Тёмный
No video :(

ፍቅረኛሽን ከማግባትሽ በፊት የግድ መጠየቅ ያለብሽ 10ጥያቄዎችና የሚያፈቅርሽ ሊያገባሽ የሚፈልግ ከሆነ የምታዪበት 5 ምልክቶች 

 FREZER FKADU
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

ነገ ላይ እድሜ ልካችሁን ላለማልቀስ ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተከታተሉ
FREZER 0977674625
ለቴሌግራም 0964310316

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 683   
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ያልከው ሁሉም ትክክል ነው ይህ የምንኖርው ህይወት ነው
@LovelyCoastline-hq4gy
@LovelyCoastline-hq4gy 4 месяца назад
በእውነት እዳንተ ያለወንአስተሳሰብ ወንድልጅ ይስጠን አሁን ግዚ መልካም አስተሳሰብ ያለው ሰው ማግኘት ከባድነው ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ነው እጅ እውነተኛ አፍቃሪ የለም ግን እግዚአብሔር ሲሰጥ ይሰጣል 😢💔 እውነትኘውን አፍቃሪ እግዚአብሔር ይስፀን አሜን ፫🤲 እናመሰግናለን ወንድማችን🥰🙏
@yohannamesfin8095
@yohannamesfin8095 5 месяцев назад
ፍሬዘር ወንድሜ ብዙ ነገር ተምሬለሁ አመሰግናለሁ የ12 አመት ትዳር ከሁለት ልጆች ጋር ነው የተበተነው ለዛውም በስደት ላይ ግን ተመስገን ብየ ህይወት ይቀጥላል እየኖርኩ ነው ብሮ !
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 4 месяца назад
ካላገባች ይቅርታ ተባብላችሁ ለልጆቻችሁም ለእናንተም ደስ የሚል ኑሮ ኑሩ
@user-lq9um4ki2t
@user-lq9um4ki2t 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ እድሜ ልኬን እያለቀስኩ ነው መጥፎ ወንድ ላይ ወድቄ😢😢💔💔
@giftitesfaye9784
@giftitesfaye9784 5 месяцев назад
ጸልዪበት ተስፋ አትቁረጪ.....
@ZhraZhra-wh5bz
@ZhraZhra-wh5bz 4 месяца назад
Hi
@qweqwe444
@qweqwe444 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ❤❤ እህቴ በፆሎት በርች❤❤
@mihratsamuel5173
@mihratsamuel5173 4 месяца назад
😭😭💔💔
@user-lq9um4ki2t
@user-lq9um4ki2t 4 месяца назад
@@qweqwe444 እሽ እህቴ
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 5 месяцев назад
ወላሂ ኣልሀምዱሊላህ ያልከውን ሁሉ በራሱ የሚነግረኝን ኣግኝቻለሁ ኣንድም ቀን ጠይቄው ኣላውቅም እሱም እንደኔ ምክርህን እየሰማህ ይሆን 💞💕💕 💞💞 እናመሰግናለን ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ያዝልቅልሽ በሉኝ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤111111111111
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 5 месяцев назад
@@user-fk1fo1dx9g 💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👌👌👌
@user-iz8xv1lv9e
@user-iz8xv1lv9e 4 месяца назад
ማሻአላህ ያዝልቅልሽ
@yigeremMekonnen
@yigeremMekonnen 3 месяца назад
ኙኙኙኙኙኙ
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 3 месяца назад
@@user-iz8xv1lv9e ኣሚንንን ውዴ ለሁላችንም ኣሳቢዎችን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏
@mama123dad3
@mama123dad3 5 месяцев назад
አመሰግናለው እውነት ሁሉንም ነገረ አንዴ በአንዴ ጠይቅው አጥጋቤ መልሴ ነው የሰጠኘ እንደውም እኔ የማሰባቸውን ነገሮች ስለጠየቅሸኘ አመሰግናለው አለኘ በረታ ወንዴሜ🙏🙏👏👏👏👏
