Тёмный

ፍቅር+ ትዳር በሳቅ ሊገለን ነው 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 157 тыс.
50% 1

Comedian Eshetu talks about the unfortunate ending of Syria, how war and conflict brought their misery, and how war is not the answer.
The science of non-violence alone can lead one to pure democracy. Power based on love is thousand times more effective and permanent than power derived from fear of punishment. It is a disrespect for God to say non-violence can be practised only by individuals and never by nations which are composed of individuals. The nearest approach to purest anarchy would be a democracy based on non-violence. A society organised and run on the basis of complete non-violence would be the purest anarchy.
Mahatma Gandhi
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

12 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 740   
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 года назад
እሰኪ እሼን እንደኔ የሚወደው እጆን ያወጣ
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 года назад
እሼ ማዘርህን ጋብዝልንንንን እስኪ የእሸቱ መለስን እናት በድጋሜ ኢተርቢው ይደረጉልን የምትሉ 👍🏻👍🏻
@hananbinthabshey117
@hananbinthabshey117 3 года назад
በእስልምና ሀይማኖት ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስጦታ ተለዋወጡ ፍቅር ይጨምራል ብለው አስተምረውናል እናመሰግናለን የምትለቃቸው ነገሮች ሁሉ መማር ለፈለገ አስተማሪ ናቸው ኑርልን ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ ከምር❤
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 3 года назад
ተሽዬ ትዳር ይዘክ የሞከርከው አስመሰልብክኮ ውይ የልብ አዋቂ እኮ ነክ እፉፉፉ እናትክን እናመስግናለን አተን የመስለ ወድም ስለሠጠችን ።በጣም ነውኮ እምንወድክ በርታልን ወድም አለሜ።
@user-jq1zk4fn9v
@user-jq1zk4fn9v 3 года назад
እኛን ሴቶችን የተረዳህን አንተ ብቻ ነህ
@semeryemer1299
@semeryemer1299 3 года назад
ምን እደምልህ አላውቅም እርግጠኛነኝ ብዙ ባለትዳር ይማርበታል ብዬ አስባለው የኔ ጀግና በጣም ምርጥ ምክር ፍቅር በጠፋ ግዜ አተ ኢሄንን ማምጣት በጣም ደስ ይላል ትዳሩን አክባሪ ከ100 20 ቢናር ነው ትልቅ ትምርት ነው ለባለትዳሮች ትልቅ እድሜ ልብስ መተኮሴን ትቼ ነው ኮሜንት መስጠት ስላለብኝ ነው የሰጠሁት ከሳውዲ ነው በጣም መመስገን ይገባል ስለሴቶች ብቻ ሳይሆን ስለወዶች ስላወራህ በጣም ደስብሎኛል ቀጥልበት ኢሄ መልክት ማዳመጥ አለባቹ ባለትዳሮች
@zolfa1313
@zolfa1313 Год назад
እኔኮ ካተ ምንም ጠብ የሚል ቃላትክ አለመኖሩ ነው የሚገርመኝ ስኳር ስኳር ነው ሚለኝ ቃላቶችህ የሁል ጊዜ ምኞቴ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋና በረከት እዲሁም ፈቅር እና መተሳሰብ አይጥፉ ከቤትህ ሰላምህን ያብዛልን እቁ ኢትዮጵያዊው
@selamsol5845
@selamsol5845 3 года назад
ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ እሼ አንተ ቅመም ነገር😍😍😍😍
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 года назад
እንኳን ለሱ ልነግረው እኔ እራሴ የተወለድኩበትን ቀን አላቀውም እናቴን ስጠይቃት ደግሞ የማሪያም በ21ሀምሌወር እንደተወለድኩ ነግራኛለች አመተምህረቱን እናቴም አታቀው በዚህ የተነሳ የማሪያም ለት በሆነ ቁጥር ልደቴ ይመስለኛል ሼ በጣምነው የምትመቸኝ የምር ምርጥ ሰውነህ ።
@victoriaalemayehu8727
@victoriaalemayehu8727 3 года назад
በጣም አስተዋይ ነህ ራስችንን እንኮን አናውቅም እንተ እንደገለፅክው እግዚአብሔር መልካም ሚስት ይስህ
@user-ls9ov1fq6b
@user-ls9ov1fq6b 3 года назад
አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን በሉ
@edlawittaya9514
@edlawittaya9514 3 года назад
እሼ በጣም ነው የምወድህ የማከብርክ ለእኛ ለስደተኞች ነቃ የምታረገን ወንድማችን ነክ😍😍😍
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 года назад
ውድ በስደት ያላችሁ እህቶቸ አደራ ፍቅር ፍቅር እያላችሁ እንዳትታለሉ ከፈለጋችሁ ሩዝን እና የወር ደመወዝን አፍቅሩ
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 3 года назад
በናትክ ይችን ንግግርክ ምድረክ ላይም አቅርባት ማለቴ ቀጥታ የቴሊቭዥን በጣም አስተማሪና ትክክለኛ ቃል ነው አቦ ሰላምክ ይብዛ።
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 года назад
🤣🤣🤣😎😎 ቁም ነገር ነው ያስተማርቀን ከመዝናናት ባሻገር ተምረበታለሁ እሼ አንተ ሁሌም ቁም ነገረኛ ነህ ምርጥ ኢትዮጲያዊህ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ!💚💛❤️
@lexket2039
@lexket2039 3 года назад
Eshe, you're so brilliant!!! I really like the way you talk without hurting people’s feeling.
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed 3 года назад
ሰርፕራይዝ ቢቀርብኝ ጥሩ አሳቢ ቢሆን በቂየነው ይህን ነው የምመኝ ከዛም ከዛም የማይቀላውጥ
@tigistmengesha510
@tigistmengesha510 3 года назад
Eshe, you are an amazing comedian but I find out today that you are a good marriage counselor too. May God bless you more in every way of life.
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 3 года назад
አንድ ነገር ልንገርህ ስታወራና ስትኖረው ይለያያል አንተ ግን ሳትገባበት እሄን ያህል በመረዳትህ ሳላደንቅህ አላልፍም ባጠቃላይ ለምታገባት ልጅ ብዙ ነገሮችን ትረዳታለህ ቶሎ ስለሚገባህ ሌላ ደሞ ቡዙ ማታወራው ነገር አለ ግን እንዲደረግልህምትፈልገው ለማንኛውም ለሚገባው ብዙ ይጠቀምበታል ያዳምጠው እናመሰግናለን ።
@samphone445
@samphone445 3 года назад
ዋውው እሼ ምርጥ ሰው በጣም ደስ ሚል እና አስተማሪ ነው እኔ ገና በፍቅር ላይ ነኝ ትዳርም አስቤአለሁ እና ተምሬበታለሁ ምትለቃቸው ሁሉ ቁምነገር አዘል ናቸው ሁሉም ቀልዶችህ እራሱ በውስጡ ጠጣር መልእክት አላቸው እና እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወደ ቲቪ ብትመጣ ደስ ይለኛል በራስህ እግዚአብሔር ይርዳህ
Далее
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
Я Не Спал 100 Часов!
00:39
Просмотров 30 тыс.
мое новое шоу «блеф»
00:40
Просмотров 42 тыс.
Megabe Hadis Eshetu
50:02
Просмотров 589 тыс.
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42