Тёмный

ፀጉሯ ሲመለጥ ባሏ ፈታት! ብዙዎች የማያውቁት የፀጉር መመለጥ በሽታ ምንድነው? Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 746 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

22 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 264   
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад
ጎበዝ ሜላት ልጅሽን እግዚአብሄር ይመልስልሽ ዛሬ ተስፋ ይዘሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አድራሻሽን ባገኝ እኔ ስለጸጉርስ አድቫይስ ብሰጥሽና የተለያዩ ቅባቶችን ብልክልሽ ደስ ይለኛል
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 2 года назад
anchyi degimo yerase beshta iyalebati menuni new yemtadignwe ayi youtuberoch teru new teru margish gini eee
@africanlove9940
@africanlove9940 2 года назад
Rita .Melat alemu tadese you tube chanslewa new beza tagegnatalesh awereyat
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 2 года назад
I know her
@haymige3821
@haymige3821 2 года назад
ሪታየ እባክሽ ፀጉሬ እየተመለጠ ነዉ የሚረዳኝ ነገር ካለ ንገሪኝ አመሰግናለሁ ?
@banchayhukonjo2589
@banchayhukonjo2589 2 года назад
@@luhamlulu1210 😂😂😂😂😂😂😂😂
@liyademeke6073
@liyademeke6073 2 года назад
እባክሽ ፀልይ ለሠው ቢያወሩት አያልቅም ተሣይላት ለመብርሀን የልጅ ነገር በሰው ሀገር ከባድ ነው😭
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 года назад
This is nothing to do with prayers but to learn how to be responsible for her actions, she isn't a baby
@ElsiWorku
@ElsiWorku 2 года назад
አይዞሽ ሜላት አንች ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ከልጅሽ ጋርም በሰላም ያገናኝሽ❤️
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ዉዴ ደምርኘ በቅንነት
@teztaabebe3327
@teztaabebe3327 2 года назад
እባካችሁ ድምፅ ሁኑልን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በአሌልቱ ታግተው ያሉ ወጣቶች እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ
@TS-we8mn
@TS-we8mn 2 года назад
ሌባ። ቀባጣሪ
@bieyemarimlij606
@bieyemarimlij606 2 года назад
@@TS-we8mn Shame on you. Egzabher libona yistachuh libe difinoch. Yeminagerut ayawokum ena yikir belachewo🙏🙏
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
@@TS-we8mn tiru neger libin yifewisal ebakih tiru lemetsaf taru.
@YoutubeYoutube-tk3hm
@YoutubeYoutube-tk3hm 2 года назад
የት ነዉ አሌልቱ?
@hanavanmeekeren3203
@hanavanmeekeren3203 2 года назад
ግን እኮ ልጆችን ብዙ ነፃ ማረግ ይሻላል በተለይ ከ 12 እስከ 16 ያለችው እድሜ አደጋ ነት ያውም አውሮፓ የምንኖር እነቶች
@Zakaryis
@Zakaryis 2 года назад
የተሠበረውን ልብ እግዚአብሔር ይጠግናል መዝሙር 37 ነገርሽገን ለእርሱ ብትሠጭው እርሱ ራሱ ይቀይራል ❤❤
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 2 года назад
Hej Du måste visa tolmod, socilen är dålga,dem ber sig inte. To handom själv min syster. Du är så en duktg mamma.
