Тёмный

ፈጣሪን የሚፈራ ለትዳር ይሆናል! Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial 

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅telegram-t.me/MelhkMedi...
✅facebook- / melhekcenter

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 8 месяцев назад
እግዚአብሄርን የሚወድ የሚፈራ ሰው ለትዳርም ሆነ ለጓደኝነት በጣም ጥሩ ነው አሁን ጊዜ ግን ለስሙ ፈጣሪን የሚፈሩ ይመስላሉ ተግባራቸው ግን ሰይጣንንም ያስንቃሉ ሲበዛ አስመሳይ እራስ ወዳድ ናቸው! በአፍ በመለፍለፍ ብቻ ሳይሆን ከልቡ ወይም ከልቧ ፈጣሪን የሚፈራ ሰው ከሆነ ነው።
@Gggg-gq4kh
@Gggg-gq4kh 8 месяцев назад
በትክክል
@gene6075
@gene6075 8 месяцев назад
ትክክል ሰው እግዚአብሔር የሚፈራ መሆኑ የሚታወቅ በተግባሩ ነው::
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 8 месяцев назад
exactly
@tigist9810
@tigist9810 8 месяцев назад
ትክክል አስመሳዪች ናቸው
@MonaMona-cn6tz
@MonaMona-cn6tz 7 месяцев назад
በእግዚአብሔርም ስም በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በእውነት ሁላችንም እውነተኛ እግዚአብሔርን የምንፈራ ያድርግልን እውነት ለመናገር እኔ የምፈልገውን ልባም ወንድ እግዚአብሔር የሚፈራ ነው በስዓተ ተክሊል ወይም ቁርባን የሚያገባን ከዛ ውጭ ግን ትዳር አልፈልግም
@feventecht6852
@feventecht6852 8 месяцев назад
ፈጣሪን መፍራት የ ህይወት መሰረት ነው ለሁም ነገር ፈጣሪን መፍራት አለብን: የእግዝአብሔር ፍራት የሌለው ሰው በጣም ከባድ አደጋ ነው.🙏🙏
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад
እውነት ነው እኔ የገባሁት ባሌ በጣም ክፉ ሀይለኛ ለቤተሰቦቹ የማይመች ግነ ካገባሁት በሗላ መተት አርገሺ ፈውጂ እደት ፀባየኛ ፈሊሆን ቻለ ይሉኛል ለቤተስብ ጥሩ ቢሆንም ለኔ ግን ማጋጭ ሆነብኝ ቤተሰቦቹ ይጠሉት የነበረው ዛሬ ጥሩ ላይ ናቼው አችን ከፈታኮ ሰላም የለነም ይሉኝ ነበረ ፈሪሀ እግዚያብሄር ለሌለው የተባረከ ልጂ አይወለድም በትክክል አዎ አይወለድም እኔ የመጄመሪያ ልጂ ወገኖቼ መሀላ ከባድ ነው አትማሉ ባሌ ከሰው ተጣላና ከባድ ነበር ፀቡ ከዛ ሺማግሌወች ሲያስታርቁ መሳሪያ አጋድመው መልሼ እርቅ ላላፈርስ የሚወለደው ልጄ እደዚህ እደመሳሪያ በድን ይሁን ብሎ ማለ እርቁን በማግስቱ ከፈረሰው ከዛ ልጄን ስወልድ አፉ የማይናገር ጆሮው የማይሰማ ሆኖ ተወለዴ😭😭😭እግዚያብሄር ይሰውራችሁ መናልባት እድታስተውሉ ብየ ነው ያካፈልኳችሁ ላድ ሂወት ሺ ፈተና ወገኖቼ ከባድ ነው ስሜ አህመድ ይላል ሴት ነኝ የማዳም ቅመም እናመሰግናለን መምህር ፀጋየ ❤
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 2 месяца назад
የኔ እህት ህይወትሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አንችንም እግዚአብሄር ይርዳሽ
@tigderbe4990
@tigderbe4990 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 месяца назад
😭
@marthalove2995
@marthalove2995 8 месяцев назад
እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም 🙏🙏 ተባረኩ
@SltanuSltanu-s1c
@SltanuSltanu-s1c 8 месяцев назад
አሜን
@Rediet-fl1vz
@Rediet-fl1vz 8 месяцев назад
እውነት ነው ትልቁን አምላክ የሚፈራ ሰውን ማክበርም ሆነ ሌላውን ነገር ማድረግ ይችላል God bless you bro
@የአምላኬእናትማርያም
@የአምላኬእናትማርያም 8 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአለ አደረሳችሁ❤
@astertanke8173
@astertanke8173 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን በዚህ ጊዜ እንዳንተ አይነት መካሪዎች ስላሉን እኔ ምንም እንኳን የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም የ ፓስተር ቸሬ ምክሮች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አጠንክረዉኛል : መምህር ጸጋዬ ያንተ ደግሞ በጣም ይለይብኛል በእዉነት እግዚአብሄር ይስጥልኝ ጸጋዉን ያብሳልህ
@MeseretMengestu-fp8rh
@MeseretMengestu-fp8rh 7 месяцев назад
የእውነት፡ምን፡እንደምል፡አላውቅም፡በትምህርቱ፡እኔም፡ስተተኛ፡እንደሆንኩ፡እና፡እንደተባለው፡ምንችግር፡አለ፡ማውራት፡የሚለው፡እውነትም፡ችግር፡ያመጣል፡ማሰናከያም፡መሰናከያ፡የሚሆንበትን፡እጅግ፡ግሩም፡ይሚሆን፡በረከት፡አለህ፡እና፡አመሰግናለው፡፡❤❤❤❤