@zebiba7563
@zebiba7563 5 месяцев назад
ያንተ አይነት ወንድ ይስጠን🤲
@user-yg5nu6uw3f
@user-yg5nu6uw3f 5 месяцев назад
😂😂
@Madina.M-oo3nx
@Madina.M-oo3nx 4 месяца назад
እውነት❤❤
@user-iz8xv1lv9e
@user-iz8xv1lv9e 4 месяца назад
አሚን 🤲🤲
@user-fu5ki7mh5g
@user-fu5ki7mh5g 4 месяца назад
አሚን
@user-hu2gj6qi5t
@user-hu2gj6qi5t 2 месяца назад
አሜን
@DestaDesta-xg1pj
@DestaDesta-xg1pj 4 месяца назад
አመሠግናለሁ ወኔ ፍቅሬን በራሴ እጅ አጣሁት😢😢😢መጀመረያ በሠማሁህ ኖሮ😢
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ጥያቄ ግረም እናመሠግናለን❤❤❤
@MesiAxum
@MesiAxum 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ጡሩ ትምህርት ነዉ። ❤❤❤
@welotube463
@welotube463 5 месяцев назад
በእውነት በጣም ጠቃሚ ሀሳብ እናመሠግናለን ብዙ እንድህ አይነት ትምህርት ሠምቸ አቃለሁ ያንተ ይለያል ፀጋውን ያብዛልህ ከልብህ ነው የመከረከን
@user-if2ms4lv1k
@user-if2ms4lv1k 5 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ብዙ ትምርት አጊንቼበታለው በጣም ነው ማመሠግንሕ
@user-gk7uj5vg1l
@user-gk7uj5vg1l 5 месяцев назад
.እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሰወድህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ፕሮግራም ሰከታተል ግን በጣም ተመሰጨ ነው ያዳመጥኩህ እግዛብሔር ይመሰገን ተሰቶኛል ከምልህ በላይ ፍቅርኛየ ነው ወደፊት ሒወታችን ሳልጠይቀው እማሰበውን እሚነግርኝ ቀድሞ ፍቅርኛየ ነው ተሰቶኛል ትግሰተኛ ጠንካራ ለሁሉም ክብር ያለው የዋህ ለኔ እሚሰጠኝ ክብር ለቤተሰቦቸ ምን ልበላቹህ ሰለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመሰገን አሰተማሪይ የሒወት መንገድ ነው የተናገርከው እግዛብሔር ፀጋ በርከትን ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ የእውነት እናመሰግን አለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምህ ጤናህ ደሰታህ እንደ ባህር አሺዋ ብዝት ይበልልህ የምር ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤
@fafi2887
@fafi2887 5 месяцев назад
እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነው ተባረክ
@AbebechWesen-f5e
@AbebechWesen-f5e 11 дней назад
በጣም ደስ እሚል ምክር ነው ወድሜ ተባረክ ትቅድሙ አግኝቼክ ቢሆን አልጎዳም ነበር
@medikabeautysupplies9297
@medikabeautysupplies9297 5 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ❤️ዎንድሜ ❤️በጣም አምሰግናለሁ 🙏❤️
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 месяца назад
ዋው ለመጀመሪያ ሳዳምጥ አድስ ፍቅር ጀምራለሁ እጠይቀዋለሁ
@Toybisha-ll4rb
@Toybisha-ll4rb 26 дней назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድም አለም እናት የወለደችህ አስተዋይ ልጅ ነህ 👍👍😘😘😘
@arabtowers2127
@arabtowers2127 5 месяцев назад
ልክ የወንድሜ ያህል ነው የወደድሁህ ሁሌም ሰላምህ ይብዛልኝ ባለህበት የኔ ወንድም
@achamyalish9593
@achamyalish9593 5 месяцев назад
የተሰበረ ልብ በምን ይጠገናል?ለወንድ ልጅ ያለኝ ፍላጎት ደበዘዘ ብቼኝነቴ ይሻላል😢😢 እናመሰግናለን ወድማችን
@giftitesfaye9784
