Тёмный

ፈትዋ:ሚስቱ እደሆንኩ ሰው እዲያውቅበት አይፈልግም ምን ላድርግ||በኡስታዝ አቡ መስዑደ 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

#ላይክ#ሸረ

Опубликовано:

 

16 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@Hawelate
@Hawelate Год назад
አብዛኛው ኸይር ነገር ዬሚያስተምሩ ዩቱበሮች ተከታይ ዬላቸውም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ምን ትሰራላችሁ ተራ ነገር ላይ እንዴዚህ አይነት ትምሀርት ለምን አትከታተሉም ወንድማችን ጄዛካሏህ ኸይር በሰማነው ዬምንጠቀም አላህ ያድርገን ❤❤❤
@user-wk8oi9id5h
@user-wk8oi9id5h Год назад
አረብ ሀገር ያለን እህቶች ማለትነው ለምንድነው የመጣነው ብለን እራሳችንን ብንጠይቅ ጥሩ ያአላህ በቃ እሩጫችን ተወንዙ ወዳማዶ። ኒካ ማሰር ነው አረተው ልብ እንግዛ ሰርተን ልንቀየር ነው የመጣነው አይደለ አልሐምዱሊላህ ድናችንን እየተማርን አላማችንን አሳክተን መመለስ ነውኮ ሌላ ምን አለው 24 ሰአት ከሱጋ ወዳማዶ ከምናወራ 24 ቃኢዳ ኑራንያ መቅራት በላጭነው ምን አብረሺው ኑሮ አልጀመርሺ ምን ያረግልሻል ሀቂቃ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
ቢፈልጉም እኮ ምን አለበት በቤተሰብ ፍቃድ በተፈቀደ መንገድ ቢያገቡ እሚገርመኝ ደግሞ ከሰሩት ቡሀላ ነው ጥያቄ የሚጠይቁት እፍፍፍፍ
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Год назад
እሽ አይሉም 😅😅
@romiroro176
@romiroro176 Год назад
አልሐመዱሊላህ የውሰጤን ነው የገለፅሸው በረካ ሁኚ የሄዱበትን በችግር ያሳደጓቸው ቤተሰባቸውን ረሰተው ጭራሸ የርቀት ኒቻ ሳያረጉ ብዙ ሴቶች በሰልክ ቪዲዮ ኮል እያወሩ ዝሙት ሚጨማለቁ ሰንቶች አሉ ኧረ ተረጋጉ ኧረ አላህ ፍሩ ወንድ እንኳን የማይመርጡ ከካፊር ወንዶች ጋር የሚሰቃዩ ሰቶቻቸው ናቸው አላህ ቀልብ ይሰጣቸው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Год назад
@@user-mg3ni3db2o ቤተሰቦቸንማ በክብር አስጠይቄ ሰው ወክለውልኝ ነው ኒካህ የታሰረው ውደ
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Год назад
ወላሂ ትክክክል
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 8 месяцев назад
ሱብሀን አላህ
@halimamuhamed2068
@halimamuhamed2068 Год назад
ጀዛ ከላህ ኸይረን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ሀቂቃ ወንዶች በጣም በጣም በጣም አስቸግረዋል በኢስላም ላይ በሴት ላይ ጨዋታ ነው የያዙት
@user-eh7zr6fo8c
@user-eh7zr6fo8c Год назад
እህቶቸ ትዳርን ተዉት ሀገር ገብተን ቤተሰብ ይዳረን አን ድናችንን እየተማርን ስራችንን እንስራ አላህንም አስቆጥተን ከብሩም ከፍቅሩም ከቱ አንሁን ቆይላዚም ስደት የወጣ ማግባት አለበት? _____ ካስቸገራችሁ ሠኞ እና ሀሙስ ፁሙ ትኩረታችን ድናችን ላይ ካደረግን ምንም የሚረብሸን የለም
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w Год назад
ችግሩ መጾም ያለመጾም መች ሆነና አካሌ ችግሩ የእዲሜ ጉዳይ ነውይ💉💉 ይሄው 27 ተኛ አመቴን ማክበሬ ነው እኔ💉💉😜
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
@@user-lb8wx1ql8w ሳህ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Год назад
ወአሊኩም. ሰላም. ወረህመቱላሂ. ወበረካቱ. የእወቀት. ባለቤቶችን. ጠብቅልን. ያረሂም. አላህ. ይጠብቀን. ሱባሀን. አላህ
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n Год назад
አላህ ይጠብቀን
@htube5413