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
ትክክል ችግሯ ሰው የሚፈታው አደለም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚቀይረው የልጅቱ አሰቸጋሪ ውጤት የናቷ ውጤት ይመስለኛል ግን በፀሎት ይቀየራል
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
ጸልይ የኔ እህት ጌታ የሚያጽናና አምላክ የሚደግፉ አምላክ ነው ዋናው መፉትሄው ጸሎት ነው
@nuraynin
@nuraynin 2 года назад
ሜሉዬ አንቺ እኮ በጣም ጠንካራ ነሽ የብዙዎቹን የእናቶች ሚስጥር ነው የዘሽ የመጣሽው የ እውነት ራእይ የምትሆኚ ነሽ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ አይዞሽ ነጌ የምትስቂበት ቀን ይመጣል የኛ ጀግና ልጅሽንም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትዬ አይዞሽ ህይወትኮ በዚህ ምድር ብዙ ወጥመድ መሰናክል አለባት አይ ፈተናው ብዙ ነው አይዞሽ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ሁኔታዎች ተስፋህን ለማስቆረጥ ወደ ሕይወትህ ሲመጣ ሦስት ነገሮችን አስብ እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደነበረ አሁንም ካንተ ጋር እንዳለ እና ሁልጊዜም ከአንተ ጋር እንደሚሆን ሜሉ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ ያን ሁሉ መከራ አሳልፈሽ ለዚህ ደርሰሻል አሁንም በፀሎት ወደሱ ተማፀኚ ለሰው ብትነግሪው አይዞሽ ከማለት ውጪ ምንም ለውጥ አይሰጥሽም ከዛ መከራና ጭንቀት ላወጣሽ ጌታ ነገሮችሽን በሙሉ አሳልፈሽ ሲጪው እሱ መልስ ይሰጥሻል
@semret978
@semret978 2 года назад
Yesss
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 года назад
በጣም ልብ የሚያሳርፍ Comment አመሰግናለው
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
አዎ: ለሶሻል: ሰራተኞች:እንደ: ሊና:እና:መሰሎቿ:ልጆች: ስራ: ናቸው: ብዙ: ሰአት: ይሰራሉ:ስለዚህ: ውስብስብ: ያለ:ያደርጉታል: ይሄ: የምዕራባዊያን: ስልታዊ: ስራ: እና:ክፋት:ነው‼️ ልጆቻችንን: እግዚአብሔር: ከመጀመሪያው: ከእጃችን: ከጉያችን: አያውጣብን!!!💐🙏🏾🍀💐
@semret978
@semret978 2 года назад
100%100 right
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 2 года назад
Agreed 100%.
@saronweba7354
@saronweba7354 2 года назад
አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@senaitg2804
@senaitg2804 2 года назад
Amen! God bless help all Ethiopian and Eritrean people all over the world.
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
Betkkl sera lemesrat negern kolalfew tnshun asftew mesara new yemitekemubet
@ruthabera72
@ruthabera72 2 года назад
የኔ ቆንጆ መጀመሪያ እምነግርሸ ውብ ነሽ። እአጭር ዐጉር በጣም ነውየሚያምርብሽ። ልጅሽን እግዚአብሔር መክሮ ልብ አስገዝቶ ትልቅ ሰው ያደርጋታል። እግዚአብሔር ብቻ ተስፋ አድርጊ ፅኚ። አይዞሽ። እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነገርን ሁሉ ለመልካም ይቀይራል። ብቻ እሱን ተስፋ አድርጊ!
@alemtsehay6814
@alemtsehay6814 2 года назад
መጀመሪያ ስለልጆቻችን ለእግዚአብሔር አደራ መስጠት ጥሩ ነው። የሁላችንንም ልጆች ይባርክልን። እኔ የሚገባኝና የማምንበት ፈጣሪዬንም የምለምነው እሱን እንዲፈሩ፣ ከልጆቼ ጋር ጓደኛ ሚስጥረኛ እንዲያደርገኝ ጥፋት እንኳን ቢያጠፉ ትዕግስት እንዲሰጠኝ ነው። ይህ ከሆነ ለክፉ አይሰጡብኝም ብዬ አስባለው። ከፈጣሪ ጋር። የሁላችሁም ልጆች ይባረኩላችሁ። ለእህታችንም በፀሎት እናስባት በልጆችዋ ደስ እንዲያሰኛት። እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም፣ ፍሰሐ ያድርግልን ።
@be8cab
@be8cab 2 года назад
አስተዋይ እናት ነሽ ልጄን ብቻ ጥሩ አድርግልኝ ሳይሆን ትግስትን ስጠኝ አልሽ። በዛ ላይ ልጆችሽን ሚስጥራቸውን የሚነግሩኝ አድርገኝ አልሽ። ጥበብ ነው። እግዚአብሔር የልብሽን ይስጥሽ
@alemtsehay6814
@alemtsehay6814 2 года назад
@@be8cab አሜን!