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 8 месяцев назад
ሁሌም ብሮግራማችሁ በጣም እሚመች ነው ሁሌም ኑሩልን እውነት ነው ፀግሺ መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ነው እናመሰግናለን
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 8 месяцев назад
ጥሩ ሰወች ብዙ ተከታይ የላቸውም መልካም ንግግር ማስተዋል እርጋታህ ሁሉ ነገርህ መልካም ነው ጤናቂዋም ስታዳምጪ በፅሞና ነው እንደናተ አይነቶችን መልካም ሰወች ያብዛልን ይቺን ምክር ክፍለ ሀገር ላሉ ማሰማቴ አይቀርም ሀገር ስገባ ❤
@NatiGenanaw
@NatiGenanaw 4 месяца назад
እጅግ በጣም የእውቀት ክህሎት ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሄር በፀጋ ያኑርህ ካንተ ብዙ ነገር ተማርሁ
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 8 месяцев назад
ፈጣሪን መፍራት የ ህይወት መሰረት ነው ለሁም ነገር ፈጣሪን መፍራት አለብን::
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
በእውነት ክበርልኝ እህህህህ አምሮየ አረፈ በቃ በደስታ እየደጋገምኩ ሰማሁት
@elinabrihan830
@elinabrihan830 8 месяцев назад
አንተ አማካሪ! እግዚአብሔር ይባርክህ!
@YoDaha
@YoDaha 8 месяцев назад
ኡነት ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ደስይላል ,,ፀሎት ,,ያልፈታው ነገር ማንም የሚፈታበት የለም ዋናው ፀሎትነው ከሁሉየሚጠብቀን ኣምላካችን በፀሎት መጠየቅ ኣለብን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 месяца назад
እግዚአብሔር መፈራት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው ❤❤❤ ስው እግዚአብሔር ከፈራ ለትዳር ለሁሉም ስው ይመቻል ከሁሉ ጋር በስላም መኖር ይቻላል እግዚአብሔር መፈራት እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤
@marthalove2995
@marthalove2995 8 месяцев назад
❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 3 месяца назад
የእግዚአብሔርን ፍርድ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይስጥሕ እኛም ለመፈጸም ያብቃን እኔ በባሕሪዬ ብዙ እጎዳለሁ እችላለሁ በሞም የበደለኝን አምላኬ ምንም አይንካው አትቅጣው በኔ የተነሳ ብዬ በዛው ቅጽበት ፈጣሪዬን እማፀነዋለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሙሉ ቲሞችሕ እግዚአብሔር ይመስገን በዚሕ መንገድ ስላስተማረን።
@namakulaqurusum9881
@namakulaqurusum9881 8 месяцев назад
Tasffiish Guuddaa galatomii baayyeen sii jalana bayyee sii hordofnaa dhugumatii 100%100 dhugaa jiruu dubataa hojiin kee baayyee garidha sababin isas rabin Nagayaa dhugaa haqii jalataa🙏🙏😘😘😘👏👏👏 kan lola jalatuu shexanaa 🥺🥺🥺🥺😡😡😡kanafuu attii hojii rabii jalatuu hojachaa jiritaa baayyeen sii diniqisifadha!!!!!!!!!!!!!!!!!!!jabadhuu💪💪 namotaa meqatuu irraa barachaa jiraa📒✏️ciimmaa nama bekumsaa iratii bekumsa siiif yaa dabaluu 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️Tasfish jechotaa kee keessaa baakeen itti naaf hin taa, iituu jiraa addarraa sababii isaa naaf immii anni akka biratan fudhadhe atti immoo wan biraa jettee 👉GAAFFIIN????????????Koo akana namni rabiin sodatuu namas nii sodata jettee------------------- 👈😢😢anni baakka fetetuu rabiin qofan sodadha wanatota rabiin umee nan kabaja mirigaa isani hin dhiibuu garuu nama hin sodadhuu sodatamman rabii qofaa amanatiin bayyeen adunyaa kanarra jirataniree Uumman ykn Rabii tokkichaa🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@genetmengesha6889
@genetmengesha6889 9 дней назад
ዋዉ ተባረክ ፀግሽ እውነትም ጌታ ረድቶሃል በጣም ነው የምከታተል