@giftitesfaye9784 5 месяцев назад
እህቴ ምን ነካሽ? ህይወት ይቀጥላል እኮ...እንደገና ደግሞ እንደ ኮንጎ ጫማ የሰው ልጅ ፋብሪካ ውስጥ አይደለም(ሁሉም ሰው አንድ ዓይነት አይደለም) የተፈበረከው ስለዚህ የሁሉም ሰው ስብዕና እንደተሰራበት እጅ ይለያያል...እናም ስትቀርቢ አይተሸ መርምረሽ ቅረቢ
@Tamima-ml6bq
@Tamima-ml6bq 4 месяца назад
አይዞሽእህቴ
@saasaamm1343
@saasaamm1343 4 месяца назад
የኔ እህት አይዞሽ ሂወት ይቀጥላን እማ እኔ የመጀመርያ ጓደኛየ ከፊት ልጅ ነበረዉ ትዳርም ነበረዉ የልጅ እናቱጋር ተፋታን አለኝ እና ተገናኘን ለካስ ልጅነቴን ነበር እሚፈልገዉ በልጅነት ልቦናዬ እኔ 17አመት እሱ 28አመት ነዉ ከዛ ለካስ ሚስቱን አስረግዟን ከኔላይ እድሁም ሌላ ሴትም እደኔ የተሸወደች አረገዘች እኔም ወድሞቸ እሱን ካገባሽ እገልሽ አለን ወይም እገለዉ አለን አሉኝ አስፈራሩኝ እኔም ልጅ ሰለሆንሁ ፈራሁ ጥየዉ ስደት መጣሁ ጠፍቸዉ ሲሰማ ታመመ ቀወሰ የቀወሰዉ እኔን ሰለሚወደኝ አይደለም ለምን አላረገዘች ብሎነዉ እጅ😫ተከቶሎኝ መጣ መስረገዙን በጭራሽ አላዉቅም ሰላስፈራሩኝ ብቻነዉ የመጣሁት ዛሬም ደዉለዉ ልጁን አየሻት ነገም እድሁ ሌላኛዋን እደ ከስት ወልዷቸዉ ስል 2ለት እኔጋር እኳን ልጅ ከኔ ወድህ ሴት እዳልነካ ነዉ እሚነግረኝ ግን አልተገናኘነም ስደት ከመጣሁ ወድህ ስጠይቀዉ አወ አለኝ ልቤ ተሰበረ ዳግም ላይመለስ😫💔ወድ ሁለተኛ ብየ ተመረርሁ ግን እግዚአብሔር እደሰዉ አይደለም ሰዉ ሰጠኝ ባልም አባትም የሆነ አሁላይ ተመስገን እሱግን በፀፀት ወይኔ እያለ ባየኝ ቁጥር ይናደዳን ተበላሁ በራሴ እያለ እና እህቴ ይህን ሁሉ እምልሽ በቃኝ አትበይ ሂወት ይቀጥላን ለማለት ብየነዉ መልካም ❤
@SelakemermBest-nv7vt
@SelakemermBest-nv7vt 4 месяца назад
አብሽሪ እህቴ ህዎት ይቀጥለል 😢😢😢😢
@FeruzAbie
@FeruzAbie 4 месяца назад
​@@saasaamm1343ትክክል በልጅነት ብንሸወድም ሂወት ይቀጥላል ሴቶችየ አገት አትድፉ ጠከር ማለትነዉ
@user-ld1ij8mp6c
@user-ld1ij8mp6c 4 месяца назад
ሁሉም እዳተ አይነት ወድ ቢሆን ምርቃትህን ደሞ አሜን ብያለሁ እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vf2ne5uq2d
@user-vf2ne5uq2d 4 месяца назад
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክክ ወንድሜ❤❤❤
@user-tt9od5vt3j
@user-tt9od5vt3j 4 месяца назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍💯💯
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s 5 месяцев назад
ፍሬዘር በጣም እናመሰግናለን እንዳለ አሁን ያልካቸው ነገሮች ከምልህ በላይ ሁሉን ያሟላ ነው የኔ ባል 🥰🙏በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ደግሞ ያንተን ፕሮግራም sher ተደራርገን አብረን ነው የምንከታተለው እናም በርታልን🫡 🙏🥰🥰🥰
@abtt4537
@abtt4537 5 месяцев назад
❤❤💝💝😍🙏
@user-uv6ri2yo4t
@user-uv6ri2yo4t 5 месяцев назад
መሽአላ ወንድማችን ተጉዳትና ነገ ወጋ ከሚያስከፍሉ ችግሮች የሚያድን፣ምን አይነት የፍቅር ጎደኛ መምረጥ እዳለብን እና ወደ ትዳር አለም ስንገባ ጠንቀቅ እደሚያስፈልግ የሚመክር ሀሳብ ነው ። ሀቂቃ በጣም ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yc3kr1to2s
@user-yc3kr1to2s 3 месяца назад
ዋው ንግግርህን አለማድነቅ አይቻልም አዲስ ተከታይ እና አዲስ አፍቃሪ ነኝ አመሰግናለሁ 😂❤🎉
@denkamarya9210
@denkamarya9210 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ አላህ ይባርክህ እወነት እግዛቤር ይስጥልን እንዎድሀለን
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans 5 месяцев назад