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ
@user-if8kd5sm1z
@user-if8kd5sm1z 2 года назад
ፍትህ ለታገቱ ክርስቲያኖች
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 2 года назад
እባካቹ ልጅቷን ብቻ አይደለም እናትየዋም እርዳታ ያስፈልጋት የሚያግዟት ጋር አገናኞት
@tigi1397
@tigi1397 2 года назад
ተመስገን በይ እህቴ ሁሉም ያልፋል:: እግዚአብሔር ይወድሻል በርቺ:: ስንቶቹን አሳብደዋል አንቺ ግን ጠንካራ ነሽ።
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ ቨቅንነት
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 года назад
አይዞሽ አንቺኮ ጠንካራ ነሽ በርቺ ጸሎት አርጊ ሁሉን የሚቀይር አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ በርቺ ልጅሽ ራሱ አንቺን ብታገኝ ነው ምንም አትሆንም የህጉ ነገር ነው እንጂ በርቺ
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
እግዚአብሔር: መፍትሄ: ያምጣልሽ!!!💐🥰🙏🏾
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ
@hiwottemesgen9009
@hiwottemesgen9009 2 года назад
እህቴ እባክሽ እስቲ ደግሞ ፊትሽን ወደ ክርስቶስ መለስ ብለሽ ተመልከች ሸክምን የሚችል እሱ ብቻ ነጻ የሚያወጣ በክርስቶስ እየሱስ ነው ይህንን መንገድ እባክሽ በዚህ መሰመር ቀሪው ሕይወትሽን ተመልከችው🙏🙏
@winniedawit4823
@winniedawit4823 2 года назад
በትክክል
@mikaelasyoumetube1499
@mikaelasyoumetube1499 2 года назад
አንቺ ከዚህ ቦኃላ ለቀቅ አርገሽ በፍቅር ያዥያት እንጂ በጣም ጥብቅ አርገሽ የምትዥያት ስለሚመስላት በዛው እይራቀችሽ ነው የምትሄደው. በተረፈ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም እግዚአብሔር ይሁን ያለው ሁሉ ይሆናል:: ስለሶ ደሞ የምትናገሪውን ነገር ወደፊት ስትስማው አእምሮዋን እንዳይጎዳው እየተጠነቀቅሽ. አይዞሽ ሁላችንም የተለያየ መከራ አለብን ዋናው መበርታትና መፅለይ አለብን:: ታያለሽ ሁሉም ነገር ይቀራል እንደ ተረት ነው የሚሆነው!!
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 года назад
እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ ቀን ያልፋል በሆድ መያዝ በሽታ ነው😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 2 года назад
አይዞሽ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው በትግስት እና በብልሀት እለፊው Social workers ጋር በደንብ ለመግባባት ሞክሪ እልህ አትጋቢ በተረፈ ፈጣሪ ይከተላቹሁ
@soriazelelew1981
@soriazelelew1981 2 года назад
Keep praying 🙏 God bless
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 года назад
አይዞሽ ሜላት እግዛቤር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ አንቻ ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ያልፋል ከፈተና ውስጥ ድል አለ ሊነጋ ሴል ይጨልማል በርቻ ታልፊዋለሽ
@mesimesi2950
@mesimesi2950 2 года назад
አይዞሽ ማለት በጣም ቀላል ነው :ሳስበው እግዚአብሔር ግን ላይችል አይሰጥምና አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meronthomas3842
@meronthomas3842 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ እነሱ ልጆችን ከቤተሰብ ለይተው ለራሳቸው ነው ስራ የሚፈጥሩት።
@elsadaniel3173
@elsadaniel3173 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች በርች አቺ ጠንካራ ነሽ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@biruktetirfe9934
@biruktetirfe9934 2 года назад
እንደ እናት እረዳሻለው በጣም::ግን አሁን ባለችበት ሁኔታ ብትመጣም የባሰ ነው ችግር የሚፍጠረው ብዙ ነገር ለምዳለች ያን በአንዴ ማስቁም በጣም ከባድ ነው. እመኝኝ ማየት ያለባትን ደሙ ትየው. እንደናት ምንም ጥያቄ የለውም በጣም ከባድ ነው. ግን ማየት አለባት. Life is not easy.Specially Teen age He didn’t understand this.She have to pay for everything. እንደዚህም አይነት life እንዳለ ማወቅ አለባት. እግዚአብሔር ምክንያት አለው. ለእግዚአብሔር ልጅሽን አደራ ስጭ. ከዛ ውጭ ግን pls እንደምንም ችለሽ ተምራበት ትውጣ::
@hanayonas3158
@hanayonas3158 2 года назад
Betam tkkl ene erase lje endezi aynet neger getmot neber ahun gen betam temrobet wetwal
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 года назад
The girl is forced to learn how to behave herself that is acceptable by a lawful society. If she learns something out of this she can turn her life around for the better otherwise she will end up destitute once she turns 18 they will throw her out. So the mother should take a back seat and leave her life , crying shouting stressing will not her her.
