታችን የጸራቢው ልጅ የሚል ሐረግ አለ እና ይኽ ማለት እንደናንተ አረዳድ ጌታ የአብ ልጅ ሳይሆን የጸራቢው ልጅ ነው ማለት ነውን? ምክንያቱም ውንድሞቹ ስላለ ማርያም ልጆች አሏት ብላችኋል እና
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 Месяц назад
ማርያም ክርስቶስን ከመውለዷ በፊት የዮሴፍ ሚስት ነበረች ብለው ነው የሚያምኑት ማለት ነው።
@ritanegash8055
@ritanegash8055 Месяц назад
የተጣለው ዲያብሎስ እራሱ ተወርውሮ ተጥሎ እናተን የመሰለ ግልገሎች በመፍጠሩ ምነው ባልተጣልኩ ብሎ የሚፀፀት ይሆናል እራሱ ዲያብሎስ ይቀናባችኋል ስለበለጣችሁት እንዴት ፊደል የቆጠረ ወጣት የአጋንንት መጫወቻ ይሆናል ጌታ ይድረስላችሁ አስፈሪዎች ናችሁ በጌታ ስም።👈😭💔
@kaleb3028
@kaleb3028 Месяц назад
ዳኒ ከሚባል ልጅ ጋር ሰታወሩ ሁሌ ጭቅጭቅ እናተም አተውትም እሱም ጥግ ድረስ የደረሰውን ጥላቸውን ቤቱን አቆሽሾ ይወጣል ተውት እኛንም አታናዱን
@GG-ks6qg
@GG-ks6qg Месяц назад
እንዳው አእምሮ ድፍን ካላረጋችሁ በሰተቀር አእምሮ ያለው ሰው እንዴት ነው አምላክ የተወለደበትን አካል ፍጡር ወጣበት ስትሉ አይከብዳችሁም?
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 Месяц назад
ዳኒ ከሚባልው ልጅጋር ስታወሩ ሁሌ ጭቅጭቅ ነው አይሰለቻችሁም እንዴ ይሄ ልጅ
@fekrayenealem
@fekrayenealem Месяц назад
ውይ ጴንጤዎች ከእውቀት ነፃ ናችሁ ...መጽሐፍ ቅድስን ሳታነብ ...የመንደር ፈረንጆቾን ትለቃቅማላችሁ ወረኞች አባታችሁ ሉተር በእርዳታ ከስንዴ ጋ ያመጣላችሁ ሀይማኖት .......ታሳፍራላችሁ ነጭ አምላኪዎች ናችሁ ...ገስት ሀውሳችሁ ገብታችሁ ተፈወሱ ኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂
@eristewoldabdissa4437
@eristewoldabdissa4437 Месяц назад
እንደዚ አይነት መናፍቆችን ባታቀርቡ ጥሩ ነዉ ። እነዚህ ማስተዋል የተጋረደባቸው የማርያም ጠላቶችን አታቅርቡ።
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 Месяц назад
ጴንጤዎች የሚጠቅሱት የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ቅዱስንካልሆነ በግዕዝ ወይንም አማርኛ ከሆነና ልዩነት ካለ ሁል ጊዜ የእንግሊዘኛው ነው ትክክል ብለው የሚያምኑት።
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Месяц назад
Gin gizu kegriki new yetetregemew
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Месяц назад
Ke wanaw qonqa
@Temsgen-lq1vo
@Temsgen-lq1vo Месяц назад
ልጆች አላት ስትል አሌነበረም
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Месяц назад
What ምድነዉ ዶ.ሩ የሚለዉ bak to the orgin 😂😂😂 ነገ ኦ.ስ ነኝ ትላለህ እንደ አንተ ያለ የሉሲፈር መጋለቢያ ፈረስ ኦርቶ. እንዲሆን አንፈልግም
@andentethiopia0014
@andentethiopia0014 Месяц назад
ወላዲተ አምላ ሌላ ልጂ ቢኖራት ለምን ልጂዋ መድሀኒታችን ኢየሱስ ሲሰቀል ለምን ለዬሀን እንኋት እናትህ ለምን አለ?" ልጆች ካልዎት ለምን አልወዱአትም?
