Тёмный

ፍልስጢን አል አቅሷ😢😭በሸህ አህመድ አደም//አላሁ እንሱር ኢኽዋነና ፊ ፍልስጤን😢 

Emu Amar Tube
Подписаться 2,2 тыс.
Просмотров 199
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

19 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@siperbbyazzi9380
@siperbbyazzi9380 9 месяцев назад
አሚንንን ያረብ አለሚ 😭😭😭😭😭
@bety16tube
@bety16tube 9 месяцев назад
የጦርነት ትርፉ እልቂት ነዉ ሌላ ምን ጥቅም አምላኬሆይ ሰላሙን ስጠን አምላኬ ሆይ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 9 месяцев назад
በጣም ያማል ዉድ የምር ፈጣሪ ያፅናቸዉ በጣም እያለቁ ነወ አቤቱ ምህረቱን ላክላቸዉ ምንም የማያቁት እያለቁ ነዉ የምር ያማል እህታለም የኔ መልካም በርቺ ሰላም ፍቅር ደስታ አድነት ለሁላችን ይሁን ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን
@tanloctt6855
@tanloctt6855 8 месяцев назад
So wonderful video Thank for sharing my friend 💚🤫😀😀
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እካን በሰላም መጣሽ አህታለምዬ ለሀገራቺን ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን ያምጣልን መልካም ነገርን ያሰማልን ያለወጄላቼዉ ለሚገላቱ አህት ወድሞቻቺን እናት አባቶቻቺን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን💛❤💚💛❤💚
@saniatube2360
@saniatube2360 9 месяцев назад
BEYALENEBETE HULU EGZIYABEHARE YETAMEKANE HAGERACHINE SELAM YAREGELENE YEMUTUTENE NAFESE YEMARELEN BEWENATE AMEN AMEN AMEN
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 9 месяцев назад
ያረብ አላህ ይድረስላቸው ለሁሉም ነገር ሰላም ፍቅር ተመኘሁ አላህ ለሁሉም ነገር ሰላም ፍቅር ተመኘሁ ያገር ሰላም የትም ይሁን የት አስፈላጊ ነው ያረብ
@fetitube8207
@fetitube8207 9 месяцев назад
ሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን አላህ ከአይሁድ ተንኮል ነፃ ያውጣቸው አላህ ነስሩን በቅርብቀን ኢንሻአላህ😢😢😢😢
@rahmatube5596
@rahmatube5596 9 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረሰን አላውቀውም ሰው ድሮ ክብር ነበርው አሁን ግን ሰው በሰው ላይ እንደዚህ አይነት ጭካኔ ያሳዝነኛል ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@zdhabesha30
@zdhabesha30 9 месяцев назад
Aselam aleyikum werahmetullahi we berekatihu ahlen wesahlen fiki wude inkuwan dehna metasha wow masha allah tabarak irrahman betam des yemil video new yeshereteshilen ke leb inamesegenalen
@mesitube8396
@mesitube8396 9 месяцев назад
ሰላም አሁላይ ሁሉም ባታ በጣም ያስጠላል ጧርነት ብቻ ሆነ ምናለሰው በለውነገር ቸስማምተው ቢኖሩ ጥሩ ነበር እና በርችልን አይዘዛን ሰላም ያድርግልን አገራችንንም
@alialemi3587
@alialemi3587 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽልኝ እህታችን እግዚአብሔር የተባረከና የተመሰገነ ይሁን ብቻ ከዝህ ጊዜ ይጠብቅልኝ በጣም ከባድ ነው በሀገርችን ጦርነት በሰው ሀገሬንም ጦርነት እሱ ያስብልን
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 9 месяцев назад
ገጣሚ አምላክ ሁላችንንም ያደርግልናል የሚሉት ሁሉ ነገሮች አሁን በቦታቸው ላይ ሰላምታ ውይይቱን ማድረግ ሰላም ሲሆን የሚወስኑ በመሆናቸው ይህ ይገባቸዋል ወይ የሚለው ነው ❤❤❤
