Тёмный

ፈትዋ///ሚስቴን እናት ብዬ መጥራት እችላለሁ?//የዑምራና የሐጂ ልዪነታቸው ምንድን ነው? ማወቅ እፈልጋለው//በሸይኽ አህመድ አደም 

Emu Amar Tube
Подписаться 2,2 тыс.
Просмотров 256
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

23 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@hani8649
@hani8649 8 месяцев назад
በጣም ጠካራ እና ጎበዝ ነሽ በሀይማኖትሽ በርች አሪፍ ትምህርት ነው ሙስሊም እህቶቼ በደብ አዳምጡ ተከታተሉ እህታችን ባልሽበት ሠላም ፍቅር ይብዛልሽ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ በዚች ምድር ላይ ቀሪ ሀብታችን ሀይማኖታችን ነው ሁላችንም እንበርታ
@AberashYouTube
@AberashYouTube 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማሰገን ወድ ምርጥ አሰተማረ የሆን በሀይማኖት መሀልዩነች አሰተምረቁምናገረ የሆግዜ በረች በዚው ቀጥይ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ሰለምፈቅረየሰማን❤
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 9 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ማሸአላህ የሚያምር ደርስ ነዉ እስታዙና አለዉ ይጠብቅህ የምታስተላልፈዉ ደርስ በጣም ጠቃሚ ነዉ ጀዛአከአላሁ ኸይረን
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እካን በሰላም መጣሽአገራቺንን ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣልን ከክፉወች ካረመኔወች እኛንም ቤተሰቦቻቺንንም ሀገራቺንም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@seidaTades
@seidaTades 9 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነዉ ጀዛኪላህ ኸይር ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን ያረብ አላህ እድሜህን ያርዝምልህ መሰሎቺቺህን ያብዛልን አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
@rukitube9816
@rukitube9816 9 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት እንኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ደሰ የሚል ፈትዋ ነው ጄዛከላሁ ኸይረን አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@user-ei2ch5kp1k
@user-ei2ch5kp1k 9 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁአላህ በሰማነዉ የምንተገብርና የምንጠቀም አላህ ያድርገን አላህ ይጨምርልህ ኡስታዙና
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 9 месяцев назад
በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ያድልልን ሁላችንም በእየእምነታችን በፀሎት በዱአ እንበርታ ሀፂያታችን ስለ በዛ ነው በምድር ላይ ዋጋ እየከፈሉ ያሉት ቤተሰቦቻችን 😢😢😢
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 9 месяцев назад
መሸአላህመሸአላህ አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበርካትሁሁሁ እሙየ እካን ሠላምሠላምሠላም መጣሽ ስላሰማሽን ፈትዋ እናመሠግናለን አሪፍ ትምህርትነው❤❤❤❤❤❤
@hawawussen
@hawawussen 10 месяцев назад
ማሻአላህአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@fetitube8207
@fetitube8207 9 месяцев назад
ሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን እኳን ደህና መጣሽጀዛክ አላህ ኸይር በጣም አስተማሪ ነው በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 9 месяцев назад
ሰላም ዉድ የኔዋ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነገር ነዉ የተናገርሹ በርቺ የምር በጣም ደስ የሚል ሊበረታታ የሚገባ ነገር ነዉ እህታለም ቀጥይበት ሰላም ለህዝባችን ይሁን
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 9 месяцев назад
አይ ደስ የሚል ማሻአላህ ያወቁትን ማሳወቅ በዚህ ስአት ትልቅነት ነው ለሁሉም ነገር ሰላም ፍቅር ተመኘሁ አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 9 месяцев назад
አሰለሙ ኡይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለም ይብዘ ኡሙ መሸ አለህ በሪቺ አለህ የጊዘሺ አኘ በሰመነው ተጠቀም የድሪገን🎉
@JmilaEndris
@JmilaEndris 11 месяцев назад
ጀዛኪላህ ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው በርች ቀጥይበት
@omusalemnyoutube8492
@omusalemnyoutube8492 11 месяцев назад
አረላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከትሁ ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ ቪደዎነው በሰማነው ነየምንጠቀም ያረገን በረችልኝ ማማየ ሸሰላም ለሀገራችን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 9 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአለህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ
@saniatube2360
@saniatube2360 9 месяцев назад
SELAM SELAM LEHULACHUME YEHUNE AMEN AMEN AMEN EGZIYABEHARE YEMESEGAN BEWENATE
@youtebgeni3184
@youtebgeni3184 9 месяцев назад
Barchii ehitachiin hulachum bathalot bartuu agerachin selamu endi melselen egziabher selam yemlseln agare ethioipa ❤❤❤
@20MF766
@20MF766 9 месяцев назад
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህታችን ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጀዛኪ አላህ ኽይር በጣም አስተማሪ ቪድው ነው😊❤❤😊❤😊❤😊
@alialemi3587
@alialemi3587 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽልኝ እህታችን እግዚአብሔር የተባረከና የተመሰገነ ይሁን ደስ የሚል ቆንጅ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገርችን ከክፉ ሁሉም ይጠብቅልኝ
@weyni2816
@weyni2816 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን
@zumraendris2835
@zumraendris2835 11 месяцев назад
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህናመጣሸ ኡሙቸ ማሻአላህ ጠቃሜ እና የሚስትምር ፈትዋነው አላህ በሰማነው ተጠቃሜ ያደርገን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ቤተሰቦችየ አለን አለን በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ጥሩ ቃለመጠይቅ ወይም ጥሩ መልስነው የልጆችን መልስ በጊዜ መመለስ ጥሩ ነው የጥሩ አባትነት ምሳሌ ነዎት🙏🙏🙏
@shemistube
@shemistube 10 месяцев назад
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹💚💛❤️🙏🙏🙏ምርጥ መልስነው ማሻአላህ
@hayatebrim
@hayatebrim 10 месяцев назад
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረ ካትሁ ሰላም ጤና የስጥልኝ አንኳን ሰላም ምጣሽ ❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@bety16tube
@bety16tube 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ሰላምናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችንም ይስጠን
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እውነት ለራሳችን ያላቸውን ውይም ኢኖ ብለን የምናስባቸው ነገሮች ቀን እጅግ በጣም ጠንካራና ብርቱ ጎንን ማግኘት አለበት አባቴ እዚህ የመሰኖ የምትይ ነገር ላይ እጅግ በጣም ጠንካራ ለመሆን ምክር ❤❤❤
@beshu__tube07
@beshu__tube07 9 месяцев назад
selam laze bate egezibehare yemasgan selam nane enken baselim matishe salem feker andenat yadelan cheger madeneyilam amen amen amen
@kegnabet1002
@kegnabet1002 9 месяцев назад
ወዴ ሰለም እንካን በሰላም መጣሽ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ
@samritube1844
@samritube1844 9 месяцев назад
arefe Koyeta Nabere Yakerbshelen Ehetache Arefe Temherete New Yemchachehu Betsebbkonjo New Betame
@TadeluTube27
@TadeluTube27 9 месяцев назад
Mashal Raabii icciti isaa siifi haa ibsu ittii fufi jabadhu ❤❤
@wollo2164
@wollo2164 11 месяцев назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣሺ ማሺ አላህ ማሻ አላህ መልካምነገርን እናሠተምር❤❤
@sabitteha
@sabitteha 9 месяцев назад
desyela
@tigistaberew
@tigistaberew 11 месяцев назад
ሰላም ላንች ይሁን ❤❤
@marianeelias2551
@marianeelias2551 9 месяцев назад
🥰🥰
@ygm21
@ygm21 8 месяцев назад
ሰው ሰው የሚሸት መልካም ምክር ነው
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
Просмотров 9 млн
СОБАКИ ГОЛОДАЮТ ИЗ-ЗА ЛЕРЫ 🥲
01:00
Elden Ring DLC - ПОДОЖГЛО ПОПУ!
07:26
Просмотров 491 тыс.
They got a Golden Buzzer 🤣✨
0:46
Просмотров 17 млн