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 2 года назад
ጥያቄው ትወጣለች ውይ ነው
@hanayonas3158
@hanayonas3158 2 года назад
@@sofanitmasresha245 ende ljetwa eko mejemerya tfat statefa eko new tege geeche yalechew manm sew tfat siyatefa teteyaki new slezi ljetwam statefa tege geeche styaz demo enate tegelegaleche bela tenagereche kezabohala betam bzu neger slezi socialtjänsten demo yferalu ljetwaley gudat enatyew endatadersbat lezi new . Famil betwesedew yaskemetwat ezam aschegereche lezinew ahun yalechebet bota yewesedwat meknyatum ljetwa metarem alebat melatm kenesuga abera mesrat alebat Sweden hager manm sew hgun akebero menor alebet alebeleziya ljetuwaley lela mezez new yemimetaw enatyewm lay melatn betam bzugize lanagerat mokre alew gen atfelgm gen betam bzugize weta stnager esematalew ene yemnore eziw Sweden new lelaw demo 3 ljoche alu gee set lje ahun ye melat lje yalechebet bota nebereche gen ketfatwa temra testekakla ahun 17 ametwa new yeraswan bet yza gobez hona kenega eyawerache tekebaberen ennoralen ljoche betam yaschegeralu kefesilu egam welajoche betam tebebe yasfelgenal ega endemn felgew yhunu malet aychalm melat ljewan betam tchanataleche endegeba gee mknyatum endattefabat endatgodabeat gen eziyalu ljoche betam aschegarinachew bezede new meyaz yaleben hulun mekelkel adelem masredat ene ahunm 13 amet lje alche gee betam gormsa leche gen betam tetekke new yeyazkuwat
@hanayonas3158
@hanayonas3158 2 года назад
Awo twetaleche ye melat lje tsbatwan kastekakeleche demo melat kenesuga malet ke socialtjänsten ga abera mesrat alebat metalat yelebatm erasuwam meregagat alebat tenewan metebek hakim manager erdata melat mage geet alebat mejemeraya welaje tenega sihon new lje selam yemihonew eraswa enatyewa meregagat alebat ezi Sweden hger kehgu wchi manm mnm liyarege aychelm socialmedyaley weto kemetayet wche esuwan liredat yemichel yelem erasuwagen ahun kom bela masebe alebat melat!!!!!