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 9 месяцев назад
አላህ ሆይ የኢትዮጲያዊያን ና የፈለሥቲንን ሞት በቃ በለን ያረብ አለህየ የሞቱትን ጄነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸው😢
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ መልካም በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወተን ከመቅርት ይሰውርን አሜን🎉🎉🎉
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ❤❤❤🎉🎉
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 9 месяцев назад
አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበርካትሁሁሁ ፍልስጥኒ በጣምምም ያሳዝናል ህፃናት አለቁቁቁ የጭቃኔጥግግ ጦርነት ለማንም አልጠቀመ ፍትህ ልፍልስጥኒ😢😢😢😢
@shemistube
@shemistube 9 месяцев назад
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣችሁ 💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 9 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላነስሩ ቅርብ ነውለሁላችንም ልቦናይስጠን
@makiyastube2987
@makiyastube2987 9 месяцев назад
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 👍👍👍🌹🌹
@youtebgeni3184
@youtebgeni3184 9 месяцев назад
Egziabher lalamat huluu selamen yemalseln
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 9 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ሰላምሽ ይብዛልኝ አላህ ነገ ይበላቸዉ የነሱ ነገር አሁንስ ባሰ አላሁል ሙስተአን እወ ይሁናቸዉ ጀሊሉ ነዉ መቸም ፍርድ ሰጩ
@AberashYouTube
@AberashYouTube 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማሰገን ውድ እድሆ ፈጣረጦረናቱበቀይበሌን የእውነት ግንማቼነው ሰለምየምለሆነዎ😢 በጠምይክበደል😢
@yimamandsaeda
@yimamandsaeda 9 месяцев назад
አሰለም ዋሊኩም ወራህመቱላ ወበረከቱ ሰለም ለሀገራችን በረች🎉🎉
@marianeelias2551
@marianeelias2551 9 месяцев назад
May God be with them🙏
@beshu__tube07
@beshu__tube07 9 месяцев назад
selam selam laze bate egezibehare yemasgan selam nane enken baselim matishe salem feker andenat yadelan cheger madeneyilam amen
@hani8649
@hani8649 9 месяцев назад
ጦርነት ለማንም አይጠቅምም ፈጣሪ ለእስራኤልም ለፍልስጤንም ሠላሙን ያውርድላቸው በጣም ይቅገርማል በሀገራችን ውስጥ ሰላም አተን ሀገር አቋርጦ ግን የማያገባን ውስጥ መግባት መዘዝዙ ብዙ ነው ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድላቸው
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 9 месяцев назад
እህቴ ለሀገራችን ሁሌም ሰላሟን እመኝላታለሁ።ግን ስለፍልስጤን በማያገባን ላልሽው አንድ መልስ ልስጥሽ እንደ ሀይማኖት ከተሄደ ፍልስጤን የአለም ሙስሎሞች ናት።ህመሟ ያመናል ደስታዋም እንደዛው።ድብን አድርጎ ያገባናል ስሌለላው አላቅም።ምክንያቱ አቅሷ የኢስላም አደራ ናት።ሲቀጥል እንደሰው ካሰብን ግን ፍልስጤን ላይ የደረሰውን የማያወግዝ እውነት አስተሳሰበ ቢስ ነው።ፋልስጤምን ሁሌም እንውዳታለን።ከሷም ጎን ነን።ሽፈት ለከሀዲያን
@dina_9732
@dina_9732 9 месяцев назад
aselamu aleykum werhmatullah webrekathu👍👍👍👍
@wollo2164
@wollo2164 9 месяцев назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድና የተከበርችሁ ውድ ያግሬ ልጅች በያላችሁበት ፍጠመራ ይጠብቃችሁ