የእውነት ለጤናማ ህይወት በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎች ናቸው እናመሰግናለን save አርጌዋለው ለብዙ ሰው ስለሚጠቅም Share ማድረግ እፈልጋለሁ 😊😊😊 ዛሬ ነው የሰማውህ ግን subscribe Share like አድርጌአለው ያው ስለሚገባህ በርታልን ወንድሜ
@ZenabYt
@ZenabYt 3 месяца назад
ዉይእድህመጠቀመታለበምክርወላሂ
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 5 месяцев назад
እናመሠግናለን ፈጣሪ ይስጥልን ያኽብርልን ውድ ወንድማችን💝💝💝
@zahraahmed2658
@zahraahmed2658 3 месяца назад
በፍቅር ነው የሰማውት የኔ ወንድ ሰብስክራይብ አድርጌህ አለሁ🌹🌹🌹🌹
@nazrul4837
@nazrul4837 5 месяцев назад
በጣም እናመሠግናለን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ወንድማችን
@GeteMengistu-lm5os
@GeteMengistu-lm5os 4 месяца назад
Bemejemera ante malet yehiwot tirgum yegebak bemahone ftr yibark iyalku yemitestelalifachew negeroch hulu des yemilun yemistemiru nachow ina betam thank you
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 3 месяца назад
ይሄ ነዉ ብየ የማወራዉ የፍቅር ታሪክ ሳይኖረኝ 2 ልጆች እናት ሆንኩ ሂዷል ግን ትዝም አልለዉ ትዝም አይለኝ ከስደት መልስ ጥሩ አጋር እንድሰጠኝ በዱአችሁ አስቡኝ ቆንጆ ምክር ነዉ እናመሰግናለን
@sofiyasofiya7353
@sofiyasofiya7353 4 месяца назад
በጣም በጣም እጂግ ጠቃሚ ምክር ዋውውውው እናመሰግናለን🙏
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 месяца назад
ምርጥ መልክት ነው!! አመሠግናለሁ...❤❤❤❤❤
@TemsuMan
@TemsuMan 3 месяца назад
Hulunim adirigiyalewu talakiye thnk you ❤❤❤
@kalkal-ub9yg
@kalkal-ub9yg 3 месяца назад
Awo anite iyenegerken yalew likinew gin wedochi betam wushetam nachewu libachune awek ayichalim byase 100 wedi 5 pherisent tikikilegna wedi binor new setim bitehon ideziwunew ine idezanew yemasibew
@Ggg-em2cw
@Ggg-em2cw 4 месяца назад
ዋዉዉዉ አገላለፅ👌በጣም ወሳኝ ወሳኝ የየሆኑ ጥያቄዎች ናቸዉ በውእነት እናመሰግናልን ❤
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 4 месяца назад
እውነተኛ አፍቃር የለም ወድሜ አሰመሳዩ የበዛ ግዜነው በጣም እና መሰግናለን ወድማችን
@tigstassefa
@tigstassefa 4 месяца назад
ጥያቄዉ ጥሩ ነዉ ግን እናዚህ ጥያቄ መጠየቅ ያለብን ምን የህል ግዜ በፍቅር ከቆየን ነዉ
@user-im4uy4yy6l
@user-im4uy4yy6l 5 месяцев назад
እውነትህንነውወድሜእናመሠግናለንተባረክ
@user-lh3kn4te4l
@user-lh3kn4te4l 4 месяца назад
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤
@GenetWende
@GenetWende Месяц назад
ጥሩ ትምህርት ነው ይጠቅመናል እናመሰግናለን ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 2 месяца назад
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@FaizaSultan-p8f
@FaizaSultan-p8f 4 дня назад
በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@user-jb8qz1eq3d
@user-jb8qz1eq3d 4 месяца назад