@user-tv3sf8he8i
@user-tv3sf8he8i 8 дней назад
እናንተ ልጆች የነሱ ጥላቻ የመረረ ነውአትዳረቁ ከጴንጤ ጋርድምጻቸውን መስማት ሲያስጠላ ዝምብሎ ይደርቃል።
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 Месяц назад
ጌታን ከወለደች በሁዋላስ ድንግልናዋን አጥታዋለች የሚል ግልፅ የሆነ ማስረጃስ አለ? ከመናፍቃን እንዳይሆን
@asratyilma4746
@asratyilma4746 Месяц назад
ኧረ የሙለታ ደግሞ የከፋ ነው እንደው ለአፋችሁ እንኲን አይቀፋችሁም ውይይይ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ክፉ ናችሁ አፋችሁ ይቀፋል
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn Месяц назад
Enkuwan enate eyesus kirstos akibiro wedut enatu adirguwatale weyi menafiqochi lebona sisxahu beteleyi yihe molala yehone sewyi gn enathins tiwedat yihon bezi ayinet😂😂
@MatiasNano-ls9dw
@MatiasNano-ls9dw 25 дней назад
ዳንኤል ነው ጋንኤል ነው የዚልጅ ስም......
@hiwotgezahegn8365
@hiwotgezahegn8365 Месяц назад
@Dan TW Apologetic Yealem Getan yeweledechin melaekt bimegbuat minew anten anadedeh? Esua eko ye Getachin,Yemedhanitachin ye Eyesus Kirstos enat eko nat. Ante enathn min yahil new mitakebrachew? Ye Engliz Nigstn alem endet new yemiyakebrachew ebakh?
@desalegntekle4596
@desalegntekle4596 Месяц назад
daniel yemibalew yamewal?meles siata tekbezebeze
@mintesnotyikirbelegn9173
@mintesnotyikirbelegn9173 Месяц назад
"WOMAN definition and meaning | Collins English Dictionary Collins Dictionary" woman in American English · 1. the female human being (distinguished from man) · 2. an adult female person · 3. a female attendant to a lady of rank · 4. a wife. "
@abebegetachew7846
@abebegetachew7846 Месяц назад
Tikis bemetkes eminet kirstos seytan weregna sileneber hid ante sytan tbilual
@zerihunmulatu-s9m
@zerihunmulatu-s9m Месяц назад
bro, Gersam used chatgpt😂😂
@me-fs4yy
@me-fs4yy Месяц назад
Summery የአባቱ ስሙ ማነው ? ዶንቆሮ !!!
@asratyilma4746
@asratyilma4746 Месяц назад
ይሄ አመንዝራ ትውልድ ካላመነዘረ መኖር የሚቻል አይመስለውም የራሱን ህይወት ለሌላው ይሰጠዋል
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
እረ እባካቹ ዳንኤል ጤነኛ አደለም አማኝም አደለም እውቀትም የለውም ለማላገጥ ነው ቤት የሚከፍተው
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Месяц назад
ዳኒ ማለትኮ የመጨረሻ ደደብ ነው እናቱን የማያውቅ ቅሌታም😂😂😂
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 Месяц назад
Geta yeker yeblachwe ye cherstose Eyesus enate kedest kbert dengle màryamn lemn kebdachewè makeber geta Eyesusen negusun yewèldèche enate endete maseb tesanchwe chefen aynachwen yabralachwe ortodoxe wendmochye egziyabher yebarkachehu mnfeskeduse yemrachehu
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 Месяц назад
My women ሲል ሚስቴ ለማለት ሊሆን ይችላል
@desalegntekle4596
@desalegntekle4596 Месяц назад
ATO Dnie SILDLEFELEFK YDMTASmen meseleh
@asratyilma4746
@asratyilma4746 Месяц назад
ባክቱ ዘወርጅን ወገኛ ምንኦሪጅን አለህ
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 Месяц назад
Muleta! webster dictionary ላይም woman የሚለው ሚስት እጮኛ የሚል ትርጉም አለው፡፡ ለምን ለእውነት አትቆሙም፡፡
@ninjago9518
@ninjago9518 Месяц назад
የእመቤቴን ስም በመጥፎ የምታነሱ ተሐድሶ ሆነ መንጤ ጌታ እግዚአብሔር ዘርማንዘራቹን ከምድረ ገጽ ያጣፋቹ ኦናተ የተረገማቹ ሴይጣን የሰይጣን ዘሮች ዘራቹ ከምድረ ገጽ ይጥፋ በሰማይ በምድር ያጥፋቹ የተረገማቹ አሁን እናተ ክርስቲያን ነን ብላቹ ልባቹ ውልቅ ብሏልኮ መጽሐፍ ቅዱሱን አወቅን ብላቹ ሞታቹኋል እናተ ሙትቻዎች የእርጉማን ዘር ተደፋ ይድፋቹ ቆሻሻ እንኳን ገነት ልትገባ በህልምህ ገነትን አታያትም አንተ ጭቃ ራስ ሴይጣን ሙለታ የተባልክ ግሚታም የቆሻሻ ቱቦ መሄጃ shithole stupid mind
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Месяц назад
I really liked Zemariyam, Yared… but Semu yemibalew lije is very rude “sedeb siwode” why don’t you advice him. It is very embarrassing.