@mekitube8209
@mekitube8209 9 месяцев назад
aselam alkum qerahimetulahi weberkatrhunaehitachin alha yesh yalabet allha selam yaderat selemte yemelselat yare bedawchn allha beka yebelachew
@astertbue5632
@astertbue5632 8 месяцев назад
ሰላም ሰላም s🎉🎉🎉👍🙏🙏🙏እንካን ድና መጣሻ 🎉🎉ጎራ 🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@jameelatube782
@jameelatube782 9 месяцев назад
አሠላምዋሊኩምሠላምወረህመቱሊላሂወበርካቱሁአህሊንአላህያጠብቃችዉምሩጥአዲስነዉሰምቱከምጠቀሙትአላህያሩግሠምቱከምተገበሩትያሩግንዉድበርችልማዬሠላምሙኑያምጣልን
@TadeluTube27
@TadeluTube27 9 месяцев назад
Bakkuma hundati rakkatu Namani baraa kan Waqayyo naga nuufi yaa godhu
@ZinuMuhaba
@ZinuMuhaba 9 месяцев назад
የኡማውን አደራ አል አቅሷነ ለብቻቸው የተሸከሙ ፍልስጢኖች😢 ጀግና የትም አለ እንደነሱ ግን አላየሁም ያረብ ነስሩን አቅርብላቸው
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 9 месяцев назад
አሚን ያረብ💔
@zweloyoutube6042
@zweloyoutube6042 9 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር አሚንንን ያረብ ለቤትሽ እድስ ነኝ ስብ አድርጌሻለሁ መልሺ እማ
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 9 месяцев назад
እሽ ውዴ
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 9 месяцев назад
አለም በጦርነት እየታመሰች ነው ቢያንስ የእኛ ሀገር ዜጎች ወይንም ኢትዮጲያውያን የራሳችን በቂ የሆነ ችግር አለን ፍልስጤምና እስራኤል በእምነት አይደለም እየተዋጉ ያሉት በመሬት ነው ቢያንስ ጦርነቱ የተነሳው መንስኤው ምንድን ነው ብለን ቆም ብለን ማሰብ አለብን የኛ ልጆች ሳይገባችሁ እምነት ጋ አታያይዙት የራሳችን ከበቂ በላይ ችግር አለብን ባህር ማዶ ላለ ችግር አጀዳ እየሰጣችሁ በማይመለከታችሁ አታብኩ ባልገባችሁ ነገር አታሽቃብጡ የራሷ አሮባት የሰው ታምስላለች አሉ😢😢😢
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 9 месяцев назад
በመጀመሪያ ስለ ፍልስጤን አያገባችሁም ላልሽው ድብን አድርጎ ያገባናል።ሲቀጥል በመሬት ላልሽ መሬቱ የፍልስጤን እንጅ ይእስራኤን ማን አደርገው ታሪክ አንብቢ ።መሬቱን ከወሰዱ አቅሷን ሊያፈርሱት ይፈልጋሉ አቅሷ ደግሞ የአለም ሙስሊሞች አደራ ናት ማንም አይወስዳትም እኛ ከአቅሷ ጋር እሚያስተሳስሩን ብዙ ነገሮች አሉ ስለዝህ።ያገባናል ይሰማል።በሁሉም ነገር ከጎናቸው ነን።ነስሩም ቅርብ ነው ገዳይ የሚያፍርበት ግዜ እሩቅ አይደለም
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 9 месяцев назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 9 месяцев назад
ጀማ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 8 месяцев назад
ኢማንየ ቤተሰብ ነንወዴ በኮሜት መጥቼነው ❤😅
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 8 месяцев назад
😂😂ለካ አንች ነሽ ያልመለሽው የኔ ሀራሚ እንኳን ሰላም መጣሽ😂
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 8 месяцев назад
@@EmuAmar3522 ክክክክክክክክክ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 8 месяцев назад
ሀራሚ ክቢር እየመጣሁ ነበር እኮ ወዴ ያው ከዘየሩኝ እዘይራለሁ ብየ ነው
Далее
How to win a argument
9:28
Просмотров 393 тыс.
ጉዕዞ ናብ ጌተሰማኒ
17:18
Просмотров 5 тыс.
سلام يا مهدي | حجازي حجازي
7:13
#краснодар
0:14
Просмотров 4,3 млн