እንደው በወንድ ያልተበደለች ሴት ምነኛ እድለኛ ነች ስለወንድ አስብና አባት ወንድም አጎት አያት አረ ስንቱን አስብና ባልጋ ስደርስ ግን ልቤ ይሞታል ግን ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻአሏህ😢
@TsegaAbrham-uq4vu
@TsegaAbrham-uq4vu 4 месяца назад
ምክሮች በጣም ደስ ይላሉ እናመሰግናለን
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq Месяц назад
ሲጀመር አትኖርም😢
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 3 дня назад
እኔ አለሁ​@@Amen-pf3xq
@user-ie8wl8of7o
@user-ie8wl8of7o 5 месяцев назад
በጣም የሚገርም ነው ምክርህ ደሞ ወሳኝ ነው ለኔ ወቅታዊ ነው!በርታ
@user-pt7xl9tk7y
@user-pt7xl9tk7y 4 месяца назад
በጣም አመሠግናለሁ ወድም የምር እዉነት ነዉ
@HusseinMuhammed-tt3rn
@HusseinMuhammed-tt3rn 2 месяца назад
በጣም ሀሪፍ ምክር ነው እኔ አሁን ያየሁት
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ትምርትነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
@habtamunegash2005
@habtamunegash2005 5 месяцев назад
ድንቅ ልጅ ነህ አገላለፅህ ይገርመኛል ተበረክልኝ
@agegneush
@agegneush 5 месяцев назад
ውንድሜ ትምህረትህ ሁሉ እውነትና ያሉ ነገሮች ናቸው በጣም እናመሰግናለን ነገረ ግን እጀ ከሴት ላይ ሊነሳ ይችላል ከፍቅረ የተነሳ የሚለውን አልሰማማበትም በመንግግረ መፍታት ይቻላል ::❤
@user-fi5eo2ev2x
@user-fi5eo2ev2x 3 месяца назад
በጣም ጠቃሜ ምክር ነዉ እናመሰግናለን
@meronme300
@meronme300 5 месяцев назад
እናመሰግናለን የኔ ዎንድሜ ተባረክ 🙏👌
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u 3 месяца назад
በጣም አሪፍ አስተማሪ ጥያቄ ነው
@KsaaKsaa-xz4du
@KsaaKsaa-xz4du 4 месяца назад
እኔግን እግዚአብሔር የመሰገንመልካምባልነዉ ፡የገባሁት
@SenitEshetu
@SenitEshetu 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@user-pd6zk2ej6f
@user-pd6zk2ej6f 4 месяца назад
ወንድሜ አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሞኛል
@EmebetAsirat
@EmebetAsirat 3 месяца назад
Betam temechitognal wendime 1000+amet nuriln tebarekilgn
@SamiraUae-ge9tx
@SamiraUae-ge9tx 3 месяца назад
AMESGNALEHU Betam Arif Hasab New Wendme Ketlbet
@alambicha9646
@alambicha9646 4 месяца назад
Betam betam ameseginalew mariyamin dasibilonga ixeyiqalewu
@user-hl5id8ey7m
@user-hl5id8ey7m 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይባርክል
@user-nx4lj1rz3x
@user-nx4lj1rz3x 4 месяца назад
ይመችህ
@user-ln9tc9jk1q
@user-ln9tc9jk1q 4 месяца назад
በጣም ድንቅ ምክረነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@user-vb8zg5kl3x
@user-vb8zg5kl3x 22 дня назад
የኔ አተ የጠቀሥካቸዉን በሙሉ ይመልሥልኛል ከዛም በላይ በጣም ደሥ የሚል ግዜ ላይ ነን ግን ሥንገናኝ ምንደሚፈጠር አላቅም😍😢❤
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 3 месяца назад
Zarye new yayehuhe arif tmehert new thanks🎉🎉🎉
@user-mb6sf6mh6r
@user-mb6sf6mh6r 5 месяцев назад