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 2 года назад
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ :: የእግዚአብሔር ጥብቃ ሁልጊዜ ክንቺ ጋር ነው
@abayabay690
@abayabay690 2 года назад
ዋውውው በጣም ነው ደስ ያለኝ ፀጉርሽን ሳየው! አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ! እግዚአብሔር ልጅሽን ያስመልጥልሽ :: ይሄ ጊዜ ያልፋል ነገ አዲስ ይሆናል የተሻለ ጊዜ ይመጣልኛል ብለሽ ለእራስሽ ንገሪያት አይዞሽ እህቴ ::
@beztes2432
@beztes2432 2 года назад
የኔናት አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ🙏🙏🙏
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
ጠንካራ ነሽ ሜላት በጣም ተቀይረሻል ተመስጌን ብያለሁ አይዞሽ የልጅሽም ሁኔታ እንደሚቀየር አምናለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 2 года назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ አደረሰሽ መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳምርልሽ አሁንም በርቺ ፀልይ የድንግል ልጅ እሱ ከናቱ ጋር ይምሩሽ በጎደለው እየሞሉ አይዞሽ በርቺ ይይትዪብ ቻናልሽን በዝህ ቻናል ፖስት አርጊው ችር ነገር ያሰማን በሚቀጥለው::
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ጎበዝ ትልቅ ትምሕርት ነው ።የአገራችን ነገር በአጉል ነገር ማመን ጨርሶ ቢጠፋ ጥሩ ነበር ብዙ እሕቶቻቾን መጎዳት የለባቸውም መገለልም የለባቸውም ከጎናቸው መሆን አለብን ዛሬ እነሱ ነገ አኞ ብለን ማሰብ አለብን።
@misterekitata1298
@misterekitata1298 2 года назад
Ayzosh my sister you are so strong and beautiful life is always up and down just pray God helps you
@hannatiku6053
@hannatiku6053 2 года назад
Hi melat I am very happy for you GOD BLESS YOU more and more 🙏 Don't forget always GOD be with you soon your daughter she will be back home I will pray 🙏 for you you are very strong i love you ❤️ ❤️ ❤️
@fatimasuleman9686
@fatimasuleman9686 2 года назад
Yes melat she needs to pray!!! pray!!!
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 года назад
አንቼ እጅግ ጠንካራ እናት ነሽ እራሱ ዌግ እንኳን ባታረጌ ቆንጄዬ ኢትዮጵያውያዌ ከዚህ በበለጠ ሂወትሽ እንዲስተካክል እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏
@chefgeni7700
@chefgeni7700 2 года назад
Be strong my dear
@tewabea9521
@tewabea9521 2 года назад
አንች ጀግና ነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 года назад
ሜልዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
አይዞሽ
@seniethiopia796
@seniethiopia796 2 года назад
እይዞሽ የኔ ቆንጆ ገና ብዙ ሆኖ ያድጋል ፀጉርሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ መበርታትና መጠንከር ስለ ልጅሽም ቢሆን ለእግዚአብሔር ስጪው እሱ ይጨርስዋል ብዙ አትጨናነቂ ሁሉም ለመልካም ነው የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው በርቺ እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ አደንቅሻለሁ ጀግና እናት ነሽ ውድድድ
@mulughetamesfin8173
@mulughetamesfin8173 2 года назад
God. Bless you all. Sister you are very Strong And. Beautiful 🌹👋👋👋♥️👋
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
የኔ እናት በፀሎት በርች በንሰሀ ታጠቢ ፀበል ተጠመቂ ወደ እግዚአብሔር አልቅሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሔወትሸን ያስተካክልልሽ
@samorayesus7465
@samorayesus7465 2 года назад
Be strong 💪 lady,God bless you
@tigist930
@tigist930 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለቅሶሽን አይቶ እንባሽን ያብስልሽ። የእግዚአብሔር መጎብኘት በአንች ላይ ይሁን ነው። እግዚአብሔር በልዩ ማጽናናት ይድረስልሽ። እግዚአብሔር መንገዱን ይምራሽ። ፍጹም ሰላምና እረፍት የሚሰጥ እንቆቅልሽን የሚፈታ እየሱስ ነው። እግዚአብሔር የተወሳስበውን ችግርሽን ፈቶ ለምስጋና ያብቃሽ።
@arditube5698
@arditube5698 2 года назад
አምላክ ይመሥገን ሜሉየ አይዞሽ ትናት ያልተወሽ አምላክሽ ዛሬም አይተውሽም ውዴ ጊዜ ብቻ ነው 🙏♥
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 года назад
Your so right
@Etheth7373
@Etheth7373 2 года назад
እግዚአብሔር ይጨመርበት 🙏🏾
@Bitaniya12
@Bitaniya12 2 года назад
Egziabher le hagerachin yabkan enji ende ager bet yetm bthed yelem wichi ager selechen lijoch eyewesedu yabelachual she is right be strong sister God will change everything what you want blessed
@diramudub6995
@diramudub6995 2 года назад
አይዞሽ እህቴ!እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@saralakew1201
@saralakew1201 2 года назад
Press the lord I’m happy for you, what kind of supplement or product you used?