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 3 месяца назад
የእግዚአብሔርን ፈቃድ በሚለው ይስተካከልኝ ከላይ የፃፍኩት
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ጸጋውን ያብዛልህ የተግባር ስዎች ይበለን🤲❤
@menashunebro8391
@menashunebro8391 2 месяца назад
በውነት ደስ እምትል ስው ከፆለት ጋር ያለህ ነገር እዴት ደስስስ እደሚለኝ እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤
@mazamulat-b2j
@mazamulat-b2j 7 месяцев назад
🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@galwukro
@galwukro 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@antleykassa7819
@antleykassa7819 7 месяцев назад
ጡር ጥያቄ
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 8 месяцев назад
Amesginalhu ❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@artflow216
@artflow216 Месяц назад
በጣም ደሰሰ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
@helendemilew8546
@helendemilew8546 3 месяца назад
ፈጣሪ ይባርክህ አንተን ስሰማ እረጋጋለሁ ኑርልን
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 8 месяцев назад
የእግዝአብሔር ፍራት የሌለው ሰው በጣም ከባድ አደጋ ነው :: ተባረኩ በብዙ እናመሰግናለን
@bewkamro877
@bewkamro877 8 месяцев назад
የሚገርም ት/ት የሰማነውን በልቦናች እስከ መጨረሻው ........?
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 8 месяцев назад
Mert temehrt ❤
@ssm-is3cm
@ssm-is3cm 17 дней назад
ሁሉም እውነት ነው ክብረ ይሰጥልን
@marebelu
@marebelu 8 месяцев назад
አስተዋይ እረጋ ያለ ትምህርቱ እውነት ነው❤❤❤ ደስ ትላላችሁ በርቱ❤👍
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤🙏
@mimitube270
@mimitube270 8 месяцев назад
ተባርክ ወንድማችን እህታችን አንቺም ተባርኪ :: ግን እህታችን እሱ ሃሳቡን እንኪጨርስ ጣልቃ ባትገቢ ተባርኪ🙏❤️
@SemharTesfay-z3z
@SemharTesfay-z3z 2 месяца назад
Waw geta abzhto ybarkh ende semh tsegaye be egzabher tsega new agelgloth kezi belay ybzalh amen❤❤❤
@الماسهتقاي
@الماسهتقاي 7 месяцев назад
Gorsi kee baaye nama toola baaye isa gaalatefa ❤❤❤❤
@SemharTesfay-z3z
@SemharTesfay-z3z 2 месяца назад
💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 8 месяцев назад
Ewunet new memirchen Egziabher ka huluche gar yuhen
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 8 месяцев назад
Amen amen amen Enkuan abor aderesena Ena mesgenlehne memirchen
@DemeLenjiso
@DemeLenjiso 6 дней назад
❤❤🙏🙏
@SalamSal-t9d
@SalamSal-t9d 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 8 месяцев назад
መታደል ነው ❤❤❤
@fghufguu8944
@fghufguu8944 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 8 месяцев назад
Thank you 🙏
@Hanagutafita
@Hanagutafita Месяц назад
🎉🎉❤❤💪👍🙏
@ebiieb7129
@ebiieb7129 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f 8 месяцев назад
God bless you dear❤
@akaluhabte7678
@akaluhabte7678 3 месяца назад
@BezaBeza-ue7ye
@BezaBeza-ue7ye 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@BezaBeza-ue7ye
@BezaBeza-ue7ye 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@merrytube591
@merrytube591 8 месяцев назад
After break up kandm huletie temelsen gn still yemangbaba sewech mefthiewu mndnew?????