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ሀሳብ/ምክር ነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
@user-wc3ph3qt2f
@user-wc3ph3qt2f 3 месяца назад
እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከዚም በላይ እውቀት ይጨምርልክ በጣም ለመስማት ለማዳመጥ የሚመስጥ ት ት ወይም ምክር ነው ቀጥልበት ተመቸኝ
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 3 месяца назад
Thanks 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 месяцев назад
እድሜ ይስጥህ ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ መጨረሻ ያስተላፍከው መልክት የውነት ሰው ነው የሚቆጣው ማለት ነው ውይ ቁጣ እፈራለሁ የሚቆጣን ሰው ክፉ ነው የሚመስለኝ እረዳለሁ ግን ካሰለፍኩት ሂወት አፃር ነው
@user-xf6kf1lz7z
@user-xf6kf1lz7z 4 месяца назад
ከባድ እና ምርጥ እና ወሣይ ትምህረት ነው በርታ
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 4 месяца назад
ማሻላህ ወድሜ አለህ ይጨምርልህ❤❤❤
@AbateAbaba
@AbateAbaba 2 месяца назад
እናመስግናለን በርታ እኔም አልገባኝም ነበር አሁን ተረዳው
@user-ww6op5rw9s
@user-ww6op5rw9s 3 месяца назад
እናመሠግናለን❤❤❤
@firdoushabasha
@firdoushabasha 5 месяцев назад
ለማንኛውም እኛ ሙስሊሞች ባል ሊሆነንእጅ ከመጅመሪዬው ለትዳር እጅፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም አልሀምዱሊላህ አለ ናእመተል ኢስላም
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 3 месяца назад
ሶሂህ
@user-st1pd3bj2b
@user-st1pd3bj2b 3 месяца назад
እኛ ክርስቲያኖች ደሞ መጀመርያ በደብ ተዋደን ነዉ ወደ መጋባት የምንገባዉ ሌላዉ እደናተ ከአረብ ሀገር ሀገር በት ቀለበት አይ፤ታሰርም እዛዉ አብረሽ ነዉጂ
@user-st1pd3bj2b
@user-st1pd3bj2b 3 месяца назад
ሳትግባቢ ኒካ ጉድ
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 2 месяца назад
@@user-st1pd3bj2b መግባባትማ እኛም የከለከለን የለም ሸርጥ አለዉ የሸሪአ ህግ ብቻችንን ከሱጋ ልንገናኝ አይፈቀድልንም ወደ ሌላ ነገር እንዳናመራ ማለት ነዉ ከዛ ዉጭ ቤሉ ነገሮች ላይ በሰዉ ፊት መነጋገር መመካከር መወሰን የሚከለክለን የለም
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 2 месяца назад
@@user-st1pd3bj2b በነገርሺ ለይ ሀራም እንዳይሆንብንና ልብን ለማርጋጋት ነዉ የሩቅ ወይም የአየር ላይ ኒካህ ምክናየቱም በስልክ ስታወሪ ድምፅም ሊፈትን ስለሚችል እና ደግሞ ቀለበት አናደርግም የሚያደረጉ አይተሺ ይሆናል ለድናቸዉ ቦታ የሌላቸዉ ናቸዉ እነሱ በኛ አይፈቀድም ቀለበት ዝመሰ ብሀሺ ማድረግ ይቻላል ግን ትዳርን አስመልክቶ ላ
@FaizaSultan-p8f
@FaizaSultan-p8f 4 дня назад
አመሰግናለሁ አባቴ ውጤት አምጥቼ አሳውቅሃለው
@user-cw7xv7dh3k
@user-cw7xv7dh3k 5 часов назад
እናመሰግናለን ወንድሜ
@user-ko4fk9lb3t
@user-ko4fk9lb3t 5 месяцев назад
ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@senaethopia8774
@senaethopia8774 5 месяцев назад
ተባረክ ትክክል ነው ሁሉም 🙏🥰🥰🥰🥰😊
@user-pi2ue6tr4o
@user-pi2ue6tr4o 2 месяца назад
እውነት አንተን አለማዲነቅ አይቻለም በጣም ጡሩ ልጂ ነኸ እናመሰግናለን ወዲማችን
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 5 месяцев назад