@user-rt5ry4dt8p
@user-rt5ry4dt8p 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ደግም ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኝ አላህ ሁሉንም ነገር ያስምረልሽ
@kebededesta421
@kebededesta421 2 года назад
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጂቶ መድኃኒቱን እንድያቆሙ አድርግ እሱዋም እንድትበረታ እርጃት
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 года назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይረዳሻል ያደርግልሻል እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጅሽን በሰላም አግተሻት ከዚያን ደግሞ ሀገር ቤት ይዘሻት ሄደሽ ቄዳር ተጠምቃችሁ በሙሉ ልብ በሀይማኖታችሁ ሆናችሁ ወደ ቀድሞ ማንነታችሁ እንደ እናትና ልጅ ምትሆኑበት መንገድ ነዉ ጸበል ተጸበሉ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁና እኛም ለማየት ያብቃን የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ አብሽር
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አሁንም ፍጥሮ ይድረስልሸ ማማዬ ህይወት ፍተና ነች ውጣ ውረድ የበዛባት ፈተና ነች ማማዬ ሁሉም ያአልፋል አይዞሽ ማማዬ ደግሞ ይህን አርቲ ፊሻል ፀጉር ተይው ማማ ከአጢያት በስተቀር ሌላ ጥቅም የለሁም እና አይዞሽ ከልጅሽ ጋርም እማ ፍቅር ታገናኝሽ
@serkalmbekele5435
@serkalmbekele5435 2 года назад
ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 года назад
ብርቱ ሴት እግዚያብሔር ይርዳሽ
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 2 года назад
አምላክ ይርዳሽ አንቺ ደህና ሆነሽ ልጅሽን በበለጠ ሁኔታ ላማሳደግ አንቺ ደህና መሆን አለብሽ አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ አምላክ ካንቺ ጋር ነዉ በርቺ እህቴ እናትነት እረቂቅ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን
@genetdagne6251
@genetdagne6251 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በደስታ በቤትሽ ይግባ ጀግና በቺ ልጅሽንም እግዚአብሔር ከራሷ ጋ ያስታርቅልሽ ይመልስልሽ🙏🙏🙏በርች እህት አለም ቀሪ ዘመንሽን ከነ ልጆችሽ ይባርክልሽ🙏🙏🙏 ኤትዮ ኢንፎ ክብረት ይስጣችሁ ስራችሁይባረክ የሚያኮራ ስራ ነው የምሰሩት🙏🙏🙏
@munit9547
@munit9547 2 года назад
ኡፍፍፍ አይዞሽ እህቴ
@user-yk6lr4fe4p
@user-yk6lr4fe4p 2 года назад
አህለን ሠላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የጨለመው ይነጋል እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ልጅሽን አስተካክሎ ነው የሚመልስልሽ በርተሽ በፀሎት በርቺ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም መልካም እድል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 2 года назад
ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ :: በሰላም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ :: እመብርሀን ታስብሽ ::
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 2 года назад
Yene konjo ..tsegurem nore alenorm...betam web nesh .bestayl yal tsguer yenoral .ene betfteroye acher tsguer nw mewdew .❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እግዚአብሔር ይሁንሽ እህታለም 🙏🏿🙏🏿😭
@sinidugudeta5698
@sinidugudeta5698 2 года назад
Le Egiziabher min yisanewal ! be ewnet enkwan lezhi abekash !❤🙏 Gud vara med dig!
@hiwottemesgen9009
@hiwottemesgen9009 2 года назад
በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው የአንችም የልጅሽም ሕይወት የሚድነው በሰጠሽ ቀን ሁሉ አስተውይ (ተጠቀሚበት) እህቴ🙏
@edenshiferaw8727
@edenshiferaw8727 2 года назад
በጣም ደሰ ይላል !እህቴ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ሰራዉን ይሰራል የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል!!!!በዚህ ለዉጥ ማየቴ እንዳመሰግን ሆኖኛል ኣልሼ ነበረ ያየሁት የመጀመሪያውን ቪዲዬ !!