@kuwaitcool4639
@kuwaitcool4639 8 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@adnanjamal2346
@adnanjamal2346 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@SamiraKhalid-lw4fx
@SamiraKhalid-lw4fx 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ክበሩ
@sarajune3825
@sarajune3825 8 месяцев назад
Enamesigenalen
@SltanuSltanu-s1c
@SltanuSltanu-s1c 8 месяцев назад
🙏🥰🥰
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 8 месяцев назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💯💯💯❤️❤️❤️
@selamfrag3859
@selamfrag3859 8 месяцев назад
thanks 👌👌👌👌
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@destaketama9955
@destaketama9955 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Bortokalhajalo
@Bortokalhajalo 8 месяцев назад
🙏❤️❤️❤️❤️👌
@MeseretJeme
@MeseretJeme 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DjfjDjyju-jr1sw
@DjfjDjyju-jr1sw 8 месяцев назад
❤❤
@AbushBafekadu
@AbushBafekadu 8 месяцев назад
Kefu ayenkhae wendeme
@selammedia3751
@selammedia3751 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 8 месяцев назад
God bless you 🙏🙏❤❤❤
@አብዱአሊበያን
@አብዱአሊበያን 8 месяцев назад
የፈታሀትን ሚስቴን በጣም ነው እምወዳት እና እማፈቅራት እንዴት አርጌ ነው መመለስ እምችለው እናም ለኔ ቢድኦ ስሩልኝ
@MekyaMohammed-f1r
@MekyaMohammed-f1r 8 месяцев назад
አስቀድመህ አጥብቀው ብትይዛትስ. አሁን ከመቸገር
@አብዱአሊበያን
@አብዱአሊበያን 8 месяцев назад
@@MekyaMohammed-f1r ምን አልባት ዱርየ እና እንክብካቤ እምትጠላ ሴት ብትሆንስ
@fikrteaddisu9979
@fikrteaddisu9979 8 месяцев назад
ተባሪኩ
@ZouzouAboud
@ZouzouAboud 8 месяцев назад
💯💯💯♥️♥️
@saidamohammad8643
@saidamohammad8643 8 месяцев назад
ርክክክኮ
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 8 месяцев назад
ታዉቃላችሁ ያለሁት አረብ ሃገር ነዉ የማፈቅረዉ ልጅ አለ እሱ ያን ያክል አይወደኝም ግን ይጠላኛል ብዬ አላስብም ችግሩ ግን በተደጋጋሚ ብር አበድርኝ ይለኛል ያዉ ግን ይመልሳል የሚሰራዉ ስራ ሁኔታዉ ገንዘብ በየቀኑ ያስፈልገዋል እና እኔ ደግሞቅወደዉም ከሞራል አንፃር እኔ ከሰዉ ቤት እየሰራሁ ለሱ የማበድረዉ 5000 እና 6000 ድርሃም ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አይደለም ለምን እሱ ለእኔ ህይወት አይጨነቅም እኔ የተሻለ ህይወት ዉስጥ እንድገባ አያበረታታኝም ግን ደግሞ በጣም ነዉ የማፈቅረዉ ያለ እሱ አለም ራሱ ባዶ ነዉ የምትሆንብኝ ግን ደግሞ እሱ ለእኔ እኔ ለእሱ እንደምሆንለት አይሆንልኝም
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 8 месяцев назад
በ+251970704050 በመደወል የምክር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 8 месяцев назад
@@MelhkMediaOfficial እሺ እናመሰግናለን
@marthalove2995
@marthalove2995 8 месяцев назад
😅 አይደለም እሱ ተው አታርግለት እሱ መቼ ሼር አድርግልኝ አለክ ስጀምር የማንም ሀይማኖት አይወክልም የእሱ ትምህርት አንተ ተራ ሀይማኖተኛ ስለሆንክ ነው እንጂ 😏🤐🤐
@Rediet-fl1vz
@Rediet-fl1vz 8 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፍቃድ ብትጠይቂ የተሻለ ነው እህቴ ደግሞ ለእራስሽ አንድ ነገር ንገሪው አለም ባዶ የምትሆንብሽ ያለ ኢየሱስ መሆኑን ንገሪው ደግሞ እግዚአብሔር የራስሽን አጋር ይሰጥሻል ተባረኪልኝ እህቴ
Далее