@muledemessie400
@muledemessie400 Месяц назад
ባክ ቱ ዘ ኦርጅን አላለም ዳኒ?😅😅😅
@asratyilma4746
@asratyilma4746 Месяц назад
ቶታሊ ስቷል ይላል እንዴ የሳትከውማ አንተ ነህ
@mesfinkassa4172
@mesfinkassa4172 Месяц назад
አይ ኦርቶዶክስ መቼ ይሆን ወደ ወንጌል ፊቷን የምታዞረዉ????
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 Месяц назад
መጀራም ትክክል ቦታ አደላቹም ተመለሱ ወደ እውነቱ
@tsitsi8906
@tsitsi8906 Месяц назад
ኢየሱስን ብታመልክ እናቱን ትወድ ነበር ።ድንግል ማርያም እራሷ ወንጌል ናትኮ ።ጌታን ከፅንሰት እስከ ዉልደት ከእድገት እስከሞት ስለ ልጇ የሆነውን ሁሉ የምታውቅ ልዩ ሴት ናትኮ።ወንጌሉኮ እሷ ጋር ነው ያለው 33 አመት ። ለሷ ጥላቻ ስታሳዩ እሱን መናቃችሁን ታሳያላቹ
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Месяц назад
ርዕሳቹ እና ቪዲዮው በጣም ይለያያል እኮ... ከላይ ርዕሱ ላይ ጴንጤዎችን ዘረርናቸው ትሉና ውስጡ ስንገባ ጴንጤዎቹ ዘርረዋቹሀል። ቪድዮውን Post ምታደርገው ሰው ጴንጤ ነህ እንዴ???
@genetayano6059
@genetayano6059 Месяц назад
መች አዳመጥክ😂😂😂
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Месяц назад
Kkkkkkk mecha semakina 😂
@tesfayeyenealem3525
@tesfayeyenealem3525 Месяц назад
ሙሉውን ያልሰማ ሰው አስተያየት
@tsitsi8906
@tsitsi8906 Месяц назад
ቆይ ክህደትና ስድብ ከመቼ ጀምሮ ነው ማሸነፍ የሆነው። ድንግል ማርያምን በዚ ደረጃ መጥላትና መናቅ ለኢየሱስ ያላችሁን የወረደ ቦታ ነው ሚያሳየው። ሙስሊሞች እንኳን አምላክነቱን ማያምኑት ነብይ ሚሉት ለእናቱ ያላቸው ክብር ይለያል ። የነብይ እናት ብለው እናንተ ግን አምላክ ነው እያላቹ እናቱን በዚ ደረጃ መጥላት እሱን እንደማታመልኩት ነው ሚያሳየው ።
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 Месяц назад
ዳኒ ከሚባልው ልጅጋር ስታወሩ ሁሌ ጭቅጭቅ ነው አይሰለቻችሁም እንዴ ይሄ ልጅ
Далее
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 1,6 млн