@htube5413 Год назад
አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አላህ ይጠብቀን ያረብ በሀላል ጀምርን በሀላል የምንጨርስ ያድርገን ጀዛኩም አላህ ኽይር
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s Год назад
የአላህ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 8 месяцев назад
አላህ ሂዳ ይስጠን ያርብብብብብብብብብ
@user-fz2iw5rj2k
@user-fz2iw5rj2k 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤Masha jaza
@gdgg5699
@gdgg5699 Год назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላሁኸይር
@Sead647
@Sead647 Год назад
ያረብ
@erbiyaeshitu406
@erbiyaeshitu406 Год назад
አላህይጠብቀን❤❤❤ አልሀምዱሊላሂ መልካም ባል. ሰቶኛል❤❤❤
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Год назад
አሚን መሻአላህ
@endrisasefa828
@endrisasefa828 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ረብ ኸይር የምስማበት መች ነዉ ሱባሀን አላሂ ግንኮ ወላሂ እኛ ለስራ ነዉ የወጣነዉ እኔስ ወላሂ ወስኔለሁ አላገባም ብዬ ወይጉድኮነዉ ይህንንም በካልጆነወ ምለት
@gdgg5699
@gdgg5699 Год назад
አላህ ይጠብቀን ያረብ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@molastars
@molastars Год назад
Asalamalekum sila nika xiyaqe aleny
@billbilal3960
@billbilal3960 Год назад
አላሁመ ሥተአን
@user-hl9io9rm4l
@user-hl9io9rm4l Год назад
እረ እኔም
@endrisasefa828
@endrisasefa828 Год назад
እርሜ ለቱክቶክ ሀያ አስጣን ወላሂ አልሃምዱሊላህ ሡም አልሃምዱሊላህ ይህሙሲባ የለኝምእንጂ ስንቱ አለቀስ ሱባሀን አላሂ ረብ
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 9 месяцев назад
ያረብ አተገላግለኝ 😢😢😢
@user-wk8oi9id5h
@user-wk8oi9id5h Год назад
@user-hx3kl1ng3y
@user-hx3kl1ng3y Год назад
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
አረ እያደር ጉድ እየሰማን ነው ቆይ እህቶቼ ትዳር እደዚህ ቀላል አድርጋችሁ ለምን ታዬታላችሁ ህይወት እኮ ነው ለእኛ ያለውን አናጣውም ምን አሮጣችሁ በስልክ ኒካህ የምታስሩት እርግጠኛ ነኝ በስልክ ንምካህ ሲታሰር ምስክሮቹ ሸይጧን መሆን አለባቸው አላህ ይስቱር መግማት መግማማት አታብዙ ኤጭ
@KadijaaKadijaa-vs1nj
@KadijaaKadijaa-vs1nj 3 месяца назад
እኔምጥያቂነበርኛእዲትቁጥርማግኛትእችላለሁ
@hawa3886
@hawa3886 Год назад
እኔም ያለሁበት ሁኔታ ነው
@fatiyafatiya1493
@fatiyafatiya1493 Год назад
Gn endet mateyek echalal? afwan
@user-vt3xq4us1f
@user-vt3xq4us1f 9 месяцев назад
እኔም ጥያቄ አለኝ ቁጥራቸውን ላኩልኝ ባአላህ
@user-fo9ls7vk9v
@user-fo9ls7vk9v Год назад
አሰላማልኩም ኡስታዝ እኔም ጥያቄ ነበረኝ ቁጥራቺሁን የት ነው የማኘው 😢😢😢
@user-ku8fj2hx1p
@user-ku8fj2hx1p Год назад
በዝህሊክግቢ
@Hg-pq6wh
@Hg-pq6wh Год назад
የኡስታዝን ቁጥር የምታቁ ንገሩኝ የእኔም ህይወት እንደዚህ ነው ተባበሩኝ ወይ መልሱልኝ እኔ ኒካ ያሰርኩት በቅርብ ጊዜ ነው እናም አባቴ ክርስቲያን ስለሆነ ወንድሜ ነው ውክልና ሰቶ የታሰረው ተወካዩ ሰውየ እሱን የሚያቀው ነው እንደት ይታያል መልሱልኝ
