Тёмный
No video :(

ፀሀፊ ተውኔት አያልነህ ሙላት በቀድሞ ተማሪዎቻቸው ተመሰገኑ | ባለውለታዬ | ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@samigosssg
@samigosssg 8 месяцев назад
ዎው በጣም ደስ ብሎኛል ሰላይሆት::ጋሽ አያልነህ ሙላት እኔም የርሶ ተማሪ ነበርኩ ሙዚቃ ክፍል ውስጥ: ቀንዲል ቤተ ተውኔት::የኔም ባለውለታ ኖት ለሙዚቃ ሂዎቴ... ትቸር ጌች ደሬ አና ዋሲሁን ሰላም ብያለው እረጀም እድሜ ተመኘሁ ለሁላችንም.::
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q 8 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስስስስ የሚል የትዝታ እና የምስጋና ጊዜ ነበር። ምስሪ ክብርነት አመሰግናለሁ።
@emmyy6992
@emmyy6992 8 месяцев назад
ህይወትና ጣዕም ያለዉ እናንተ ዘንድ ነዉ። ትላንትን ፣ ዛሬን ፣ አገር፣ ባለአገር ፣ እረ ስንቱ … እለተ ሰንበቴን በሰዉ አገር ሆኜ አደሳችሁልኝ። Thanks Arts TV
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 8 месяцев назад
ጋሽ አያልነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@girmax2070
@girmax2070 8 месяцев назад
I knew gash Ayalew Mulatu in the 70tyes at Asfawesen comprehensive high school he was a great motivater thank you gash Aylengh ❤.
@alsekela
@alsekela 8 месяцев назад
ጥበበኞች፦ ባለዉለታዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ። ደስ ትላላችሁ : ሠዉ በሕይወት እያለ ነዉ መመሰጋገን ያለበት ትዝታችሁ ልዩነዉ።❤
@dichagena3726
@dichagena3726 8 месяцев назад
ወዳጄ ንጉሴ አየለ ጋብዞኝ ድሀ አደግን አየሁ።ጋሽ አያልነህ በዛ ግዜ ድፍረቱ የሚገርም ነው።ዛሬ እሱ በህይወት አለ ሌሎቹ ግን ሄደዋል።ረዥም እድሜ የሀገር አድባር አያልነህ ሙላት።እናንተም አክባሪዎቹ እግዜር ያክብራችሁ።ምስራቅዬ ደግሞ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ።
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 месяцев назад
ድሀ አደግን ስናይ አንዲት ጓደኛየ "ኧረ እንዉጣ አብረንእንዳንገባ "ያለችዉን አልረሳዉም
@getnetworkneh9556
@getnetworkneh9556 8 месяцев назад
ክብርዬና ምሥራቅ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው።ግን ለዚህ ሁሉ መሠረት የቀድሞው ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ የባሕል ማዕከል በፖለቲካ ጉዳይ ከ 43 ምሁራኖች ጋር የተባረሩት የኪነት ቡድን ናቸው
@AJ-il8zu
@AJ-il8zu 5 месяцев назад
masha Allah!!!
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 8 месяцев назад
የምወዳችሁ እህቶቼ የእኔም የእናንተም ባለዉለታ ዉድ ህይወቱን ሳይሰት በፍቅር በመስቀል ላይ የሰጠን የዋሁ ጌታ እዬሱስ ብቻ ነዉ ሌላዉ የስጋ ትርፍ ነዉ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 месяцев назад
እሱ ተወዳዳሪ የሌለው አምላክ በአንደኛ ደረጃ ነው፣ ነገርግን ከሰማይ በታች በምድር ላይ ስንኖር መልካም ደግ ሰዎች አሉና ውለታቸውን መዘንጋት የለብንም። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማለት ተገቢ ነው!!
@haimar8744
@haimar8744 8 месяцев назад
ለምን ትቀላቅላላችሁ። እነሱ ያሉትና አንተ/አንቺ አለቦታው የምትደበላልቁት ይገርመኛል። አንተም ከእነሱ ተማር ተግባር።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 8 месяцев назад
ለአቶ አያልነህ ሙላት እድሜና ጤና ! ከሲ/ር !!
@aberutamrat6859
@aberutamrat6859 8 месяцев назад
Deha adeg is iconic!!!!!!