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 года назад
እነዚ ነጫጭቦች ምንድነው ችግራቸው በህጻናቶች ዝርፊያ
@efoytabegetag2365
@efoytabegetag2365 2 года назад
Social workers follow the legal guidelines, your daughter broke the law she didn’t not want to stay with her mom that way social workers kept her with foster family (they pay a lot of money to keep her with foster than with her mom but if she created bad impression of her mother they obligated to keep her with foster care) now she is paying the price . I feel sorry for the mother but let her finish her punishment then she will learn from it.
@kokidan2225
@kokidan2225 2 года назад
I definitely agree with you!!
@Helu460
@Helu460 2 года назад
Absolutely right ✅
@be8cab
@be8cab 2 года назад
I agree የእናቷን ቡቡነት አይታ ነው ልጅቷ የምትጨማለቀው ቅጣቱን ትየው
@jordans9533
@jordans9533 2 года назад
ችግሩ በዛው መስመር ይስታሉ እንጂ አይማሩም የኤሮፕና የአሜሪካ ልጆች ህይወት አታስተምራቸውም እግዝአብሄር ካልረዳቸው በቀር።
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 года назад
That is very true
@peacepeace1036
@peacepeace1036 2 года назад
ሜላት አህቴ የምመክርሽ ወደ ጌታ ነይ አንቺ ጋር ያለው ነገር ሲፈታ ልጅሽ ትፈታለች እንደ ስጋ ሀሳብ ካሰብሽ ትደክሚያለሽ መፉትሄው እየሱስ ብቻ ነው።
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 года назад
Accept and have confidence in your self,your daughter needs strong mother.
@semret978
@semret978 2 года назад
እግዚኣብሔር ይመስገን መላትየ ጸጉርሽ አድገዎል አየሽ ሁሉም ግዜው ሲደርስ ነው ስደት ዓይኑ ይጥፋ ሀገር ቤት ያሉ ውጪ ያለን የደላን ይመስላቸዎል ግን አይደለም የነጫች ክፋት እየሳቁ ነው እሚጎድ እና ለኛ የማንቅያ ደወል ነሽ ብርታትሽ ይደነቃል ስላም ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ይሁን !
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 года назад
ኣነ ኣብ ስዊድን ኢየ ዘለኹ ጋዕጋዕ ሂወትዩ 7ዓመት ስራሕ ኣስሪሖምኒ ኣይፈልጡንዮም ብናይ ሾሻል ቁንጣሮ ገሮም ቀቲለሙኒ ኢዮም ዓዶምን ነብሶምን ጸሊአዮም ክመውት ደልየ ሃገረይ ክምለስ ይደልለኹ ሕጂ ናይ ስዊድን ግፍዒ ግን ክሳብ ብሂወት ዘለኹ ኣይርሰዖንየ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ::
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 2 года назад
Egziabher kanchi ga yhun 🙏
@lemmesolomonasfaw7490
@lemmesolomonasfaw7490 2 года назад
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ በጣም ማደንቅሽ ሴት ነሽ ልጅሽን በጤና ይመልስልሽ እናውቃለን ኢሮፕ ውስጥ ምን አይነት ችግር እዳለ እመቤቴ ትርዳሽ
@kerawdgebryes8056
@kerawdgebryes8056 2 года назад
ጎበዝ ነሽ አይዞሽ እ/ግ አለ
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ያልፋል ግን የሚሰጣት መድሀኒት ሊሆን የሚችል ሳይኮትሮፒክ መድሀኒት እንጂ ናርኮቲክ ወይም እንዳልሽው ሱስ ይሆንል ያልሽው አይነት አይሆንምምምም
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 2 года назад
በርቱ መልካም ነገር ይዛችሁዋል!