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Год назад
እኔም አባቴና አባቱ ኔቸው ኒካህ ያሰሩት እሱግን እዝህ ነው ኒካህ ቲያስሩ የነሱ ስልክ አይሰራም ነበር ቡሀላ አስረናል አሉ ሶሂ አአይሆንም አሉ እሱ ተቀብያለሁ ታለለ አሉ እሱ ደሞ እኔ ልኬያቸው ስለሆነ ይሆናል አለ የምታቁ እብራሩልኝ
@alinaalina212
@alinaalina212 Год назад
አይሆንም ግደታ እሡ ተቀብያለሑ ማለት አለበት የሡና ኡሥታዞች ሢናገሩ ሠምቻለሑ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Год назад
ላ አባቱን ወክሎ ከሆነ ትክክል ነዉ
@user-sx1oh3ww6q
@user-sx1oh3ww6q Год назад
እሽ ወንድሜ ሴቶችንም ምከርልን ወዶች ብቻይደለንም ሴቶችም የሚዞሊሙ አሉ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 8 месяцев назад
ሳህ
@lubabayusif4553
@lubabayusif4553 Год назад
እኔም ገጥሞኛል ይነገር
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
ሌሊሜሰት ኑሮትይሆናል
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Год назад
እኔም ገጥሞኛል ቅረብ ጎደኛየ ነግሪት እኩን ለምን አውራሺ ብሎ ወቀሰኝ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Год назад
ጋብቻሽ በቤተሠብ ከሆነ ለምን እንድታወቅበት አይፈልግም ፊራ ጠርጥር ከገንፎ አይጠፋም ስንጥር ይለሻል እህቴ ራስሽን ጠብቂ
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Год назад
@@user-bu5ob4nj1v ትክክል ነሺ በቤተሰብ ነው ኒካ ያሰረነው ግን ሰደት ላይ ነን ሁለታችንም በመጨረሻም አልፈልግም አልኩት
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Год назад
@@jemilamohd8602 በአካል የምታውቂው ማለቴ አግኝተሽው ከሆነ ቀስ ብለሽ ከስልኩ ላይ የቤተሠብ ወይም አብዝቶ የሚደዋወላቸውን ሠወች ቁጥር ውሠጅበት እና ቤተሠቦችሽ በደንብ ስለቤተሠቡና ስለሡ እንድያውቁ አድርጊ አልሀምዱሊላህ እኔስ ከራሴ በላይ የሡን ቤተሠብ እንዳውቅለት ይፈልጋል ባሌ እንድግባባለት
@seada12345
@seada12345 Год назад
እኔኮ እምትገርሙኝ የኔ የኔ እምትሉ ሤቶች እናተም እያለቀሳቺሁ ትመጣላቺሁ
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Год назад
@@seada12345 ምን ብየ ነው ማለቅሰ ሆ ጥረግ ይበል
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Год назад
እኔም ይሄው አምስት አመት ሞላኝ አልፈታም ብሎኝ እድሜየን ጨረስኩ እሱ ኢትዮጵያ ነው እኔ ስደት ላይ ነኝ እሱ ሰለምቴ ነው 5 አመት ሙሉ አይፆምም አይሰግድም በዚህ ሁልግዜ እጣላለን አንች ስትመጭ እስልምናውን ተምሬ እሰግዳለሁ እፆማለሁ ይላል በሌላ ሰው ስልክ ስደውል እግዛቤሄር ይመስገን ማን ልበል ይለኛል በእኔ ቁጥር ስደውል አልሀምዱሊላ ይለኛል ኒካየ እደት ይታያል? ኡስታዝ ባአላህ መልስ ስጡኝ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
ኒካሁ ጠይቂ ግን ብር አትላኪለት መቼም ልኬለታለሁ አትይኝም
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Год назад
@@user-mg3ni3db2o አይ ብር አላኩለትም
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Год назад
የኡስታዝን ቁጥር ካለሽ ስኝ እህት እባክሽ ተባበሪኝ / ተባበረኝ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
@@aminayasin4428 አህሰቲ እንኳን አላክሽለት እዳትልኪ ኒካሁ ግን ያጠራጥራል
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
@@aminayasin4428 አረ የለኝም ፈትዋ ጠይቄ አላውቅም
