Тёмный

ፈተና አላህ ሙእሚኑን ከሙናፊቁ የሚለይበት ፈለጉ ነው || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ 

Elaf Tube
Подписаться 375 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

25 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኢላፍ ከአንተ ብዙ ተምሬለሁ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
@heriyamohammad3682
@heriyamohammad3682 2 года назад
😍😍😍😍🤲🤲🤲☝️😭😭
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr 2 года назад
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል አጅብ ጌታየ ሆይ ልቤን ከንፍቅና ጠብቅልኝ ያኢላሂ በድኔ ላይ ጠንካራ አድርገኝ መጨረሻየንም አሣምርልኝ ጀዛክ አላሁ ኸይረን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን። ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
@feardasmaemmed5869
@feardasmaemmed5869 2 года назад
አላህ ከታጋሾች ያርገን ኢሻአላ
@lllooo7537
@lllooo7537 2 года назад
ጀዛክአላህኸይርኡስታዝ አንተምበሰጠኸን ትምርት እኛምበሰማነው የምንጠቀምያድርገን
@Meryembetislam
@Meryembetislam 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይሩን
@user-uu5br2pf3o
@user-uu5br2pf3o 2 года назад
የህወቴ ዋስ የጭንቀቴ ማስወገጃ አላህ ሰበብ አረገልኝ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@user-gv4fq5sb3r
@user-gv4fq5sb3r 2 года назад
ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላ ጀዛከላ ኡስታዝ
@fatimathareebah5788
@fatimathareebah5788 2 года назад
ያረብ በሰማንበት እምንጠቀም ያድርገን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
ወአለይኩም. ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ጀዛከላከይር. ኡስታዝ
@mekiyatube5981
@mekiyatube5981 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወስ አህለን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ኢላፍ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክአላህ ኸይር
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
የኢላፍ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሱበሀን አላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@user-ry1sy7us3r
@user-ry1sy7us3r 2 года назад
ያረብ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@rejebanwar2928
@rejebanwar2928 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ኢላፍ ትዩቦች ትምህርታቹን መከታተል ከጀመርኩ ከሁለት አመት በላይ ሆኖኛል በሚዲያ ላይ እስካሁን ይሄን ያክል ጊዜ ስከታተለው የቆየሁት ቻናል የለም በጣም ነው ምወዳቹ ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡሰታዜ ጀዛክ አላህ ከየረን👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 2 года назад
ወእሌኩም አሰለም አህሌን ኡስተዝነ የረብ የአለህ የመጨረዬን ነገር አደረሀን የከሪም 👍🇪🇹👍
@jemalmohammed675
@jemalmohammed675 2 года назад
#ኢንሻ_አላህ #አላህ_በሰማነው_የምንጠቀም_ያድርገን #አላህ_መጨረሻችንን_ያሳምርልን🤲🤲🤲
@mekiya4632
@mekiya4632 8 месяцев назад
ዋሌይኩም አሰላሜ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ከላሁ ከይር ፊዱንያ ወል አኼራ አላህ እድሜህን ያርዝምልን በረካ ሁን
@zebibaali7119
@zebibaali7119 2 года назад
አሚን ያረበ🙏
@Hasbunallahweniemelwekil
@Hasbunallahweniemelwekil 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-cw5cu3km7q
@user-cw5cu3km7q 2 года назад
ኑ እንታዋወስ መልካሙን እንጋራ ድናችንን እንወቅ አለብን አደራ ውድ ያኡመተል ሙስሊሚን የት ናችሁ ይሄን የመሰል ጣፋች አደበት ያለው ትምህርት አትለፊት እናበረታታው
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 2 года назад
አላፋዬ አላህ ይጨምርልህ
@kunfeyekun5495
@kunfeyekun5495 2 года назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወጀዛክ አላህ ህይር😍
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-yq5fr1nm6t
@user-yq5fr1nm6t 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@GoffXxxd
@GoffXxxd 2 года назад
ጀዛአኩሙሏህ
@zhaera8933
@zhaera8933 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ኢላፍ ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማንዉ እምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@user-vr7bs6dq1s
@user-vr7bs6dq1s 2 года назад
ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኣላህ ይጠብቅ ኣላህ ከይር ስራህን ይቀበል ያረብ ኣሚንንን🤲🤲🤲 ❤ሰሉላሁ❤ ዓለይሂ❤ ወሰለም❤
@user-pj3di1vz6d
@user-pj3di1vz6d 2 года назад
ዋአሊኩምእስላምወርህመቱላሂወበርካትሁ. ጀዛኩምላህኽይር
@sususu817
@sususu817 2 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን
@user-ms9jy4sf5r
@user-ms9jy4sf5r 2 года назад
ወዐለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኪአላህ ኸይር👍👍👍
@susubint4595
@susubint4595 2 года назад
ሳሂሂሂሂ ጄዛካላህ ኼይረን 🌹አላሁመሶሌ 🌹አለሙሀመድ ሱለላሁ 🌹አለይሂወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹
@user-pv5gx1gj7j
@user-pv5gx1gj7j 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር አኺ
@abdiadem7966
@abdiadem7966 Год назад
ያረቢ ጠብቀኝ ከመጥፎ ክስተቶች
@madenamadena5248
@madenamadena5248 2 года назад
ጃዛክአላህይጠብቀህ
@hayatyimer5230
@hayatyimer5230 2 года назад
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا 🥀🥀🥀🥀
@semiratube9958
@semiratube9958 2 года назад
አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁጀዛኩምአላህኸይር
@wowwow8176
@wowwow8176 2 года назад
ዋለየሰኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወቡረካትሐለ
@jamilamohamad5359
@jamilamohamad5359 2 года назад
ሶሎለሁ አለይሂ ወስልም
@hawahawa1876
@hawahawa1876 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@omukamilla9142
@omukamilla9142 2 года назад
Jezakumulahu heyren
@user-re3ek8jm5v
@user-re3ek8jm5v 2 года назад
ጀዛካላህኸይር
@user-bj6kn6eo5u
@user-bj6kn6eo5u 2 года назад
_ጀዛካላህ ኽይር_
@shitushukire1385
@shitushukire1385 2 года назад
አህላን
@readsede8146
@readsede8146 2 года назад
السلام علكم ورمت الله وبركت با بارك الله فيك وجزاك الله خيرا ما شاء الله الله اكبر
@hifg5891
@hifg5891 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር💜
@sunatube-gz3un1mj3n
@sunatube-gz3un1mj3n 2 года назад
ነዓም
@mekiyanasir1834
@mekiyanasir1834 2 года назад
Mash Allah Allah yecamereleke usetaze
@user-ej4eo4vk4f
@user-ej4eo4vk4f 2 года назад
ኢላፍ ዩቱብ የዘወትርምረጫየ ነው!!!
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 года назад
ውንድሜ ለአላህ በይ እውድሃልሁ አላህ የጨመርልህ
@elfeelfe9104
@elfeelfe9104 2 года назад
jazakumulhau kayiran
@zamzmalhabshi7672
@zamzmalhabshi7672 2 года назад
👆👆👆👆✅✅✅✅👍👍👍👍
@amineyamer3607
@amineyamer3607 2 года назад
አሰላሙአለይኩም. ወራህመቱላሂ. ወበርካትሁ. ውድወድማችን. ጀዛክላሁ. ህይርን አፐሊኬሽኑ. ለምን አይሰራም. ኡስታዝ ??????
@bekribashir9913
@bekribashir9913 2 года назад
Allah yጨምርልህ
@user-mh6hp2vz7g
@user-mh6hp2vz7g 2 года назад
جزك الله خيرا
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 года назад
🌷🌷👍👍🌹
@Isamuntaha
@Isamuntaha 2 года назад
👍👍👍👍
@readsede8146
@readsede8146 2 года назад
جزاكم الله خيرا
@fahadryan
@fahadryan 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሊላህ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን።ወንድሜ እኔ የመዳም ቅመም ነኝ ልብስ ስተኩስ ያንተን ቻናል ከፍቼ በማዳመጥ ነው የአረቦች ልብስ ተሎ አያልቅም እና ለዛ ሳዳምጥ ደስ ይለኛል ተኩሱም አይታወቀኝም። ብዙ ሀዲሶችን ታሪኮችን ሰምቼበታለሁ አመሰግናለሁ።እና ወገኖቼ ቤተሰብ እንደራረግ😍
@fuadabdullah7701
@fuadabdullah7701 2 года назад
mashallah
@user-cn3dh9qw3v
@user-cn3dh9qw3v 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Mufii28
@Mufii28 2 года назад
Walahi lazem yante dawa enen lewutognal lelochunem allah tikikelegnawun menegd yimarachewu
@Lulu-cv4wq
@Lulu-cv4wq 2 года назад
👍👍👍👍👍👍
@husenhasan1226
@husenhasan1226 2 года назад
አሠላመሌኩ ወረህማቱላህ ወበራከቱሁ🇸🇦💐
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ👍👍👍✅
@susutube6952
@susutube6952 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ውድየኢላፍ ቤተሰቦች ፐሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጉኝ ኢሻ አላህ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ይዠ እመጣለሁ
@user-ry1sy7us3r
@user-ry1sy7us3r 2 года назад
የዋሳብ ግሩብካላችሁ ቁጥር ላኩልኝ
@semintube
@semintube 2 года назад
رَبَّنَا اغفِر لَنا ذُنوبَنا وَإِسرافَنا فى أَمرِنا وَثَبِّت أَقدامَنا وَانصُرنا عَلَى القَومِ الكٰفِرينَ 👈ለቻናሌ አድሥየሆናችሁ ቤተሠብ ይሁኑ የተለያዩ ትምህርት አዘል ፖሮግራሞች ያገኙበታል🍇ጀዛኩሙላህ ኸይረን ወንድም
@fufutube8096
@fufutube8096 2 года назад
በቅንነት ደምሩኝ ጠቀሚ ትምህርት ተገኛለችሁ
Далее
ፈተና ለምን? || ELAF TUBE
16:51
Просмотров 38 тыс.
🤔
00:28
Просмотров 853 тыс.
D3 BMW XM LABEL Король.
31:52
Просмотров 797 тыс.
8ቱ የጀነት በሮች || @ElafTube
15:16
Просмотров 3,8 тыс.
ቀደር ነው ||  ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
12:52
🤔
00:28
Просмотров 853 тыс.