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 2 года назад
አንች የእኔ ተምሳሌት ነሽ ደግሞ በአጋጣሚ ም የትውልድ ሀገራችን አንድ ቦታ መሆኑ ነው አሁንም አንቺ ብርቱ ነሽ አምላክም የሚወደውን ነው የሚፈትነው በርቺ ጠንክሪ ምኞቴ ፈጣሪ አብቶ ፈጥኖ ረድቶሽ እንዳይሽ ህልሜ ነው ልጅሽንም በቅርብ ወደምትወደው ቤቷ ይመልስልሽ
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 года назад
ሜሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hevennatey417
@hevennatey417 2 года назад
ጌታ መድሀኒ አለም ካንቺ እና ከልጅሽ ይሁን ዶሞ ቆንጂየ ነሽ ጸጉር እያለን እንዳንቺ አይደለንም ቁንጅናችን በርቺ እናት አለም
@helenweldeabzgi5941
@helenweldeabzgi5941 2 года назад
Melat you are strong women & we are learn from you
@tg2797
@tg2797 2 года назад
ሜላትዬ አዩዞሽ እግዚአብሔር ከልጆሽ ጋእናያሻለን
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 года назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይወድሻል
@gonderc885
@gonderc885 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጭው እሱ የፈቀደው ይሆናል እህቴ::
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ
@miminina5161
@miminina5161 2 года назад
Im so happy for u m sis
@mekdemayu
@mekdemayu 2 года назад
ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን እህት ወንድሞቸ ሰላማቹህ ይብዛ ስደተኛዋ እህታቹህ ነኝ ግብና አበረታቱኝ
@hanaberhane1178
@hanaberhane1178 2 года назад
እግዚአብሔር ልጅ ያገናኝሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 года назад
It's hard and long way to your daughter this moment so you must understand and help her.taking treatment is not bad a little at a time she can stop it ,talk with her doctor.
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 года назад
አይዞሽእህቴ።ፈጣሪይርዳሽ።የወለደመቼምአይጸድቅም።እኔየምመክርሽግንጸልይ።ዋናውጸሎትነው።ትቀየርልሻለች።እመብርሀንትርዳሽ።አትጨነቂ። ፈጣሪልቦናይስጥልሽ
@teyo9965
@teyo9965 2 года назад
እግዚአብሔር መረጋጋትንም ለአንቻም ይስጥሽህ እግዚአብሔር ልጅሽንም ይመላስልሽ
@ejesera
@ejesera 2 года назад
ስላም ለሀገሬ
@nigestideberzion9090
@nigestideberzion9090 2 года назад
You are Butefuul🇪🇷
@maki4428
@maki4428 2 года назад
የኔ እህት አይዞሺ እማ ጠንካራሴትገሺ እመመብረሀን ከልጂሺ ታገናኝሺ
@bjw12
@bjw12 2 года назад
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነቱምበጸበሉም ቢሆን መበርታት አለብሽ
@imalemi9650
@imalemi9650 2 года назад
ayzoshe ehete egziyabeher yerdash🙏🏾🙏🏾
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 2 года назад
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ያጠነከረሽ እሱ ነው ተመስገን አሜን ፫ በእንደ እናንተ አይነት ሕይወት ያሳለፈ። ሁሉ ለበጎ ነው🌹🌹🌻🌻 በአለማችን ታሪክ ሰሪ ናቸው እናንተንም። ይሔ እድል እንዲገጥማችሁ እመኝላችሆለሁ በርቱ🌹🌹🌻🌻💐💐🇪🇹🇪🇹💯 ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ነው። ለአዘጋጆቻችን ከልብ እናመሰግናለሁ። ተባረኩ።🇪🇹🇪🇹💯
@azebgera8601
@azebgera8601 2 года назад
እረ ፀልይ እህት አይዞሸ ያልፋል🙏
@hannaamare2534
@hannaamare2534 2 года назад
Gobze Melate ...Berhi geta Yerdalsh🙏🙏✝️
@brhananatey2780
@brhananatey2780 2 года назад
Btami gobez eki ajoki egzabhir amlak eidmen teninan yehabki ms galki trakblu mealti amlak ywedalki 🙏❤🍀🇪🇷
Далее
He turned a baseball into a stylish shoe😱
00:59
Просмотров 689 тыс.
I Built a SECRET McDonald’s In My Room!
36:00
Просмотров 16 млн