@user-oo9hk4pn5q
@user-oo9hk4pn5q Год назад
እረ በአላህ የኡዝታዝን በዋሳፕ የማገኝበትቁጥር ስጡኝ ከአላህ ታገኙታላችሁ ግራ ያጋባኝ ፈትዋ አለ በአላህ እህት መንድሞች ተባበሩኝ
@user-ku8fj2hx1p
@user-ku8fj2hx1p Год назад
በዝህጠይቁግቡናዋትሳብቴሌግራምአዳምጡ
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Год назад
የሚገርመኝ ሁለት አገር ትዳር ምን የሚሉት ነው ምጉድ ናችሁ የትዳር ትርጉሙ አብሮ መኖር ነው ምን ይሰራልሻል ካላኖረሽ ካላሥተዳደረሽ በስልክ መጨመላለቁ ልባችሁን እሩዝ ደፍኖታል ረጋ በሉ ከመኖሩበት መሥርቱ ተረጋግታችሁ በአሏህ እግዛ ምጉድ ናችሁ አሏህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነቶች ከመሆን
@user-hl9io9rm4l
@user-hl9io9rm4l Год назад
እኔ ደግሞ በስልክ ታስሬ በስልክ ተፋታሁ እረ ሴትም ሀያ አጡ ።
@romiroro176
@romiroro176 Год назад
ኧረ የአረብ ሐገር ሴቶች አላማችሁ ምንድነው ወንድን ልጅ በገንዘብ ለመግዛት ነው የሄድሸው ለወንድ ለወንድ እዚሁ አታገኙም ነበር የደሃ ቤተሰቦቻችሁን ኑሮ ረሰታችሁ የካፊር ወንዶች የቪዲዮ ኮል የዝሙት መጫወቻ የሆናችሁ ሰንቶቻችሁ ናችሁ እራሳችሁን ፈትሹ እሰኪ ኧረ ጥማት አታሰደቡ አደብ ገዝተው ሰብረኛ ብዙ ሴቶችን አታሰድቡ
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 Год назад
የኛ ጉድ ተነግሮ አያልቅም እኔም ከሐገር ቤት እንጋባ እያሲጠይቀኝ እኔ አረብ አገረ ልሔድየኝ አልኩት እጠብቅሽ አለሁ አለ ከዛበጫኛ ቤተሠብ ተናግሬ ወጣሁ እሱም ላትከጂኝ ብሎ ባላሕ ስም ቃል አስገባኝ2አመት3አመት አለፈኝ ቃልክን አሳልኝ መመለሻየ እረቆኛል ስለው እኔ ባላሕ ተሥፋ አልቆርጥም እያለ እብኝ አለኝልክ በ4አመቴየኔ አሰሬ ቨዛ ላሠረለት ብሎ ጠየቀኝ እኔም እሽ በየ ወደቤተሠብደወልኩ እነሡም እሽ አሉ ከዛቨዛ መጣ ወድሞ በስልክ አዲሥአበባአጎት ያው ቅርብ አጎት ባያሆንም አቅርቤነው እማየወ የሕቴልጂባካልተጨማሪም አሉ ባለቤቴ ወጭ ሁኖ አዘጋጂቶ የሡን 7ቤተሠብይዞ ኒካ አሰርንጥሎሽ10.000ተብሎ ተሥማማ እሷ እስለሊች ከዛው እሰጣታለሁ ብሎ 2000እሪያል ሰጠኝ ሐራምነት አለው ወይ?
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 Год назад
ኒካ አሰረናል ከጀ አለ አሁን ተፈራርመናል
@user-dj2mn9ij7y
@user-dj2mn9ij7y Год назад
እኔ ም ጥ ያ ቄ አ ለ ኝ ስ ል ካ ች ው ን የ ም ታ ቁ ላ ኩ ል ኝ በ ው ስ ጥ በ አ ላ ህ እህ ት ወ ድ ሞ ች 😊
@user-ku8fj2hx1p
@user-ku8fj2hx1p Год назад
በዝህጠይቁ
@abdisultan5901
@abdisultan5901 Год назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته عندي سؤال مهم يريد الجواب عاجلا كثوره في بلادنا اولاد بدون والده او ابو لما تسال ولد امي وين حملت هذا الولد تقول بشخص كذا تسمى شخصا واحدا بعد ما ولدت يراجعوا اهلها او ابوها او اقاربها الى محكمه سياسيه ورئيسيه يحكموا محكمه السياسيه بما يناسب المجادله او الحجه مثلا لما يكون حجه الشخصي ضعيفا يقول المحكمه هذا ولدك وعليك تصرفه ونفقته وتربيته هل هذا صحيح ما حكم الشرعي اريد جوابا مهما عاجلا جزاك الله خير الجزاء في الدنيا والاخره
Далее
QVZ PREMYER LIGA
00:18
Просмотров 701 тыс.
Базовый iPhone 16
00:38
Просмотров 251 тыс.
ተውባ
11:16
Просмотров 5 тыс.
ዮኒ ማኛ ስለ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
29:53