ተው ሽሸኝ አልሸሽም እዳ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም አለች ዘፋኝ ማፊ ፍቅር ብር ነው ፍቅር😂😂😂😂😂😂😂
@user-dg9wd5ub3x
@user-dg9wd5ub3x 4 месяца назад
ወዮወ😂😂😂😂
@user-vn4gi2ee3t
@user-vn4gi2ee3t 5 месяцев назад
በጣም መረጥ ትምህረት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን ዋው ነወ
@user-dh2ii7io1b
@user-dh2ii7io1b 5 месяцев назад
Wow is good for idea at me for this ideas thanks🙏
@user-zj9kg5fq8f
@user-zj9kg5fq8f 3 месяца назад
በጣም አርፍ ምክር ነዉ ወንዲሜ
@almazalmaz7390
@almazalmaz7390 4 месяца назад
Galatoomi Obleessa koo. baayyee Namaa. Gorsaa. Ok ThkuYou
@FaadumoJamaal
@FaadumoJamaal 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤አላህ ሠጠቶኛል አልሀምዱሊላ።100%
@ZaydatRemedan-id6eo
@ZaydatRemedan-id6eo 3 месяца назад
በጣም አመሰግናለው
@user-eb4cj3sr7z
@user-eb4cj3sr7z 6 дней назад
በጣም ተባረክ ወንድሜ
@kalkidanteferi1156
@kalkidanteferi1156 5 дней назад
Egziabher yabertak wendeme...melkam astesaseb nw yalek ....
@RarhlTame
@RarhlTame 9 часов назад
Wow betam arf astemar tiyake new
@amarewosenyelesh4456
@amarewosenyelesh4456 5 месяцев назад
Thank you I have learned a lot🙏❤️ it was very worthy video👍 I love it❤️
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 4 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ ይስጥልን ዘመንህ ይባረክ
@zenashmisganaw
@zenashmisganaw 4 месяца назад
በጣም እናመስገናለን🎉🎉🎉
@asnakehberihun4437
@asnakehberihun4437 4 месяца назад
በጣም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው ወይኔ ብያልሁ ድሮ ብትመክረኝ ነበር ልጆች ተጠቃሚ ናችሁ
@user-vv2ff9rf3b
@user-vv2ff9rf3b 4 месяца назад
በጣም ነው የማመሰግነው ይሄም አለ ለካ ጥሩ ጥያቄነው ወድማችን
@user-wc3ph3qt2f
@user-wc3ph3qt2f 3 месяца назад
እናመሰግ ናለን
@SaadSaad-qc4sy
@SaadSaad-qc4sy 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም,እናመሠግናለን
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 4 месяца назад
ክበርልን ወንድማችን🙏
@Abaresh-jw5rw
@Abaresh-jw5rw 4 месяца назад
You are right brother ❤❤❤❤
@wody3013
@wody3013 4 месяца назад
በጣም ትክክል የሆነ ጥያቄ ነው እናመሰግናለን 😊 ቀጠልበት
@user-zl5nu5fh7v
@user-zl5nu5fh7v Месяц назад
Welahi hek nw bro Batam yewadedkut mikir 👌enamsginlen 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
በፍፁም ልታጪው የማይገባሽ ወንድ
19:22
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 4 млн
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 3,6 млн
የአፍቃሪ ልቡ ግጥም#ግጥም #foryou
3:07
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 4 млн