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 месяцев назад
ድሀ አደግንና ሾተላይን በፊልም ልታመጡልን አትችሉም??🙏
@user-rf5jn4ti3j
@user-rf5jn4ti3j 8 месяцев назад
ጋሽ አዩልነህ የኔም ባለ ውለታዩ ነው ሰውን በአለው እውቀቱ የሚረዳ እነኔንም ባልቀጥልበትም ፑሸኪን አዳሪሸ ሊረዳኝ አሰገብቶኝ ነበር አሁንም እድመሜ ከጢና ይስጠው።
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 8 месяцев назад
በእውነት ልዩ ነው በርቱልን በፍቅር ኑሩልን!!!
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 месяцев назад
ዘኒየ (ጭራ ቀረሽ)ን እያስታወስኩ ነዉ😪
@caretoall8805
@caretoall8805 8 месяцев назад
አርቲስት አያልነህ እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ለዚች ቀን ስለበቃህ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ወንድምህ ጋሸ ስለሽ ሙላት በህይወት አለ ወይ? ከ55 አመት በፊት የወ/ሮ ስሂን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ዳይሬክተራችን ነበር።
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 8 месяцев назад
❤❤❤❤🎉
@yeshiwoldehanna727
@yeshiwoldehanna727 8 месяцев назад
What about Lamerot Wasihun
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 месяцев назад
ሾተላይስ የጋሽ አያልነህ አይደለም??
@getnetworkneh9556
@getnetworkneh9556 8 месяцев назад
መጀመሪያ ድሃ አደግ ከደረጃ ሙዚቃዊ ድራማ የተወለደችው እዛው ዩኒቨርሲቲ ባሕል ማዕከል መድረክ ላይ ነው።ከዛም ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ዕይታ የቀረበችው በጣሊያን ባሕል ማዕከል ነው።ቀጥሎም ጣላኒያዊ ደራሲ የካርሎ ጎልዶኒ ድርሰት የሆነው La Vedova Scaltra(The artful Widow) ወበደራሲና ፀሐፊ ተውኔት ዓያልነህ ሙላቱ ተተርጉሞ በቀድሞ የድሃ አደግ ተዋናያኖች በጣሊያን የባሕል አዳራሽ ለሕዝብ የቀረበ ነው ጥበበኛዋ ጋለሞታ ተ
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 8 месяцев назад
ጨርቦሌ ምነዉ ጠፋህ በሰላም ነዉ?
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 8 месяцев назад
Ethiopiawi manenetin tetachuuu ye nechun alem manenet atastegabuuu yetefanalena
@user-nb9ck1de9f
@user-nb9ck1de9f 8 месяцев назад
እንደምን አለህ ሰሎሞን ሹምዬ የኢሰፓ አባል ሆኖ የወጣቶች ሊቀንርና የቀበሌ ሊቀመንበር ነበር በተለይ የወጣቶች ሊቀመንበር ሆኖ ሲሰራ ውለታ አለብን
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 месяцев назад
ሰለሞን አያረጅም ማለት ነዉ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 месяцев назад
በለውለታዬ እንዴት ደስ ይላል
@Myutube9163
@Myutube9163 8 месяцев назад
ጨርቦሌ አምሮብሃል ከ እስር ቤት ወጣህ እንዴ
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 8 месяцев назад
ድሀ አደግ የመጨረሻው ቀን የተተወነው ጣልያን ካልቸር ነው :: የመጨረሻው ቀንም ስለነበረ ጋሽ አያሌው መስፍን ትልቅ የአበባ ጉንንጉን ለጋሽ አያልነህ አበርክቶለት ነው የተዘጋው :: ጋሽ አያሌው መስፍንም በዛው ወደ አሜሪካን ሄደ ::
@yorde142
@yorde142 8 месяцев назад
አቦ አንጀቴን አራሳቹሁት አንጀታቹሁ ይራስ በቁም ነው ቁም ነገር
@armedemekurya5072
@armedemekurya5072 8 месяцев назад
ይህ ቀጣፊ የሄደበት መንገድ ፋኖን ለማምከን አዲስ አበባ አይገባም ከሚለው ሻለቃ በምንም አመለካከት አይለይም::
Далее